ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መውደድ ጐበዝ እና ትህትና ያለው ድንቅ ሰዉ ነው ትልቅ ክብር አለኝ በርታ
😅😅 askabache
መውደድ ይህ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ አደራ የምንወደውን ኢትዮጵያዊነትን እያየንበት ነዉ አደራ በርታ ።
መውደድ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የሚያምርብህ 90ዎቹን ስትተርክ ። በጣም አሪፍ ነው በራስህ ቻናል ና አሪፍ content ነው ❤
ይገርመኛል የ90ዎቹ ትውልድ ስነ ልቦናው ማንነቱን እቅጯን ነው ንጹህ ህሊናና ልብ የታደለ ትውልድ ኩሩና በራሱ የሚተማመን ነበር ።
እኔ እኳን የ90ቹ ነኝ ግን ያሁኑም ትውድ ቢሆን ከኛ የተማረው ነው ክፍም ቢሆ ትሩ 😊
Betkekel. Degemo yemigermwe behlume bota yenberwe andeayntena nebere
Tiktok ena fb alemenoru eko new sew ke sew gar neber welo miaderew awen ke silk gar
Wowu ..big respect for you , Mewded 😍
መውደድ እና ስንታየሁ ደስ ትላላችሁ ቤቱ ደስ ይላል እንደአስተያየት ግን መቀመጫው መደብ ቢሆን ጥሩ ነበር
አይ ጨዋታ ስታምሩ ከኛ ከሰማናዎቹ የተቀበላችሁትን ስታወጉ እንዴት ደስ ይላል ከጠላው ፉት እያላችሁ የእማማ ፉንታዬ ጠላ ቤት ልጅ ነኝ😍😘😀from Germany
90ዎች ከምር በጣም ነው የሚናፍቀው። ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ነበሩ አረቄ ቤት ግባ ጠጅ ቤት በቃ ባይኖርህ እንኳ ጥግብ ብለህ ነው የምትገባው። ፍቅሩስ ቢሆን የማይረሳኝን ልንገራችሁ። ሁለት ዶሮ 10 ሸጥኩና አንድ ሱሪ አንድ ቲሸርት (ሰልባጅ) ግማሽ ኪሎ ስኳር ለማዘር ግዝቼ ገባሁ። ደረስክልኝ ልጄ ብላ ሳም አርጋ አለቀሰችብኝ። አሁን ምኔን ልስጣት ባየኋት ቁጥር ደረስክልኝ---ብቻ እድሜ ይስጣት
የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልህ የአራድዬ ልጅ❤❤❤❤❤
መውደድ ምነው ተዝረከረክ አለባበስህ ስንቴ ምርጥ ሰው❤❤❤
መውደድ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ፖለቲከኛ እና መንግት ከሚያወሩ አርቲስቶች ሲያወሩ በጣም ደስ የላሉ
ya arada lij malet yehe nw, please keep up with this show as some one who was born and raised in addis ababa this kind of show is what we need
መውደድዩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በዘጠናዎቹ ትዝታዩን አስታወስከኝ😂😂😂😂
We love you both.
በጣም የሚያዝናና ቆንጆ ጨዋታ ነው። I really liked this video. I like the set, and the conversation between Mewded Kibru and Comedian Sintayehu is really interesting to watch. 👍... but is there part 2?
Great comedian with talented mewded kibru u got owsem show
Mewded Kibru,It's nice to see you. Remember (Y.T and Fish A)
Mewded this is nice program
ስንታየሁ፡በጣም፡ትችላለሕ፡መውደድ፡እንኳን፡በደሕና፡ሠጣሕ
አዬ ካሜራ ማን... "አሁን ነፍሱን ይማረው አሜሪካ ነው ያለው"😊😊
M yarada lej love you brother.
ምርጥ ፣
90's unique generation
Er mewded guto mada chilot new ayet mada degmo belay zelke temhert bat new wede tsiyon hotel selzih yelyayal betam arif program new berta.
የጠላ ሻጭ ልጅ ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም
Kofi Anan be-program nw yimisekew malet nw !!!!! ??
