I never developed the test for it, but have always been curious. I had friends make it for me but never ventured to do it myself. What's crazy about it is every time I go back home someone has brought me Bula to take home and I find it when I get here. (US) Since I never use it, it made perfect sense to me to give it to nursing new mommies. I finally decided to try it and with not much success until today. My problem in the past few tries was not knowing the portions or guessing it. How much water in the pot how much bula and how much milk etc. Do I need water when I mix it with milk and Bula.... Your video is amazing. You are amazing. Thank you for all the effort. Incidentally, I run in to an unknown situation and wanted to share it with you. I had some ድልህ and not awaze that a friend got me from Gondar. I was mixing some of the leftover melted butter that I did not know what to do with, and used the mixing knife to pick some Bula with it. The test of it was unbelievable. I am sure you will try it, and I promise you, you will love it.
Betammm neber mefelegew adoteye ene enate 7 bet gurage nech ena ebet seretew mebelaw yenafekegnal , ezi lemeserat mokere enedefelkut alasedesetegnm.thank u
ደስ የምትይ አረዳድሽ በጣም የሚመች የሚገባ ስለሆነ በጣም አመሰግንሻለሁ እህቴ
ሰላም አዶትዬ በጣም ምርጥ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ)👌👌👍👍👍❤🙏
እኔም ኣላውቀውም ግን ስለምወድሽ ነው ምከታተልሽ 😍😍😍
Thankyou Adot!/ Ajeyet long time ago since I ate the fresh one I just get the powder . I really miss the fresh bula . ከልብሽ ባለሙያ ነሽ እናትሽም ክብር ይገባታል።
ቡላ በጣም ናፈቀኝ መልካም ምግብ እጅሽ ይባረክ እሕቴ
ኡፍ ምንኛ የታደልሽ ነሽ ቡላ እንዲህ አርጎ የሚልክ ቤተሰብ አለሽ እንዴት እንደጎመጀሁ ።ኤርትራዊያን ከሆኑ ለዛውም የአሁኑ ትልድ ኢንጂ የድሮዎቹ ያውቃሉ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ቡላ የማያው ምን ውስጥ አድጎ ነው የማያውቀው ይገርማል አፊ ምራቅ በምራቅ ነው የሆነው ኡፍፍፍፍፍ
I never developed the test for it, but have always been curious. I had friends make it for me but never ventured to do it myself. What's crazy about it is every time I go back home someone has brought me Bula to take home and I find it when I get here. (US) Since I never use it, it made perfect sense to me to give it to nursing new mommies. I finally decided to try it and with not much success until today. My problem in the past few tries was not knowing the portions or guessing it. How much water in the pot how much bula and how much milk etc. Do I need water when I mix it with milk and Bula.... Your video is amazing. You are amazing. Thank you for all the effort. Incidentally, I run in to an unknown situation and wanted to share it with you. I had some ድልህ and not awaze that a friend got me from Gondar. I was mixing some of the leftover melted butter that I did not know what to do with, and used the mixing knife to pick some Bula with it. The test of it was unbelievable. I am sure you will try it, and I promise you, you will love it.
ውድ ተባረክ በብዙ እናመሰግናለን 💕🙏💕
Fetari yibarksh gezcha mn endemaregew gra gebtog neber abotya thankyou
Adotye Ewedshalhu.
Tekami negeroch takerbyalesh.tnx.
Set malet endanchi new.
ውዴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ
የኛአገር ምግብ ግን የመብሰያ ደቂቃ የለውም?
I love bula it's so yummy 😋 God bless you and your family's
Bewunet ejish yibarek beteley bula bewotet sisera endet endemiwodew.
አቦ ጡሪ ያዶተና ገረድ
Is it protein or carbs?
እጆችሸ ይባረክ አጅየት ❤️❤️❤️
Wow gobez bezu videochshen ayalhu betammmm balmuya nesh. Bulawen setateye gen degame be shash or be netla betdgmiw betam arif neber koshasha yewtawal. lelawen negrshen netshnashen betam new yemwdlesh. Ejesh yebarek
እንሰት ማለት ኮባ ነው ወይስ የተለዬ ነው?? የሆነ ሲነኩት ድምፅ የሚያወጣ ዱቄት ነበር ቡላ ነው ብለው ያሳዩኝ አንቺ ደግሞ ቅቤ የመሰለ ነገር አመጣሽ ለማናውቀው በደምብ አስረጂን እስኪ አዶትዬ
የሷ ፍሬሹ ነው የዱቄትም አለ
በዱቄት እና በእርጥብ መልክ አማራጭ አለው
ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
Beautiful Thank you, my first time after 24 years I made it today . From Toronto ❤ may God bless you more
ዋዉ በጣም ደስ ይላል :: እኔ አንቺ እንዳጠብቨው አጥቤው ግን ፍሪጅ ውስጥ ግን አልከተትኩትም ሳምንት ሆነው ነጭ እይደለም ተበላሸ ማለት ነው?
