የአብይና የሥርዓቱ እብደት፣ የአገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2024
  • #KMN #KUSH

ความคิดเห็น • 175

  • @seenaalammii6241
    @seenaalammii6241 5 วันที่ผ่านมา +24

    በ ሆዱ ጭንቅላቱን ያልቀየረ ጀግና Dr.

  • @LulawieTube-ph8tq
    @LulawieTube-ph8tq 4 วันที่ผ่านมา +3

    ፀግሽ ባለው እውቀትና በመርህ ላይ ተመስርቶ ለሚያደርጋቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴና ትንታኔዎቹ አስተማሪና በሳል ትንትታኔዎች የሚደነቅ ነው

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 4 วันที่ผ่านมา +4

    Mt favorite , I always lessen for you, God bless you .I amfrom tigray 🙏🙏🙏💖💗😍

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 4 วันที่ผ่านมา +12

    ሃብታሙ እና ደ/ር ፀጋይ በጣም እማደንቃችሁ የዘመናችን ለፍትህ እና ለሃቅ የቆማችሁ የጭቆን ቢሄር ቤሄርስባች ደምፅ የሁናችሁ የዘመናችን ምርጥ ስውች እግዚአብሔር ክነተ ጋር ይሁን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +12

    ❤❤ደ/ር ፅጋ ፥ የሀቅ ፥ የፍትህ ፥ የሰብአዊ ፥ የህግ ፥ ታላቅ ሰው ዘርህ ይብዛ ሲወድህ ፥ ❤በመከራና በጨለማ ከጎናችን የቆማቹ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @mussietaddese6722
    @mussietaddese6722 5 วันที่ผ่านมา +7

    True human telling the truth!! GOD BLESS YOU !!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +7

    ❤ኩሽ ሚድያ(ሀፍታሙ) ታላቅ ሰው የሀቅ ና የፍትህ ፥ የሰብአዊ ፥ የህግ ፥ ሰው ነህ ፥ ታላቅ ታጋይ ነህ ለሀቅ ዘርህ ይብዛ ወንድማችን በጨለማው ና መከራ ግዜ ከጎናችን የቆማቹ❤

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኣነ ናይ ዶር ፀጋየ ኣራርሳ ቅኑዕን ዴሞክራሲያዊን ከምኡውን ፍትሓዊነት ኣንፈት ትኽክለኛ ስለዝኾነ ይድግፎ

  • @he5896
    @he5896 4 วันที่ผ่านมา +6

    I am Amara. Independence for all region is the solution 🎉

    • @kukutilove
      @kukutilove 4 วันที่ผ่านมา

      አማራ አጨብጫቢ ናቹ ከአብይ ጋር ሆናቹ የትግራይን ህዝብ የጨፈጨፋቹ ጅሎች አብይመ ተጠቄሞ ተፋቹ : አሁን እየጨፈጨፋቹ ነው

  • @user-wn2sq4un4j
    @user-wn2sq4un4j 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you. This was a very insightful discussion. Respect Tsegaye Ararssa!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +4

    ❤ጦሩነት ፦ ከራስህ ህዝብ ነው ከራስህ ሀገር ነው የራስህ ዜጎች በድሮን ና ታንክ መጨፍጨፍ ነው በውጭ ቅመኛ ሰራዊት የራስህ ዜይጎች ማስጨፍጨፍ ነው❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 5 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አስቸጋሪ ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 3 วันที่ผ่านมา +3

    አዚና ንፈትወካ ዶ/ር👍👌❤️

  • @user-fe7tj1ik7k
    @user-fe7tj1ik7k 5 วันที่ผ่านมา +6

    Dr Tsegaye the Brave One!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 5 วันที่ผ่านมา +5

    Nice to see you D/r Tsegaaye Ararsa Tbark🎉🎉🎉🎉🎉🎉 with your family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wawooo Dr tsegaye ,what an amazing intelligent scholar gentleman ,.few in millions humanbing and yet very articulative analytical person ever, so do habtish, brothers peace from tigray.

