//አራዳ ቅዳሜ//ሁለት ደቂቃ አይበዛም ኮንሰርት ነው እንዴ😂😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @one_lunch
    @one_lunch หลายเดือนก่อน +29

    I'm first እናቶቻቹ 1000 አመት ትኑር

  • @JemilJems-zq3zz
    @JemilJems-zq3zz หลายเดือนก่อน +84

    እሁድ መዝናኛን በ ቅዳሜ አራዳ ይቀየሪልን

    • @Eferemwinner
      @Eferemwinner หลายเดือนก่อน +3

      Lemini yiqeyerali.......yazinanali enji...

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @unkn5033
      @unkn5033 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል 👍

    • @azifisseha6028
      @azifisseha6028 29 วันที่ผ่านมา

      ቦታ ይቀያየሩ

  • @YohannesSolomon-dg6iw
    @YohannesSolomon-dg6iw หลายเดือนก่อน +10

    የናሆም Dance..simply perfect

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 หลายเดือนก่อน +12

    ናሆሜ የኔ አደኛ my brother

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 หลายเดือนก่อน +10

    እሁድን በEBS ያለ ቦታው የገባ program👍👍👍

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน

      የሚያሥቀኝ የጎግል ትርጉምነበር የUKትርጉም ግን ትክክልነው።

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh หลายเดือนก่อน +10

    ውይኔ የአፍ አከፋፈትህ 😂😂😂

  • @BereketAbebaw-e9s
    @BereketAbebaw-e9s หลายเดือนก่อน +19

    የኮዬዋ ልጅ በሳቅ ገደለችን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yene-m7z
    @yene-m7z หลายเดือนก่อน +7

    አሪ አለሙ😂😂😂😂አይ ፈቅረሸ ነው😅😅😅

  • @Zebibanuru-w5h
    @Zebibanuru-w5h หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ያረጋኸኝ የፀጉር ሸበት ይመቻቹ አቦ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 หลายเดือนก่อน +3

    የምን ቅዳሜ ከሰአት የምን አሁድን በኢቢኤስ አራዳ ቅዳሜዎች አንደኞች ሁሉንም በልጣችኀል ይመቻቹ

  • @getedirba905
    @getedirba905 หลายเดือนก่อน +4

    ደቡብ ሱዳን 😂😂😂

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 วันที่ผ่านมา

    neche shemiz yargew betam betam betam yechelale...bravo

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 หลายเดือนก่อน +1

    አዝመራው በጣም ነው ድምዕህ የሚያምር

  • @Hdt-n7s
    @Hdt-n7s 9 วันที่ผ่านมา

    በቃ ያለቀ ነገረ ሊሆን ነዉ ኣይ ደሬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ እንደው አትክደነው እንደዚሁ ወደ ቤት ሂድ አላለም😀😀😀 ድክም ነው ያልኩት በሳቅ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነወ የውነት ያዝናናል😂😂😂😂😂😂😂 የሴቶ ዳኛ ተነደደች ውይ

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 หลายเดือนก่อน +3

    የምወደው ፕሮግራም በርቱልን 😂😂😂😂

  • @AbeyouFeseha
    @AbeyouFeseha 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተመችቶኛል።እንበላዋለን

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ፍቅርሽነው የጎዳኝ😂😂😂

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 หลายเดือนก่อน +9

    የቄራው ያበደ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @HalimaTadesse
    @HalimaTadesse หลายเดือนก่อน +3

    ኧረውውውው በሳቅ ልገለን ነው እዴ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +1

    Hahahaha አረ በሳቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegasisay9002
    @tsegasisay9002 หลายเดือนก่อน

    አዝሜ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz หลายเดือนก่อน +2

    በሰቅ ፈረስኩ ዉለሂ😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂ወዮ ቄራራ ❤💝ሜሉ ❤

  • @Tegstmegosaybie
    @Tegstmegosaybie หลายเดือนก่อน

    ረበሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 25 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ መውረድ ወይኔ መውረድ የስድብ ትምህርት ቤት አደረጋቹህት።

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 26 วันที่ผ่านมา

    አረ ሌላ ሞያ ቀይሩ ተስፋየ ካሳ እንካንም ይህን ሳይሰማ ሳያይ ተገላገለ😢😢😢

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @HailePower
    @HailePower 27 วันที่ผ่านมา

