የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 1 August 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 471

  • @EthiopanMekonen-uh1ht
    @EthiopanMekonen-uh1ht 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ሲከፋኝ በእርስዎ ፆለት እፅናናለሁ መምህሬ በስዴት አለም ያላችሁ እግዚአብሔርን ተስፋ እናርግ ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 11 หลายเดือนก่อน +12

    ሲጨንቀኝ ይሄን የህሊና ፀሎት ስሰማ እጅግ የተለዬ መንፈስ ይሰማኛል 🙏🏾አባቴ እንደሰማኝ እመቤቴ እንዳማለደችኝ ይሰማኛል ❤ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🏾

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 5 หลายเดือนก่อน +13

    የልቤ ሠው❤❤❤❤❤❤❤ምን እላለሁ ተባረክ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤የአፍቃሪውን እግዚአብሔር ፍቅር እንደሚገባ ለልባችን የምትነግርልን የክርስቶሥ ልሳን ሁሌ ድምፅህን ስሰማ ቅዱስ ጳውሎስ ትዝ ይለኛል ❤❤❤❤ትልቁ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @mermeriabrha
    @mermeriabrha 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሲከፋኝ ሲጨነቅ ፀሎት ሰሰማ በተሰፋ በእምነት እንድበረታ ያፅናናኛል

  • @tewedatefera4937
    @tewedatefera4937 ปีที่แล้ว +6

    ለመህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን በህይወቴ በመከራ ጊዜ ምርኩዝ ለሆነኝ ለቸሩ መድህን አለም ክብር ምስጋና ይገባው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን

  • @ሮዝናዬ
    @ሮዝናዬ ปีที่แล้ว +39

    ሲከፍኝ ይህ ስስማ ውስጤ ስላም ይበዛል ቃለ ይህወት ያስማልን❤ፈጣሪ ሆይ ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን ስደት ክፍ ነው😢😢😢😢

  • @Kidist19
    @Kidist19 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ያጽናናን ጸሎት ነው

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🤲🏼👏🤲🏼🤲🏼👏❤️

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 6 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ሆይ አይነ ልቦናዬን አንተ ክፈትልኝ በቤትህ እንድኖር ፀንቼ እርዳኝ ቸሩ መዳህኒ አለም የምታዳምጡ በሙሉ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @HaileselassieGebreselass-vr5vv
    @HaileselassieGebreselass-vr5vv ปีที่แล้ว +6

    ልቤና ጆሮየ እንድ ላይ ተስማምተው የስሙት የእውነት ጸሎት ዛሬ አገኝሁ እግዚአብሔር አንደበትዎን ያከናወነ እግዚእ ብሔር ይመገን።

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ ปีที่แล้ว +32

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ አቤቱ አምላኬ ሆይ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ በቃልህ የምኖር ባሪያህ አድርገኝ🤲 😢

  • @KuriMengeshaMindaye
    @KuriMengeshaMindaye 4 หลายเดือนก่อน

    Beqa ihen sesema hiwote adis nate enega egzyber yemsgen ❤🙏

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 ปีที่แล้ว +114

    በቃ ይሄን ስስማ ህይወት አዲስ ናት እኔ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @ሒወት-ቐ1ቨ
      @ሒወት-ቐ1ቨ ปีที่แล้ว +6

      እዉነት ነው እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን እሰማ ዘንድ ነፁህ ልቦና ይሰጠን ❤❤❤😘😘😘

    • @ShibireRoba
      @ShibireRoba ปีที่แล้ว +7

      ፈጣሪዬ አተ አስበን እንደበደላችን ሳይወን እንደ ቸርነትክ ጠቡቀን

    • @wizgym9989
      @wizgym9989 7 หลายเดือนก่อน +4

      Amen🙏

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 5 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sam-i1b2s
      @Sam-i1b2s 5 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው እህቴ የፈጣሪ ቃሉ ህይወታችንን የለመልማል ልቦናችንን ያብራልን ሁሌ
      ሌም💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgstsisaye8070
    @tgstsisaye8070 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ደረቅ ልብ ስለ እግዛቤር ሲሰማ ስፅልይ እንባ አፈሰሰ አቤቱ ወደቤቱ መልሰኝ ፅልዮልኝ ወደቤቱ እንዲመልለኝ😢 ወለተ መስቀል ብላችሁ ፅልዮልኝ 😢😢

