ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦች! ቪድዮውን ካያቹህ ቡሃላ subscribe እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏።
eshi
የ pcos ምን ትለኛለህ
አርጌያለሁ በርታ 👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤
❤❤❤ enea le gudenoche lekalachwalhu.Agelalexeb betam des yelal & bemigeba new metasetedaw❤
ለራሳችን ነዉ ጥቅሙ በጣም እናመግናለን🙏
ስታስረዳ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል እንጊሊዘኛ ቀንቋን አስፈላጊ ማለቴ በአማርኛ መግለጽ የማይቻልበት ቦታ ብቻዐነው የምትጠቀመው እኛን የኤቢሲዲ ሽፍቶችን ባማከለ ሁኔታ ነው ትንታኔህ እናመሰግናለን
👍🙏❤️👍🙏❤️👍🙏❤️👍🙏❤️አመሰግናለሁ
ውድ ቤተሰቦች!የጉሎ ዘይት (Castor oil )የቆዳችን ቀዳዳ ውስጥ ገብቶ በመሰግሰግ ለብጉር ምክንያት የሚሆን አይነት ዘይት (comedogenic) አይደለም። ይሁን እንጂ ፊታችሁ በጣም ወዛም የሆናችሁ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ።
እኔ መጠቀም ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ በፊት የፊቴ ወዝ በጣም ይደብረኝ ነበር አሁን ላይ ወዙ ጠፍቶልኛል
አገላለፅህ እውቀትህ በጣም ደስ የሚልነው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አንደኛ ነህ።
እናመሰግናለን። እስኪ የሚነቃቀል ፀጉር ስራልን
እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው::
እናመሠግናለን ምርጥ ወዲማችን ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው እዲሜ ጤና ይሥጥልን
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን❤❤
አነጋች በጣም አመሰግናለሁ።
አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ኑርልን ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዛሬ ነው ያየሁክ ግን ስታስረዳ በጣም በሚገባ መልኩ ነው በድጋሚ እናመሰግናለን❤❤❤ ሰብስክራይብ አድርገናል
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰመጣልኝ Dr እግዚአብሔር ይባረክ እናመሰግናለን ቤርታ 🙏🥰
እኔ ከሎሽን ገር ከፊት ክሬም ጋር ቀላቅዬ ነው የምቀባው በጣም አሪፍ ነው
ጧት ወይስ ማታ የምትጠቀሚው
ትክክል መማር ይጠቅማል 🎉🎉🎉
ጠክር ወዲሜ የዉበት አዲናቂ ነኝ❤❤❤👌👌👌 እናመሠግናለን አገላለፅክ ደሥ ሲል
Thank u brother እባክህን እርዳኝ ፊቴ እና አገገቴ አካባቢ እሄ አገራችን ቋቁቻ የምንለው አይነት ነጫጭ ንጠብጣብ አስችገረኝ ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ thanks
የእውነት በጣም በጣም ጉበዝ ነህ ❤❤❤❤በርታ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት
Face mawefer mene enteqem
ለሆድ ድርቀት ጠቃሚ መሆኑን ስለነገርከን እናመሠግናለን።
ተባረክ ወንድሜ
enamsgen alan wandem edman tanan yesth ❤❤❤❤
እናመሰግናለን አገላለፅህ ደስ ይላል 🙏
ተባረክ 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤ በኣማርኛ 😂 እናመሰግናለን ወንድሜ እንወድሃለን ንሩልኝ በትግርኛ 😂 የቀንየልና ዝሓወይ ንፈትወካ ኢና ንበረልና ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እሚገርም መረዳት ❤❤❤❤❤
አቦ ተመቸሄኝ ደስ የምል አገላለጽ ነው እና በቤታችን እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን
ሰላም ሰላም እናመሰግናለን
እና መሰግናለን
እናመሰግናለን
Than you Dr it's helpful.