መዉድድ❤ስንትሽዬ
Good job keep it up
ጉቶ ሜዳ ዘበኛ ሰፈር ጋ ነው 😊
የስንታየሁ ጓደኛ ሆነው የኖሩ የታደሉ ናቸው ወሬውኮ ማዳመጥ ሳይሆን መመገብ ነው ውብ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥህ
i love the chika bet
እውነት ነው አይጤ ሜዳ
ጉቶ ሜዳ ነው ስንታየሁ ትክክል ነው አይጤ ሌላ ሜዳ ነው
even if i was kid i have enjoyed the time i remember too much funny moments
መውደድ ዘበኛ ሰፈር የሚገኘው ሜዳ መጠሪያው ጉቶ ሜዳ ሲሆን ዓይጤ ሜዳ የሚገኘው ወደ ሽሮ ሜዳ ስትሄድ ፀሀይ ጮራ ትምህርት ቤት ጀርባ የሚገኝ ሜዳ ነው
DV የደረሰኝ ጊዜ ችስታ ስለነበርኩ ሰልባጅ ገዝቼ ለብሼ አሜሪካ ሄድኩ:: ከዚያ ስፖንሰሮቼ ሞል ወስደውኝ ሲያዞሩኝ ምድረ ፈረንጅ እያየኝ "You look good" ሲለኝ እንደነበር ሳስታውሰው ሁሌ ያስቀኛል:: ረጅም ዕድሜ ለሰልባጅ!! አሜን በሉ 😂😂😂
አሚን🙏😅😅
የብዙ ወጣት ገበና ሸፍኑዋል ዘንጡዋል ዋ ግዜ ,,,!!
አሜንንንን😂😂😂
😂😂😂
ከአቀረባቸው ጠላ በቃ ማሰታወሻ አይደል በቲምር ቆርቆሮ በብርጭቆ ነው
አረ ይሄ ኮሜዲያን በጣም አስቂኝ ነው
ጨዎታቹ ደሰ ሲል
ከነቦታው ፀዴ የአራዳ ልጅ ጭዌ 👌👌👌🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰
እኛ የዘጠና ትውልድ የማሕበረሰ ልጆች ነን ለሁሉም እየታዘዝ ጎረቤት አኝ አላየ እያል ነበር የምንሳቀቀው
አይጤ ሜዳ 13 ቀበሌ ወደ ሽሮ ሜዳ መገድ ነው ተጫዉቻለዉ
ስታየው ልክ ነው
በጣም ነው ዘና ያልሁት
ፍቅር የሆኑ በሰውኛ ጊዜ የተፈጠሩ ናቸው አብሮ መብላት መጠጣት መዝናናት አለቀ ያኔኮ የምናባቱ ዘረኝነት በሁሉም ተከባብሮ ሰው ነህ ሰው ነኝ ብሎ የሚኖርበት ምርጥ ዘመን ነበር አሁንማ በሰው ጅብ ተመራን ጅብ ለጅብ አንተማመን አልን ገራሚ ጊዜ
አቦ የት ነው?
አይጥ ሜዳ ወረዳ 11 አካባቢ በመነን እና በሽሮ ሜዳ መካከል ነው። ስንታየሁ ልክ ነው።
Are guto mada sefera new ayit meda sebal zara semaw 😂 lemanigawm yihann zemen yalinore tesewiduwl😂 love 1990❤❤
❤❤❤🎉
የት ነው ቦታው ¿?ድሮ በኒዶ ቢጫ የወተት ጣሳ ነበር በ10 ሳንቲም የምንጠጣው : አሁንም ተመስገን ።
አይጥ ሜዳ ሌላ ነው መውደድ😂😂😂
ዋው ምርጥ ነው❤✌️❤👍 (ግን ጠያቄ ጠየቀህው ሳመልስ ነው ያለቀ እሴት ጓደኛህን ጠላ ጋብዘህ ተውቃለህ ብለህው ሳይመልስ አለቀ?)
