ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪዬ በልጆቼ አትፈትነኝ አደራህን መፅናናቱን ይስጥሽ ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን😢
😢😢😢❤
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ 😭😭😭
አፅናኙ ጌታ ያፅናሽ የኔ እህት
,እህቴ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ምንም የሚያጽናና ቃላት የለም😮እኔም የበኩር ልጄን በዚሁ እድሜ ነው ያጣሁት የዘላለም የእግር እሳት ነው እግዜር ይፅናሽ።
For you too us well my sister ❤
Tsinatun yisitish ehite😢
እህቴ ፈጣሪ ማጽናናቱን ይስጥሽ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ይጎብኝሽ እህቴ
አፅናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በተአምራቱ ያጽናናሽ
ጌታ የሠይጣን የሉሲፈር ተከታዮችን አያፅናናም እሄ ቅጣት በልጇ ላይ ከሚሆን እሷ ላይ ቢሆን ጥሩ ነበር እቺ አስጠሊታ ቀዥቃዣ ውሻ
አንተን ማነው ፈራጅ ያደረገህ እንዳይፈረድብህ አትፍረድ ጌታ ምህረት ያድርግልህ።
@@MikeAsmare3308አንተ ጤነኛ ነህ?? አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ ?? እግዚአብሔር ይገስጽህ
@@amenyihun2418 ጤነኛ ስለሆንኩ መሰለኝ እንደናንተ ከሠይጣን አጋፋሪ ጎን ያልቆምኩትና የመሰለኝን በነፃነት የምናገረው ምድረ ቅራቅንቦ አስመሣይ ቂቤ አንጓች በሙሉ እስከዛሬ እሄ ሁሉ ህፃናትና ነፍሰጡር ሴቶች ሣይቀሩ በዘራቸው እየተለዩ ሲታረዱና በእሣት ሲቃጠሉ ሬሣቸው በየሜዳው ላይ ተጥሎ የአውሬ መጫወቻ ሲሆን እንዴት ግድ ሣይሰጣቹሁ ቀረ ወይስ መርጦ አልቃሽና አዛኝ ናቹሁ እናንተ ውሾች ? እመኑኝ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም
@@hirutbekele7885 ፈሣም ወሬኛ ማስመሰሉን ስታቁበት አሽቃባጮች እልቅ ለማይቀረው ጠረጋ እራሣቹሁን አዘጋጁ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም
አይዞሽ የኔ እናት ነፍስ ይማረፈጣሪ የወደደውን ነው ያደረገው
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ክርሰቶሰ አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ። እመቤት አፁናኝ ናትና መፅናናትን ለውድ ቤተሰቦቹ ትሰጥልን ። አሜን (3) 🎉🎉🎉
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በስራው አይሳሳትም 🙏
እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሐዘን ከባድ ነዉ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ።
ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ከአንች ጋር ይሁን አይዞሽ በመከረ ግዜ ጌታ ብቻ ነው ከሰው ጋራ የሚሆነው ደግሞ ይሄ ግዜ በእርግጥ የልፈል
እግዜአብሔር ያጽናሽ እፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሱን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢
Zenuiy yen ehit geta abezto yebarkshe ❤️♥️ betame yamale Yen ehit ❤❤
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ ዜድዬ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽህ መሪር አዘነው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ መጽናናትን እመኝልሻለው እህቴ ከባድነው።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው። አይዞሽ፣ እግዚአብሔር ፣ሰጠ፣ እግዚአብሔር ፣ነሳ፣የእግዚአብሔር፣ስም፣ለዘልዓለም፣የተመስገን፣ይሁን።የአጽናኙ፣ጸጋ፣ይደግፍሽ።❤❤❤❤
ሁሉን የሚችልና ለእርሱ ሁሉ የሚቻለው ቸር አምላክ ይመልከትሽ፣ ያጽናናሽ!!
