ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነዉ እደኔ መካንን የሚወደዉ መሥሎ ሣይሖን ሖኖነዉ የሚሠራዉ እድሜ ከጤና ይሥጥክ
አሳብሽ ጥሩ ነበር አማርኛው ግን
አማረኛዉ ምን ሆነብህ?
@@getachewbelay8801 መካንን ሳይሆን መኪኒኒ ነው ስሙ ለማለት ነው ሃሃሃ
አሜን አሜን አሜን
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲
አሜን
AMEN AMEN AMEN
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
Amen amen 🙏 lanchim tenawn edmewn ystish🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አረ የኢትዮጵያ ፊልም ተዋንያን ቅመሙ ማን ነው? መኩዬ ነዋ😍😍❤❤❤❤
የኢትዮጲያ ፖለቲካ እንደኔ ያገሸገሸው ማነው?የመኮንን(ሞኬ) አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት 😍👍
*እኔ የናፈቀኝ ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን ብለን ባንድነት የምንኖርበት ጊዜ ህጻናት አድገው ያላገባ አግብተን ወልደን ከብደን ያኑረን💚💛❤እማማ እወድሻለሁ*
በጣም ደስ የሚል ፊልም፣ አክቲንጉም በጣም፣ አሸብር ድምፅህ ያምራል ዘፋኝ መሆንም ትችላለህ? መኩዬ መቼም አንተ ያለህበት ፊልም ሳቅ ያመነጫል ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋንያን ናችሁ፣ አጨራረሱም ለየት ያለ እና ያልጠበቅነው ነውና ስለ ጊዜያችሁ ስለትወናችሁ በጣም እናመሰግናለን። thank you!
የሳምንቱ ምርጥ ኮማች ብየሻለው💝
@@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ ምን አጠፋሁኝ! በጣም ነው የምወደው አማርኛ ፊልም በፍቅር
እንደኔ የሀገሩን ሰላም የሚፈልግ 👍👍👍👍👍👍
እረ እኔም ያሃገሬ ስላም ነው ይናፍቅኝ
አኔ
😂😂😂😂😂😂 እስኪ ይሄንን ቀጫጫ እንደኔ ምትወዱት 👍 የፉልሙ ቅመም እኮ ነው 👌😃😃😂 ሁላቹንም እናመሰግናለን
እኔም እወደዋለሁ ቅመም እኮ ነው
ፈጣሪ ከአስመሣይ ሰዎች ይሰዉረን ወዳጅ መስለዉ ሰዉ በቁም ይቀብራሉ
Ewnet new
አሸብር በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ በጣም አደናቂዉ ነኝ ግን ስሙን አላዉቀዉም ንገሩኝ የምታዉቁት
Brehanu worku
አሪፍ ነው ድራማ እናመሰግናለን👌ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬👌
በጣም የሚስጠላ አብሶ ብርሀኑ ወርቁ የሚባል ሰዉ የሚደርሰዉ ፍልም የኢትዮጵያን ፍልም እንድጠላ ነዉ ያደረገኝ ሁሌም ምቀኝነት ክፋት የራሱ መለያ ነዉ መሰለኝ
እኮ ሁሌም ይገርመኛል
የተሰጠው ካራክተር ነው
ምን የተሰጠው ካራክተር እራሱ ነዉ ደራሲውም ይሄ ብቻ አይደለም በብዛት የሚተዉነበት ፊልም የራሱ ድርሰት ነዉ ወይ ጠንከር ያለ ድርሰት አይደርስ የመንየደር አሉባልታ የሚመስል ፊልም ብሎያወጣል
እኔ ግን ሲመስለኝ በፊልሙ ብቻ አይመስለኝም በጣም እልወደውም ክክክክክ
