ፀሎት እንዴት ልጀምር ? ክፍል ፩ ( በ አቡ እና ቢኒ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 185

  • @ordox9388
    @ordox9388 ปีที่แล้ว +30

    በጣም አሪፍ ነው
    እንደጀማሪ ለአንድ ሳምንት ሳምንት ጠዋት እና ማታ ተንበርክከን አባታችን ሆይ
    ይሄን ስንለምድ ለአንድ ለሁለት ሳምንት የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማርያም የለት
    ይሄን ስንለምድ ለአንድ ለሁለት ሳምንት ከዘወትር ፀሎት እስከ ይወድስዎ መላእክት መፀለይ
    ይሄን ከለመድን እንደ አንድ ክርስትያን ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት መፀለይግዴታ አለብን አለብን አንዱን ጠዋት አንዱን ማታ
    ለጊዜው በዚህ step ውዳሴ ማርያም እና ዳዊት መፀለይ እንልመድ ሌሎቹ እንደ ገድላት ወንግሌ ዮሐንስ አርጋኖን ያሉትን ቅስ እያልን እንደርስባቸዋለን
    እና ደግሞ ሁልጊዜም ስንፀልይ እንደዕዳ እያየን ሳይሆን ጠዓሙ ገብቶን በፍፁም ልብ ከእግዚአብሔር ጋር እንደምንነጋገር አምነን የምንፀልይበትን ሰዓት በጉጉት እያጠበቅን ይሁን 🙏🙏🙏🙏

    • @fasikatadese5901
      @fasikatadese5901 ปีที่แล้ว

      Tebarek🙏🙏🙏

    • @AstedeFikru
      @AstedeFikru ปีที่แล้ว +2

      ፀሎት አደርጋለሁ ግን በምፀልይበት ጊዜ ብዙሀሳቦች ይመጡብኛል መፅሀፍ ቅዱስ እያነበብኩ ልቤ ሌላውስጥ ያስገባኛል እና ምን ላድርግ ከፀሎት መለየት አልፈልግም

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@AstedeFikruእኔም

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማል
    እውነት ለመናገር ልክ ናችሁ
    ፀሎት ለመጀመር እንዘጋጂ እንጂ እሱ ቸርየሆነው አምላክ ራሱ መንገድን ያሳያል ይመራል

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ ወድማችን አሜን ፫

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว +32

    አምላኬ ሆይ ስምንህን እዳመሰገንህ ልቤን ክፈትልኝ አደበቴን ባርክልኝ

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @selamgeremedhin7622
      @selamgeremedhin7622 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰሚላን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamleethiopia1016
    @selamleethiopia1016 4 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @mimimimi-dm9fk
    @mimimimi-dm9fk ปีที่แล้ว +2

    በእወነት ቃለ ህይወት የሰማልን ፀጋውን አምላክ ያብዛሊኝ አሜን👏👏👏👏👏👏👏

  • @aregashWedmihun
    @aregashWedmihun 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሠግናለን

  • @yohannestades3806
    @yohannestades3806 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን !!

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 2 ปีที่แล้ว +4

    በእወነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንን🙏🙏🙏

  • @mintesinotmengistu3087
    @mintesinotmengistu3087 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ ወንድሞቼ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ! በትክክል የምፈልገውን ትምህርት ነው ያስተማራችሁኝ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏!

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
    @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @10M_views54
    @10M_views54 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማል❤ አሜን❤

  • @mekdes320
    @mekdes320 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ ወንድሞቼ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @michaelyohannes6827
    @michaelyohannes6827 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @ምህራትዮዑቱቤmahiratyoutube
    @ምህራትዮዑቱቤmahiratyoutube 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MaryamMaryam-oz7ji
    @MaryamMaryam-oz7ji 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen.amen.kalehiwet.yasemaln

  • @mrsabla7133
    @mrsabla7133 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ወንድሞቸ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @ጋልትግራይእየዓዲኣኩሱምፅ
    @ጋልትግራይእየዓዲኣኩሱምፅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች በርቱ

  • @Tube-oi1oo
    @Tube-oi1oo 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የሺዩቱብ
    @የሺዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +26

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድሞቻችን !!!

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደመር

    • @سارهس-ح8ن
      @سارهس-ح8ن 3 ปีที่แล้ว +3

      አቤቱ ህያው እግዛአብሔር ሆይ
      ቃልህን ለመማር አንደበቴን ክፈትልኝ ስል እማፀንሃለሁ

    • @gmichaelwhawriyat1592
      @gmichaelwhawriyat1592 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱ እጅግ ጠቃሚ እና አስፈላጊ በመሆኑ ሁሌ ቢቀጥል እላሐሁ።
      በመቀጠልም ሁሌ ሌሊት ሌሊት በ9 ሰአት ፀሎት አላቋረጥም።
      ነገር ግን ፀሎቴን ጨርሸ ስተኛ ቅጀትና የህልመ ሌሊት እያስቸገረኝ ተቸግሬያለሁ ምን ባደርግ ነው እረፍት እማገኘው ?