    መቼም እንደኔ የሳቀ!! በተለይ ያ ቀጭኑ ፍቅር የጎዳውውው😅😅😅😅

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 17 วันที่ผ่านมา

    የሶስት ነጠላ ዜማዎች ባለቤት😅😅😅😅😅

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ በሳቅ😂😂😂😂

  • @NehmiFikadu
    @NehmiFikadu หลายเดือนก่อน +8

    አቶ ሰሌ ግን አረጋኸኝ ወራሽን መስለሻል ሽበቷ

  • @GemeChisua
    @GemeChisua 29 วันที่ผ่านมา

    ከምር በጣም ነዉ የተመቻችሁኝ🙄👌👌

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน

    የቄራው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @EthiopianMusic-q2d
    @EthiopianMusic-q2d หลายเดือนก่อน

    በጠም አዝናኝ ነዉ በርቱ guys😂😂😂

  • @LMARL-dk9ni
    @LMARL-dk9ni หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በሳቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 24 วันที่ผ่านมา

    እስከዛሬ የት ነበር ይሄ ፕሮግራም ግን ?አቅራቢዎቹ የሚቀርቡት አርቲስቶች ዋው አንደኛች ናቸው አረ ቃላት የለኝም ጥበብ የምትገለፅበትን ቦታ አገኝች

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርናችሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ክክክክ

  • @DagiSeyife
    @DagiSeyife หลายเดือนก่อน

    ቅንድቧ 😂😂😂

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv หลายเดือนก่อน +1

    the first person killed me 😂😂in

  • @AbelmesfinBizuneh
    @AbelmesfinBizuneh หลายเดือนก่อน +2

    Yemaleda kokobua 😂😂

  • @Fitsa-pi1vc
    @Fitsa-pi1vc หลายเดือนก่อน

    Mebelaket memolafet.....😂😂😂😂😂

  • @AbelMeafin-f9y
    @AbelMeafin-f9y หลายเดือนก่อน +7

    የቄራዋ ልጅ ተመቸሺኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @abrehamgessesse8110
    @abrehamgessesse8110 หลายเดือนก่อน

    woww 😂😂😂 emigerm program nw hulum des yelalu, ናሆሜ you are funny 😂😂😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ😃😃😃

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij หลายเดือนก่อน +18

    አሬ ገና ሳያቸው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን ትሣቅ😂😂

  • @B.Ng-up0404
    @B.Ng-up0404 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ! ትችላላችሁ! ኮሜዲን ከፍ እያረጋችሁት! በርቱ!

  • @Myhardfoughthallelujah
    @Myhardfoughthallelujah หลายเดือนก่อน +1

    The last dude rocked it 😂

  • @Dream3361-x1m
    @Dream3361-x1m หลายเดือนก่อน

    Tleyalachihu 👌👌

  • @MunsNe-h8w
    @MunsNe-h8w 3 วันที่ผ่านมา

    Wowwwww

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በቃት አላቸው

  • @hubiFeker
    @hubiFeker หลายเดือนก่อน

    የጠፋ ሻማ የመሰለ ሰውዬ አበራ 😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣ናቲዬ ❤ናሆም ❤ስወዳችሁ ❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 หลายเดือนก่อน

    አዬ ናቲዬ የ ሳቄ ምጭ😂😂😂

  • @AlazarGirum-kw2zb
    @AlazarGirum-kw2zb หลายเดือนก่อน

    የቄራዋ ግን 😂😂😂😂😂

  • @ElsaMulugeta-c4f
    @ElsaMulugeta-c4f หลายเดือนก่อน +6

    አይድል ያበደ ነበር በተለይ ኮዬዋ 😅😅😅😅😅

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 หลายเดือนก่อน +3

    ናቲ ግን ድሮ አባቶቻችን የሚዘንጡበትን መህረም ከየት አግኝነት እራስህ ላይ አሰርክባቸው?