ልክ ነሽ ብዙ የራሱ ፊልሞች አሉት ግን ቅጥም የለው
አንዳንዴ ዝምታ በጣም ይጎዳል መረጋጋት ትልቅ ቦታ ቢኖረውም ግን መናገር ደግሞ ነገሮችን ያቀላል ሌሎች እንዲጠቀሙብን ባታ አንስጥ
Betam
በትክክል
ዘመዶቸ እሰኪ ፀሎት ዱአ አድረጉ ጁታው ን አጥፈተን ሀገራችነነን ሰላሟን ያሳየንአሚን
😛😛😛endezi aynet tselot fetariyachin aysemam.😂😂😂kefelegsh. selam adrgelen blesh tselot adrgi
ወይ እህቴ ጁንታው ስንል እኮ የራበው ጅብም አለ አሁን የሰውን ደም የሚመጥ ከጁንታው የበለጠ
ሶደሬዎች ማስታወቂያቸው ያሰለቸው እስኪ ማን ነው 👍
ማን የማይመኝ አለ እግዚሐብሔር በቃ ይበለን
ለማየት ጓጓሁ እስኪ ኑ እንሹፈው እመብርሃን እምዬ ኢትዮጵያ ተጨንቃለችና ከጭንቋ አማልጃት። 💚💛❤👏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
መኮንን ና ቀጭኑ ልጅ ያሉበት ድራማ ይመቸኛል 🥰🥰🥰🤫
👍
wow..betam..harif..film..new...wedjewalehugh.....fetari..lehulachum..edmena.tena.ystachue.......
አሸብር ሆኖ የተጫወተው ተዋናይ በጣም ብቃት ያለው ነው ከሚዲያ ጠፍቶ ነበር አሁን ፊልሞች ላይ እያየሁት ስለሆነ ደስ ብሎኛል😘💚💛❤🌹🌹🌹🌹
መኩዬ አባት ሆኖ መስራት ሲያምርብክ እኮ ጌታን 💕💕💕💕💕💕ሁሉንም ትችላለህ
የበለጠ ሚስት ሆና የምትሰራው ሴት ስወዳት ፌልም ሳይሆን የእውነት ሆና ነው የምትሰራው ዋው ደስ የሚል ፌልም ነው እውት
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,., Free to upload this video..,. th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ሞኮንን ለካ በጣም እወደለው
መኮንን ና ቀጭኑ ልጅ ያሉበት ፊልም ብጣም ብጣም ይመቼኛል ለሁላችሁ እናመስግናልን
ኦዎዎዎዎ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን መኮንንዬ ስወድህ እና ቀጮ በርቱልን ሁላችሁንም
ማነው እንደኔ ሞኬን እና ቀጮን የሚወድ ቀጮ ካለ ፖለቲካ እና ቀልድ አለ😂ከነገረኛ አከራይ ይጠብቀን አሁን ጊዜ ተከራይቶ ከመኖር ሸራ ወጥሮ መኖር ይሻላል
😂😂😂
😁😁😁😆😆😅😅🤣🤣💯
መወጠሪያም ቦታ ሲገኝ አደል የኔ እናት
@@bettytube2 በትክክል 😥
@@bettytube2 እኮ ችግሩ ቦታው አይደል
ሀገራችንን አላህ ይጠብቃት ዘረኝነት ይጥፋ 💚💛💝
አሜን አሜን አሜን ማርዬ💚💛💔
Amen🙏🙏🙏🙏
Moke one of the best artist in Ethiopia
ግን ለምድነው ስለ ፊልሙ አስተያየት የማትትጡት ስለ እራሳቹ ብቻ ነው ምታወሩት😂
በጣምምም ግርም ነው እኮ እሚሉት ሁሉም ብሶቱን ያወራል አረሽወዲያ
ግርምምምም የሚለኝ ነገር እሱ ነው እስኪ ላይክ አርጉኝ አሜን በሉ እከሌን የምትወዱት እስኪ ላይግ ግጩኝ ምናምን ምናምን በመኪና ነበር መግጨት
አንችምኮ ስለመሠለሽ ነገር እንጅ ስለፊልሙ አልኮመትሽም ፊልሙ ምርጥ ነው
መኩዬ ኑርልን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ስወድህ!