  • @tsegayedussie5347
    @tsegayedussie5347 4 วันที่ผ่านมา +4

    True analyst based on political point of view.

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 2 วันที่ผ่านมา +1

    "ብልፅግና አሳሪ ያጣ እብድ የሚመራው የወንጀለኞች ቡድን ነው"
    What a beautiful expression.

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 5 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you 🙏 Dr Tsegay Ararsa❤❤

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 5 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ እናመሰግናለን

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 2 วันที่ผ่านมา

    Great analysis and discussion thanks Dr.Tzeghaye and habtamu.Amazing and educational. Again thank you doe both.have a great day.

  • @user-ex8cg4wg4u
    @user-ex8cg4wg4u 4 วันที่ผ่านมา +2

    Dr tsegayish our oromoo legend thank you countinue your pretest againest anti_ democracy systems now day apply on our country

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 4 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you sir! You nailed it!

  • @uthman9979
    @uthman9979 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፀግሽ ❤💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 4 วันที่ผ่านมา

    Superduper Dr Tsegaye excellent analysis! God bless you. Thank you Habtish.

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 5 วันที่ผ่านมา +11

    I am from Amhara but I always love Doctor , Tsegaye. Political views

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 วันที่ผ่านมา

      Really!

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 วันที่ผ่านมา

      Yetelate telate wedaje newe bemilwe terete newe!

    • @ceremelag386
      @ceremelag386 4 วันที่ผ่านมา

      @@zemetayeyegletwe2475✅

    • @teklittewelde1487
      @teklittewelde1487 4 วันที่ผ่านมา

      You can not be neftegna and love Oromo. It is just pure lies. Go to the neftegna meeting and say loud voice western Tigray and Finfinne is የኛ ነው። go tell them that you may glorified by the cult neftegna monopoly entities

    • @Beshlo
      @Beshlo 4 วันที่ผ่านมา

      እበት

  • @zemzembashir5890
    @zemzembashir5890 5 วันที่ผ่านมา +4

    DR rabbiin umrri siif'haakenu !!

  • @user-dk8ld2fw9p
    @user-dk8ld2fw9p 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank u Dr we are very proud of you

  • @rasroba
    @rasroba 5 วันที่ผ่านมา +2

    Habtish ❤❤❤ berta Tsegish demo rezzjjm edmena tena lante!!!

  • @mussietaddese6722
    @mussietaddese6722 5 วันที่ผ่านมา +1

    Great analysis based on fact ! True human God bless !!!"

  • @warababeser1
    @warababeser1 วันที่ผ่านมา

    Abo, Tesegaye Ararso. You delivered well as always.

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 5 วันที่ผ่านมา +1

    You are right about the southern nations.

  • @user-gy7bm6bg1r
    @user-gy7bm6bg1r 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome Dr & Habetamu ❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks tsegeshi ❤❤❤

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 4 วันที่ผ่านมา +1

    Akeme lemekena kebjemo jertu? jeerada✌️✌️👍👍❤❤

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 4 วันที่ผ่านมา +6

    ዶ ር ፀጋዬ የዉነት አባት ነዉ አድናቂዉ ንን😊

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 4 วันที่ผ่านมา +4

    Dr. Tsegaye, I always happy hearing you!!!

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 4 วันที่ผ่านมา +3

    Dr. Tsegaye ararssa, you're simply Centre of excellence & basic of reference ! Thank you & thank you Habtamu for inviting him !

  • @user-zw2jc9ff2f
    @user-zw2jc9ff2f 5 วันที่ผ่านมา +2

    Dr,🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @zemzembashir5890
    @zemzembashir5890 5 วันที่ผ่านมา +4

    KMN ijaaf gurra oromoo!!

