የንስር አይን ካለበት አስደንጋጭ ደብዳቤ ደረሰን። የንስር አይን እናት የደበቁትን ሚስጥር ነገሩን። ለገና ሰርግ ደግሼ ልድረው ዝግጅት ላይ ነበርኩ..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AlexAddis-jp9tk
    @AlexAddis-jp9tk 18 วันที่ผ่านมา +480

    የንስር ምንም አይሆን መዳህኒያለም ይጠብቀዋል የምትለዋል የመትሉ ላይክ አድርጎ።

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @HiwotYazew
      @HiwotYazew 18 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 18 วันที่ผ่านมา

      😭❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭

    • @Nightmare-sr6go
      @Nightmare-sr6go 18 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን አሜን ያረግለት

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 18 วันที่ผ่านมา +1

      YENEA MEDEHIALEM EYOSESE KERSIESE YEHULU FEXARY HUIU BANTE HULU YEANT HULU KANT NEWENA FEXARI HOY ANTEW DERSELT AMEN AMEN AMEN

  • @fafibintseid
    @fafibintseid 18 วันที่ผ่านมา +675

    በህይዎት አለ ግን ፈጣሪ በሰላም ያስገኘው የምትሉ 😢😢😢😢😢

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 18 วันที่ผ่านมา +7

      ምንትሉ ትያለሽ እንዴ ፀሎታችን እሱ አይደል በሰላም መገኘቱን

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx 18 วันที่ผ่านมา +7

      ምን ምትሉ አስባለሽ በዱሀም ሆነ በፀሎት ፈጣርን መለመን ነዉ እንጅ ፈጣር ለእናቱ ስል በሰላም ወዴ ቤተሰቦቹ ይመልሰዉ😢😢😢😢

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 18 วันที่ผ่านมา +4

      አሚንንንንን ያረብ

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 18 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ገሉቱ ነሽ እኩሮ እምትሉ ትላለይእዴ እሱን አደለም እዴእምንፈልገዉ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 18 วันที่ผ่านมา +2

      እረ ባለበት አላህ ይጠብቅልን የሰው የኖረ ጀግና

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 18 วันที่ผ่านมา +69

    የንስር አይን ሰማይና ምድር የዘረጋ እግዚያብሔር በሰላም ከቤተሰቦችክ ይቀላቅልክ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 18 วันที่ผ่านมา

      ameeeeeeennnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Medinamdina
      @Medinamdina 18 วันที่ผ่านมา

      ምን ሆኖነዉ እንደትነዉ ሊታገትየቻለዉ😢😢😢😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 18 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

  • @firezerabebe9214
    @firezerabebe9214 18 วันที่ผ่านมา +110

    ክርስቲያን ሙስሊሙ ለንስር አይን ፈጣሪ በሰላም ከጃቸው እንዲያስመልጥልን አጥብቀን እፀልይ የምትስማሙ ላይክ

    • @Etd-s7eEkiram
      @Etd-s7eEkiram 18 วันที่ผ่านมา +1

      ያረብ እይ ጠብቅልን😢😢

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 18 วันที่ผ่านมา +386

    የነስር አይን የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢

    • @EidMaryem
      @EidMaryem 18 วันที่ผ่านมา

      መደሀኒያለም ይርዳው ጀግናው❤❤❤❤❤እመቤቴ አትጨክንም ትድረሥለት

    • @AsmyAsmy-h5f
      @AsmyAsmy-h5f 18 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የእናትህ ፀሎት ይርዳህ

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 18 วันที่ผ่านมา +7

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @ሲሳይፍቅሩ
    @ሲሳይፍቅሩ 18 วันที่ผ่านมา +114

    የንስር አይን ጋዜጠኛው ወድማችን አብሳሪው መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ባለህበት ይጠብቅህ መገኝትህን ያሠማን😢😢🙏🙏🙏

    • @ghvuf1228
      @ghvuf1228 18 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን ምስረታዉ ገብርኤል ይጠብቅህ ከአንበሳ ጥርስ ያውጣህ❤❤❤

  • @GuuGhu-h4k
    @GuuGhu-h4k 18 วันที่ผ่านมา +153

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀው እንኳን እናቱ ለተመልካች እንኳን የእሱን ክፉ አያሰማን የህዝብ ልጂ ነው