ያምራል እናመሰግናለን
ምላስ ያለው ነው የሚኖረው ዘንድሮ አውርቶ አደር ዝምታ ያለ ቦታው ይጎዳል
Mekoyyy gifted man....Thanks all
የአሸብር አይነት ሰዎች ብዙ ናቸው የእዮብ አይነት ነፈዝነት በዛ አባባ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
አሪፍ ነዉ በርቱ✅👍
ምርጥ ድራማ ምርጦች የተወኑበት
መኩዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አባቴ እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤️🙏መኩዬ
አቦ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው።
Loved it 👏
እረ አሽሙር🤣🤣ጫማ የሚያስመርጠን እንጂ መኪና የሚያስመርጠን የለም አላለም🤣🤣😂
ሔኖክ ድንቁ 😃😃ያማል ቅኔው
Henok denku
ዋዉ ዋዉ ጥፋቱን የሚያምን ሰዉ ደስ ይለኛል
Woww Thanks
ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ
እስኪ መኮንን የሚወድ በላይክ
Yemadam alaka semesh temechegn🤣🤣🤣🤣
ዩህአሸብሪየሚባል፣ልጂ፣ሲወደዉ
አንቾማነዉ፣የመጣሺ፣ሲላትእሱነዎአለች
ጋሽ መኮነን ላእከ ድንቅ ተዋናይ ድንቅ ችሎታ ስወድህ ኑርልን
መኳንንት ያለበት እና አለማየሁ ያለበትፊልም ሀሪፍ ነው
It is not so bad God bless everyone Amen
Wow wow dasilali macarashalayi
Waw mert nachihuuu
ቆንጆ ስራ ነው
ዋውውው አሬፍ ፌልም ነው በርቱልን
ማነው እንደኔ መኩዬን የናፍቀው መኩዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዋው ነው ቀጩዬ አሽብርዬ ሁላችሁም እምወዳችሁ ትዋነይች ናችሁ
Arif film new, ye sentu bet yehone betenkol yefresew? Yadenen.
wow nice film
ምርጥ ፊልም ነው
የኔ አባት በጣም ነው የምወዴዎት እድሚ ከጤና ጋ ይስጠዎት ጋሽ መኩ
አሸብርየበጣምነውኮፊደስህየሚመቸኝኝ በጣምአሪፍፊልምነው
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
ዋውው ሀሪፍ ነው
jiloch stastelu ahun film seran bilachihu nw?
መኩዬ ጠፍተህ ነበር እካን ደና መጣህልን
endi ayinet derejaw yewerede film ebakachu tewun
Tom Asazinehigni Neber Bettam Arifi new !
የሀገራችን ሰላምና መረጋጋት የናፈቀው ብቻ
ሦሥቱም ማፊየዋች ተገነኛችሁ አሪፍ ነው።
ያምራል በጣም እውነት እናመሰግናለን
I really like this movie,Especially Mokon...