“Wow” it looks so delicious. I admire and respect you. Great job!
🤣🤣እኔ የሆነ ጊዜ ልጅ እያለው አዲች አኪም ነበረች ባሏ ቤተሰብ ጋር ሄደና እኔ እሷ ጋር ሳድር ቡላ ሰርታ ሰጠችኝ እና በጣም ነው የምፈራት እና ብይ ስትለኝ እሺ አልካዋት እና አልጥም አለኝ ዞር ስትል ካተገቤ suካር ይዤ ጭምር አረኩቤት እና የባስ ከሽ ከሽ ይላል ሱካሩ 🤣🤣🤣ከዛን ቡላውን ሳገላብጠው ሳገላብጠው አልበላም ብልስ መርፌ ትወጋኝ ይሆን ብዬ ፍራቻ ከዛን በቃ ተይው አቶጅም እዴ አለችኝ በደስታ አዎ አልካት የኔና የቡላ ትውውቅ የመጀመሪያ ትዝታ 🤣🥰
ክክክክክክክክክክ
እኔ በልቼ አውቃለሁ በጣም ቆንጆ ነው
Btm enamesegenaln yne konjo ❤️
Adotye Fresh bulaw Yet new Metaskmchew fridge wuset new freezer?
እኔ ከእናቴ ነው የተማርኩት ይሄን ሙያ። አናመሠግናለን አዶቲና 🙏🙏🙏
Betammm neber mefelegew adoteye ene enate 7 bet gurage nech ena ebet seretew mebelaw yenafekegnal , ezi lemeserat mokere enedefelkut alasedesetegnm.thank u
ቡላ ና ቆጮ ከምን ይሰራል የሚለውን ማወቅ እፈልግ ነበር አሁን ደግሞ መመገብ እፈልጋለሁ ምን አይነት ጣእም እንዳለው
ኧጃሽ የትረፍ ኧተሞና ጡሪ ገረድ ።
Thank you Adotiye!! Enem kanchi ayiche konjo kurs lemesrat zigijiten chershalew 😄😍
ጥቅሙ ምንድነው
Great Job
Hi sis can you do more kids food recipes and what is your juice mechanic name thank you!!
እናመሰግናለን ቆንጅዬ ያገር ልጅ
Arif new Adot.tnx
ተባረኪ እናመሰግናለን።
Adotyi benatshi beselam new yetefashiw plz selam mehonshin ategagchiln
that looks amazing!
አዶትዬ ምነዉ የበላሽ ጅብ አልጮህ አለ በሰላም ነዉ የጠፋሽዉ ዉዴ
Were did you live and show as your home pls 🙏🙏
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
ጎበዝ
Looks delicious ❤️
እሰቲ የሚሽጥ እርያድ ካለ በጣም ነው እምውደውው❤❤
ግን የትነው የሚገኘው🎉🎉🎉
ተባረኪ ከታች የሚዘቅጠው ጥቁር አፈር ነው ውይስ የቡላው አካል ነው አፈር የሚመስል ነገር እባክሽን ቡላ እወዳለሁ ዱቄቱን ከገበያ ንው ይምገዛው US ነው እምንኖረው መልሽልኝ ተባረኪ🙏🏽
አጂየት ኧጃይሽ ኧትረፍ
ምን እደሁ አላውቅም ነበር አጋጣሚ ካገኘሁ ላስታውስሽ እችላለሁ ካች ስለተማርኩበት ተባረኪ
አመሰግናለሁ ❤
Waw amazing
አዶት አመሰግናለሁ ካቺ ቡዙትምረት ወስጃለሁ ❤
ወይኔ የቡላ ጎንፎ እንዴት እንዳማረኝ እኔማ ከዛዉ ከምንጩ ነዉ የመጣሁት አዘገጃጀቱንም አሰራሩንም አቃለሁ ቤተና ጉራጌ😋😋😋
ቡላ ማለት
አዶትዬ ደህና ነሽ?በሰላም ነው የእኔ ባለሀሙያ ኢትዬጽያ ከመጣሽ በኃላ ጠፍተሽብኛል እባክሽ አለሁ በይኝ ደህና ከሆንሽ
ደረቁ ቡላ ሲበጠበጥ ከስሩ አፈር የሚመስል አለው ምንድን ነው ለጤናስ ችግር አለው ወይ?
Mashalla balmoya
ዱቄቱ እሳ አሪፍ ነው ይ????
ማአሻአላሕ ሥያምር
ንጣቱ ያስጎመጃል
Ejshe yebark
በጣም ምርጥ የቡላ ገንፎ አዘገጃጀት አዶትዬ እጅሽ ይባረክ🙏 ቤቴን ላሳያችሁ ውዶቼ ምስሌን ተጭነው ይከተሉኝ💕💕
Thank you for sharing. Feed your daughter without mitimita, I used to feed my kids when they’re little they love it.