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል😢😢

  • @tesfanesh4056
    @tesfanesh4056 18 วันที่ผ่านมา +11

    የንስር አይን ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ከለላ ይሁንልህ ጥበቃው አይለይህ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ እኛም ቤተሰቦችህ ቸሩን ያሰማን

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 18 วันที่ผ่านมา +185

    የራማዉ ልኡል የሞት ደብዳቤ ወደ ደስታ ቀይርልን👏👏👏👏👏😭😭😭መላአኩ ገብርኤል አደራ 👏👏👏

  • @umumunibah3155
    @umumunibah3155 18 วันที่ผ่านมา +87

    የነሰር አይን አሏህ በሠላም ከእናቱ ጋ ያገናኝው ሀቂቃ ለኢትዮጵያ ያስፈልገናል አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ያረብ

  • @SaraAወለተማርያም
    @SaraAወለተማርያም 18 วันที่ผ่านมา +27

    አቡነ ተክለ ሀይማኖት አሳፍሮዉኝ አያውቁም ይጋኛል በእውነት ኡፍ

  • @TigistMicheal
    @TigistMicheal 18 วันที่ผ่านมา +219

    አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ነገር ያሰማን እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 18 วันที่ผ่านมา +4

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @iopo9417
      @iopo9417 18 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 18 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን

    • @YezgetM
      @YezgetM 18 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 18 วันที่ผ่านมา +118

    የንስር አይን የኢትዮጵያውያን ሁሉ ልጅ ነው ። እግዚአብሔር በህይወት ይመልስልን ❤❤❤❤

    • @asoalasoal7642
      @asoalasoal7642 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 18 วันที่ผ่านมา +1

      ESGZIABHEAR HOY YENESR AYNENE KEKEFU NEGRE HULU SEWERHE LEBEAT SEBUNA LE SERA GUWADEGNEOCH GA AGENAGEWE FEXARIACHEN HOY TELEMENEN AMEN AMEN AMENE

    • @getudesalegn1189
      @getudesalegn1189 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 18 วันที่ผ่านมา +7

    የንስር አይን ጀግናዉ የሀገር ንብረት ባለህበት ጥበቃዉ አይለይህ በሰላም ለቤትህ ያብቃህ

  • @MediOumer
    @MediOumer 18 วันที่ผ่านมา +158

    ምንም ሳይሆን ኸይሩን ያሰማን ።አላህ ያስገኝው የተበዳይ እባ አባሽ ነው ምርጥ ጀግና ።

    • @negateyasinyeshe6365
      @negateyasinyeshe6365 18 วันที่ผ่านมา

      ፈጠሪ መልካሙን ያሰማን 🙏

  • @በረንታ
    @በረንታ 18 วันที่ผ่านมา +70

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥሩ ነገር አሰማን😢😢😢😢

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 18 วันที่ผ่านมา +5

    እመቤታችን ከጎኑ አትለየው እግዚአብሔር አምላክ የጠብቀው የኛ ጀግና የንስር አይን

  • @zerubireda9842
    @zerubireda9842 18 วันที่ผ่านมา +69

    ጀግናው የንስር አይን እግዚአብሔር ባለህበት ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጀግናችን ነህ

  • @AboBasem-jn3cg
    @AboBasem-jn3cg 18 วันที่ผ่านมา +45

    የንሰር አይን ወንድማችን ባለህበት የዳንኤል አምላክ ይጠብቅህ😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @JejeDede
    @JejeDede 18 วันที่ผ่านมา +7

    የኛ ጀግና ወድም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እዳው በምን ውስጥ ትሆን ወድሜ😥😥😥 የመለአክት አለቃ አብሳሪው ገብርኤል ይጠብቅህ👏🎉🎉

  • @TGt5c
    @TGt5c 18 วันที่ผ่านมา +103

    ወንድማችን ጀግናው የንስር አይን ፈጣሪ ባለህበትይጠብቅህ!!