መኩዬ ስራውን እንደኔ የሚወደው
Beranu warqu ate ye albet felm betam dase lagal yaseqagal betam komde nahk
Kef alekum betam new የምወዳቸው ✌️🇪🇷🥰
ኤርትራዊ ነሽ እንዴ
@@aker_tech Awe ኤርትራዊ ነኝ bro...✌️
well done , i like it
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
Www Arif filme nawe mukuya sewadote eko edmana tana yestote
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ
Manew eski ende ene selam ena asdesach neza yemafekew Egziyabiher selamun yawurdelen🙏🙏🙏
Nice message
waw betam desi sil siranw
Enmsegenale❤❤❤💯🥰👍👌
Wawww Berhanu ..Moki .Alex super 😍😍😍😍😍
የኢትዮጵያ ፊልም አይቻለሁኝ ግን የተጃጃለ ፊልም እንደዚህ አይነት አይቼ አላውቅም
Asheber lebsun saykeyer filmu aleke .... ere yedeberal
wow new
Filmu arife nw👌 .....gn. lijtwa amesetem😏
ማነው መኮንን ላዕክን እንደኔ የሚወደው እስቲ ይያቹ
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,Free to upload this video../.. th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
አሪፍ ስራ በርቱ
አገራችነን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን ።
እግዚአብሔር ሀጋራችንን ሰለም ያድርግልን
እርርርርርር well come መኩዩ፣፣፣
እረ ሞኬ ትመቸኛለክኮ ስድብክ ደስ ሲል 😀😀😀😀😀😀😀
Yewnt yabd filme nwe ymchacu😅😅👍👍
አሪፍ ፊልም
ምርጥ ፊልም ነው ገባገባ በሉ
መጨረሻው ደስ ሲል
ዉዶች ገባ ገባ በሉ አደስ ፊልም ተለቋልመኮንን ላዕከን የምታደንቁ ግጩኝ
በመኪና ነው የምንገጭሽ
@@sinduabebe2088 ከተገኘ በሲኖ ግጩኝ ክክክክ
Woooow betam dess yemel sira😍😍
መኮነንን ስወደው በተለይየ ይህን ቀጭን ልጅ ስወደው እኒህን ደነዝ ፖለቲከኞቺ ልክ ልካቸውን ይነግርልኛል
በጣም አሪፍ
Wey des sil betam yasekal temechitognal
አንድ የሚገርመኝን ነገር ልናገር ስለ ኢትዮጵያ ፊልሞች ። 100% ገጸባህሪያት አሳሳሉ እና ማንጸባረቅ የሚፈለገው የኦርቶዶክስ እምነትን አኗኗርና ባህል ብቻ እና ብቻ ነው። ሁሉም ፊልሞች ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያን እንወዳለን በሚል ጭምብል የአንድን ባህልና እምነት ብቻ በኪነጥበብ እያንጸባረቁ ፕሮቲስታንትና ሙስሊምን ያገለለ ኪነጥበብ እየተሰራ ሁልጊዜ እንደት ነው የውሽት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚባለው። ኢትዮጵያ እኮ የሙስሊሙም የፕሮቲስታንቱም የ ኦርቶዶክሱም አገር ናት ። ስለዚህ በኪነጥበባችን ውስጥ የሁላችንም ውክልና ቢኖር ጥሩ ይመስለኛል። አስተያየት ነው የጻፍኩት ።
Wow betem best now!
ዋውውውውውው ዋውውውውው ዋውውውውውው
ማነዉ እደኔ መካንን የሚወደዉ መሥሎ ሣይሖን ሖኖነዉ የሚሠራዉ እድሜ ከጤና ይሥጥክ
አሳብሽ ጥሩ ነበር አማርኛው ግን
አማረኛዉ ምን ሆነብህ?
@@getachewbelay8801 መካንን ሳይሆን መኪኒኒ ነው ስሙ ለማለት ነው ሃሃሃ
አሜን አሜን አሜን
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲
አሜን
AMEN AMEN AMEN
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
Amen amen 🙏 lanchim tenawn edmewn ystish🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አረ የኢትዮጵያ ፊልም ተዋንያን ቅመሙ ማን ነው? መኩዬ ነዋ😍😍❤❤❤❤
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
የኢትዮጲያ ፖለቲካ እንደኔ ያገሸገሸው ማነው?
የመኮንን(ሞኬ) አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት 😍👍
*እኔ የናፈቀኝ ኢትዮጵያዊያን አንድ ነን ብለን ባንድነት የምንኖርበት ጊዜ ህጻናት አድገው ያላገባ አግብተን ወልደን ከብደን ያኑረን💚💛❤እማማ እወድሻለሁ*
በጣም ደስ የሚል ፊልም፣ አክቲንጉም በጣም፣ አሸብር ድምፅህ ያምራል ዘፋኝ መሆንም ትችላለህ? መኩዬ መቼም አንተ ያለህበት ፊልም ሳቅ ያመነጫል ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋንያን ናችሁ፣ አጨራረሱም ለየት ያለ እና ያልጠበቅነው ነውና ስለ ጊዜያችሁ ስለትወናችሁ በጣም እናመሰግናለን። thank you!