  • @DeribTgemechu
    @DeribTgemechu 2 วันที่ผ่านมา

    Yoooyaaaaaa❤❤❤❤❤

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 4 วันที่ผ่านมา

    Dr. Tsegaye you are absolutely right when you say the elites don't represent the people they come from but themselves . As witnessed by many so called elites, including the business man Jawar

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 5 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome

  • @hussenosman-lx8in
    @hussenosman-lx8in 5 วันที่ผ่านมา +1

    Galatooma dr

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w 3 วันที่ผ่านมา

    Fano coming pls support on you tesgay unity is strengthen

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 4 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 5 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you KMN❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ሳትሆን አቶ መልካም ነው ስምህ መባል የነበረበት
    መልካም መልካም መልካም በጣም አሰልቺ ድግግሞሽ

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 3 วันที่ผ่านมา

    thank you so much for sharing your view.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +7

    ❤አብይ አህመድ እጁ በህዝብ ደም የተነከረ ታላቅ ወንጀለኛ ነው❤

    • @kukutilove
      @kukutilove 4 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን እያወቃቸ ነው ከአብይ ጋር ሆናቹ የትግራይን ህዝብ የጨፈጨፋቸ አጨበጫቢዎች :

  • @GedaBirmaji-yt7cc
    @GedaBirmaji-yt7cc 5 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @birhanebezabihambaye6636
    @birhanebezabihambaye6636 3 วันที่ผ่านมา

    Habtsh I follow your media you are free of emostions and prinvipal man. Let your elder brathers follow you and taken a lesson. Younger age but elder journalist

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 4 วันที่ผ่านมา +1

    👍

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 5 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mussietaddese6722
    @mussietaddese6722 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @tedlagetahun6921
    @tedlagetahun6921 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዶ/ር ጸጋዬ በጣም ትሩ ትንታኔ ነው

  • @nicolens12
    @nicolens12 5 วันที่ผ่านมา +2

    What are the Oromo questions that are not returned? Oromo has like other Ethiopians are in the process of change in building its culture.

  • @AMOKACHE
    @AMOKACHE 5 วันที่ผ่านมา +2

    happy to see your discussing this issue....

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 4 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ political acrobatic !! We are watching you !
    ስለ ሰፋሪዎች መብት የምትነግረን ካለ፣ Brother ?!

  • @user-lb1qn6wf6c
    @user-lb1qn6wf6c 5 วันที่ผ่านมา +2

    Politically, I don't agree with Tsegaye in many ways. But his intellectual honesty and personal integrity are not quite common among the Ethiopian elite. His language skill is also superb. I salute you Dr Tsegaye.

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 5 วันที่ผ่านมา +1

    የኦሮሞ መንግስ ነው. ብለው አንዳንድ የወረደ አመለካከት የአላቸው !ድኩሞች! ወጣቶች እየበረከቱ መጥተዋል It is the Oromo government. Those who have a low opinion of !weak! Young people have been blessed

  • @ShemsudinMohamed
    @ShemsudinMohamed 2 วันที่ผ่านมา

    The vast majority of Oromos supporters this Prime Minister.

  • @JibbaaGantuu-pr9zd
    @JibbaaGantuu-pr9zd 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከምንሊክ፡ ዘመነ መንግሥት፡ ጀምሮ ፡ ኦሮሞን፡ እወክላለሁ ፡ የሚል፡ ኦሮምኛ፡ ተናጋሪ ፡ ድቃላዎች፡ግን፡ ለኦሮሞ ፡ ሠላም፡ እጦት እና መሠቃየት፡ ዋነኛ ፡ ተዋናይ ፡ የሆኑ ፡ጠፍተዉ ጎድለዉብን፡ አያዉቁም።

  • @gedemb1961
    @gedemb1961 4 วันที่ผ่านมา

    Dr Zegaye Arasa one the best a principle man his logical analysis if progressive politicians follow him can save Democratic Ethiopia other wise fascist Abiyi Ahmed will destroy Ethiopia.

  • @MisbaHassenSelman
    @MisbaHassenSelman 4 วันที่ผ่านมา

    የልህቃን ውይይት ለማድርግ በህዝብ ተመርጠህ ውክልና ልኖርህ ይገባል ብለሃል ዶ/ር የኔ ጥያቄ አስመራጭን ለመምረጥ የሊህቃን ውይይት አያስፈልግም ወይ?