  • @twgqfhgobovjffj5722
    @twgqfhgobovjffj5722 18 วันที่ผ่านมา +91

    የነስር አይን አላህ ካተጋ ይሁን የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 18 วันที่ผ่านมา +3

      አሚንንን እንዴት ይጨንቃል😢

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን እህቴ ዛሬ ሳየው ደነገጥኩ ከልቤ ድዋአደርጋለው እሻላህ ይገኛል አላህ ካተጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢 የኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉

  • @ועח
    @ועח 18 วันที่ผ่านมา +60

    ኪዳነምህረት እናቴ ወንድማችን በሰላም ወደ ቤተሰቡ መልሽልን ይሄ መልካም ወጣት ጠላቶቹን በጂና በግራቸው ያዢልን 🙏😢😢😢🇪🇷

    • @kristossamra4866
      @kristossamra4866 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amlak msu ykun❤

    • @TigstTarikin
      @TigstTarikin 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 18 วันที่ผ่านมา +24

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ወንድማችን አንተ ከክፉ አደጋ ጠብቅልን😢😢😢እፉፉፉፉ የእናት አንጀት❤❤_

  • @MuluberhanGeberselassie
    @MuluberhanGeberselassie 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግነየ ጌታ ይጠብቅሃል የተጉዳ አባት ጌታ አንተ ውዳጁን ካልጠበቀ ማንን ይጠብቃል የነትህፀሎት በርግጠኝነት
    ይጠብውሃል
    ❤❤❤

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 18 วันที่ผ่านมา +26

    የጀግናችን እናት አንቺ የተባረክሽ እናት ነሽ ይህን የመሰለ ጀግና ልጅ ወልደሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰጥተሻል ልጅሽ ይገኛል አንቺም ትድኛለሽ ራስሽን አጠንክሪ ልጃችን ተገኝቶ መድሐኒያለም ለደስታ ያብቃን በርቺ ጀግኒት ❤❤❤❤❤

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 18 วันที่ผ่านมา +132

    ቸር ወሬ ያሰማን በእውነት የኔ አባት 😭😭😭እመብርሃን ትጠብቅህ የእናትህ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ 🥲🥲

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 18 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማዘርየ ፈጣሪ ይርዳሽ ይሄ ጀግና ልጅሽ የቺ ብቻ ልጅ አይደለም የንስር አይን አንበሳችን የተበዳይ አባት የኢ/ያ መድህን ነዉ እና ፈጣሪ ባለበት ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 18 วันที่ผ่านมา +22

    ወንድማችን ጀግናችን የንስር አይን በለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 18 วันที่ผ่านมา +49

    የኔ ጀግና ባለህበት እመብርሀን ትጠብቅህ ስጨነቅ ነው የዋልኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 18 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ🙏🥺የሱ ስልክ ለመጨረሻ ግዜ ከማን ጋር እንዳወራ እዩት❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 18 วันที่ผ่านมา +23

    የንስር አይን ጀግናው ወንድሜ ባለህበት አላህ ከሸረኞቹ ሴራ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ደብዳቤውም አላህ ወደደስታ ይቀይርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ekrubintbaba
    @Ekrubintbaba 18 วันที่ผ่านมา +67

    ማነው እደኔ አጀቱ የተሠፈሠፈ ጀግናችን ፈጣሪይጠብቅህ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 18 วันที่ผ่านมา

      እንቅልፍ አጣል በጭቀት

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 18 วันที่ผ่านมา

      አረ በጣም ያሳዝናል የውነት ሰማዩ የተደፋብኝ ያክል ነው የተሰማኝ 😢😢😢

  • @medrekyata9683
    @medrekyata9683 18 วันที่ผ่านมา +12

    🇪🇷ኦጌታ ዛሬ አዲስ ነገር ጎጉቼ ነበር ኡፍፍፍፍፍ 💔 በጣም አዝነናል ለናት ስትል እርዳ እርዳ በጣም እንወደዋለን ❤❤❤❤❤ እናት እናት እናት ለናቱ እርዳ ብቻ በሂወት ይኑር ጌታየ አደራ

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 18 วันที่ผ่านมา +36

    በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር ይጠብቀው ለሀቅ የሜኖር ስው ስለሆነ እግዚአብሔር ይረዳዋል❤❤❤ አይዞት የኔ ናት❤❤❤❤

  • @zweplm543
    @zweplm543 18 วันที่ผ่านมา +41

    እናቴ የእግዚአብሔር የማርሽ ወንድማችን ምንም አይሆንም እግዚአብሔር አለ 😢🤲🏿🙇🏿‍♀️

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 18 วันที่ผ่านมา +8

    ቤተሰብ ጠንከር በሉ ጀግናው ይህን ጊዜ ያልፈዋል በጸሎት እናግዘው ❤ እግዚአብሔር ያመጣው እሱ ይመልሰዋል በርቺ እምዬ ይመጣል ቀና በዬ ጠላት ደስ አይበለው😊እሺ