ልዑል እግዚአብሔር ልጅሽን ነፍስ ከደጋጎቹ መሀል ያኑርልን እህቴ ትልቅ መፅናናት እንመኝላችኃለን
እህቴ ዘሪቱ ያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ ሌላ ቃል የለኝም ላንሴት የሚባል hospital የኔንም ወንድም ሰርጀሪ እናደርጋለን ብለው እንጀቱን ቆራርጠው ገለውታል እዛ hospital ገብቶ በሰላም ይሚወጣ የለም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ለእርሱም ፈጣሪ ነፍሱን ከፃድቃን ከሰማእታት ጋር ያድርግልን
እግዝአብሄር ያጽናሽ 🙏
ውድ ዘሪቱ እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጥሽ ; እኔ ለብቻዬ ሆኜ ልጆቼን እናትም አባትም ሆኜ በማሳደጌ እንኳን ሞታቸውን ፊታቸው ክስም ብሎ ማየት እንካን የሚችል አንጀት የለኝም ስለሆነም የልጅን ነገር እኔም አውቀዋለሁና አሁንም እግዚአብሄር የራሱን ንብረት ነው የወሰደውና ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፤ ለአንቺም ብርታቱን ያድልሽ
እግዚአብሔር በጣሙን ያፅናናሽ የቀሩትን ይባርክልሽ
የሆ/ሉን ስም መጥቀስ እኮ ክፋት የለዉም ለጥንቃቄ ይጠቅማልጌታ መጽጸናናቱን ይስጥሽ የኔ ዉድ
ላንሴት
እግዚአብሔር የፅናሽ እህቴ
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናትነት ከባድ ነው ፈጣሪ አይሳሳትም ላንችም ይቁምልሽ ያበርታሽ የኔ እህት
ፈጣሪ ከሠይጣን ጋር አይሆንም
@@MikeAsmare3308 አንተስ ከየት የመጣህ መላዕክት ነህ?ሠይጣን ማለት እንዳንተ ዓይነት ጨካኝ ሰው እና ከዛሬ 30 ዓመታት ጀምሮ ኢትዮጵያን እንደወረሩት አረመኔዎች "ጊዜ ሰጠን" ብለው ሃገራችንን ለማፍረስ፣ የህዝብን ሃብትና ንብረት ለመዝረፍ ሃሰተኛ ታሪክ እየፈጠሩ ሰዎችን በጎጥ፣ በመንደር የከፋፈሉ፥ ህዝብን ከጫካ አውሬ በከፋ መልኩ እየገደሉ፣ እያረዱ የሚበሉ፣ ደሙን የሚጠጡ፣ ቤቱን እያፈረሱ ህፃናት ልጆቹን ይዞ በርሃብና በችግር እንዲሞት ያደረጉ ወንጀለኞች እንጂ ሌላ ማንም ስላልሆነ ዝም ብለህ አትቀደድ
@@MikeAsmare3308 ማለት
ፈጣሪ መጽናናትን ለመላ ቤተሰባችሁ ይስጣችሁ!! ሟችንም ነፍሱን በገነት ፈጣሪያችን ያኑረው
በጣም ያማል በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ አፅናኙን መላክ ይላክልሽ እህቴ
በጣም በጣም ያሳዝናል 😭ንጉሱ ዳዊት የተፅናናበት መፅናናት ያግኝሽ🙏🙏
😂ኧረ ተዉ አታስቁን እናንተ ነፈዞች አምሮቢሶች ንጉሥ ዳዊትን ከዚች አንድ ከማትረባ ደደብ ደነዝ የሉሲፈር መንፈስ አራማጅና መናኻሪያ ከሆነች ቦርኮ ጋር ታወዳድራላቹሁ ?
እንተ በግinanite begi 😡
@@loulamahamed ቂንጥርሽን በግ ይጋጠው አንቺ እበት
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ በውነት ያማል በጣም
እህቴ ወይም ልጄ፣ የመፅናናት አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን፣ ሁሉ አዝኗል ልጄ፣ አይዞሽ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ዕርዳታ ከአንቺ ጋር ይሁን ዘርዬ በዓለም ነውና የምንኖረው፣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚለውን የኢዮብና እኔ ወደ እርሱ እንጅ እርሱ ወደ እኔ አይመጣ ያሉትን የእምነት አባቶችሽን የረዳ አምላክ አንቺንም ይርዳሽ። በብዙ ሃዘንና ትህትና እንጸልይልሻለን እግዚአብሔርም ይሰማናል።
የፅናት አባት ጌታ መንፈስቅዱስ እግዚያብኤር ልጅ ያፅናናሽ ያበርታሽ እናቲ ከመላወ ቤተሰብሽ ጌታ የሚፅናና እጁ ያግኛቹሁ ፀሎቴ ነው
ጌታ የወደደውን አደረገ ጌታ ያሉትን ይጠብቅልሽ ይባርክልሽ ጌታ ካንቺ ጋራ ነው መንፈስ ቁዱስ ያፅናናል
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችው አይዛሺ የኔ እህት
ቤተ ዛታም ሆስፒታል ነብሰበላ ዶክተሮች አሉ ብዙ ሠው የሞተበት ሆድፍጀው ኮርጀው ይመረቃሉ ሰው ይጨርሳሉ እግዛብሄር ይፍረድባቸው ዘሩቱ ታዋቂ ስለሆነች ነው የታወቀው እግዛብሄር ይቁጠራቸው አንዱ ተጠቂው ወንድሜ ነው ማስታገሻ ተብሎ እንደገባ የቀረው ከሱ ጋር አሲ ክፍል የገቡት አንድ አልተረፉም 😢😢😢
ወደ ፀበል መሄድ ነው
ቤተዛታማ አባቴን የነጠቀኝ በሰላም መኪና እየነዳ ለቼካፕ ሄዶ ሳይመለስ የቀረበት ቆሻሻ ስነምግባር የሞላባቸው ሰዎች ስብስብ ነው ሁሉንም ሳይሆን ሸዋዳቦ ጋር ያለው ግን አባቴን በግዴለሽነት ነጥቀውኛል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው😭😭😭
እውነት ነው አንድ ዘመዴን ኦፕርሽን ትሁን ሲሉ እምቢ ብለን ሌላ ቦ ታ ወስደን ተሻላት እነዚ ትን ሽ አመም ሲል በሽ ታውን እንኳ ሳያ ው ቁ መድሀኒ ት ያዛሉ ቀ ሽ ም ናቸ ው
እባካችው እስኪ ንገሩን የትኛው ሆስፒታል ነው ልጇን እና አክስቱን ያጣው ወንድማችን የሄዱበት?? ሁሉም ብያውቀው እና እዛ ከመሄድ እንድንቆጠብ ነው!