  • @hadfffvhhfff4327
    @hadfffvhhfff4327 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሜን አሜን በውነት የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን ልቦናውን ይስጠን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንንን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አውነት በጣም ልብ ይንካል አግዚአብሔር ከቃሉ ማልካም ፍሬ አንዳንፈር አግዚአብሔር ይርዳን አሜንንን

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ምን እንደምል ቃላት አጣለሁ እኮ መምራቺን ምንኛ እድለኞቺ ነን እኛግን አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር በክፉ ሓሳብ ስደክመኝ እስማዋለዉ ህልናየ ያሪፋል😢እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምአለም የእዉነት ጸጋውን ያድልልኝ 🤲አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ🤲

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን በኡነት ልብን የሚሳርፍ የህሊና ጸሎት ስተኛ እየሰማሁ ነው እቅልፍ የሚወስደኝአቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ መልሰኝ እመለሳለሁ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ጸሎት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +13

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏የተሰበረን ልብ የሚጠግን የልቤ መፅናኛ ነፍስን የምታለመልም ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን❤❤❤😭😭😭🙌🙌🙌🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @haleka1
    @haleka1 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን!
    በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ እንደዚህ የንፍስ ምግብ የሆነ ሕሊናን የሚያረካ መንፈሳዊ ምግብ እንድታቀርብልን ልዑል እግዚአብሄር ያበርታልን።
    ግሩም ምግበ ነፍስ ነው እና ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስህ።

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho ปีที่แล้ว +1

      ጌታ፣ይባርክህ፣

  • @selamadera9129
    @selamadera9129 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን! አሜን! አሜን! ክበር ተመስገን የአንተ ያደረግከኝ!!!

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን🕊🙏🙏🙏

  • @selamawitalemu4755
    @selamawitalemu4755 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአለም ሁሉ ጌታ አንተ ብቻ ማረን ሁሉ ካንተ ነው

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልሕይወትን ያሰማልን ።አሜን።እወነት የሆነወ የህልናፀሎት በሰማው ጊዜ ሁሉደሰይለኛል ዕዴሜናጤና ይሰጥልን እላሃለሁን

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ሳዳምጥ ነፍሴ ደስታዋ እጅግ የላቀ ነዉ የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KidyLamri
    @KidyLamri 7 หลายเดือนก่อน +3

    🤲🤲🤲😭😭😭 አቤቱ ይቅር በለኝ ሁሌም እጅግ አመሰግንሀለው የኔ ጌታ መድሀኒአለም

  • @YaregalBelay
    @YaregalBelay 5 หลายเดือนก่อน +5

    የህሊና ጸሎት ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል እ/ር ይባርክህ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 3 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ የቅዱስ እግዚአብሔር ስም በማሣጠር ከመፃፍ ይቆጠቡ

  • @KhanG-id4oh
    @KhanG-id4oh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጨንቀኝ ይህን ስሰማ ውስጤ ሰላም ይሰማኛን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @fasikamedia5014
    @fasikamedia5014 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጥታ አምላኬን አገኘዋለሁ አንተን ስሰማ
    ተባረክልኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiywot yasemalen memihrachin ❤❤❤

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ያበርታህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +13

    *📚📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*📚
    *_📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*📚🕯️✝️
    *_📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን_*🕯️✝️ Egzibher yimsegn memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN 😢🤲💚💛❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +6

    ከልብ መፅናኛዬ ይህ ፀሎት ነው በተለይ በዚህ ስአት በእውነት በነፍስም በስጋም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መመምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @terefemekonnen3737
      @terefemekonnen3737 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አምላክ ይህን ክፉ ቀን ያሳልፍልን! በቃ ይበለን!!!

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว

      @@terefemekonnen3737 አሜን ፫

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት የሰማልን የሰማነዉ በልበችን ይኑር ❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናስጠን አሜን ሰላም ለገረችን አሜን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memihrachn!!!