የሳምንቱ ምርጥ ኮማች ብየሻለው💝
@@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ ምን አጠፋሁኝ! በጣም ነው የምወደው አማርኛ ፊልም በፍቅር
እንደኔ የሀገሩን ሰላም የሚፈልግ 👍👍👍👍👍👍
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
እረ እኔም ያሃገሬ ስላም ነው ይናፍቅኝ
አኔ
😂😂😂😂😂😂 እስኪ ይሄንን ቀጫጫ እንደኔ ምትወዱት 👍 የፉልሙ ቅመም እኮ ነው 👌😃😃😂 ሁላቹንም እናመሰግናለን
እኔም እወደዋለሁ ቅመም እኮ ነው
ፈጣሪ ከአስመሣይ ሰዎች ይሰዉረን ወዳጅ መስለዉ ሰዉ በቁም ይቀብራሉ
Ewnet new
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
አሸብር በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ በጣም አደናቂዉ ነኝ ግን ስሙን አላዉቀዉም ንገሩኝ የምታዉቁት
Brehanu worku
አሪፍ ነው ድራማ እናመሰግናለን👌ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬👌
በጣም የሚስጠላ አብሶ ብርሀኑ ወርቁ የሚባል ሰዉ የሚደርሰዉ ፍልም የኢትዮጵያን ፍልም እንድጠላ ነዉ ያደረገኝ ሁሌም ምቀኝነት ክፋት የራሱ መለያ ነዉ መሰለኝ
እኮ ሁሌም ይገርመኛል
የተሰጠው ካራክተር ነው
ምን የተሰጠው ካራክተር እራሱ ነዉ ደራሲውም ይሄ ብቻ አይደለም በብዛት የሚተዉነበት ፊልም የራሱ ድርሰት ነዉ ወይ ጠንከር ያለ ድርሰት አይደርስ የመንየደር አሉባልታ የሚመስል ፊልም ብሎያወጣል
እኔ ግን ሲመስለኝ በፊልሙ ብቻ አይመስለኝም በጣም እልወደውም ክክክክክ
ልክ ነሽ ብዙ የራሱ ፊልሞች አሉት ግን ቅጥም የለው
አንዳንዴ ዝምታ በጣም ይጎዳል መረጋጋት ትልቅ ቦታ ቢኖረውም ግን መናገር ደግሞ ነገሮችን ያቀላል ሌሎች እንዲጠቀሙብን ባታ አንስጥ
Betam
በትክክል
ዘመዶቸ እሰኪ ፀሎት ዱአ አድረጉ ጁታው ን አጥፈተን ሀገራችነነን ሰላሟን ያሳየን
አሚን
😛😛😛endezi aynet tselot fetariyachin aysemam.😂😂😂kefelegsh. selam adrgelen blesh tselot adrgi
አሜን
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
ወይ እህቴ ጁንታው ስንል እኮ የራበው ጅብም አለ አሁን የሰውን ደም የሚመጥ ከጁንታው የበለጠ
ሶደሬዎች ማስታወቂያቸው ያሰለቸው እስኪ ማን ነው 👍
ማን የማይመኝ አለ እግዚሐብሔር በቃ ይበለን
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
ለማየት ጓጓሁ እስኪ ኑ እንሹፈው እመብርሃን እምዬ ኢትዮጵያ ተጨንቃለችና ከጭንቋ አማልጃት። 💚💛❤👏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
መኮንን ና ቀጭኑ ልጅ ያሉበት ድራማ ይመቸኛል 🥰🥰🥰🤫
👍
wow..betam..harif..film..new...wedjewalehugh.....fetari..lehulachum..edmena.tena.ystachue.......