@@Shalom77979Lanset Hospital megenagna
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እንኳን ሞታቸው ሕመማቸው እንኳን ያማል ልብ ይወጋል ለመግለፅ ይከብዳል
አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እሕቴ
እግዚአብሔር ሀዘኑን ክሆድሽ ያውጣልሽ እሱ ይችላል በርቺ ሞት የሁላችንም መንገድ ነውና አሁንም ጌታ እንዲረዳሽ አብዝተሽ ፅልይ!!
ካለ እግዚአብሔር የልጅ ሞትን የሚያፅናና የለምና አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
የሰማይ የምድር ሁሉ ፈጣሪ ጌታ አምላክ መፅናናት ይስጥ እህቴ
ጌታ ኢየሱስ ያፅናናሽ ያበርታሽ:: ላንቺ ብቻ የመጣ አይደለም እግዚአብሄር አድላዊ እንዳልሆነ ታውቂአለሽ
ውይ የኔ እህት እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጥሽ የልጅን ሞት አይቼዋለሁ ለዘላላም ከውስጥ አይወጣም አምላክ መጽናኛውን ይላክልሽ ስታሳዝኝ በናትነቴ በጣም በጣም እሳዝነሽኛል የኔ አበባ ቆንጅዬ አንተማ ጻዲቅ ነህ በፈጣሪ እጅ ላይ ያሳርፍህ ሁላችንም እንከተልሀለን ማንም ቋሚ የለውም
አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክልሽ
ጌታ እየሱስ ያፅናናሽ እህት
ዘሪቱ እግዚአብሔር መፅናናትን ብርታትን ይስጥሽ እህቴ
እህቴ ዘሪቱ እግዚያብሄር ያጽናሽ ከሚባለዉ በላይ አይዞሽ
ጌታ የወደደውን አረገ ጌታ ማፅናናቱን ይስጥሽ
አይዞሽ እግዚሐብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ያፅናሽ
እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ
ፈጣሪ ያፅናሺ
እግዚአብሔረ የወደደውን ነው ያደረገው የኔእናት እግዚአብሔረ መፅናናትን ይስጥሽ
በመጀመርያ በጌታቻነን በመዳኃኒታችን በእየሱስ ፣ስም ፣ሂያው ኃያል፣እጽናንኜ ጌታ ፣ከጎናቹሁ ይሁን እም አሜ አሜ!! በሌላው ሀገር፣ቡሆን፣ሆስፔታል ያሉትን በሙሉሽበተለይ በልጁ ከትትል ያደረጉለትን፣24 ባልሞላ አት ነው ለምርመራወስደው፣በአንድ ቀን ነበር፣የሚጋልጡት ለህዝብም ቀርበው፣እያዳዱ ወዋጋውን ይቀበል ነብር ምን ያደርጋል፣ም፣ህግበተባዛብት ሀግር፣ምንግስት፣በለለብት ሀገር ፍትህ ማገኜት ማለት ዘብት ነው።የአፍሪካ ህዝብ፣ሁሌም ፍትህ አልባ ነው
ነፍስ ይማር ያማል ከባድ ነዉ መቀበል ጽናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ አፅናኝ መላክ ይላክልሽ!!
እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ
እግዚአብሔር ሠይጣንን አያፅናናም የጌታን ስምና ክብር በማይገባ ቦታ ላይ አትጥሩ
Mn adrga new bzu sewoch tsadebalachu?
Egziyabiher yatsedekewn manim liyankuwashishew siltan yelewm! Lemehonu ketet meteh new mitukazhew? Mitaworaw hulu silerasih endehone tereda! Sew be afu miyaworaw libun kemolaw new! Demo andem tsedkalech dinalechim yesemayu zeginet agintalech beliju bevEyesus kiriristos dem tanitsalech!!! Antem kaltemelesk yezelalem fird yitebikihal terahin tebik!! Degagime abib!!!
እግዛብሄር የማንንም ቲፎዞ አይፈልግም እንዲህ እየተሳደብክ እግዛብሄርን አውቀዋለሁ ስትል@@MikeAsmare3308
@@MikeAsmare3308እንግዲህ አንተ ላይ ይድረስ እና እኛ እናፅናናህ
ጌታ ኢየሱስ ያፅናናሽ
እግዚአብሄር ያፅናሽ ዘሪቱ ከበደ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የልጁን ነፍስማ ፈጣሪ ይምረዋል የዚችን ቀዥቃዣ ውሻ እናቱን ዘሪቱ የምትባልን ግን አይምረውም የሠይጣን ቁራጭ የሉሲፈር አጫፋሪ ተላላኪ ስለሆነች
@@MikeAsmare3308ኧረ በሕግ አምላክ፣ በስራዋ እግዚአብሔር ይጠይቃት አንተ ግን ምንኛ አረመኔ ነህ በዚህ በከባድ ሀዘኗ ወቅት እንዲህ ፈራጅ የሆንከው
@@amenyihun2418 ፈሣም መናፍቅ ሠይጣን አምላኪና የሠይጣን አጫፋሪዎች በሙሉ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ የፍርድ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ?
እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
ነፍስ ይማር አግዚአብሔር ያጽናሽ።
ኡፍፍፍ በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
Rip so sad😅😅😅
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አህቴ 😢😢
ድግል ማሪያም ከነልጆ መፅናናትን ትሰጥሸ እህቴ የምነግርሸ ነገረ አለኝ ግን ወደ ኦረቶዶከሰ ተዎህዶ ተመለሺ ሌሎቺን ልጆች ይባርከልሸ ,ተመለሺ !
ያመንሽው ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ይጠግነው መፅናናትን ይስጥሽ ከባድ ነው
ወይኔ ወይኔ የልጅሞት በስመአም ያማል ምንም ቃል አያፅናናም አይደለም ሞት እንቅልፋቸው ያሳዝናል የኔ እናት ፈጣሪን እሱ መፅናናቱን ይስጥሽ ያማል ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢
እግዘዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
እወነት ነው ይታራለን
እናቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ምን ማለት እንዳለብን ግራ ነው የገባኝ ጌታ ሆይ መፅናናትን ይስጥልን
እግዚአብሄር ያፅናሽ የኔናት😢😢😢😢😢
ጌታ የወደደውን ነው ያረገው
እባካችው የቁስል አትቦጥቡጡ ያውም እየ ደማ ያለ ትኩስ እንዲህ ነው እንዲያ ነው አትበሉ እግዝያብሔር የወደደውን አደረገ ::እግዝያብሔር ያጽናሽ እህቴ
ጌታ ያፅናናሽ እህቴ
ፈጣሪ በገነት ያግባው በዕቅፋ ያኑረው
ሳታጣሩ ኣታውሩ ኣጣርተህ መልስ ብቻ ኣምጣ፡ለዘሪቱም መፅናናትን እንመኛለን
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭
እግ/ር መጽናናትን ይስጥሽ አይዞሽ
ፈጣሪ ያፅናሽ ከባድ ነዉ በጣም ኡፍፍፍፍ
እስቲ ተውት በሰላም ይረፍበት። 2:48
ገብርኤል ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
My sister May GOD give you strength and comfort. GOD BE WITH YOU
መፅናናቱ ይስጥሽ😭😭
ይህ ሆስፒታል አሰራሩ ሊፈተሽ ይገባል!! ብዙ ሰው አስተያየት ቢሰጥበት የመንግስት ጣልቃ ገብነት ይሆናል። ሆስፒታሉም እስከመታጠፍ ሊደርስ ይችላልና። ሕዝብ ሆይ በዚህ ሆስፒታል አሰራር ላይ ቅረታቼሁንጥቆማችሁን ስጡ!! ከዚህ በኋላ ሊሞቱ ያሉትን ሊንቀንስ እንችላለንና።
ትክክል ነው የኢትዮ ዶክቶሮች ሢጀመር የድመት ያሕልኳን አያይንም ሥቱን አቆስለዋል እደቀላል😢😢
ነፍስ ይማር😢😢
ኦህህህ በምድር ላይ ትልቁ ቅጣት ልጅን በሞት መነጠቅና ማጣት ነው በተለይ እንዲህ የአምላክ ሞት ሲፈራ በአቋራጭ የሰው እጅ ያለበት ሞት አንጀት ድብብብብን ያደርጋል ። የእናቴን በሶስት እህቶቼ ህልፈት እንዴት አይነት መራር ረዥም አመታትን እንዳሳለፍን መቼም አልረሳውም ሃያ ዓምስት አመታት አልፈዋል ዛሬም እያወሳን እናነባለን በጣም ሀዘኑ ሊገላት ከመድረሱ የተነሳ ያላየችው መከራ የለም እናም የልጅ ሀዘንን ምሬቱን ስትገልፅ የልጅ ቀብሩ ቤተ ክርስቲያን ጓሮ አይደለም እናት ሆድ ውስጥ ነው ቀብሩ ሄጄ ከጎናቸው እስካሸልብ ድረስ ትላለች። ዘርዬ አምላክ ብቻ ነው የሚያፅናናሽ የልጅሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖረዋል ምንም ሀጢዓት የሌለበት ለጋ ልጅ ነውና። አምላክ ያፅናችሁ አሜሜሜሜን።
እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እናታችን እመቤቴ ማርያም ታፅናናችሁ ትድረስላችሁ ።
ነፍስ ይማር፤ፈጣሪ ያጽናናችሁ።
😢😢😢😢😢😢 geta eyesus abatish yatsinanash ehite ene silanchi azignalehu kebdognal geta yiteginish
እህቴ እ/አ ያበርታሽ ከባድ ሀዘን ነዉ ልጅሽም አፈሩ ይቅለለዉ
ሁስፒታሉ መዘጋት አለበት ብቻ መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር የራሱን ንብረት ነው የወሰደው ነፍሱን በገነት ያኑረው
ነብስ ይማር እግዚአብሄር ያፀናሽ
እግ/ር ያፅናናሽ ግን ሆስፕታሉ የተኛው ነው
አላህ ያበርታሽ የኔ እናት
የእውነት እጅግ ያማል እር በልጅ አምላክ አትቅጥን😢😢😢😢😢😢😢
Amlk yasenash yene enaaate
ሁሉም በእርሱ ለእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን አውቆ መሞት ሞት አይባልም እርፊት ነው
ጌታን አዉቆ አልሽ🤭😥
እዉነት ነዉ ጌታ ኢየሱስን አምኖ መሞት መታደል ነዉ። ዮሐ 11:25 ኢየሱስም። ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ህይዉ ይሆናል፤
@@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ አዎ ጌታን አውቆ። ምነው የገረመሽ ትመያለሽ? ጥያቄ ካለሽ ጠይቂ😮
አየ ወንድሞቸ የዘሪቱው ልጅ ስንት የዘሪቱ ልጅ ሞቱው ወንድሞቸ ኢትዮጵያ ወደ ባለቤቷአ ወደ አማራ ካልተመለሰች ሰላም አይኖርም
ፅናቱ ይስጥሽ🙏💔💔💔😭😭😭😭😭
Zere you are wonderful woman. May God comforts you. God Knows every thing. He can do what ever He wants. Be strong and leave all to Him.