  • @EndaleKebede-s6x
    @EndaleKebede-s6x วันที่ผ่านมา

    አሁን እናተን ለማየት ነው ሜጋ ባይት የሞላሁት ስታስጠሉ

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 หลายเดือนก่อน

    ሙቱኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @LailaLaila-jr7vn
    @LailaLaila-jr7vn หลายเดือนก่อน

    HaHaHa ere besaqe ❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidfikura
    @davidfikura หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 በዚሁ ይቀጥል እንደ ስሙ አራዳ የሆነ ዝግጅት

  • @ነስሪያከማል
    @ነስሪያከማል หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ኤራ አላለችም ይመችሽ ቺኳ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete หลายเดือนก่อน +4

    ሞልፋጫ😮

  • @tesfatube9212
    @tesfatube9212 หลายเดือนก่อน

    ነይ እንዲ ወደዚ part😂😂😂😂

  • @misganawayele
    @misganawayele หลายเดือนก่อน

    አድክሞች😅😅😅😂😂

  • @EthiopianMusic-q2d
    @EthiopianMusic-q2d หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃዉን ተወዉ😂😂😂😂😂😂

  • @Dere-bt8jn
    @Dere-bt8jn 29 วันที่ผ่านมา

    11ቀን ሙሉ የት ነበርኩ ሳላየው😂😂😂

  • @tirsitabdi9437
    @tirsitabdi9437 หลายเดือนก่อน

    So funny 😆

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 หลายเดือนก่อน +3

    Alex😂😂😂

  • @በረንታ
    @በረንታ หลายเดือนก่อน

    ናሆም😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 หลายเดือนก่อน

    እርተው😅😅😅

  • @biniamgezahegn5705
    @biniamgezahegn5705 หลายเดือนก่อน

    Best joke

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 หลายเดือนก่อน

    Kkkkk oh ቀኔን ነው ያሳመራችሁት እናቴን

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db หลายเดือนก่อน

    WWoWow ❤❤❤❤

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube หลายเดือนก่อน +5

    ⚠️አረ አበረታቱኝ 10 አስገቡኝ

  • @michaelhailukebede
    @michaelhailukebede หลายเดือนก่อน

    be bar eyetaye new😂

  • @AnwarHashim-h9s
    @AnwarHashim-h9s 24 วันที่ผ่านมา

    Ychlal alemu ychlal

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog หลายเดือนก่อน

    kkkkkk nahom kkk ara min yeshalachuwal

  • @KBRM21
    @KBRM21 หลายเดือนก่อน

    13:08 😅😅😅

  • @eskanch
    @eskanch หลายเดือนก่อน +2

    መሞላፈጥ አርት ነው! 😂 ሰምተሻል አዳሜ 😂😂

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 หลายเดือนก่อน +1

    ደቡብ ሱዳን አላለም

  • @kalab-y5u
    @kalab-y5u หลายเดือนก่อน

    Arif sbsb new hulum feta yalu 😂

  • @MeseretAbera-c3e
    @MeseretAbera-c3e หลายเดือนก่อน

    abera ke kara😂

  • @AlaminArnold-b2r
    @AlaminArnold-b2r 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂🎉

  • @TekTechET
    @TekTechET หลายเดือนก่อน

    Ketaraw wetah😂

  • @seidkasim1990
    @seidkasim1990 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያው ሰውዬ ቀኔን ነው ፏ ያረገው

  • @DagimBirhanu-u6q
    @DagimBirhanu-u6q หลายเดือนก่อน +1

    አዝመራው

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 19 วันที่ผ่านมา

    አይናፋም
    ደበራኝ

  • @manayeshbelay3338
    @manayeshbelay3338 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @tesfayegudissa9065
    @tesfayegudissa9065 24 วันที่ผ่านมา

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @D_A_G_I_T_U_B_E
    @D_A_G_I_T_U_B_E 28 วันที่ผ่านมา

    ምስክን ከእትዮጽያው መንይ ሀይስት ዘማ መስረቅ ተጀመረ

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን ገና መጀመር አልቻልኩም እየሳኩ😂😂😂😂😂 አንድ ደቂቃ ከ አርባ ሰከንድ ላይ እኔ ኦረዲ ወድቄአለው በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @HailePower
    @HailePower 27 วันที่ผ่านมา

    ቅኔው የገባው🕺??

  • @IbrahimSeid-m9k
    @IbrahimSeid-m9k หลายเดือนก่อน +1

    Like

  • @siltube2735
    @siltube2735 หลายเดือนก่อน +3

    ተው ግን ደምሩኝኝኝኝኝ😢 ውዶቼ❤❤

  • @AsterZenebe
    @AsterZenebe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makemake-q2i
    @makemake-q2i หลายเดือนก่อน

    😂😂😂👍