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ኢትዮጵያ እያለሁ ከቤት ወደ ስራ ከስራ ወደ ቤት እያልኩ ቤቴ ክርስቲያን እንኩዋን አልሄድም እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ምንም አላውቅም አሀን ወደ ሰው ሀገር ስገባ አንድት እህቴ እስኪ ግቢ ሁሉም ይገባሻል ስትለኝ ነው እውነት በጣም ማወቅ እፈፋጋለሁ ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @amalalam8720
    @amalalam8720 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen amen Amen

  • @dekamanegninadinglatleygn7793
    @dekamanegninadinglatleygn7793 4 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiywet yasemalin yetemarnewn belbonachin yawlbin yasadrbin

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማል

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZinetAsef
    @ZinetAsef 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ከነጠፋው ልቦናችን ይመልሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    • @RahimRahim-cp6xy
      @RahimRahim-cp6xy 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

    • @melkambayuh72
      @melkambayuh72 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት የሠሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @GHg-d6k
    @GHg-d6k วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወይት ያሠማልን ወንድሞቻችን

  • @hem9841
    @hem9841 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህውት ያስማልን

  • @አዲስአለም-ሰ2ጐ
    @አዲስአለም-ሰ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፀጋ ውን ያብዛላችሁ
    ወንድሞቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @Tube-dc2dx
    @Tube-dc2dx 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ 💞💞💞

  • @mekdiyemaryamlji8830
    @mekdiyemaryamlji8830 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen wedimachin qalehyiwet yasemaln

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @burtkanmulu8260
    @burtkanmulu8260 4 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋውን ያብዛሎት

  • @endaleendale9495
    @endaleendale9495 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማቺን. ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @eeee2874
    @eeee2874 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን'''ወንድሞቼ''ግንአንድየምጠይቅህነገር'''ውዳሴማረያምእያረኩእያለሁ''ጠቋረጠብኝ''ባቋረኩትነውየምጀምረውወይስከደገና'መልሱንነገረኝ'ስንትሰአእነደሚፀለይአስቀምጥልኝ''ለሁሉምእግዛብሔርያክብረልንድንግልማርያምታቆይልን

  • @tgshumet7751
    @tgshumet7751 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰውመሆን-ገ3ዐ
    @ሰውመሆን-ገ3ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @b12qatar55
    @b12qatar55 3 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @mekdes320
    @mekdes320 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውንም ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @Enegniyebafkari
    @Enegniyebafkari 5 หลายเดือนก่อน

    ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @mesi9224
    @mesi9224 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን ወድማችን

  • @አግዚአብሔርይመስገን-ፐ9ተ
    @አግዚአብሔርይመስገን-ፐ9ተ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትያሰማልንወንድማችን

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @surapeldestaw1288
    @surapeldestaw1288 4 ปีที่แล้ว +107

    ወንድም ቢኒያም ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ስትጀምር ማማተብ አለብህ ዘለህ ወደጉዳዮ አትግባ ። አርአያ ለመሆን ግደታ ማስተማር ስትጀምር ''በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ''አሜን በል

  • @kgyo3428
    @kgyo3428 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትያሰማልንወድማችን🙏🙏🙏

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 3 ปีที่แล้ว +1

    tebarek

  • @roz5485
    @roz5485 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 3 ปีที่แล้ว +1

    Qàle hiwet yasemalen wedemachn ♰

  • @AliAli-vi6gg
    @AliAli-vi6gg 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሜ

  • @fdr9598
    @fdr9598 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ይሰማልን

  • @cghxggdgh6735
    @cghxggdgh6735 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወድሞች በርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @benisiyagd2732
    @benisiyagd2732 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @eskadukhand994
    @eskadukhand994 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 3 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ ሰዉ ልሆነዉ መሰለኝ ድግል ትርዳኝ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር የባረካችው 🙏🙏

  • @ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ
    @ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ 4 ปีที่แล้ว +5

    ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች

  • @lakachewgetaneh5676
    @lakachewgetaneh5676 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @Mimimimi-jv5py
    @Mimimimi-jv5py 3 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen wedim tiru timirt new

  • @mixasadatagnawa8898
    @mixasadatagnawa8898 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalan wandamoche gin anem xayaqe alagn bamatsaly sat hasabe batatan yilal man mareg alabagn asati nagarugn anatem batsalotachu asabugn ehatachu walate sabat nagn🙏🙏🙏