  • @KassaneshAsimare
    @KassaneshAsimare 18 วันที่ผ่านมา +84

    የነስር አይን ወድሜ አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህጀግናው ወድሜ❤❤❤

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 18 วันที่ผ่านมา +15

    አናቴ ፈጣሪ አለ ወንድማችን ጀግና ነው ምንም አይሆንም የአብረሃሙ ስላሴ ይጠብቁት 🤲🤲🤲😭

  • @alemyeaebe2357
    @alemyeaebe2357 17 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገናኛችሁ አይዟችሁ ይመጣል ወንድማችን ጀግናችን

  • @بيزه
    @بيزه 18 วันที่ผ่านมา +42

    ቅዱስ ግብርኤል ይጠብቀው አረ በጭንቀት ልሞት ነው ማዘርዬ በጸሎት አስቡት እህት ወንድሞቻችን 😢😢😢😢 በሰላም ለቤቱ ይብቃ

  • @tsadka
    @tsadka 18 วันที่ผ่านมา +57

    ማዘርም መድሀኒታቸውን እየወሰዱ ፀሎት ያድርጉ ወንድማችንም ባለበት እግዛአብሄር ይጠብቀው

  • @EmebetAlemayhu-vl9lb
    @EmebetAlemayhu-vl9lb 18 วันที่ผ่านมา

    መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ተለመነን ወንድማችንን ለቤቱ አብቃልን

  • @EnderisYimer
    @EnderisYimer 18 วันที่ผ่านมา +18

    ወንድሜ የንስር አይን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ አንተ የድሀ አባት ነህ አላህ ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድማችን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 18 วันที่ผ่านมา +32

    ወንድማችን ሰላም ነው በእርግጠኝነት
    የንስር አይን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ ከጎንህ ነው💚💛❤️

  • @TirhasFerede
    @TirhasFerede 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ሉእል እግዚኣብሔር የዓለም ቤዛ ከነ እናቱ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @birtukanyegetalje6490
    @birtukanyegetalje6490 18 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ እናት እማዬ😢 አይዞዋት ልጅወትን በሰላም ያገኙታል እግዚአብሔር መልካም ነው:: ጀግናው ወንድማችን ፍጣሪ ከከፉ ይጠብቅህ ደስታህን ያሰማን

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 18 วันที่ผ่านมา +40

    የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረው ቅድስ ሚካኤል የሱንም ወደሰላም ዜና ይቀይርልን❤❤

    • @Aresema29
      @Aresema29 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይቀይረው ቅዱሰ ሚካአኤል

  • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
    @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 18 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እማምዬ
    የየካው ሚካኤል ባለበት ይጠብቅልን ወንድማችንን
    ስለ የንስር አይን ያለበትን ለማግኘት የምትለፉ ክሩዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ
    ያሳደከኝ መለአክ የየካው ሚካኤል የወንድሞቻችንን ክፉ አታሰማኝ
    በእውነት ቤተሰብ የንስር አይን መጥፋት ሲያስጨንቀን
    የሚኪ ጎጆ ቲዩብ መታሰር እና የአባቱ መሞት እጅግ በጣም አሳዝኖኛል😢😢😢
    ሚኪም ከእስር እንዲፈታ በፀሎት አስቡት

    • @djgshc1758
      @djgshc1758 18 วันที่ผ่านมา

      አው ሚኪየንም ያች መሰሪ ያለጥፋቱ ነው ያሳሰረችው አስፈቱልን ጀግናችንን😢

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 18 วันที่ผ่านมา +64

    የንስር አይን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 18 วันที่ผ่านมา +2

      ኢሻአላህያረበልአለሚንካለበትነገረአላህያውጣውያረብብብብ

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ

    • @Etd-s7eEkiram
      @Etd-s7eEkiram 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ😢😢

    • @bdqj-ux2hh
      @bdqj-ux2hh 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

  • @sarah-xe3ck
    @sarah-xe3ck 18 วันที่ผ่านมา +13

    አይዞት የኔ እናት ኡፍፍፍ ወንድሜ ባለህበት ምንም ሳትሆን እመብርሃን ትጠብቅህ ለጠላትህ ደሞ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጣቸው የኢትዮጵያ ህዝብ በናታቸ በየሃይማኖታቹ ጸሎት አሩግለት ወንድማችን ምንም እንዲሆንብን አንፈልግም😢

  • @yezufan
    @yezufan 18 วันที่ผ่านมา +6

    አባቴ ቅዲስ ገብርኤል ሶሥቱን ደቂቅ ከእሳት አዳዳንካቸዉ ወንድማችንንም አድንልን ቸር አሰማን

  • @banchsetotaw9794
    @banchsetotaw9794 18 วันที่ผ่านมา +64

    የክፉዎች ሀሳብና እጂ በጌታ በእየሱስ ስም ይታሰር ! ወንድማችንን በጤና ይመለስ !!