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዶክተር ፀጋዬ እና ሃብታሙ በጣም እናመሠግናለን
    Translate to English

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา

    ❤አማርኛ ቃንቃ የሰሜን ኢትዪጵያ የተሌያዩ ቤሄሮች የወታደሮች ቅይጥ ቃንቃ ነው❤

    • @DawitKelemeworkW
      @DawitKelemeworkW 4 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ለዚህ ነው አማርኛ ቋንቋ የአማራ ብቻ አይደለም ።ሁሉም ኢትዮጵያውያን ያሳደጉት ቋንቋ ነው።ለዚህ ነው አማርኛ ተናጋሪ እንጂ አማራ የሚባል ህዝብ የለም እየተባለ መለስ ዜናዊ ከነ ፕሮፌሰር መሥፍን ጋር ተከራክሮ በከፍተኛ ጫና አማራ ብሄር ነው በሚል ግግም ብሎ አገውንና ቅማንት የመሳሰሉ ጥንታውያን ህዝቦች ጨፍልቆ ለሥልጣኑ ሲል አማራ የሚባል ክልል መሠረተ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 4 วันที่ผ่านมา

      You can’t use that one no more . Amharic the language of Amhara like Agawoo the language ofAgawoo Afan oromo is the of Oromo Etc you can’t tell any one Amharic is more mixed than Agawoo stop cheating people are dying for their rights you keep trying to impose your values on others you will loose everything and end up second class citizen i am sure you don’t want that so go form you own state it is going to happen whether you like it or not.

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia lacks a true divorce of Political party and Military. this is the center of vicious circle.

  • @shalom5798
    @shalom5798 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር ጸግሽ ዓይነይ ❤❤❤ ....

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4w 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ እሚገርመኝ ነገር ዛሬም የነፍጠኛ ስርአት እሚለውን ነገር ለምን አታወጡትም እሄ ነገር አብሮ ለመኖር እኮ አያዛልቅም እሚገርመው ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ግን እየሰደብከንም እሰማሀለው

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 3 วันที่ผ่านมา

    Movie night

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 วันที่ผ่านมา

    akka Dambii ittin bulmaata PB tii bu'urii Siyyaasummaa isaa SABUMMA UTU HIN TAANEE DACHEE DHA.

  • @esrael13b
    @esrael13b 3 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ነፃ ሚዲያ

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf3553 3 วันที่ผ่านมา

    አያናን እና ዶር ጸጋየን ባንድ አቅርባችው እስኪ ::

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ለስልጣን ጥማት ርካታው ሲል ብዙ የፖሎቲካ ልቃን የገደለ ያሳደደ ፥ያሰረ ነው ብዙህ ህዝብ በድሮን ና ታንክ የጨፈጨፈ አሬሜን ነው አቢይ አህመድ መቸም አይታመንም ውሸታም ነው❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    በመፈንቅለ መንግስት , በሽግግር መንግስት ስምም ሆነ በትጥቅ ተግል ስም ስልጣን መያዝ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ውሰጥ አይቻልም

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 5 วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahmed fascism Opdo EPP destroyed Ethiopia peoples. Time to uproot this butcher and his scavengers off Ethiopia empire. Solidarity please to fight this heinous criminal ruler

  • @user-nh3od7wu2i
    @user-nh3od7wu2i 5 วันที่ผ่านมา

    Oromo leaders like live even . Nothing forward inside and outsid if they unite they can do better future .

  • @chicago9458
    @chicago9458 5 วันที่ผ่านมา

    Min agebavhiw ezih eyenorachiw. Wond kehonk eza hideh tewaga

  • @he5896
    @he5896 4 วันที่ผ่านมา

    Gachena Siiirna 150 ተማሪ ጠለፈ😢

  • @user-dk8ld2fw9p
    @user-dk8ld2fw9p 4 วันที่ผ่านมา

    With due respect can we say America is against Oromo self determination not the dictator?