ፈጣሪዬ በልጆቼ አትፈትነኝ አደራህን መፅናናቱን ይስጥሽ ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን😢
😢😢😢❤
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ 😭😭😭
አፅናኙ ጌታ ያፅናሽ የኔ እህት
,እህቴ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ምንም የሚያጽናና ቃላት የለም😮እኔም የበኩር ልጄን በዚሁ እድሜ ነው ያጣሁት የዘላለም የእግር እሳት ነው እግዜር ይፅናሽ።
For you too us well my sister ❤
Tsinatun yisitish ehite😢
እህቴ ፈጣሪ ማጽናናቱን ይስጥሽ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ይጎብኝሽ እህቴ
አፅናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በተአምራቱ ያጽናናሽ
ጌታ የሠይጣን የሉሲፈር ተከታዮችን አያፅናናም እሄ ቅጣት በልጇ ላይ ከሚሆን እሷ ላይ ቢሆን ጥሩ ነበር እቺ አስጠሊታ ቀዥቃዣ ውሻ
አንተን ማነው ፈራጅ ያደረገህ እንዳይፈረድብህ አትፍረድ ጌታ
ምህረት ያድርግልህ።
@@MikeAsmare3308አንተ ጤነኛ ነህ?? አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ ?? እግዚአብሔር ይገስጽህ
@@amenyihun2418 ጤነኛ ስለሆንኩ መሰለኝ እንደናንተ ከሠይጣን አጋፋሪ ጎን ያልቆምኩትና የመሰለኝን በነፃነት የምናገረው ምድረ ቅራቅንቦ አስመሣይ ቂቤ አንጓች በሙሉ እስከዛሬ እሄ ሁሉ ህፃናትና ነፍሰጡር ሴቶች ሣይቀሩ በዘራቸው እየተለዩ ሲታረዱና በእሣት ሲቃጠሉ ሬሣቸው በየሜዳው ላይ ተጥሎ የአውሬ መጫወቻ ሲሆን እንዴት ግድ ሣይሰጣቹሁ ቀረ ወይስ መርጦ አልቃሽና አዛኝ ናቹሁ እናንተ ውሾች ? እመኑኝ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም
@@hirutbekele7885 ፈሣም ወሬኛ ማስመሰሉን ስታቁበት አሽቃባጮች እልቅ ለማይቀረው ጠረጋ እራሣቹሁን አዘጋጁ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም
አይዞሽ የኔ እናት ነፍስ ይማረ
ፈጣሪ የወደደውን ነው ያደረገው
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ክርሰቶሰ አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ። እመቤት አፁናኝ ናትና መፅናናትን ለውድ ቤተሰቦቹ ትሰጥልን ። አሜን (3) 🎉🎉🎉
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በስራው አይሳሳትም 🙏
እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሐዘን ከባድ ነዉ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ።
ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ከአንች ጋር ይሁን አይዞሽ በመከረ ግዜ ጌታ ብቻ ነው ከሰው ጋራ የሚሆነው ደግሞ ይሄ ግዜ በእርግጥ የልፈል
እግዜአብሔር ያጽናሽ እፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሱን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢
Zenuiy yen ehit geta abezto yebarkshe ❤️♥️ betame yamale Yen ehit ❤❤
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ ዜድዬ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽህ መሪር አዘነው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ መጽናናትን እመኝልሻለው እህቴ ከባድነው።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው። አይዞሽ፣ እግዚአብሔር ፣ሰጠ፣ እግዚአብሔር ፣ነሳ፣የእግዚአብሔር፣ስም፣ለዘልዓለም፣የተመስገን፣ይሁን።የአጽናኙ፣ጸጋ፣ይደግፍሽ።❤❤❤❤
ሁሉን የሚችልና ለእርሱ ሁሉ የሚቻለው ቸር አምላክ ይመልከትሽ፣ ያጽናናሽ!!
ልዑል እግዚአብሔር ልጅሽን ነፍስ ከደጋጎቹ መሀል ያኑርልን እህቴ ትልቅ መፅናናት እንመኝላችኃለን
እህቴ ዘሪቱ ያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ ሌላ ቃል የለኝም ላንሴት የሚባል hospital የኔንም ወንድም ሰርጀሪ እናደርጋለን ብለው እንጀቱን ቆራርጠው ገለውታል እዛ hospital ገብቶ በሰላም ይሚወጣ የለም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ለእርሱም ፈጣሪ ነፍሱን ከፃድቃን ከሰማእታት ጋር ያድርግልን
እግዝአብሄር ያጽናሽ 🙏
ውድ ዘሪቱ እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጥሽ ; እኔ ለብቻዬ ሆኜ ልጆቼን እናትም አባትም ሆኜ በማሳደጌ እንኳን ሞታቸውን ፊታቸው ክስም ብሎ ማየት እንካን የሚችል አንጀት የለኝም ስለሆነም የልጅን ነገር እኔም አውቀዋለሁና አሁንም እግዚአብሄር የራሱን ንብረት ነው የወሰደውና ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፤ ለአንቺም ብርታቱን ያድልሽ
እግዚአብሔር በጣሙን ያፅናናሽ የቀሩትን ይባርክልሽ
የሆ/ሉን ስም መጥቀስ እኮ ክፋት የለዉም ለጥንቃቄ ይጠቅማልጌታ መጽጸናናቱን ይስጥሽ የኔ ዉድ
ላንሴት
እግዚአብሔር የፅናሽ እህቴ
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናትነት ከባድ ነው ፈጣሪ አይሳሳትም ላንችም ይቁምልሽ ያበርታሽ የኔ እህት
ፈጣሪ ከሠይጣን ጋር አይሆንም
@@MikeAsmare3308 አንተስ ከየት የመጣህ መላዕክት ነህ?
ሠይጣን ማለት እንዳንተ ዓይነት ጨካኝ ሰው እና ከዛሬ 30 ዓመታት ጀምሮ ኢትዮጵያን እንደወረሩት አረመኔዎች "ጊዜ ሰጠን" ብለው ሃገራችንን ለማፍረስ፣ የህዝብን ሃብትና ንብረት ለመዝረፍ ሃሰተኛ ታሪክ እየፈጠሩ ሰዎችን በጎጥ፣ በመንደር የከፋፈሉ፥ ህዝብን ከጫካ አውሬ በከፋ መልኩ እየገደሉ፣ እያረዱ የሚበሉ፣ ደሙን የሚጠጡ፣ ቤቱን እያፈረሱ ህፃናት ልጆቹን ይዞ በርሃብና በችግር እንዲሞት ያደረጉ ወንጀለኞች እንጂ ሌላ ማንም ስላልሆነ ዝም ብለህ አትቀደድ
@@MikeAsmare3308 ማለት
ፈጣሪ መጽናናትን ለመላ ቤተሰባችሁ ይስጣችሁ!! ሟችንም ነፍሱን በገነት ፈጣሪያችን ያኑረው
በጣም ያማል በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ አፅናኙን መላክ ይላክልሽ እህቴ
በጣም በጣም ያሳዝናል 😭ንጉሱ ዳዊት የተፅናናበት መፅናናት ያግኝሽ🙏🙏
😂ኧረ ተዉ አታስቁን እናንተ ነፈዞች አምሮቢሶች ንጉሥ ዳዊትን ከዚች አንድ ከማትረባ ደደብ ደነዝ የሉሲፈር መንፈስ አራማጅና መናኻሪያ ከሆነች ቦርኮ ጋር ታወዳድራላቹሁ ?
እንተ በግ
inanite begi 😡
@@loulamahamed ቂንጥርሽን በግ ይጋጠው አንቺ እበት
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ በውነት ያማል በጣም
እህቴ ወይም ልጄ፣ የመፅናናት አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን፣ ሁሉ አዝኗል ልጄ፣ አይዞሽ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ዕርዳታ ከአንቺ ጋር ይሁን ዘርዬ በዓለም ነውና የምንኖረው፣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚለውን የኢዮብና እኔ ወደ እርሱ እንጅ እርሱ ወደ እኔ አይመጣ ያሉትን የእምነት አባቶችሽን የረዳ አምላክ አንቺንም ይርዳሽ። በብዙ ሃዘንና ትህትና እንጸልይልሻለን እግዚአብሔርም ይሰማናል።
የፅናት አባት ጌታ መንፈስቅዱስ እግዚያብኤር ልጅ ያፅናናሽ ያበርታሽ እናቲ ከመላወ ቤተሰብሽ ጌታ የሚፅናና እጁ ያግኛቹሁ ፀሎቴ ነው
ጌታ የወደደውን አደረገ ጌታ ያሉትን ይጠብቅልሽ ይባርክልሽ ጌታ ካንቺ ጋራ ነው መንፈስ ቁዱስ ያፅናናል
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችው አይዛሺ የኔ እህት
ቤተ ዛታም ሆስፒታል ነብሰበላ ዶክተሮች አሉ ብዙ ሠው የሞተበት ሆድፍጀው ኮርጀው ይመረቃሉ ሰው ይጨርሳሉ እግዛብሄር ይፍረድባቸው ዘሩቱ ታዋቂ ስለሆነች ነው የታወቀው እግዛብሄር ይቁጠራቸው አንዱ ተጠቂው ወንድሜ ነው ማስታገሻ ተብሎ እንደገባ የቀረው ከሱ ጋር አሲ ክፍል የገቡት አንድ አልተረፉም 😢😢😢
ወደ ፀበል መሄድ ነው
ቤተዛታማ አባቴን የነጠቀኝ በሰላም መኪና እየነዳ ለቼካፕ ሄዶ ሳይመለስ የቀረበት ቆሻሻ ስነምግባር የሞላባቸው ሰዎች ስብስብ ነው ሁሉንም ሳይሆን ሸዋዳቦ ጋር ያለው ግን አባቴን በግዴለሽነት ነጥቀውኛል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው😭😭😭
እውነት ነው አንድ ዘመዴን ኦፕርሽን ትሁን ሲሉ እምቢ ብለን ሌላ ቦ ታ ወስደን ተሻላት እነዚ ትን ሽ አመም ሲል በሽ ታውን እንኳ ሳያ ው ቁ መድሀኒ ት ያዛሉ ቀ ሽ ም ናቸ ው
እባካችው እስኪ ንገሩን የትኛው ሆስፒታል ነው ልጇን እና አክስቱን ያጣው ወንድማችን የሄዱበት?? ሁሉም ብያውቀው እና እዛ ከመሄድ እንድንቆጠብ ነው!