  • @laveleable
    @laveleable ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሆይ ጸሎታችንን ሰማን በደላችንን ይቅር በለን !አሜን !🙏

  • @Winta-r2m
    @Winta-r2m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ስታመምም ይሄን ፀሎት ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል አሁንም ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ እየሰማሁት ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የህሊና ፀሎቶችን ሰብሰብ አድርገህ በመፅሀፍ መልክ ብታሣትምልን ጥሩ ነዉ ተሠምቶ የማይጠግ ነዉ

  • @Chalew-s1v
    @Chalew-s1v ปีที่แล้ว +3

    አብሮ አደጌ እግዚያብሕር አምላክ እንዲህ ሲወደስ እና ሲለመን ደስ ይላል ከያሬድ አያሌው

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን ወዴ መምህራችን

  • @-zedye
    @-zedye ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪያች እንዴ በደላቺን አትፍረድብን ሲላልሆነልኝም አመሰግናለሁ ስለምሆንልኝሚ አመሰግናለሁ አቤቱ ጉልበተሆይ ስለምትደግፈኝ አመሰግናለሁ አቤቱ አርራቀኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታ ሆይ ሃሳብህ ከሃሳቤ መንገድህ ከመንገድህ ይሆን ዘንድ አንተ ምራኝ አሜን❤🙏ለልብ ፈውስን የሚሰጥ የእግዚአብሔር ምስጋና ❤አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን:ለ ሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዛብሔር ይሰጥልን።

  • @abelzerihun4141
    @abelzerihun4141 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለድንግልማርያም ልጅ የኔ መድሀንያለም እ ለለለለለለ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜእኔ ክልጅነቴ ፣ክእቅድም አያቶቼ እና ፣ከወላጆቼ ይውረስሁት ፣እምነት ሁሉም የሚውርስው ነው እና፣እኔ ይእድቭኒቲስት እማኝ ነኝ ።ንገር ግን ይቄ ሳሙኤል ቃል ህይወት ፣ለሚቸረው ጾሎት፣ልቤን ፣ከድምጹ፣ሳይቅር በጣም ነው የሚያብረክርከኝ።ጌታ ይባርክህ ብአውነት በርክጠኝነትብንው ቡዙ ምጸህሀፎች አትመው ይሆናል፣መግዛት እፍልጋለሁኝ ከዛ ባሻግር፣ስልኩን የምታውቁት በሙሉ ለላኩልኝ፣ዘውትር ቃል ህይውትን ይሚባርኩን፣ይቻልኩትን መልገስ እፍልጋለሁኝ።ጌታ ይናርክህ ❤❤❤❤

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
    ይሄንን ፈተና የገነነበትን ጊዜ ይሄንን በማዳመጥ ለንስሀ እንዲያበቃን መፀለይ ነው::

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥀🌺
    ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏 🥀ስለ ድንቅዬ መንፈስን ስለ ሚያጽናኑ ትምህርቶችህ ከልብ እናመሰግንሃለን🙏💐🥀🌺
    በርታልን......🥀💚💛❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 4 หลายเดือนก่อน

    ደስየሜን ፆለትእግዝአብሕርይመስጌንቃለወትን ይሰማልንአሜንአሜን እምነት🙏🙏🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን 🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    አሜን ፫ ይኹን ይደረግልን የልድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን 😢
    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህርነ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 8 วันที่ผ่านมา

    ውይ መምህራች በእውነት ዘመንህ ይባረክ ምን አይነት ፀጋ ነው
    ክብር ለስላሴ
    ክብር ለስላሴ
    ክብር ለስላሴ አምላኬ ሆይ ያለፈው ዘመኔ አንተ ያልከበርክበት ነው አንተ የምትከብርበት ዘመን ስጠኝ😭😭😭😭😭😭

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ዘወትር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +12

    🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

    • @selamseyfu5539
      @selamseyfu5539 ปีที่แล้ว

      ​@user-ts9nc5fv5f 😮😮😮😮😮😮😮😢😮😅

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +15

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የአባታችን አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን .በፀሎቱ ይማረን 🌿💐🥀🙏🌺🥀💐🙏🌷🌺🌿🙏

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት
    ያሠማልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነት አስበን ✝️

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አርስዎን የሰጠን ትምህርት ብቻ ሳይሆን ተስፍ ነው

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትን ያሠማልን የማታልፎውን መንግስትን ያዋረስልን የቃሉበርከት ይደረብን አሜን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የነብስ ምግብ አቤት ነብሴ ሀሴት ሞላች🙏

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏🙏🙏

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ቃላትም የለኝም ቃለህይወትን ያሰማልን ብቻ ማለት ምንም ይሆንብኛል ክብር ይስጥልኝ

  • @birtukankorcha5542
    @birtukankorcha5542 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenn AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEENN Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenn ✊🤲🤲🛐🛐🙏 Amen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenn tabarakilin masitawal xibab yicamirilik Burk neyi tsagawun yabizalik hayil Mogos yicamarilik mayed malaf yihunilik Zamanik yetebarak yihun 😘🙏🙏🙏🙏