    • @user-ti7lw5dn1d
      @user-ti7lw5dn1d 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amen❤

    • @gemeleyentertainmentchannel
      @gemeleyentertainmentchannel 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @SalamSalam-pm4pk
      @SalamSalam-pm4pk 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amenn

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 18 วันที่ผ่านมา +1

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Jesus cover him with your Blood 🩸

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 18 วันที่ผ่านมา +28

    የእና ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ😢😢😢😢

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ባለሕበት ይጠብቅሕ ወድማችን የነስር አይን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 18 วันที่ผ่านมา +14

    የንስር አይናችን ቸሩ መድሃኒያሌም ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ እናታችን አይዟችሁ ፀልዩ እሱ ምንም አይሆንም ኪዳነምህረት ትጠብቀዋለች

  • @Guii-cs5en
    @Guii-cs5en 18 วันที่ผ่านมา +10

    ወለሂ በብርም ከሆና ያለኝን አሰጠለሁ ያምኖራው ሰውዲ በአለህ እዠቹሀለው ያንስር አይንን አምጡልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsigekebede9544
    @tsigekebede9544 18 วันที่ผ่านมา +7

    Yeneser Ayin menim Ahonim ynetsuan Enmba ytabeqwal 100% 🤲🤲🤲🤲🤲 geta badamu yishafenk wanidme 🙏🙏

  • @abay5630
    @abay5630 18 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ እናት እመብርሃን ከነልጃ በዘርፋፋ ቀሚሳ ትከልልን ጀግናው ወንድማችን ክፉ አይንካህ የንጹሃን አምላክ ይጠብቅልን እናት ሀገር ኢትዮጵያ እውነት የተሸጠባት ከሆነች ሰነበተች😢😢😢😢😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 18 วันที่ผ่านมา

      btikkle treu sawu iyewtatime😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 18 วันที่ผ่านมา +18

    የንሰር አይን ወንድማችን የሁላችንም ወንድም ነው አላህ ለቤቱ ያብቃው የእሱ ጠላቶች ቁጥር ስፍር የለውም አለህ ይጠብቀው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማዘርዬ አይዞሽ ምንም አይሆን ይገኛል አንቺ በርቺእግዚአብሔር ይማርሽ የንስር አይን ወንድሜ እመብርሃን በመጎናፀፊያዋ ሽፍን አድርጋ ስውር አድርጋ ለቤተሰቡ ታብቃው ፀሎቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yousifwnoor
    @Yousifwnoor 18 วันที่ผ่านมา +31

    ያረቢ ሃይር አሰማን በጭንቀት ልሞት ነው በማልቀስ ራሴን አመመኝ ያረቢ ባለበት ጠብቀው አውሬዎች መንጋ ፈልቅቀህ አውጣው😢😢😢

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 18 วันที่ผ่านมา +26

    ወንድሜ የነስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢ቸሩ አሰማን ጌታዬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 18 วันที่ผ่านมา

    የንስር ዓይን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ በደሙ ይሸፍንህ የኔ አባት እመብርሐን ወላዲተ አምላክ በአለህበት ቦታ ትጠብቅህ ወንድሜ ከነሱ ሀይል የመድኃኔዓለም ኃይል ይበልጣል አይዟችሁ በርቱ ዞላዬ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @jansrathypia1870
    @jansrathypia1870 18 วันที่ผ่านมา +37

    የንስር አያን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅ ባለህበት የኔ አባት የንስር አይን ምናም አትሆንም ጀግና ምንም አይሆንም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤እሲ አላህ ሰላም ወሬ ያሰማን😢😢😢😢😢😢

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 18 วันที่ผ่านมา +46

    ኸረ ቶሎ ቶሎ በሉ አሣውቁን ተጨነቅን ኸረ መተኛት አቃተኝ

  • @ashenefechmarrr7820
    @ashenefechmarrr7820 17 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው ወንደማችን ለዳንኤል የአናብስቱን አፍ የዘጋ አምላክ አንተንም ጨካኙን አራርቶልህ በጤና እናትህም ምሮልህ ያሳየን