አሸብር ሆኖ የተጫወተው ተዋናይ በጣም ብቃት ያለው ነው ከሚዲያ ጠፍቶ ነበር አሁን ፊልሞች ላይ እያየሁት ስለሆነ ደስ ብሎኛል😘💚💛❤🌹🌹🌹🌹
መኩዬ አባት ሆኖ መስራት ሲያምርብክ እኮ ጌታን 💕💕💕💕💕💕ሁሉንም ትችላለህ
የበለጠ ሚስት ሆና የምትሰራው ሴት ስወዳት ፌልም ሳይሆን የእውነት ሆና ነው የምትሰራው ዋው ደስ የሚል ፌልም ነው እውት
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
Free to upload this video..,. th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ሞኮንን ለካ በጣም እወደለው
መኮንን ና ቀጭኑ ልጅ ያሉበት ፊልም ብጣም ብጣም ይመቼኛል ለሁላችሁ እናመስግናልን
ኦዎዎዎዎ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን መኮንንዬ ስወድህ እና ቀጮ በርቱልን ሁላችሁንም
ማነው እንደኔ ሞኬን እና ቀጮን የሚወድ
ቀጮ ካለ ፖለቲካ እና ቀልድ አለ😂ከነገረኛ አከራይ ይጠብቀን አሁን ጊዜ ተከራይቶ ከመኖር ሸራ ወጥሮ መኖር ይሻላል
😂😂😂
😁😁😁😆😆😅😅🤣🤣💯
መወጠሪያም ቦታ ሲገኝ አደል የኔ እናት
@@bettytube2 በትክክል 😥
@@bettytube2 እኮ ችግሩ ቦታው አይደል
ሀገራችንን አላህ ይጠብቃት ዘረኝነት ይጥፋ 💚💛💝
አሜን
አሜን አሜን አሜን ማርዬ💚💛💔
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
Amen🙏🙏🙏🙏
Moke one of the best artist in Ethiopia
ግን ለምድነው ስለ ፊልሙ አስተያየት የማትትጡት ስለ እራሳቹ ብቻ ነው ምታወሩት😂
በጣምምም ግርም ነው እኮ እሚሉት ሁሉም ብሶቱን ያወራል አረሽወዲያ
ግርምምምም የሚለኝ ነገር እሱ ነው እስኪ ላይክ አርጉኝ አሜን በሉ እከሌን የምትወዱት እስኪ ላይግ ግጩኝ ምናምን ምናምን በመኪና ነበር መግጨት
😂😂😂
አንችምኮ ስለመሠለሽ ነገር እንጅ ስለፊልሙ አልኮመትሽም ፊልሙ ምርጥ ነው
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
መኩዬ ኑርልን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ስወድህ!
ያምራል እናመሰግናለን
ምላስ ያለው ነው የሚኖረው ዘንድሮ አውርቶ አደር ዝምታ ያለ ቦታው ይጎዳል
Mekoyyy gifted man....Thanks all
የአሸብር አይነት ሰዎች ብዙ ናቸው የእዮብ አይነት ነፈዝነት በዛ አባባ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
አሪፍ ነዉ በርቱ✅👍
ምርጥ ድራማ ምርጦች የተወኑበት
መኩዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አባቴ እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤️🙏መኩዬ
አቦ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው።
Loved it 👏
እረ አሽሙር🤣🤣ጫማ የሚያስመርጠን እንጂ መኪና የሚያስመርጠን የለም አላለም🤣🤣😂
ሔኖክ ድንቁ 😃😃ያማል ቅኔው
Henok denku
ዋዉ ዋዉ ጥፋቱን የሚያምን ሰዉ ደስ ይለኛል
Woww Thanks
ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ
እስኪ መኮንን የሚወድ በላይክ
Yemadam alaka semesh temechegn🤣🤣🤣🤣
ዩህአሸብሪየሚባል፣ልጂ፣ሲወደዉ
አንቾማነዉ፣የመጣሺ፣ሲላትእሱነዎአለች
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
ጋሽ መኮነን ላእከ ድንቅ ተዋናይ ድንቅ ችሎታ ስወድህ ኑርልን
መኳንንት ያለበት እና አለማየሁ ያለበት
ፊልም ሀሪፍ ነው
It is not so bad God bless everyone Amen
Wow wow dasilali macarashalayi
Waw mert nachihuuu
ቆንጆ ስራ ነው
ዋውውው አሬፍ ፌልም ነው በርቱልን
ማነው እንደኔ መኩዬን የናፍቀው መኩዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዋው ነው ቀጩዬ አሽብርዬ ሁላችሁም እምወዳችሁ ትዋነይች ናችሁ
Arif film new, ye sentu bet yehone betenkol yefresew? Yadenen.