    • @birtukankorcha5542
      @birtukankorcha5542 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenn tabarakilin 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 Hayil Mogos yicamarilik yihAyinochu ba bizu yikafatu Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenn tabarakilin masitawal xibab yicamirilik Burk neyi 😘😘😘😘

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግል ማርያም አትለይህ የቅዱሳን አምላክ ተናጋሪ አንደበት ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen 🙏🏾❤️🙏🏾💯❤️🙏🏾
    kale hiwet yasemalen Memeherachin 💯🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +16

    አሜን፣ አሜን ፣ አሜን ፣ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን ❤

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 9 หลายเดือนก่อน

    መ መምህር ዘላለም የእግዚአበሔር ቸርነት አይለይህ።

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪ ማርን በሰደት ወሰጤ ተጨንቀ❤❤❤❤😢😢

  • @EjegayhuTekela
    @EjegayhuTekela ปีที่แล้ว +1

    አደበትህንይባረክተመግ

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 18 วันที่ผ่านมา

    ስተኛ ይሄንን እየሰማሁ ቶሎ እንቅልፍ ይወስደኛል በጣም ከጭንቅ ከሀሳብ የሚያወጣ የህልኒ ፀሎት በጤና በእድሜ ያኑርልን መምህር❤❤

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️😭😭😭😭አምላክ ሆይ
    ያአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን 😭😭

  • @ስናይትአዳነ
    @ስናይትአዳነ 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ቃለህይወት፣ያሠማልን፣፣እርጅም፣እድሜ፣ይሥጥልን፣፣ሥለማይንገር፣ሥጡታው፣፣እግዚአቤሔርይመሠንአሜን፫፣፣እባክህ፣አምላኬ፣የተሠበር፣ልብ፣ሥጠኝኝኝ፣ደካማ፣ነኝ፣አበርታኝ

  • @tigsttg732
    @tigsttg732 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ልቤን መልስ አቤቱ ልቤን መልስ አቤቱ ልቤን መልስ አሜን የልብ ባለቤት አንተ ከእኔ ጋር ስለሆንክ አመስግናለሁ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፍጻመህን ያሳምር ይን ስሰማ የሱ ቸርነት ደግነቱ.... የኔ ደስታ አንድ ላይ......😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😭❤️

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen ameeeeeen 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ልዪወርቅሞላ
    @ልዪወርቅሞላ ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችንእ ቃለህይዉት ያሰማልንእ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲

  • @alematalay734
    @alematalay734 8 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለ ህይወትን ያሰማል! ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታችን ሆይ ስለ ሁሉም ነገ ተመስጌንልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ሁሉን የምትይዝ ሁሉን የምትገዛ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ❤ ክብር ምስጋና ዘሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ለአንተ ይሁን አሜን❤❤❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @alexayalew-en6nj
    @alexayalew-en6nj วันที่ผ่านมา

    እሁሁሁሁ ደስሰሰሰ ሲል በርታ ወንድማችን ቀን ጎደለ ብለህ አታቋርጥ ይህን የህይወት ቃል ሌላው ከንቱ ነው እባክህ

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን ሆይ የተጨነቁትን አሳርፍ የሚፈሰውን ደምና እነባ በቃ በለን
    አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @makdiyoutube
    @makdiyoutube ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen😍😍😍

  • @Purejoy.
    @Purejoy. ปีที่แล้ว +6

    እንደዚህ ሰብሰብ አድርገህ የመፅሐፍ ቅዱስንም አንድ ላይ አድርግልን. ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @MMar-t5x
    @MMar-t5x 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ውስጤን ደስ እደሚለኚ ኡፍ👏👏👏👏🙏🙏🤲🤲እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን 🤲🤲🙏

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን አምላከ ቅዱሳን ያድልልን በቤቱ ያኑርልን

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ หลายเดือนก่อน

    በእውነትቃለህይወትያሠማልኝ ሁሌም ይህንስሠማ መኖርያጓጓኛል አሁንምበፆለታችሁአሥቡኝ መ ምህር

  • @enkenyeleshtilahun9118
    @enkenyeleshtilahun9118 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @selamadera9129
    @selamadera9129 3 หลายเดือนก่อน

    አጥንትን የሚያለመልም ኃይልን ብርታትን የሚያጎናፅፍ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ!!!! ❤

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይህወት ያሠመልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