መውደድ ክብሩ፡ ለቪዲዮ ስትቀርብ ለወደፊቱ አለባበስህን አስብበት።
ትክክል።
Thank you
የስራቹን ይስታጣቹ እንዲህ እያስጎመጃቹን አይ ትዝታ ባህላችን እኮ ደስ ይላል ሰብሰብ ብለን ቡና ጠላ ገበታ ክብ ስርተን ሌላ አለም ላይ የለም
ጉቶ ሜዳ ሾላ ችሎት ነው አይጥ ሜዳ ከፍ ብሎ በላይ ዘለቀ ት/ቤት ያለ ሜዳ ነው
የጭቃ ቤት ብለህ ብታርመው መልካም መሰለኝ። ምክኒያቱም አፈር በራሱ ብቻውን ቤት አይሆንም አንዱ ግብኣት እንጂ በመጀመሪያ አፈሩ በሚፈለገው መጠን በውሃ ይቦካል ወይም ይበጠበጣል ከቀናት በኋላ እንደገና እየተገላበጠ እየተቦካ ከጭድ ጋር ይታሻል በደንብ ይቦካል ወሃ በደንብ ተደርጎ ደግሞ የበለጠ እንዲብላላ ይደረጋል በደንብ መቡካቱ የሚታወቀው ሽታ ይኖረዋል ከዛም በድጋሚ ጭድ እየተደረገ በአካፋ እየተገላበጠ በእግር እየተረገጠ በተዘጋጀው ፍርግርግ ፍልጥ እንጨቶች ወይማ ማገሮች ላይ ዛቅ እየተደረገ በእጅ እየተነሳ ይለጠፋል እናም የአፈር ቤት ስትለው አያምርም። ኧረ .... አያምርም!!! ሌላው ደግሞ አይጥ ሜዳ ጽዮን ሆቴል አካባቢ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ያለበት በድሮ ጊዜ ከፍተኛ 10 ቀበሌ 01 ነቀድሞ ስሙ ቶታል 1 ቁጥር ማዞሪያ በኋላላይ 45 ቁጥር እና 20 ቁጥር ባሶች ማዞሪያ ከአዲሱ ገበያ በላይ ነው አይጥ ሜዳ የተወለድኩበትም አካባቢ ነው በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ደግሞ ከ1ኛ እስከ 8ኛ የተማርኩበት ነው። የማውቀው ታሪክ ስለሆነ መታረም አለበት።
መውደድ ገና ወጣት ነህ day party ተግባረ ዕድ ተዘጋጅቶ በምትደንስ ግዜ ነው የማውቅህ ዋ ዳንስህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
ጉቶ ሜዳ ወረዳ 9 ችሎት ነው መውደድ ተሳስተሀል
ሰፈሬ ችሎት ዘበኛሰፍ ምርጥ ጠላቤቶች ሾላ ❤❤❤❤
በድልሽ ጠላቤት ሾሌ ጠላቤት አባይጠጅቤት
😅😅😅❤
ያዊዌ ያዊዌ...,💃. 🎉. 🤸 🤼
ወንድሜ ጉቶ ሜዳ እህት ሜዳ አይባልም ተሳስተሀል ሰፈሬ ስለሆነ በደንብ አውቀዋለሁኝ
■ጠላ ወዳለሁ ውጪ ነው ምኖረው ቫኬሽን ሲሉኝ ፓናማ ቬጋስ ጃማይካ ፍሎሪዳ ለምኔ ...ሮጬ ምሄደው ጎጃም ነው:: አሁንም ቢሆን ... አዲስ አበባ ጠላ ቤት ስንገባ ብዙ ኮሜዲያን ልጆች ነበሩ ጫወታቸውን እያልን ከትበውን ቀሩ ወይ ቦዛ 🥛
😅😅😅😅አይጤ ሜዳ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ መንገድ ከፀሐይ ጮራ ት/ቤት ከፍ ብሎ የሚገኝ ሜዳ ነበር፡፡
Kkkkkkkkkkkk dasi sitilu
Yesafer lej kolefy
አይጥ ሜዳ ያለው ከአዲሱ ገብያ በላይ ነው ብሮ
ቦርዴ በሽልጦ እንዴት ነበር?
መውደድ ምርጡ የልደታው
በጠላ ጨዋታ እንዴት ነው ምንድነው አይባልም ዝም ብሎ ማድመጥ ህ 😅
የሚንገዋለል የበቆሎ አንኩሮ 😂😂😂
Nefsun yemarwe America nw yalwe yhemch sentee... mewded amesgnalwe
ታደሰ እንጆሪን አውቀዋለሁ።
Mandela,mubarek ,sadam,gadafi man alsakem bante kumneger.