wow nice film
ምርጥ ፊልም ነው
የኔ አባት በጣም ነው የምወዴዎት እድሚ ከጤና ጋ ይስጠዎት ጋሽ መኩ
አሸብርየበጣምነውኮፊደስህየሚመቸኝኝ በጣምአሪፍፊልምነው
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
ዋውው ሀሪፍ ነው
jiloch stastelu ahun film seran bilachihu nw?
መኩዬ ጠፍተህ ነበር እካን ደና መጣህልን
endi ayinet derejaw yewerede film ebakachu tewun
Tom Asazinehigni Neber Bettam Arifi new !
የሀገራችን ሰላምና መረጋጋት የናፈቀው ብቻ
ሦሥቱም ማፊየዋች ተገነኛችሁ አሪፍ ነው።
ያምራል በጣም እውነት እናመሰግናለን
I really like this movie,
Especially Mokon...
መኩዬ ስራውን እንደኔ የሚወደው
Beranu warqu ate ye albet felm betam dase lagal yaseqagal betam komde nahk
Kef alekum betam new የምወዳቸው ✌️🇪🇷🥰
ኤርትራዊ ነሽ እንዴ
@@aker_tech Awe ኤርትራዊ ነኝ bro...✌️
well done , i like it
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
Www Arif filme nawe mukuya sewadote eko edmana tana yestote
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ
Manew eski ende ene selam ena asdesach neza yemafekew
Egziyabiher selamun yawurdelen🙏🙏🙏
Nice message
waw betam desi sil siranw
Enmsegenale❤❤❤💯🥰👍👌
Wawww Berhanu ..Moki .Alex super 😍😍😍😍😍
የኢትዮጵያ ፊልም አይቻለሁኝ ግን የተጃጃለ ፊልም እንደዚህ አይነት አይቼ አላውቅም
Asheber lebsun saykeyer filmu aleke .... ere yedeberal
wow new
Filmu arife nw👌 .....gn. lijtwa amesetem😏
ማነው መኮንን ላዕክን እንደኔ የሚወደው እስቲ ይያቹ
አዲሶቹን #አጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ተመልክተው ዘና ./ለማለት ይሄን ሊንክ ተጭነው ምሽቶን በሳቅ ዘና ይበሉ,/.…/,.,
Free to upload this video../.. th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html
አሪፍ ስራ በርቱ
አገራችነን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን ።
እግዚአብሔር ሀጋራችንን ሰለም ያድርግልን
እርርርርርር well come መኩዩ፣፣፣
እረ ሞኬ ትመቸኛለክኮ ስድብክ ደስ ሲል 😀😀😀😀😀😀😀
Yewnt yabd filme nwe ymchacu😅😅👍👍
አሪፍ ፊልም
ምርጥ ፊልም ነው ገባገባ በሉ
መጨረሻው ደስ ሲል
ዉዶች ገባ ገባ በሉ አደስ ፊልም ተለቋል
መኮንን ላዕከን የምታደንቁ ግጩኝ