ጭቅጭቅ የበዛበት ግንኙነታችንን ማቋረጥ አቃተን፤ ግራ ገባን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 4 ปีที่แล้ว +5

    ቀናት እና ጭቅጭቅ ያለበት ፍቅር እውነተኛ ነው ግን ከሁለቱም በኩል ከሆነ ብቻ ነው 😁😁

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ናችሁ እንደ ጭቅጭቅ የሚያስጠላ ነገር የለም

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

    ከናንተ መጥቸ ታክሜ ቢሆን ትዳሬ አይፈርስም ነበር ሳስበው ምርጥ ዶክተር ናችሁ አንድ ቀን ታክሙኛላችሁ አሁን ተመልሶ አገረሸብኝ 🥺🥺🥺🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 3 ปีที่แล้ว +2

    እነሱ የሚለያዩት ሁለቱም ግንኙነታቸዉን👈እንደተራነዉ ያዩት በደንብ አይሚሮአቸዉ አስተዋይ ቤሆን አይለያዩም ግን እነሱ መብሰል ይቀራቸዋል በሂወታቸዉ ይቀልዳሉ ሁለቱም አንድ ናቸዉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፍቅረ ሰቱ ባተ ታመመ😭 እውነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll 3 ปีที่แล้ว

    እኔጋም አለ ይህ ነገር ምንይሻለኛል እኔማ ቆይ አሁን አስጨ ከና ችሁኚ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 ปีที่แล้ว

    እሄ የኔ ታሪክ ነዉ ድምፁን ሰምቸው ቢሆን

    • @sara2899
      @sara2899 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminasaed4170
    @aminasaed4170 4 ปีที่แล้ว

    አፍፍፍጨቅጨቅየአላህ

  • @zed5662
    @zed5662 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እደናችሁ

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ ሰው በጣም ውሸታም ከመሆኑ የተነሳ
    ሲኦል ብታገኘው እራሱ "ሰው ፈልጌ መጥቼ ነው እንጂ ገነት ነኝ " ይልሀል😅