አይጤ ሚዳ ሌላ ነው ግን እዛው ሰፈር ነው
እኔንም አስታወስከኝ የጠላ ሙድ ይመቻችሁ
ነብሱን ይማረው አሜሪካ ነዉ ያለው camera manu🤣🤣🤣🤣
የጨረታ አጆኳሚ የነበረ!! እጁን ያውጣ? ከ5 በላይ ከ10 በላይ ________ ?
አይጤ ሜዴ ሌላ ነዉ መዉደድ 😂😂😂
ሶታይ ጉራይማሌውን ተው
ጉቶ ሜዳ እራሱን የቻለ ነው አይጥ ሜዳ ሾላን አልፈክ ነው 😂
ምኗን ልምተው😂😂
Ere ketay
ነፍጠኛ ሁሌ ወደ ወደ ኀላ!
Dedeb
መውደድ ቀስ አድርገው አፈጠንከው እንተርቭው ከስንታዮህ ቁምነገር አናገኝም ብሆንም ሌላ ኡተሻለ ሰው ስመጣ አረጋጋው ተደራረበ ቀስ
Ayete meda menen
Aytemeda belye zelka temhrte batam gogammengade naw
Mewededeye tesasetehale gutomeda ayete meda ayebaleme
ጠላ ስትባል እህህህ 😅
ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ።
የዛሬ 24 ተኛ ክፍል 😂
የሰው:ገንዘብ:ከመውሰድ: መልሰሕ:መስጠት:ሲገባሕ:ሕጻኑን:ልጅ:አባልገሕ:በራሱ:ገንዘብ:መጋበዝህን:እንደ:ቀልድ:ከወሰድከው:ይሁን:የምር:ከሆነ:ብልግና:ነው። ሌላው:ነገር:ደግሞ:አንት:አዘጋጅ:የተባልከው:የለበስከው:ሱሪ:ለሚዲያ:አቀራረብ:አይሆንም:በሬዲዬ:ክሆነ:ምንም:አይደለም።
Halo Meweded how are you doing long time to see you I have something for you the time when we are working together ETFRUIT do u remember
አይጤ ሜዳ የሚባለው ሜዳ የሚገዝኘው መነን ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ ነው።🎉🎉🎉
ቺርስ የለውም በጠላ😂
Aeyet miada gobz Geromia
13 or14 level west new
ችሎት ቀጨኔ
Botaw yet new
Ayete meda 🐀🐀🐀
ምን ትዘላብዳለህ ጠላህ የባሕል መጠጣችን እንጂ በ 90ዎቹ የተፈጠረ አይደለም። አንተ በ90 ዎቹ ጀምረህ ከሆነ ንገረን ስንታየሁ ግን ከ70 ዎቹ ጀምሮ እየጠጣ ነው ያደገው።
የተጠቀምከው ቃል ጥሩ አይደለም ሁለቱም ጫወታ አዋቂ ናቸው ክብር ይገባቸው ከሰው ሰው አናበላልጥ እንጂ ጎበዝ። ለቀልድ ከተጠቀምከው ችግር የለውም ❤🎉።
መውደድ ጐበዝ እና ትህትና ያለው ድንቅ ሰዉ ነው ትልቅ ክብር አለኝ በርታ
😅😅 askabache
መውደድ ይህ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ አደራ
የምንወደውን ኢትዮጵያዊነትን እያየንበት ነዉ አደራ በርታ ።
መውደድ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የሚያምርብህ 90ዎቹን ስትተርክ ። በጣም አሪፍ ነው በራስህ ቻናል ና አሪፍ content ነው ❤
ይገርመኛል የ90ዎቹ ትውልድ ስነ ልቦናው ማንነቱን እቅጯን ነው ንጹህ ህሊናና ልብ የታደለ ትውልድ ኩሩና በራሱ የሚተማመን ነበር ።
እኔ እኳን የ90ቹ ነኝ ግን ያሁኑም ትውድ ቢሆን ከኛ የተማረው ነው ክፍም ቢሆ ትሩ 😊
Betkekel. Degemo yemigermwe behlume bota yenberwe andeayntena nebere
Tiktok ena fb alemenoru eko new sew ke sew gar neber welo miaderew awen ke silk gar
Wowu ..big respect for you , Mewded 😍
መውደድ እና ስንታየሁ ደስ ትላላችሁ ቤቱ ደስ ይላል እንደአስተያየት ግን መቀመጫው መደብ ቢሆን ጥሩ ነበር
አይ ጨዋታ ስታምሩ ከኛ ከሰማናዎቹ የተቀበላችሁትን ስታወጉ እንዴት ደስ ይላል ከጠላው ፉት እያላችሁ የእማማ ፉንታዬ ጠላ ቤት ልጅ ነኝ😍😘😀from Germany