Enmesegnalen Dr .tleyaleh❤
Thank you so much this is very good information to know
ማንኛውም ካስተር ኦይል መጠቀም ይቻላል ለፊት ጀማይካን ካስተር ኦይል አለኝ ለፊቴ ልጠቀም ይሆናል እባክህ ንገረኝ
thank you my brother
Migermew eyetetekemkut new 2 were new gn betam betam segure adgol betam gn yehndun new
yane kongo wendaem nerleg menew be)et bawekh neber
ክብረት ይስጥልን
እናመስግናለን ተባረክ
ቀላል ይጠቅማል በጣም ነው የምጠቀመው አመሰግናለሁ 🎉
አይነት አለው?
@@user-xn1ts9tv7l እኔ ማንኛውም ነው የምጠቀመው
እናመሰግናለን አንጀት በሚያርስ መልኩ ነዉ የገለፅክልን
አመሰግናለሁ ቤተሰብ።
Thank you 🙏👍
Wondeme bekelalu lenagegne alchalnm
thank you so mach
ተባረክ
እናመሰግናለን ደኮትር❤❤🎉🎉
እናመሰግናለን ወድም
Amesegenalewe🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Wow adebetk edt melamine ned stasreda bekelalu edegeban aregek new ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን😮😮
bravo 👏 👏 👏 10q brother
Excellent presentation
Mashlhe❤❤❤
Thank you doctor 🎉🎉
Gerami Video 🙏
Can I use with night cream castor oil
Migermew kusl erasu yaderkal betam mrt new seguren betam lewutotal adgol beftnet
How was use
አመሠግናለሁ
ቀን ተቁብተን ማውጣት ይቻላል ወይ?
Thanks ❤
Welcome!
Thank u Dr
እናመሰግናለን ❤
ዶክተርየ ሰላም አይን ስር ለጠቆረ ፕሊስ
Wow ❤❤❤
ሠላም ካስተር ኦይል ፊት ላይ ሲቀባ የማጣበቅ ሁኔታ ስላለ ከሌላ ቅባቶች ጋር መቀባት ይቻላል ወይ?
ስለኮላጅን ከስት አመት በላይ ነው መጠቀም ያለብን ጥናቱ ከ40በታች የሆነ ሰው ኮላጅን በምግብ እጅ በመድኃኒት አይመከርም ይላሉ ምን ትላለህ እጠብቃለሁ መልስህን ❤
ቪድዮ ላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ኮላጅን ዱቄት/እንክብል ለቆዳ መሸብሸብ ብዙም አይረዳም። የጉልበት ህመም ወይም ሌላ ከመገጣጠሚያ ጋ ር ይተገናኘ ህመም ያለበት ግሰው ግን ኮላጅን ቢጠቀም በአንጽራዊነት የተሻለ ይጠቀማል። የግድ 40 አመት ድረስ መጠበቅ አይጠበቅብሽም ግን እስቲ ያገኘሽው ጥናት ካለ ሊንኩን ላኪልኝ 🙏🙏🙏።
ማንኛውም አይነት ካስትር ኦይል ይሆናል ወይ
Tx Dr❤❤❤
ለቦጭ የተባለውስ ያጠፋል?
Thank you so much 🙏
You're welcome 😊
Castor oil le tsegur enji le fit yihonal ende pls bro????
Thank You❤
የቴሌግራም ቻናል የለህምደ
Goji camical alew,
አገላለፅህ እረጋ ብለህ ማስተማርህ ከሁሉም ስለጤና ከሚያስተምሩት ሁሉ ተመረጭ ያደርግሀል በርታልኝ ወንድሜ🙏የኔ ጥያቄ ያለ እድሜ የሚመጣን ሽበት ለማጥፋት ምን አይነት ኦይሎችን ብንጠቀም ጥሩ ነው? የኮኮናት ኦይል እና ሞላሰስ በባዶ ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መውሰድ የሚባል ነገር ሰምቼ ወሰጄው ሰርቶልኛል እና በደንብ ብተብራራልን ስለሱ ጥቅሙን ካወከው አመሠግናለሁ 🙏
ስለአስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ። ጥሩ ሃሳብ ነው። በዚህ ሃሳብ ዙርያ እመለሳለሁ።
እሺ በርታልኝ🙏@@brookhealthandfitness
Dr. Castor oil wefram silehone kodachinin ayidefinewim wey? Day & night metekem yichalal?
