የመስቀል ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 103

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +23

    ያዶትን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት ከውጪ ሀገር ገብታ የሀገሯን ባህል ሳትረሳ ወፍጮ ቤት ድረስ እየሄደች በጣም ልትመሰገን ይገባል እኔም ሀገር ሄጃለሁ ወፍጮ ቤት ግን አልስበውም

  • @afem9862
    @afem9862 ปีที่แล้ว +5

    This video reminded me of my childhood. Thank you for showing the old school process of preparing Mitmita. Love you guys.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +3

    አዶትዬ እድሜ ከጤና ተመኘሁላቹሁ

  • @aynalemnegashayele6948
    @aynalemnegashayele6948 ปีที่แล้ว +4

    ላንቺ ቃል የለኝም ጀግና ነሽ

  • @niyyaniyya6201
    @niyyaniyya6201 ปีที่แล้ว +1

    Gobz nesh masha Allah agerishn aresashim kekifu yitebqachu

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl ปีที่แล้ว +4

    I learn so many things from you you’re amazing honest person ❤❤❤you

  • @tgmcmaster128
    @tgmcmaster128 ปีที่แล้ว +1

    Well done as usual. You are making memories for you and your children. They will never forget the experience and it Will shape them. Respect sister

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +3

    እጃችሁ ይባረክ ምርጥ ሚጥሚጣ ነው ዋው 👏💐💐🌻🌻🌻🌻
    ወይ አዶትዬ ወፍጮቤትም አልቀረሽ 👏👏👍👍
    እኔ ወፍጮቤት መሄድ እመኛለሁ ተሳክቶልኝ አያውቅም ታድለሽ 👏👍👍👍👍ገበያው ሲአምር 👏👏👍

  • @Aberos556
    @Aberos556 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much beautiful ❤ የልጅነት ትዝታ ወፍጮቤት አሳየሽን❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi ปีที่แล้ว +3

    Oh my goodness Adotiye…….and yet another amazing video teaching and reminding all of us the process of doing things. For most of us, we haven’t seen this in so long even though process hasn’t changed that much. One thing I have noticed in this particular mill is that there wasn’t a lot of people in line (werefa) as I remember it from my childhood 😂😂😂. I am not sure if you knew what time of the day to go to there avoid the long lines 😂. You were giving that young man and your younger brother such a hard time; I figured it was for fun and I was laughing out loud too 😂😂😂. Your Mom is so incredibly talented balemuya, ajiyetenda, please thank her for all the tips and instructions she has given us ❤❤❤
    Wehe Meskel yenemahu yehirnihu,
    God bless you dearest ❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว

    Wow byalew mather betam balemoya nachew ejachew ybarek 👍👍👍👌👌👌🥰

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว +6

    አዶትዬ❤ በዚህ ሚጥሚጣ የተሰራ ክትፍ አሳይን የኔ ቆንጆ ባለሞያ ❤❤❤❤

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 ปีที่แล้ว

    Betam gobez balemoya tebareki melkam meskel❤️🙏

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 ปีที่แล้ว +1

    Betam melkam sew nesh adot Geta yebarekesh

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +1

    አዶት ጡሪ ❤ የጡሪ አዶት ገረድ ቤን ትረፈማ ትረፈማ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @directeroffice
    @directeroffice ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio21127
    @Ethio21127 ปีที่แล้ว

    How about kitfo recipes: raw cooked tikul gomen ayib and so on

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎቨዝ ነሸ ተባረኪ❤

  • @wubitw-b9m
    @wubitw-b9m ปีที่แล้ว

    Adot, you are the real deal!

  • @showa8370
    @showa8370 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful God bless you ❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ እምትገርሚ ነሽ ወፍጮ ቤት ድረስ ሄድሽ እኔ እኮ ኢትዮጵያ እየኖርኩ አንድም ቀን ወፍጮ ቤት ሂጀ አላቅም ሞራሌን ቀሰቀስሽዉ አመሰግናለሁ

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 2 หลายเดือนก่อน

      ለዛ እኮ ነው እማንቀየረው ሰነፎችና ጉረኞች ስለሃን መቸም አናድግም። ስራ ትንሽ ትልቅ ስንል መስራት ብንችል የትበደረስን

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq ปีที่แล้ว

    Thankyou for your honest recipe 😋

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 ปีที่แล้ว

    You are amazing.

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤ መልካም በሀል 💔💔💔💔💔

  • @rozalema9552
    @rozalema9552 ปีที่แล้ว

    Great job

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 ปีที่แล้ว

    Moya eyetmarin new 😀.thank you adoty 😍

  • @altudz4055
    @altudz4055 ปีที่แล้ว +1

    ማማሩ ሚጥሚጣው እኔም አምሮኝ እናቴን ላኪልኝ ብያለው ትልክልኛለች 🥰🥰 ጓደኛዬ ይዛልኝ ትመጣለች አዶትዬ ታድለሽ ማታሳይን የለም የናፈቀን ነገር 🥰🥰 ሁሉ አየን ተባረኪ

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl ปีที่แล้ว

    ንጹ ልብ ያለሽ ንጹ ነሽ ተባርከሻል ❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +4

    የእንየ ጎረቤት በሆንኩ ረጂም እድሜ ከጤና ቸመኘሁ እናታችን❤❤❤❤

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 ปีที่แล้ว +12

    አጅየት ❤ጡሪ የጉራጌ ሶሬሳ ❤አደራሽ ገጠር ስትሄጂ ባህላችን በደንብ አስተዋውቂልን በተለይ ጎጆ ቤታችን ና ጀፎረ ❤😊

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว

    Thank you, great job 👏🏼 👍

  • @MeronGb
    @MeronGb 11 หลายเดือนก่อน

    2:07

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 ปีที่แล้ว

    Melkam meskel adotye ❤️!

  • @21MarYam
    @21MarYam ปีที่แล้ว +2

    የጎመን ክትፎውን ቪዲዮ እጠብቃለሁ ❤❤❤

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 ปีที่แล้ว

    አዶት ጀግና ነሽ ከአካባቢና ከሁኔታዎች ጋር ተመሳስለሽ መኖር ትችያለሽ ተባረኪ! የእናትሽ እርጋታ በጣም ደስ ይላል፣ ያልገባኝ ነገር ቢኖር የኮረሪማ ቆዳ ምን ጥቅም አለው? 18:27

  • @Mimid5
    @Mimid5 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ ወርቅ የምንገዛበት 😅❤❤❤

  • @zebenayaklilu7470
    @zebenayaklilu7470 ปีที่แล้ว +1

    Pls show me how to make ketefo

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว

    ኑሮ ስለተወደደ እህል እንኳን የሚያስፈጭ የለም ኦና ነው ወፍጮ ቤቱ በዛ ላይም መብራት ሊጠፋም ይችላል:: አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ እራስን መሆን::

  • @tube9777
    @tube9777 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ጀገና ነሸ ማሻአላህ

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 ปีที่แล้ว +2

    ኮሰረቱ አነሰ ጨው ደግሞ በዛ❤

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 8 หลายเดือนก่อน

    አዶትዪ በሰላም ነው ?ጠፋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 ปีที่แล้ว

    Long life ❤❤❤❤❤

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 ปีที่แล้ว

    ❤❤😮

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 ปีที่แล้ว

    አብር ክቶፎ እዳትረሺን ❤❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k ปีที่แล้ว

    Berchi Adotey😍😍❤

  • @gigigetachew1206
    @gigigetachew1206 ปีที่แล้ว +3

    የጉራጌ ሚጥሚጣ ለክትፎ ስለሚሆን የጥብስ ቅመም አይገባም ለበርበሬ ብቻ ነው

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ሞያ እዚ ቤት ለጉድ ተማርን እኮ

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለ2 ኪሎ ሚጥሚጣ 1 ኪሎ ኮረሪማ ነው የምጨምረው ከዛ ካነሰ አጣፍጥም ።
    ስጋ መጥበሻ አይጨመርም

  • @eliananesanet8676
    @eliananesanet8676 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 ปีที่แล้ว

    👌👌👍

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 ปีที่แล้ว +1

    አዶትየ በናትሽ በአያቶችሽ ይዥሻለሁ ማዳመጨውን ለአያትሽ ያመጣሺላቸውን ለአባቴ ፈልጌው ነበር ብታስልኪልኝ ከቻልሽ መልሺልኝ በፈጣሪ ወይም ስልክሽን አስቀምጪልኝ🙏

    • @zazielu5985
      @zazielu5985 2 หลายเดือนก่อน

      እዚህ እኮ አለ

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 ปีที่แล้ว +1

    Anchi lasfechshew ena yemiyasnetsegi negeres😳🤣🤣🙆‍♀️

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 ปีที่แล้ว

    ታአታሪ ❤❤❤❤

  • @yedeneku
    @yedeneku ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነሽ

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤1👌👌👌👌

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว +1

    እናቴን አስታወሰኝ እርጉዝ ሁና እራሱ በእጅዋ ነበር ምትወቅጠው ።እኛንም እጃችን እስኪላጥ እን ወቅት ነበር ።አይ ዘመን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว

    አቤት ድሮ ወፍጮቤትመሄድ ስወድ

  • @rahelsintayehu9095
    @rahelsintayehu9095 ปีที่แล้ว +1

    ሚጥሚጣውን ግን አንደኛ የሚባለው የጊንቢ ነው አዶትዬ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 6 หลายเดือนก่อน

    አዶት የት ጠፋሽ

  • @muzittarekegn2008
    @muzittarekegn2008 ปีที่แล้ว

    Ye gurage mitmita wofchobet atfechem

  • @mekedesbereket7163
    @mekedesbereket7163 ปีที่แล้ว

    😘😊ልክ ነሽ ሀዋሳ የሚጥሚጣ ወፍጮ የለም ራሱ የቻለ።

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 ปีที่แล้ว

    አዶትዩ፣ የልጆች፣ ት/ቤት፣ ሀገር፣ ቤት፣ ነዉ?