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 18 วันที่ผ่านมา +68

    ቸር ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢😢

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 18 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen❤❤❤

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 18 วันที่ผ่านมา +8

    እናታችን እግዚአብሔር ይማሩት የኔ እናት እህታችን አዞሺ እህቴ ወንድማችን የህዝብ ልጂ ነው የኔቆጆ አይዞሺ ፀሎት እያደረግን ነው የኔ ወድ ደጉ ወንደማችን ቁዱሱ ገብርኤል አደራ ከጉድ አውጣልን ወንድማችን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ፀሎታችንን ሰማ

  • @EtalemZewdu
    @EtalemZewdu 18 วันที่ผ่านมา

    የነስር አይን ወድሜ እግዚአብሔር እመቤቴ የጌታዬ እናት በዘርፋፋዋ ቀሜሷ ትደበቅህ

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 18 วันที่ผ่านมา +29

    ቸር ወሬ ያሰማን ልዑል እግዚአብሔር ካለበት ይጠብቀው የእናቱ ፀሎት ይድረስለት አደራውን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ እንደው እንኳን እናቱ እኛም በአካል የማናቀውኳ በጭቀት ልንሞት ነው 😭

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx 18 วันที่ผ่านมา +37

    የነስረ አይን ባለህበት ገታ ይጠቢቅ😢😢😢😢😢

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 17 วันที่ผ่านมา

    የንስር አይን ማለት የብዙሀን ወንዲም አባት የኛጭምር እዉነትን የተጋፈጠ አይዞችሁ እናትና እህቱ ተረጋጉ ምንም አይሆን እግዚአብሄር ይጠብቀዋል❤❤❤❤❤❤

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 18 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናዬ ምንም አይነካውም ይገኞል የድንግል ማርያም ልጅ ባለበት ጠብቆ ወደ እናቱ እቅፍ በሰላም ይመልሰው

  • @rigatbeyene7980
    @rigatbeyene7980 18 วันที่ผ่านมา +20

    ቸር ያሰማን ጌታ የነስር አይን ጡሩ ሰው ነው እየጸየይን ነን እግዚአብሄር በሰላም ወደ ቤተሰቡ ይመልሰው❤❤❤

  • @shams9208
    @shams9208 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችንን የንስር አይንን ደስታ አብሳሪ ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቀዉ ከፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ምካኤል ጋር በክንፋቸዉ ይጠብቁት በሰላም ይመልሱልን ክፉሁን አያሰሙን

  • @احمدإسحق-ل6ظ
    @احمدإسحق-ل6ظ 18 วันที่ผ่านมา +43

    ማዘርዬ ምንም አይሆንም በሰላም ይገኛል እርሶ ብቻ ቸጠንቀቁ ፈጣሪ አለ

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 18 วันที่ผ่านมา +25

    እሜቤተ ማርያም ሆይ የጭንቅ አማላጅ ነሽ ና የሄ ልጅ የደሆች የችግርኞች አባት ነው ና ጥላ ከለላ ሁኝለት እንቅፋት እንኳን እንደይመታው ጠብቅልን ይህ እንቆቅልሽ ድንግል ማርያም ትፍታው።

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg 18 วันที่ผ่านมา

    የዘረያዕቆብ እናት በጉያዋ ድብቅ ታድርግክ ወንድማችን እናቴ አይዝዎት የኔ እናት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 18 วันที่ผ่านมา +28

    የስዉሯ ማርያም 🥹ወንድማችን ከክፉ ሰዉሪ

    • @CvhHk
      @CvhHk 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c 18 วันที่ผ่านมา +30

    ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም ፀልዮ እኔም በማልቀስ 3ቀን ታምሚአለሁ እመብርሃን ትዘንለት በሰላም ካውሬዎች ያውጣህ ጀግናችን

  • @yaekobdemisse2326
    @yaekobdemisse2326 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በሰላም ይመልስልን

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 18 วันที่ผ่านมา +5

    እመብርሀን የዚህን ልጅ ነገር አደራ ላንቺ ና ለልጅሽ ሰጥቼአለሁ በዘርፍፍው ቀሚስሽ ደብቅሽ ለውድ ቤትስቦቹና ለጎአደኞቹ በስላም በጤና አግናኝቸው እኔንም ለስለቴ አብቂኝ ቸር ውሬ ያስማን እግዚአብሔር ይጠብቃችህ