Aydefnim
👍👍👍👍👍👍👍
ለወዛም ፊት ይሆናል
ድለ ኮኮናት oil ስራልን ብንመገበው አሪፍ ነው ? ለፀጉርስ ? ለፊትስ ?
🎉🎉🎉❤❤
ለህፀፃናት የሶስት(3) አመት ልጅ አለችኝ በተደጋጋሚ አላርጂ ወይም ሽፍታ ይወጣበታል ደግሞ በጣም ያሳክካታል ኦርጋኒክ ካስተር ኦይል አለኝ ብቀባት ችግርአለበት ወይ በብትነግረኝ ወይም ብትጠይቅልኝ?
የጉሎ ዘይት እራሱ አለርጂክ ሊሆን የሚችል ነገር ነው። በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። እና እስቲ ትንሽ ግዜ ስጭኝ እመለሳልሁ።እስከዛው ልጆች አይጠቀሙበት።
አማርኛ ወይም ስታስተምር ቃላት አትርገጥ:: ፈታ ብለህ አስተምር በርታ ❤
ፀጉር ላይ ከሁለት ሰዐት በላይ መቆየት የለበትምም ይላሉ ስለዚህስ ምን ትላለህ
ወይ ስለ አጥቃቀሙ ሌላ ቪድዮ ሰራ ይሆናል ነገር ግን የጉሎ ዘይት ጸጉራችንን ተቀብተን ከቆየን ( ከኮኮናት ከጆጆባ ወይም አልመንድ ጋር መቀላቀል ስንረሳ ታድያ) 20 ደቂቃ ቆየን በቂ ነው። ከዛ በደምብ መታጠብ። ስንጀምር በሳምንት ፩ ቀን በቂ ነው። የተወሰነ መልስ የሚሆን ነገር አጊንተሻል ብዬ አስባለሁ።
@@brookhealthandfitness አመሰግናለሁ ብሮ ግን ያው እንዳልከው አጠቃቀሙን ቪድዮ ስራበት
ቀን ተቁብተን ማውጣት ይቻላል ወይ? ላይ
ለፊት ማታ ፊትን ታጥቦ በመቀጠል የፊት ማርጠቢያ ተቀብቶ ከዛ የጉሎ ዘይቱን መቀባት አሪፍ ነው።መጀመሪያ ግን አንድ ትንሽ ቦታ መሞከር አትርሺ። መልካም እድል ቤተሰብ።
እኔ አቁሱሎኛል አናቴን
Selam ena feta batam yalbgsl godat alw woy matamta castor oil ekbalw
አዎ ለፊትም ይሆናል
እንዴት ነው አቀባቡ ማታ ማታ ነው?
እስኪ ሰውነት ለይ ለምወጣ ሸንተረር vedio ስራልን
እሰራለሁ። በቅርብ ጥብቂ ።
Awo
THANK YOU SO MUCH
Thank you🙏
Thank you 🙏🏾
ውድ ቤተሰቦች! ቪድዮውን ካያቹህ ቡሃላ subscribe እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏።
eshi
የ pcos ምን ትለኛለህ
አርጌያለሁ በርታ 👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤
❤❤❤ enea le gudenoche lekalachwalhu.
Agelalexeb betam des yelal & bemigeba new metasetedaw❤
ለራሳችን ነዉ ጥቅሙ በጣም እናመግናለን🙏
ስታስረዳ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል እንጊሊዘኛ ቀንቋን አስፈላጊ ማለቴ በአማርኛ መግለጽ የማይቻልበት ቦታ ብቻዐነው የምትጠቀመው እኛን የኤቢሲዲ ሽፍቶችን ባማከለ ሁኔታ ነው ትንታኔህ እናመሰግናለን
👍🙏❤️👍🙏❤️👍🙏❤️👍🙏❤️አመሰግናለሁ
ውድ ቤተሰቦች!
የጉሎ ዘይት (Castor oil )የቆዳችን ቀዳዳ ውስጥ ገብቶ በመሰግሰግ ለብጉር ምክንያት የሚሆን አይነት ዘይት (comedogenic) አይደለም። ይሁን እንጂ ፊታችሁ በጣም ወዛም የሆናችሁ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ።