Zeritu..my God. You truly truly know what is God's and his will and the meaning of our existence. May God make u strong..May your kid rest in peace in his creators hand.
When i see this video I was thinking that how it could be possible to be strong believer this much???i really really admire you,god blesssss you sweetheart 😢❤❤❤
Sister I will prey that God send the Holy Ghost which confert you You are the right Christian that who live it may God receive his soul Rest In Peace . When I here what you say job comes in my mind . You are a strong women and example of everyone. May God bless u and you Childers !
ነፍስ ይማር 💔
እግዚኣብሄርን የረዳሽ ይበረታሽይመስገን❤
Zeritu..my God. You truly truly know what is God's and his will and the meaning of our existence. May God make u strong..May your kid rest in peace in his creators hand.
She's Amazing.
ይህን መፅናናት የሰጣችሁን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
ወይ ውይ ውይ መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ይኸን መጽናናት ከቶ እንዳይለሽ እኔም ትልቅ ምኞቴ ነው። የማይለወጥ ስለሆነ አህቴ በርቺ የኔ እናት እውነት ነው ሁላችንም እንገናኛለን ነገር ግን እንዲህ አይነት ንጹህ ሰው ጋ እንዴት ማን ያስጠጋናል።
የምታመልኪው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ኃይሉን ያመንሽው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ማፅናናቱን ይስጥሽ። በጣም ገብቶሻል ጌታ!!!!
ሞትም ቢሆን የኛው ነዉ የላል መፃፉ. አየሱስ ዘምንሽን የብርክው ጌታ የብዛልሽ.
ዋው ከእግዚአብሔር በላይ አልወደውም ሚገርም አባባል ነው
"የእግዚእብሔር ቦታ ሌላ ነው የእኛ ቦታ ሌላ ነው" ዘሩዬ እንቺስ ከእየሱስ ጋር ነበርሽ እሱን እየንብሽ የእኔ እናት መፅናናትሽ እስከፍፃሜው ይሁንልሽ እንወድሻለን
geta yebarkesh banch geta taye kebrune esu ywesed
አንድ እህት "እንኳን ተነጥቄ ተወስዶብኝ፤ ተሰጥቶኝ፣ ሞልቶልኝ እንኳን እንዲ እወድህ ይሆን?" ስትል አወራቺኝ። ጥያቄዋን ተጋርቻለሁ።
ዘሪቱዬ ሁል ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ፤ አብሮሽ ይሁን!
Can you explain it more, please?
When i see this video I was thinking that how it could be possible to be strong believer this much???i really really admire you,god blesssss you sweetheart 😢❤❤❤
She is amazing, a courageous woman.
😢😢😢😢😢😢 መጽናናቱን ይስጣቹ መላ ቤተሰብ ።
Ediw yemiteleye set neshi love u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሪቱየ አህቴ ጌታ ጸጋ በጸጋ ይሙላሽ ለብዙ መዳን ስለኣደረገሽ ኣመስግነዋለሁ በጣም በጣም አንወድሻልን❤
Egziabher Amilak Awaki New ❤❤❤❤ Zerituye Ayzosh
ኣሜን ኣሜን❤
የጌታ ፍቅር ትክክል ከገባን ወደት አንደምሄድ የሞተ ክርስትያን ከገባን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናል❤ትልቅ ነውኮ ጌታ ያከበሩት ያክብራል ያጽናናል
እግዚአብሔር ያፅናናሽ አይዞሽ ውዴ❤ በርቺ
My God Zerituye, May he RIP 🙏 May God give you the strength to bear this loss. May God's grace be with you and your family.
የተወደ ድሽ እህቴ የምታመልኪው አምላክሽ ሁል ግዜ መልካምና መልካም ብቻ ነው በርቺ የእግዚአብሄር የሀይሉ ችሎት ሁሉን የሚያስችለው ፀጋው ከአንቺ ጋር ነው አትፍሪ እግዚአብሄር ሁል ግዜ የተሻለውን ነው የሚያደርገው ደግሞም አትርሽ እግዚአብሄርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ብቻ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሄር መልካም ነው በርቺእህቴ አይዞሽ ሁልግዜ መልካምና ፍቅር የሆነው አባትሽ ለሰከንድ ብቻሽን አይተውሽም ከአንቺ ጋር ነው ይህን መከራ በምስጋና ታልፊዋለሽ እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀንምመሸሸጊያ ነው ናሆም 1:7
አንቺ ብቻ ልብሽንም አንደበትሽንም ጠብቂ አሜንአሜን
Enie ke egzabher albeltmm.❤❤❤❤
U are correctly understand our God
very very true
ነፍሱን ይማር፣እግዚአብሄር
ፈጣሪ እንደዛሬዉ ለዘላለም ያፅናናሽ፣ያበርታሽ ወንድሞቹና ጓደኞቹን መላውን ቤተሰብ ያበርታ።
እህቴ እግዘያብሔር ስለሰጠሽ ብርታትና ጠንከራ እምነት እግዚያብሐርን እናመሰግናለሁ አንቺን በዚህ መሪር ሀዘን ጊዜ ስመለከት በእግዘያብሔር ላይ ያለሽን እምነት ስመለከት እጅግ ተደንቂያለሁ እግዚያብሔርን ስለአንቺ አመሰግነዋለሁ አሁንም ለአንቺም ለባለቤትሽ: ለልጆሽና ለወዳጆሽ እንደሁም ሀዘንሽን ሀዘን አርገወ ላዘኑ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን
Amen 🙏🏽
ብርታቱን ይጨምርልሽ እህቴ🙏
Ye eyesus sem yibarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምን ብዬ ልግለጥሽ ❤❤❤
That's true 👍
Beka mene yederegal😢
Egzabhere yaberetash yemesegen 😢😢.
እግዚያብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስያዖናናችሁ
zeritu betam new mwedsh yemtamgniw fetari yrdash
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
Nefsun yimarilin lebetesebochu metsnanatin temegnehu egziabher yirdachuh
አምላክ ጽናቱን ይሰጥሸ !!!
ዘሪቱ የጌታ ፀጋ ሀይል አለውና ቆመሸ ለመናገር አበቃሸ ሰሙ ብሩክ ይሁን የመፅናናት አምላክ እግዚአብሔር ለመላ ቤተሰብሸ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶችሸ ሁሉ መፅናናትን ይሰጥ
1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
አይናለም ከሲድኒ
ይህ ይቀመጥ ብዙዎችን ያበረታልና
እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሞት ከባድ ነዉ 😢
Indeed! 💔
Egzhbere yimesgen🙏
SIMPLY GOD IS GREAT HE IS SIMPLY BEKA POWERFULLL NO WORDS
For sure!
Yene nat eyes us tsenatun yestesh
Meredatish grum new! Geta Yebarkish. You Know Your GOD well!
ጽናቱ ይስጥሽ ዘሪቱ! በጣም ልብ ይነካል።
ፈጣሪ ያጽችሁ
በናትሽ አንች ተሸውደሻል ገበርሽው ይሄ በጅዶና በጥፊ የሚፀለይበት እምነት ገብተሽ ውሻእንኳን ክብር አለው በጣም ጠላሁሽ ።
ክብር ምን እንደሆነ የምታቅ አትመስልም… እምነትም የግል ነዉ፡ በማያገባን ባንዘባርቅ …
Romans 10 አማ - ሮሜ
8: ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
Yamenishiw geta esekemechereshaw yatsinanash menfes kidus eskebetesebish yiwresish
Dereq
Yemeslegnal zeritu kebad menfesawi wegiya wust nech ye eyob fetena new yegetemat menfes kidus yabertat. Haylen yemisetew Eyesus Kirstos ersu yaschelesh ehte
Melkam erefiti❤❤❤
Egziabher yatsnachu, yabertachu...bewnet yeegziabherin fekad teredteshal.
Nefsih bagenat tnur aba
Nefse yemar❤
💔💔💔💔💔
Nebse Yimar😔 Fetari bebizu yabertachu!
Girum understanding
Sister I will prey that God send the Holy Ghost which confert you
You are the right Christian that who live it may God receive his soul Rest In Peace . When I here what you say job comes in my mind . You are a strong women and example of everyone. May God bless u and you Childers !
Amen to that💌💌💌
Tsinatun yistish! Tenkara set nesh
E/R yastnachu
Denek mredat ahunm Egzeabher Bdnb ybretash.
Nebs ymar 🌹💔
ለይክ እንደነጮቹ በቃ ማካበድ አያስፈልግም አንደ ሃበሻ አይነት ማካበድ አይነት ወይዘንድሮ 😏😏
Rest in peace
Rip!
😢
we have to understand the death like her!!! RIP
Nabs yimar
Yehe tenekare aymeslem dengeta envawa derko new
Geta yasnash yene ihit uuf
እንኳን ልጅ የሞተባት ዘመድ የሞባት አተመስልም ጉድ ነው ቤጤ እኮ 666 እምነት ነው
Yemyatsenana menfes kidus keswa ga new
Egzabher yemaresh
You can cry for yourself 😢
Xeru neger meneger kalchalchu zeme belu eshii
Sent aynet sew new bemder lay yalew fetari yimarsh/h
Mn marge techlaleche
Awful!!!
OMG! ልጅ የሞተባት አትመስልም😮
Are u crazy
Ya. If these things happen to you, you may kill yourself 😢
Why are you thinking 😢?
Get a life 😢.
@@honey-gs9lh No No you are
balege kiftafe
ነፍስ ይማር😢
Nefsih bagenat tnur aba