  • @wegahtamichael5708
    @wegahtamichael5708 ปีที่แล้ว

    Mesqel meche new

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 ปีที่แล้ว +2

    ኮረሪማ ስለተወደደነው ከነቅርፊቱ የገባበት አይጊዜ

  • @RomanZ-w5i
    @RomanZ-w5i ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴትነሽ እንኳ ንአደረሰሽ❤❤❤❤❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 ปีที่แล้ว

    ስትመጪ እንድትልኪልኝ እኔ እናት የለኝም

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 ปีที่แล้ว +4

    የኮረሪማገለባ የሚገባ ሚጥሚጣ ውን ለማበላሸት ካልሆነ በስተቀር ጥቅሙ አይታየኝም ይሄ አሁን የመጣ ነዉ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 8 หลายเดือนก่อน

      ባልትና ነሃዴዎች ለኪሎ ብለው ሲጨምሩ አይተው እንጂ ምንም ጥቅም የለውም ።

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 ปีที่แล้ว

    አባከሺን፣ የቆጮን፣ አፋፋቅ፣ከኮባ፣ አንዴት፣ ወደ ቆጮ፣ አለዋወጡን፣ the whole process with video: ቀድተሽ፣ post አድርጊ። ከዛው፣ ከጉራጌ፣ አገር ሳትመለሺ። በጣም፣ አፈልገዋለሁ። Thank you.

  • @mak_bintali
    @mak_bintali ปีที่แล้ว

    ''ጉድጓድ ልንገባ ነው'' 😂😂😂😂

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 ปีที่แล้ว

    ጠላትሽ ጉድጓድ ይግባ ።ግን በጣም ነው ያሳቅሽኝ ጉድጓድ ልንገባ ነው ስትይ 😂

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 ปีที่แล้ว

    I don’t think so like this every place are you okay adot

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    በፈጠረሽ አቀፍ ቤት ያነ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว +1

    ግን የኮረሪማው ቆዳ (ልጣጩ) ይታጠባል? መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 ปีที่แล้ว

    የክትፎ ሚጥሚጣ ይሄ ነው ?

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 7 หลายเดือนก่อน

    ሞቅሞቅ አይልም ቅመሙ

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 ปีที่แล้ว +1

    Country and Martin is in very big cricisis . But you are talking about stomach filling food . Without country there is no food and there is no holiday silebration .

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      we have country. !!!! name is Ethiopa. " well you keep run your mouth so get a life.

  • @mebrakmesgena1378
    @mebrakmesgena1378 ปีที่แล้ว +1

    መፍጫው በጣም ቆሻሻ ነው ትንሽ ብፅዳ ጥሩ ነበር

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +2

    ምንድንው የጉራጌ ሚጥሚጣ ተብሎ ሲለፍፍ የንበርው አንደኛ ወፍጮ የፍጨው ሚጥሚጣ ኪኪኪ ሁለተኛ መቼም ምን ኑሮው ቢወደድ ከን ገለባው ኮርሪማ አይተን አናውቅም የኮርሪማ ገለባ ከንገር ቀደሙ ጣእምም የለው ሚጥሚጣ በእጅ ሲወቀጥ ንው ሚጥሚጣንቱ የሚታወቀው በዚህ ላይ የኮርሪማው ገለባ ኪኪኪ

  • @emutimedhane1233
    @emutimedhane1233 ปีที่แล้ว

    ጴንጤ ሆኖ በዚህ መጠን የኦርቶዶክስ ሀይማኖታዊ አከባበር የሆድ በአል ማድረግ አይከብድም?

    • @tigistkebedegulma7942
      @tigistkebedegulma7942 ปีที่แล้ว +4

      Why you care she and her family are blessed and they have the same right as they wish. I love you Adoteye not to listen to this
      More blessings and thank you for sharing

    • @genetmenkir6595
      @genetmenkir6595 ปีที่แล้ว +2

      Ke pente ras wereji, Jelous, le endezih ayenetu time yelatem eswa ye sera sew nech. Adotye andegna nesh, tebareki, love u sooooooooo much.

    • @tgmcmaster128
      @tgmcmaster128 ปีที่แล้ว +1

      Are you for real? If you are evaluate your mental state.

    • @fadilalovem5691
      @fadilalovem5691 ปีที่แล้ว

      huluam yarasun hiyamnuta yaudala yamen nuqora new Awzabela

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว

      እንሆድ አምላኩ መሆናቸውን አታውቂም ፆም አያውቁ ምን አያውቁ እንስሶች እር እንስሳ እንኮንየንንዬን ፆም ፆመዋል ኪኪኪኪ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 5 หลายเดือนก่อน

    Abbette kitte!! yeketeffo kitte!

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤ መልካም በሀል 💔💔💔💔💔

  • @khatijaa-t2t
    @khatijaa-t2t ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @titiiii898
    @titiiii898 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @haregebezabh3108
    @haregebezabh3108 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @hananahmed9709
    @hananahmed9709 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @hirutdegu7552
    @hirutdegu7552 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @birhanutimerga4508
    @birhanutimerga4508 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @MeronGb
    @MeronGb 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