አፍቅራ በጣም እያስጨነቀችን ነው!!! የፍቅር ክሊኒክ EthiopikaLink
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- EthiopikaLink is an infotainment show produced & hosted by Axum Pictures and airs Tuesdays & Fridays from 3pm-5pm, Saturdays from 9pm-12am on Fana FM 98.1
Thank You for listening EthiopikaLink
Please check the following links to get more
Our official website:-
Facebook: - / ethiopikalink
Our twitter page: - / ethiopikalink
ባክሽ ተይው ፍቅር በዛብኝ ይላል እንደ አንዳንደ ንፁህ ልብ የለላቸው ሰዎች ትክክለኛን ፍቅር አይቀበሉም
በትክክል
tekkle
ሰላመ
ወንዶች በጣም ስትወደዱ አይወድላችሁም መሰለኝ እና በጣም ስላፈቀረችህ ነው እድለኛ ነህ እሽ በደብ ተንከባከባት ልቅስ እንዳትኮራባት
ፍቅር መጠንና ግድብ የለውም
በእውነት በጣም መታደል ነው እና እሷ እንዳትጎዳብክ በደንብ ያዝት ።የሚያስለቅሰው እኮ ከሱ በላይ ስለምትወደው ነው። ለኔ እራሱ ያስፈልገኛል እክምናችሁ ዶክተሮች !!!! ወንድ ግን አይረዳም 😔😔😢
thanks
በትክክል
kkkkkkk እኔም በየቀኑ ካላገኘሁት እበሳጫለሁ ስለሚናፍቀኝ ግን አላለቅስም
ወንዶይ ሴወደዱ አይወደላቸውም።
ዬኒ❤
ወይኔ ታዳምችግርአለው ሆ ውይወዶች ስትፈቀሩእዳ ስትከዱእዳ እውነተኛፍቅር በሌለበትሰአት አተሄንታወራልህ ወይጉዲዲዲ
አይ ወንዶችዬ ያችንም ይችንም ነው የፈለገው በቃ ግራ ገብቶህ ግራ አታጋባን ሰውዬ የምስክር አወልን ሙዚቃ ጋብዛቸው ወያንችን ወይ አንችን አፈቀርኳችሁ የሚለውን ይመሳሰላሉ ስላልክ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለዛፍ ላይ ስለማይወጣ 🤨😏😏
እኔ የምፈልገው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተነገረውን ፍቅር ነው ።
እኔም።ግን የአላም ፍቅርና የመጽሀፍ ቅዱስ ፍቅር በጣም ይለያያል ዝሙት እራሱ በአለም ላይ ፍቅር ነዉ ሚባለዉ መጽሀፍ ቅዱስ ግን ሀጢያት ነዉ ሚለዉ
እወዳችዋለው ግን በናታችው ሳቃችውን ለማፈን ሞክሩ
Bewnet Liki Endene Fikiri YanchanchaLi YaslekisaL Ayasbelam Ayastegnam Ayastetam
hohoy siyafekrachihu auau sitewachihu auau ahuns melawu tafabachihu wedoch
Yoni eko lik likachewun new eminegrachew 😀😀😀gift sakish wuste new yene enat 😍
ስርት የለህም የወንዱ ዶክተር ሀሀ
ስለምትወድህነው
አይ፣ወንዶች፣ሁሉን፣ተናዛችሁ፣እዴት፣ትገፉታላችሁ
Gufan ezok New yony
chegru kesu new fikir min endhone algebawum
Afkiro yagegnew
አረ ቺኮች ተረጋጉ የወንድ ልጅ ፍቅር ሲበልጥ ነው የሚያምረው ሴት ልጅ ቀብረር ስትል ትመቸኛለች እንደኔ
ሴታን ማስለቀስ የምትወድ ትመስላለክ ha
በትክክል ነው
Kkķkkk ere yoni mesaq chereskegn kkkķkkk
feker mesemer seyalef yedeberal.
up
ፍቅር መጄመርያ መጬረሻ አይልም ከያዘ ያዘነው ግን እሱ ቢረዳት ጥሩ ነበር ግን ባሁን ሰአት ስለፍቅር የሚረዳ የለም
Ere yeleju anagager yaschenekal
Yone dmseh mndnew
Kkkkkkk Yemejmerw yehunle enm alekkselehu ahunse madme sedfeig atekrm
Waye gude ewnetgn feker batfebt giza esu yetberal enda
Eree yohenas chekecheken eko kkkkkkkkķkkkkkmmkkkkkkkkkk
Teyakiwoch erasachu keld lay yalachu new metemeslut
Gen lemendenew sew yemerun eyaseredachhu yemetekeledut beza lay tolo sew ateredum setasetelu kalechlachhubet bota lekeeku ebakachhu
ስለምትውድክ ነው
ENEM FKRENGAYEN KELB AFEKREWALEW KENE WCHI ENDYAYM ENDYADENKM ALFELGM BETAM EKENALEW HULE ALEKSBETALEW KEZA ALFELGSHM BLONG HEDE KOY ATEFAW EHT WENDMOCHE?????