90ዎች ከምር በጣም ነው የሚናፍቀው። ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ነበሩ አረቄ ቤት ግባ ጠጅ ቤት በቃ ባይኖርህ እንኳ ጥግብ ብለህ ነው የምትገባው። ፍቅሩስ ቢሆን የማይረሳኝን ልንገራችሁ። ሁለት ዶሮ 10 ሸጥኩና አንድ ሱሪ አንድ ቲሸርት (ሰልባጅ) ግማሽ ኪሎ ስኳር ለማዘር ግዝቼ ገባሁ። ደረስክልኝ ልጄ ብላ ሳም አርጋ አለቀሰችብኝ። አሁን ምኔን ልስጣት ባየኋት ቁጥር ደረስክልኝ---ብቻ እድሜ ይስጣት
የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልህ የአራድዬ ልጅ❤❤❤❤❤
መውደድ ምነው ተዝረከረክ አለባበስህ ስንቴ ምርጥ ሰው❤❤❤
መውደድ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ፖለቲከኛ እና መንግት ከሚያወሩ አርቲስቶች ሲያወሩ በጣም ደስ የላሉ
ya arada lij malet yehe nw, please keep up with this show as some one who was born and raised in addis ababa this kind of show is what we need
መውደድዩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በዘጠናዎቹ ትዝታዩን አስታወስከኝ😂😂😂😂
We love you both.
በጣም የሚያዝናና ቆንጆ ጨዋታ ነው። I really liked this video. I like the set, and the conversation between Mewded Kibru and Comedian Sintayehu is really interesting to watch. 👍... but is there part 2?
Great comedian with talented mewded kibru u got owsem show
Mewded Kibru,
It's nice to see you. Remember (Y.T and Fish A)
Mewded this is nice program
ስንታየሁ፡በጣም፡ትችላለሕ፡መውደድ፡እንኳን፡በደሕና፡ሠጣሕ
አዬ ካሜራ ማን... "አሁን ነፍሱን ይማረው አሜሪካ ነው ያለው"😊😊
M yarada lej love you brother.
ምርጥ ፣
90's unique generation
Er mewded guto mada chilot new ayet mada degmo belay zelke temhert bat new wede tsiyon hotel selzih yelyayal betam arif program new berta.
የጠላ ሻጭ ልጅ ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም
Kofi Anan be-program nw yimisekew malet nw !!!!! ??
መዉድድ❤ስንትሽዬ
Good job keep it up
ጉቶ ሜዳ ዘበኛ ሰፈር ጋ ነው 😊
የስንታየሁ ጓደኛ ሆነው የኖሩ የታደሉ ናቸው ወሬውኮ ማዳመጥ ሳይሆን መመገብ ነው ውብ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥህ
i love the chika bet
እውነት ነው አይጤ ሜዳ
ጉቶ ሜዳ ነው ስንታየሁ ትክክል ነው አይጤ ሌላ ሜዳ ነው
even if i was kid i have enjoyed the time i remember too much funny moments
መውደድ ዘበኛ ሰፈር የሚገኘው ሜዳ መጠሪያው ጉቶ ሜዳ ሲሆን ዓይጤ ሜዳ የሚገኘው ወደ ሽሮ ሜዳ ስትሄድ ፀሀይ ጮራ ትምህርት ቤት ጀርባ የሚገኝ ሜዳ ነው
DV የደረሰኝ ጊዜ ችስታ ስለነበርኩ ሰልባጅ ገዝቼ ለብሼ አሜሪካ ሄድኩ:: ከዚያ ስፖንሰሮቼ ሞል ወስደውኝ ሲያዞሩኝ ምድረ ፈረንጅ እያየኝ "You look good" ሲለኝ እንደነበር ሳስታውሰው ሁሌ ያስቀኛል:: ረጅም ዕድሜ ለሰልባጅ!! አሜን በሉ 😂😂😂
አሚን🙏😅😅
የብዙ ወጣት ገበና ሸፍኑዋል ዘንጡዋል ዋ ግዜ ,,,!!