ቀጥታ ወደ ሀሳብሽ ለምን አትገቢም ግን በጣም ነው የምትለፈልፊው እኮ ይሰለቻል ወሪሽን ቀንሽው እባክሽን
ቡላ በሂወቴ አደየነው የቀመስኩት ገፎ ጣፋጭነው አሰራሩን አላቅበትም
Adoteye ene freezer new yasekemetekut belasetic tashego enedemeta new , is it okay to put in in the freezer?
Yes
Thank you ❤❤
ቡላ ምንድነው
ተባረኪ
I love it thank u
ወይ ቡላ እኔኮ ላይኔም ይህዉ አሁን አየሁት ስትሰሪ😂😂
ጥቅሙ ምንድነዉ ግን እህታችን ኤርትራዊት ነኝ ንገሪኝ ባክሽ??? አንወደዋለን ግን ለምን ይጠቅማል ንገሩንጂ?
እኔ ኣላቅም ነበር። አመሰግናለዉ
Selam adotya tegu neshi koo
ena mlkun alwedawm gen aserareshe bwatet slhone mlku yameral wha syimsel alwedawm tbrkyie
Ado እጅሽ የተባረከ ይሁንበጣም የጎጋል ገፎ
ቆሻሻ ሰሆን የልባሰላ አምችሆ ነው የምበላው
ነጭ ዱቄት አይሆንምዴ 🤔
Adoteye beduqetu Sisera endet new beweha tebexebexo new kayeshiw endatalfigh welji lesera felge new wede
እኔ ሥሙንም ገና ሰማሁት😂😂
Ande bcha new yemnatbee wude
Yihe iko firesh silehone new
Hi endet nesh? Fake bula ale alu endet new yemnleyew?
ከሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ የሆኑት ቡላ ምን እንደሆነ አያውቁም እኔም ብዙ ግዜ አንብቢያለው
አው በኛ የለም እኔ ብላ ሲባል ቀጠን ያለ ጎፎ ይመስለኝ ነበር ግን አደለም
ቆጮም በዚሁ መንገድ ነው የምናጥበው??
አው
አዶትዬ ብርክ በይ
Ewnte nwe betlyi guragna eenatochachi bedeme yisrutale
አዶትየ ሁሌ ነው ምከታተልሽ ታነቃቂኛለሽ አሁን ምጽፍልሽ በመጨረሻ የለቀቅሽውን የውሎአችሁን ቪዲዮ አይቼ ነው ኮሜንት አድርጉ ብለሽ ነበር እዛ ቪዲዮ ላይ ግን ዩ ቲዩብ" restrict" አድርጎታል i don't known why? ለማንኛውም ብዙ ጊዜ ነው ማይሽ እና ሚገርምሽ ብዙ ባህሪያችን ይመሳሰላል እህቴ ሁሉ ነው ምትመስይኝ ለማንኛውም በእውነት አሁን ባብዛኛው አራተኛ ልጄን እየተንከባከብሁ ቤት ነኝ ልክ በቁርስ ሰአት በቲቪየ ነው ማይሽ ልክ መንፈሳዊ ነገር እንዳየሁ ነው ምነቃቃው ተባረኪ።አሁን በቅርብ ወራት ዮቲዮብ በፋሚሊ ዙሪያ ጀምሬአለሁ እይው አጋሪው እወድሻለሁ እህቴ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሲያና ደናናት ሳሚልኝ
በጣም ደህና ናት አመሰግናለው ማሬ
Bula gn yawefral
Adot ejena wet yewuran
እያም ኧተሟች
የቡላውን ዱቄት አምጥቼ እንዳይበላሽ በረዶ ቤት ማስቀመጥ ይቻላል ካልሆነ ረጅም ግዜ ሳይበላሽ እንዴት ማቆየት ይቻላል
አው ምንም አይሆንም
Xuruu naw
እኔም አላቅ ከምር😂😂😂
እውነት ጥራጥሬ መስሎኝ ነበር
ስለ ኣሳወቅኪኝ ኣመሰግናለው ።
yummy
Yene wed b nekaka Egish Atekano serilin
እኔ እምለው ቡላ ምድነው ከምድነው እሚሠራው ጥሬው ምን አይነት ነው የምታቁ እስቲ አብራሩልኝ እኔ ያደኩበት አከባቢ አይታወቅም ለዛ ነው
ተናገረች እኮ ደግመሽ አድምጪ
ከ ኮባ ስር ነው የሚወጣው በጉራጌ ክልል ውስጥ ነው የሚገኘው ባልሳሳት
አዶትዮ
አራ ማሬ አትሸጭልኝም
Tadeleshe