  • @walelign14
    @walelign14 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋዬ በቃ ለዚች ዕውቀት ነው ፀጉርህ እስከሚያልቅ ት/ቤት ብለህ የደከምኸው?

  • @teklittewelde1487
    @teklittewelde1487 4 วันที่ผ่านมา

    One thing you must not forget the neftegna monopoly clan is around all the Oromo land.

  • @user-nh3od7wu2i
    @user-nh3od7wu2i 4 วันที่ผ่านมา

    They millions but like millions who belonge Finfine city ?

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    የኦሮሚያውም ሆነ የአማራው ሸኔ ለኢትዮጵያ አይበጁም

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 วันที่ผ่านมา

    D/r Tsagish dhuguma dubatu waan biyaafi ta'u dha ummata oromoo irra darbee biyyaafi nita'a garuu Eenyuu fudhate hojiitii hikkata kanafi hincaaroomne biyyi kun Tasfish nujiiradhu Beektoota keenya Beekkamoo dhiyeesita nujiiradha Bakka jiirtantu

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 5 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome jabaadha Oromo koo

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 4 วันที่ผ่านมา +1

    I always admire your analysis
    ❤❤❤

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 5 วันที่ผ่านมา

    ሽምቅ ተዋጊዎች ቤት ውስጥ ይኖራሉ እያልን ነው?

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา

    ❤አማራ ክልል ውስጥ የተለያዩ ቤሄሮች ጨፍልቆ አማራ ቤሄር ማንነት ማለት ልክ አይደለም ፦ ቅማንት ፥ አገው ፥ አርጎባ ፥ ወይጦ ፥ የወሎ ኦሮሞ ፥ የትግራይ ፥ ወዘተ ስብስብ ቤሄሮች እንጂ አማራ ቤሄር ማንነት የለም ውሸት ነው❤

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 5 วันที่ผ่านมา

    d.r tsegaye Did the system really fail you? What do you say should be done to bring real democracy to this country? I think I understand democracy a little bit. What would you do if you were in this place!!?

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 5 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ፀጋዬ የግራ ዴሞክራሲ አለ እያለን ነው ።እግዚኦ። ከወያኔ ውጭ ሌላ ፓርቲ መኖር አይፈቀድለትም።
    ብአዴን ህዝቡን አንድ ለኡምስት ጠርንፎ ሌላ መመረጥ አልቻለም ።
    አሁን ብአዴንን አጥፍተን፣ብልጽግናን አስወግደን multi party political system አማራ ክልል ይኖረናል።
    እናንተ ወያኔ ቁጥር 2 የምትፈልጉት ።

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 5 วันที่ผ่านมา

    Did the system really fail you? What do you say should be done to bring real democracy to this country? I think I understand democracy a little bit. What would you do if you were in this place!!?

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e 5 วันที่ผ่านมา

    ሸኔvs ብልፅግና

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ያለው ሰይጣን በፀበል አይለቅም። 😅😅😅😅

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    የዶክተር ፀጋዬ ምሁርነት ና አንደበተ ርቱዕነት የሚደነቅ ቢሆንም የፖለቲካ አመለካከቱ ለኦሮሞም ሆነ ለኢትዮጵያ የሚመች አይደለም

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    አማራ ክልል መከላከያን ፊትለፊት ቆሞ የሚዋጋ ኃይል አለ በእውነቱ ?

  • @immaanaagebragiorgis6989
    @immaanaagebragiorgis6989 4 วันที่ผ่านมา

    Shaneen udduu haadha keessaniitti haa fincaa'u! Qabeenyaa Uummata Oromoo balleessaa, hawaasa Oromoo haala suuqanneessaafi gara jabeenyaan balaa irra qaqqansiisaa mana Sanee gubne jettuu? Isinis ni bula malee gaaftokko gubachuun keessan hinoolu!

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 5 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ምን ላርግ የውስጤን ነው የገለፅክልኝ ጆክቶር ፀግሽ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤አማራ ፦ የሚባል ቤሄር ማንነት የለም ❤