  • @Yemen-r1k
    @Yemen-r1k 18 วันที่ผ่านมา +20

    እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማን አሜን
    የሹፋሮ እጀ አለበት የምትሉ ላይክ አሳየኝ 👍ወንድሜች በአለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አሜን 🙏🙏🙏😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ልቤ ሊፈነዳ ነዉ እግዚያብሔር በሰላም በጤና ወደ እናቱ ይመልሰዉ ፈጣሪዬ አደራ ጠብቀዉ😢😢

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 18 วันที่ผ่านมา +16

    መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው ጥሩ ነገር አሰማን😢😢😢😢😢😢

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 18 วันที่ผ่านมา +16

    ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ለቤትህ ለእናትህ ያብቃህ ወንድሜ ❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 18 วันที่ผ่านมา +5

    እናታችን አይዞሽ ልጅሽ ጀግናና የሰው ደስታ የሚወድ የፈጣሪ ስጦታችን ነው እመቤቴ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ አታሳፍረንም ሁላችንም በጰሎት አብረነው ነን ፈጣሪ እመቤቴ ማርያም የሁሉም እናት አቅፋ ደግፋ ወደቤቱ ትመልሰዋለች 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 18 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ የንስር አይንን አደራ አደራ ወደቤቱ መልስልን ሐያል እምላክ የክፋዎች ቀን ትጨልም ከምድራችን አጥፋልንንንንን! አሜን

    • @Hanan-ss4wp
      @Hanan-ss4wp 18 วันที่ผ่านมา

      አደራ አስገኚልን

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk 18 วันที่ผ่านมา +22

    ወድሜ ለናትህ ስል አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 18 วันที่ผ่านมา

    የነስር አይን አላህ ለቤትህ ለናትህ ያብቃህ ጀግናችን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 18 วันที่ผ่านมา +11

    የንስሩ ምንም አይሆንም አይዞት ጀግና ልጅ ነው ያለሽ አይዞሽ ማሚ 🙏🙏🙏💞☝

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 18 วันที่ผ่านมา +21

    እመብርሃን ባለህበት ትጠብቅህ ወንድሜ😢😢😢😢

    • @lizashewa851
      @lizashewa851 18 วันที่ผ่านมา

      አሚን ፣አሚን፣አሚን ጀግናው ወንድማችን

  • @meseretkifle6094
    @meseretkifle6094 18 วันที่ผ่านมา

    እሱ መዲሀኒት አለም ይጠብቅልን አደራውን የኔ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልኝ

  • @jemalmoha3335
    @jemalmoha3335 18 วันที่ผ่านมา +15

    የንስር ዓይን ወንድማችን አላህ ይጠብቀው የንስር ዐይን የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነው አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 18 วันที่ผ่านมา +17

    የንስር አይን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ያተ ሳትኖር ለህዝብ የኖርህ የዘመኑ ጀግና ሁሌም የምንለው ነገር ነበር የተጠራቹበት ቦታ አትሂዱ ሲፈልጓቹ ተፈትሸው ይግቡ ያላቹበት እስቲድዮማቹ የንስር አይን እና ዱካ ሾው እራሳቹ ጠብቁ ሰበቡን አድርሱ እባካቹ ለህዝቡ ታስፈልጉታላቹ😢😢😢😢😢😢የኔ ውድ እናት አብሽሩ አላህ ያሽራቹ ደሞ በሰላም ይመጣል ፀልዩለት ዱአ አድርጉለት🎉🎉

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 18 วันที่ผ่านมา +1

    የንስር አይን ጌታእግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል ለክፉዎች አሳልፎ አይስጥህ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ አረ እባካችሁ ለእኝህ እናት ብላችሁ ልቀቁት እናንተም እኮ እናት አላችሁ

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 18 วันที่ผ่านมา +30

    የንስር አይን እግዝአብሄር ካንተጋር ይሁንአይዞህ ይገርፍት እንደሆንጂ ሌላምንም አያደርጉም ምክንያቱም ታዋቂ በሞሆኑ መጠን ይፈራሉ 8:18

  • @FatumaSeid-y1g
    @FatumaSeid-y1g 18 วันที่ผ่านมา +12

    አላህ ከጥላቶቹ ሤራ ይጠብቅህ እሥከሙሉ አካልህ ይመልሥህ የእኛ የኢቶ ጀግና አላህ ከጎንህ ይሁን