@@Shalom77979Lanset Hospital megenagna
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እንኳን ሞታቸው ሕመማቸው እንኳን ያማል ልብ ይወጋል ለመግለፅ ይከብዳል
አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እሕቴ
እግዚአብሔር ሀዘኑን ክሆድሽ ያውጣልሽ እሱ ይችላል በርቺ ሞት የሁላችንም መንገድ ነውና አሁንም ጌታ እንዲረዳሽ አብዝተሽ ፅልይ!!
ካለ እግዚአብሔር የልጅ ሞትን የሚያፅናና የለምና አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
የሰማይ የምድር ሁሉ ፈጣሪ ጌታ አምላክ መፅናናት ይስጥ እህቴ
ጌታ ኢየሱስ ያፅናናሽ ያበርታሽ:: ላንቺ ብቻ የመጣ አይደለም እግዚአብሄር አድላዊ እንዳልሆነ ታውቂአለሽ
ውይ የኔ እህት እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጥሽ የልጅን ሞት አይቼዋለሁ ለዘላላም ከውስጥ አይወጣም አምላክ መጽናኛውን ይላክልሽ ስታሳዝኝ በናትነቴ በጣም በጣም እሳዝነሽኛል የኔ አበባ ቆንጅዬ አንተማ ጻዲቅ ነህ በፈጣሪ እጅ ላይ ያሳርፍህ ሁላችንም እንከተልሀለን ማንም ቋሚ የለውም
አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክልሽ
ጌታ እየሱስ ያፅናናሽ እህት
ዘሪቱ እግዚአብሔር መፅናናትን ብርታትን ይስጥሽ እህቴ
እህቴ ዘሪቱ እግዚያብሄር ያጽናሽ ከሚባለዉ በላይ አይዞሽ
ጌታ የወደደውን አረገ ጌታ ማፅናናቱን ይስጥሽ
አይዞሽ እግዚሐብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ያፅናሽ
እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ
ፈጣሪ ያፅናሺ
እግዚአብሔረ የወደደውን ነው ያደረገው የኔእናት እግዚአብሔረ መፅናናትን ይስጥሽ
በመጀመርያ በጌታቻነን በመዳኃኒታችን በእየሱስ ፣ስም ፣ሂያው ኃያል፣እጽናንኜ ጌታ ፣ከጎናቹሁ ይሁን እም አሜ አሜ!! በሌላው ሀገር፣ቡሆን፣ሆስፔታል ያሉትን በሙሉሽበተለይ በልጁ ከትትል ያደረጉለትን፣24 ባልሞላ አት ነው ለምርመራወስደው፣በአንድ ቀን ነበር፣የሚጋልጡት ለህዝብም ቀርበው፣እያዳዱ ወዋጋውን ይቀበል ነብር ምን ያደርጋል፣ም፣ህግበተባዛብት ሀግር፣ምንግስት፣በለለብት ሀገር ፍትህ ማገኜት ማለት ዘብት ነው።የአፍሪካ ህዝብ፣ሁሌም ፍትህ አልባ ነው
ነፍስ ይማር ያማል ከባድ ነዉ መቀበል ጽናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ አፅናኝ መላክ ይላክልሽ!!
እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ
እግዚአብሔር ሠይጣንን አያፅናናም የጌታን ስምና ክብር በማይገባ ቦታ ላይ አትጥሩ
Mn adrga new bzu sewoch tsadebalachu?
Egziyabiher yatsedekewn manim liyankuwashishew siltan yelewm! Lemehonu ketet meteh new mitukazhew? Mitaworaw hulu silerasih endehone tereda! Sew be afu miyaworaw libun kemolaw new! Demo andem tsedkalech dinalechim yesemayu zeginet agintalech beliju bevEyesus kiriristos dem tanitsalech!!! Antem kaltemelesk yezelalem fird yitebikihal terahin tebik!! Degagime abib!!!
እግዛብሄር የማንንም ቲፎዞ አይፈልግም እንዲህ እየተሳደብክ እግዛብሄርን አውቀዋለሁ ስትል@@MikeAsmare3308
@@MikeAsmare3308እንግዲህ አንተ ላይ ይድረስ እና እኛ እናፅናናህ
ጌታ ኢየሱስ ያፅናናሽ
እግዚአብሄር ያፅናሽ ዘሪቱ ከበደ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የልጁን ነፍስማ ፈጣሪ ይምረዋል የዚችን ቀዥቃዣ ውሻ እናቱን ዘሪቱ የምትባልን ግን አይምረውም የሠይጣን ቁራጭ የሉሲፈር አጫፋሪ ተላላኪ ስለሆነች
@@MikeAsmare3308ኧረ በሕግ አምላክ፣ በስራዋ እግዚአብሔር ይጠይቃት አንተ ግን ምንኛ አረመኔ ነህ በዚህ በከባድ ሀዘኗ ወቅት እንዲህ ፈራጅ የሆንከው
@@amenyihun2418 ፈሣም መናፍቅ ሠይጣን አምላኪና የሠይጣን አጫፋሪዎች በሙሉ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ የፍርድ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ?
እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
ነፍስ ይማር አግዚአብሔር ያጽናሽ።
ኡፍፍፍ በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
Rip so sad😅😅😅
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አህቴ 😢😢
ድግል ማሪያም ከነልጆ መፅናናትን ትሰጥሸ እህቴ የምነግርሸ ነገረ አለኝ ግን ወደ ኦረቶዶከሰ ተዎህዶ ተመለሺ ሌሎቺን ልጆች ይባርከልሸ ,ተመለሺ !
ያመንሽው ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ይጠግነው መፅናናትን ይስጥሽ ከባድ ነው
ወይኔ ወይኔ የልጅሞት በስመአም ያማል ምንም ቃል አያፅናናም አይደለም ሞት እንቅልፋቸው ያሳዝናል የኔ እናት ፈጣሪን እሱ መፅናናቱን ይስጥሽ ያማል ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢
እግዘዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
እወነት ነው ይታራለን
እናቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ምን ማለት እንዳለብን ግራ ነው የገባኝ ጌታ ሆይ መፅናናትን ይስጥልን
እግዚአብሄር ያፅናሽ የኔናት😢😢😢😢😢
ጌታ የወደደውን ነው ያረገው
እባካችው የቁስል አትቦጥቡጡ ያውም እየ ደማ ያለ ትኩስ
እንዲህ ነው እንዲያ ነው አትበሉ እግዝያብሔር የወደደውን አደረገ ::
እግዝያብሔር ያጽናሽ እህቴ
ጌታ ያፅናናሽ እህቴ
ፈጣሪ በገነት ያግባው በዕቅፋ ያኑረው
ሳታጣሩ ኣታውሩ ኣጣርተህ መልስ ብቻ ኣምጣ፡ለዘሪቱም መፅናናትን እንመኛለን
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭
እግ/ር መጽናናትን ይስጥሽ አይዞሽ
ፈጣሪ ያፅናሽ ከባድ ነዉ በጣም ኡፍፍፍፍ
እስቲ ተውት በሰላም ይረፍበት። 2:48
ገብርኤል ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
My sister May GOD give you strength and comfort. GOD BE WITH YOU
መፅናናቱ ይስጥሽ😭😭
ይህ ሆስፒታል አሰራሩ ሊፈተሽ ይገባል!! ብዙ ሰው አስተያየት ቢሰጥበት የመንግስት ጣልቃ ገብነት ይሆናል። ሆስፒታሉም እስከመታጠፍ ሊደርስ ይችላልና። ሕዝብ ሆይ በዚህ ሆስፒታል አሰራር ላይ ቅረታቼሁንጥቆማችሁን ስጡ!! ከዚህ በኋላ ሊሞቱ ያሉትን ሊንቀንስ እንችላለንና።
ትክክል ነው የኢትዮ ዶክቶሮች ሢጀመር የድመት ያሕልኳን አያይንም ሥቱን አቆስለዋል እደቀላል😢😢
ነፍስ ይማር😢😢
ኦህህህ በምድር ላይ ትልቁ ቅጣት ልጅን በሞት መነጠቅና ማጣት ነው በተለይ እንዲህ የአምላክ ሞት ሲፈራ በአቋራጭ የሰው እጅ ያለበት ሞት አንጀት ድብብብብን ያደርጋል ። የእናቴን በሶስት እህቶቼ ህልፈት እንዴት አይነት መራር ረዥም አመታትን እንዳሳለፍን መቼም አልረሳውም ሃያ ዓምስት አመታት አልፈዋል ዛሬም እያወሳን እናነባለን በጣም ሀዘኑ ሊገላት ከመድረሱ የተነሳ ያላየችው መከራ የለም እናም የልጅ ሀዘንን ምሬቱን ስትገልፅ የልጅ ቀብሩ ቤተ ክርስቲያን ጓሮ አይደለም እናት ሆድ ውስጥ ነው ቀብሩ ሄጄ ከጎናቸው እስካሸልብ ድረስ ትላለች። ዘርዬ አምላክ ብቻ ነው የሚያፅናናሽ የልጅሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖረዋል ምንም ሀጢዓት የሌለበት ለጋ ልጅ ነውና። አምላክ ያፅናችሁ አሜሜሜሜን።
እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እናታችን እመቤቴ ማርያም ታፅናናችሁ ትድረስላችሁ ።
ነፍስ ይማር፤ፈጣሪ ያጽናናችሁ።
😢😢😢😢😢😢 geta eyesus abatish yatsinanash ehite ene silanchi azignalehu kebdognal geta yiteginish
እህቴ እ/አ ያበርታሽ ከባድ ሀዘን ነዉ ልጅሽም አፈሩ ይቅለለዉ
ሁስፒታሉ መዘጋት አለበት
ብቻ መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