አሜንንንን😂😂😂
😂😂😂
ከአቀረባቸው ጠላ በቃ ማሰታወሻ አይደል በቲምር ቆርቆሮ በብርጭቆ ነው
አረ ይሄ ኮሜዲያን በጣም አስቂኝ ነው
ጨዎታቹ ደሰ ሲል
ከነቦታው ፀዴ የአራዳ ልጅ ጭዌ 👌👌👌🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰
እኛ የዘጠና ትውልድ የማሕበረሰ ልጆች ነን ለሁሉም እየታዘዝ ጎረቤት አኝ አላየ እያል ነበር የምንሳቀቀው
አይጤ ሜዳ 13 ቀበሌ ወደ ሽሮ ሜዳ መገድ ነው ተጫዉቻለዉ
ስታየው ልክ ነው
በጣም ነው ዘና ያልሁት
ፍቅር የሆኑ በሰውኛ ጊዜ የተፈጠሩ ናቸው አብሮ መብላት መጠጣት መዝናናት አለቀ ያኔኮ የምናባቱ ዘረኝነት በሁሉም ተከባብሮ ሰው ነህ ሰው ነኝ ብሎ የሚኖርበት ምርጥ ዘመን ነበር አሁንማ በሰው ጅብ ተመራን ጅብ ለጅብ አንተማመን አልን ገራሚ ጊዜ
አቦ የት ነው?
አይጥ ሜዳ ወረዳ 11 አካባቢ በመነን እና በሽሮ ሜዳ መካከል ነው። ስንታየሁ ልክ ነው።
Are guto mada sefera new ayit meda sebal zara semaw 😂 lemanigawm yihann zemen yalinore tesewiduwl😂 love 1990❤❤
❤❤❤🎉
የት ነው ቦታው ¿?ድሮ በኒዶ ቢጫ የወተት ጣሳ ነበር በ10 ሳንቲም የምንጠጣው : አሁንም ተመስገን ።
አይጥ ሜዳ ሌላ ነው መውደድ😂😂😂
ዋው ምርጥ ነው❤✌️❤👍 (ግን ጠያቄ ጠየቀህው ሳመልስ ነው ያለቀ እሴት ጓደኛህን ጠላ ጋብዘህ ተውቃለህ ብለህው ሳይመልስ አለቀ?)
