bermel Georgis ገጠመኞቹ ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላሉ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 วันที่ผ่านมา +38

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሁላችን ህውይት ነው. ዕድምና ጤና ለመምህራችን. ❤️.

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 3 วันที่ผ่านมา +11

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ ❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምለከ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 วันที่ผ่านมา +11

    የመምህር ገጠመኝማ የማያዳምጠውን ነው የማይቀይረው እጂ ያዳማጠው ሁሉም ይቀየራል

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 3 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ መንገዴን አሳካልኝ

  • @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ
    @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ 3 วันที่ผ่านมา +7

    በመምረህር ተስፋዬ ያልተቀየረ ማን አለ
    ተመስገን እንደት ልግለፀው

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን👏👏💒💐💚💛❤

  • @SamarKilani-p3h
    @SamarKilani-p3h 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ለስዎየደረሰ ቸሩ መድሐዓኒያለም ለሁላችንም ደርሶ ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያድርሰን አብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u 3 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን በውጭ አገር ለምንኖረው በጸሎት አስቡን እንድመጣለ አባቴ ረጅም እድሞ ከጠና ጋሪ ያድሎት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እንኩዋን ሰማዕቱ ደረሰሎት እሰይ እሰይ ለርሶ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሁኑም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት በፀሊትዎ አሰቡን አባታችን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን የተደረግልንን መመሰከር አለብን ግዴታችን ቢሆን ደሰ ይለኛል እርቦን እነደምነበላ እና ሰንጠግብ ደሰ እንደሚለን ሁሉ የሰማዕቱን ክብር መመሰከር አለብን ❤❤❤ ታሞ የተነሳ እግዚአብሔርን ረሳ እንዳይሆንብን አደራ እላለሁ የአእግዚአብሔር የሰማዕቱ በተሰቦች ። አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 วันที่ผ่านมา

    ለኣባታችን የደረሰ ኣምላከ ጅወርግስ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችን ይድረስልን ደጁ ለመሳለም ያብቃን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን

  • @ashenafiabraham5837
    @ashenafiabraham5837 2 วันที่ผ่านมา

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ วันที่ผ่านมา

    ለደጁ ያብቃን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @hfj4001
    @hfj4001 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማይቱ ይበቃናል አናሳዝነህም አት እረዳን እረዳን አቅቶናል ምስክረ አረግኛ ጥራኛ ሰማይቱ ሰማ ሰማ ለማ ልገረው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 2 วันที่ผ่านมา

    ለርሶ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ 🙏

  • @genetbeyene
    @genetbeyene 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛንም እህይወት የቀየረዉ የአባታችን የመምህራችን ተስፋዬ አበራ ከስንት ነገር አወጣን እኔ በራሱ ከስንት ከዝሙት ከሴሰኝነት አወጣኝ ከኩል ከአርቴፍሻል ነገሮች ሁሉ ከዘፈን ወጣዉ

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤አሜንአሜንአሜንንን አልልልልልልልልልልልል

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ የኔ አባት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา

    በመምህር ተስፋዬ ብዙዎቻችን ተቀይረናል

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 วันที่ผ่านมา +2

    Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇🥰💕🙏🏾❤️❤️❤️🥹😍✝️✝️✝️

  • @merontesfaye8059
    @merontesfaye8059 3 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ ተመስገን❤❤❤

  • @BirhaneAgegnew
    @BirhaneAgegnew 2 วันที่ผ่านมา

    Ename bemastawekiylye tebelun beja eyenkaw. Kulaletan dabeshawe adengn alkut adanegn yalehute sedet new amesegnulgn❤ebkachu ehane deke melke kedus gioregis ledeju edabkgn betslot asebugn❤❤❤🎉🎉🎉

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 2 วันที่ผ่านมา +1

    Kedus Jewerges Abata ledejeh abekay 🙏🙏🙏

  • @ayuwello
    @ayuwello 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb 3 วันที่ผ่านมา +1

    በረከታችሁ ይድረስን ❤ፈጣኑ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ ❤

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 3 วันที่ผ่านมา +2

    Eigziabhier ymesgen 🙏🙏🙏🙏💒

  • @lg8772
    @lg8772 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yaldanum ynoralu

  • @DavBira
    @DavBira 3 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DavBira
    @DavBira 3 วันที่ผ่านมา +1

    Elll

  • @zahraZahrakados
    @zahraZahrakados 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 2 วันที่ผ่านมา

    ክፍል 1ን አዳምጬ መንጣቴ ነዉ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀ-ግዕዝ1
    @ሀ-ግዕዝ1 วันที่ผ่านมา

    Travel Association not teravel

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