  • @likinshiayichluem8264
    @likinshiayichluem8264 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @الحبشيال-س1س
    @الحبشيال-س1س 2 ปีที่แล้ว

    እናመስጊናለን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @lolaabraham5041
    @lolaabraham5041 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 5 หลายเดือนก่อน

    ቀለህወት ያሰማልን

  • @መቅደስጌታ
    @መቅደስጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @selam453
    @selam453 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማል

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀልዬ፣አላውቅም፣ግን፣ይናትን፣ስልስማው፣ክዛሬ፣ጅምሬ፣እዘልያልሁ፣🙏

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 3 ปีที่แล้ว +27

    እናመሰግናለን ወንድሞቼ ግን በምፀልይበት ጊዜ በተለይም ሴፈ ስላሴን ስፀልይ ሀሳቤ በጣም ይበታተናል ከዛም በተጨማሪ እንቅልፍ ያዳፋኛል ለዚህ ችግር ምንድነው መፍትሄው

    • @mikchanneltubefunny6617
      @mikchanneltubefunny6617 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰይፈስላሴ ከባድ ፀሎት ነው ስለዚህ መጀመሪያ ፀሎት ከመጀመርሽ በፊት ፀልዪ እንዲገለፅልሽ።

    • @እግዚብሔርይመስገን-ከ1ኰ
      @እግዚብሔርይመስገን-ከ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

      አባታችን ሆይን ላኩልኝ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 2 ปีที่แล้ว +10

      ከመፀለይሽ በፊት የአምልኮት ስግደት አስቀድሚ ስገጅ እህቴ ከዛ ሲደክምሽ ሀሳብሽ ይጠፋል 💔💔

    • @halanatadssa3681
      @halanatadssa3681 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም አበበ መጀመረይ አባታየን ሆይ እሱን ሰጨረሸ የዘወትረ ጸለት ወዳሴ ማረይም የእየለቱን ከዛ ሰግደት8:12:16:21:41:64:120እንደቻልሸ መሠገድ

    • @Zolazolaዞላዞላ
      @Zolazolaዞላዞላ 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመፀለይሽ በፍት አምን አባታችን ሆይ ቀጣዬ መጠነኛ የሆነ ስግደት ማድረግ ከዛም በጥሞና በሰከነ ልብ ሰይፈ ስላሴ መድገም ሀይዞሽ በርች

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤️

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
    @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiy woetn yasemalen

  • @hurmagoodhabasi2259
    @hurmagoodhabasi2259 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሰማለን

  • @mmaauuii7698
    @mmaauuii7698 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉንያብዛልን

  • @tamiratkebede9650
    @tamiratkebede9650 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalen wendemachin

  • @yeabelenat1749
    @yeabelenat1749 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋን ያብዛችሁ

  • @Bazawit
    @Bazawit 3 ปีที่แล้ว

    kezi ketlo yalewun lakuly

  • @fjgbut9534
    @fjgbut9534 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግነለ

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
    @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ውድ ወንድማችን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    እኔስ ፀሎት ሳርግ
    ፍሽጊያ ነው እሚለቅብኝ

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ያቃተኝ ይህ ነው በእውነት

    • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
      @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 ปีที่แล้ว

      ማርያምን ማታስ እንቅልፍ ይባላል ቀን ምን ልበለው 1 ቀን እንኳን
      በስተት አይተወኝም ግን እኔም አላቆርጠው እየተናደድክም ቢሆን ክክክክ

  • @siteyenaalemu5740
    @siteyenaalemu5740 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ 👍

  • @mesertg43
    @mesertg43 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ♥

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ወድሜ ያላዉኩትን አዉቄአለሁና🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናህ

  • @ወገንየድንግልማሪያምልጀ
    @ወገንየድንግልማሪያምልጀ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ወንድሞች ይቀርታ እኔ ግን ምንም ባንብ እርሳለሁኝ ደግሜ ባንብም ምንም አይገባኝም ምራፈን እዴት ማንበብ እደለብኝ አላለቀም ሳነብ እቀልፌ ይመጣል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ እላለሁ እንጂ
    ምንም አላቅም በፀሎት አሰብኝ በማሪያም
    ወለተ ማሪያም ነኝ

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว +2

      መልካ ኢየሱስ ወይም መልካ ኡራኤል ፀልይ ቅዱስ ኡራኤል የእውቀት መላክ ስለሆነ እውቀት ይገልፃል ኢየሱስ ክርስቶስም የእውቀት ምንጭ ስለሆነ እውቀት ይጨምራል አይዞሽ በርቺ