መውደድ ክብሩ፡ ለቪዲዮ ስትቀርብ ለወደፊቱ አለባበስህን አስብበት።
ትክክል።
Thank you
የስራቹን ይስታጣቹ እንዲህ እያስጎመጃቹን አይ ትዝታ ባህላችን እኮ ደስ ይላል ሰብሰብ ብለን ቡና ጠላ ገበታ ክብ ስርተን ሌላ አለም ላይ የለም
ጉቶ ሜዳ ሾላ ችሎት ነው
አይጥ ሜዳ ከፍ ብሎ በላይ ዘለቀ ት/ቤት ያለ ሜዳ ነው
የጭቃ ቤት ብለህ ብታርመው መልካም መሰለኝ። ምክኒያቱም አፈር በራሱ ብቻውን ቤት አይሆንም አንዱ ግብኣት እንጂ በመጀመሪያ አፈሩ በሚፈለገው መጠን በውሃ ይቦካል ወይም ይበጠበጣል ከቀናት በኋላ እንደገና እየተገላበጠ እየተቦካ ከጭድ ጋር ይታሻል በደንብ ይቦካል ወሃ በደንብ ተደርጎ ደግሞ የበለጠ እንዲብላላ ይደረጋል በደንብ መቡካቱ የሚታወቀው ሽታ ይኖረዋል ከዛም በድጋሚ ጭድ እየተደረገ በአካፋ እየተገላበጠ በእግር እየተረገጠ በተዘጋጀው ፍርግርግ ፍልጥ እንጨቶች ወይማ ማገሮች ላይ ዛቅ እየተደረገ በእጅ እየተነሳ ይለጠፋል እናም የአፈር ቤት ስትለው አያምርም።
ኧረ .... አያምርም!!! ሌላው ደግሞ አይጥ ሜዳ ጽዮን ሆቴል አካባቢ በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ያለበት በድሮ ጊዜ ከፍተኛ 10 ቀበሌ 01 ነቀድሞ ስሙ ቶታል 1 ቁጥር ማዞሪያ በኋላላይ 45 ቁጥር እና 20 ቁጥር ባሶች ማዞሪያ ከአዲሱ ገበያ በላይ ነው አይጥ ሜዳ የተወለድኩበትም አካባቢ ነው በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ደግሞ ከ1ኛ እስከ 8ኛ የተማርኩበት ነው። የማውቀው ታሪክ ስለሆነ መታረም አለበት።
መውደድ ገና ወጣት ነህ day party ተግባረ ዕድ ተዘጋጅቶ በምትደንስ ግዜ ነው የማውቅህ ዋ ዳንስህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
ጉቶ ሜዳ ወረዳ 9 ችሎት ነው መውደድ ተሳስተሀል
ሰፈሬ ችሎት ዘበኛሰፍ ምርጥ ጠላቤቶች ሾላ ❤❤❤❤
በድልሽ ጠላቤት ሾሌ ጠላቤት አባይጠጅቤት
😅😅😅❤
ያዊዌ ያዊዌ...,💃. 🎉. 🤸 🤼
ወንድሜ ጉቶ ሜዳ እህት ሜዳ አይባልም ተሳስተሀል ሰፈሬ ስለሆነ በደንብ አውቀዋለሁኝ
■ጠላ ወዳለሁ ውጪ ነው ምኖረው ቫኬሽን ሲሉኝ ፓናማ ቬጋስ ጃማይካ ፍሎሪዳ ለምኔ ...ሮጬ ምሄደው ጎጃም ነው:: አሁንም ቢሆን ... አዲስ አበባ ጠላ ቤት ስንገባ ብዙ ኮሜዲያን ልጆች ነበሩ ጫወታቸውን እያልን ከትበውን ቀሩ ወይ ቦዛ 🥛
😅😅😅😅አይጤ ሜዳ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ መንገድ ከፀሐይ ጮራ ት/ቤት ከፍ ብሎ የሚገኝ ሜዳ ነበር፡፡
Kkkkkkkkkkkk dasi sitilu
Yesafer lej kolefy
አይጥ ሜዳ ያለው ከአዲሱ ገብያ በላይ ነው ብሮ
ቦርዴ በሽልጦ እንዴት ነበር?
መውደድ ምርጡ የልደታው
በጠላ ጨዋታ እንዴት ነው ምንድነው አይባልም ዝም ብሎ ማድመጥ ህ 😅
የሚንገዋለል የበቆሎ አንኩሮ 😂😂😂
Nefsun yemarwe America nw yalwe yhemch sentee... mewded amesgnalwe
😂😂😂
ታደሰ እንጆሪን አውቀዋለሁ።
Mandela,mubarek ,sadam,gadafi man alsakem bante kumneger.
አይጤ ሚዳ ሌላ ነው ግን እዛው ሰፈር ነው
እኔንም አስታወስከኝ የጠላ ሙድ ይመቻችሁ
ነብሱን ይማረው አሜሪካ ነዉ ያለው camera manu🤣🤣🤣🤣
የጨረታ አጆኳሚ የነበረ!! እጁን ያውጣ? ከ5 በላይ ከ10 በላይ ________ ?
አይጤ ሜዴ ሌላ ነዉ መዉደድ 😂😂😂
ሶታይ ጉራይማሌውን ተው
ጉቶ ሜዳ እራሱን የቻለ ነው አይጥ
ሜዳ ሾላን አልፈክ ነው 😂