በ2017 Dubai ልንሄድ ነው| መልካም አዲስ አመት |ወቸው GOOD|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Thank you all for the love and support we wish you all the best in the coming new year. We love you all we respect you all and we appreciate you all!! እውነት ፍቅር ናችሁ!!!!
    @WECHEWGOOD
    🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede:
    www.instagram....
    Daniya Awet:
    www.instagram....
    Leyu/Hana Alazar:
    www.instagram....
    📌Director and producer
    www.instagram....
    #ወቸውGOOD #wechewgood #ethiopia

ความคิดเห็น • 316

  • @SeadaHusane
    @SeadaHusane 6 วันที่ผ่านมา +310

    እኔ የ 2017 እቅዴ ያው የ 12ተኛ ክፋል ተማሪ ነበርኩ ወድቂያለሁ ግን በ2017 መንጃፈቃድ አውጥቼ ስራ ይዤ ለማዘራ ብደርስላት ደስ ይለኛል ።ያው ሱስም አለብኝ ሱሴንም ለመተው ነው እቅዴ ከፈጣሪ ጋር ። መልካም አዲስ አመት።

    • @jobiraw
      @jobiraw 6 วันที่ผ่านมา +23

      Yasebkewn yasakalih.

    • @eyobkinde5622
      @eyobkinde5622 6 วันที่ผ่านมา +14

      Tadregewalk

    • @lidyaabiy
      @lidyaabiy 6 วันที่ผ่านมา +30

      2018 simeta eziw comment ly update adrgen egziabher amlak yasebkewn yemlualek BERTA

    • @yordinaa2119
      @yordinaa2119 6 วันที่ผ่านมา +8

      ያሰብከውን ያሳካልህ 🌼👍
      ለቀጣይ አመት በሰላም ያድርሰን እና ቀጣይ አመት እዚሁ comment section ላይ update አድርገን 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

    • @TIKITAKA01572
      @TIKITAKA01572 6 วันที่ผ่านมา +5

      abshr..gn ene kewedeku 2 amete nw mnm alteramedkum..kemtasbew belay hiwet yketlal ...yhe edme bedenb yemtsasatbet ena yemtwedkbet nw...gn adera temarbet...gn motherwan adera mnm kemtsetat lj hunlat

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 6 วันที่ผ่านมา +67

    ጋይስ ዱባይ ልንሄድ ነው😊
    እንኳን አደረሳችሁ ደሞ😉

    • @user-fi5pk8il2u
      @user-fi5pk8il2u 5 วันที่ผ่านมา +2

      ke thailand tmeleseshal meslegn ahun

    • @raheltadesse8814
      @raheltadesse8814 4 วันที่ผ่านมา

      Bekee enenmm wusedugnii 😊

    • @ZerihunAshagre
      @ZerihunAshagre 2 วันที่ผ่านมา

      ለምን እንዴ አትሂድብን😢😢😢😢😢

  • @Bitanya2602
    @Bitanya2602 6 วันที่ผ่านมา +31

    In this new year I became first time mom I’m 2 month pregnant now I’m so excited 😆. & I wish my dad will recover from his heart disease ( he’s in critical condition who read this comment pray for him). Love u abate😊& lastly, I wish my husband, mom, and dad visa will be approved this yr.
    I enjoy watching wechew good! Good job guys and happy new year everyone.

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา +23

      እናመሰግናለን መልካም በአል! በሀላፊነት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የእናንተን ፍላጎት ለማሟላት በዚህ ገንዘብ ያላሰለሰ ጥረት እናደርጋለን!

    • @Abel-r4b
      @Abel-r4b 5 วันที่ผ่านมา +8

      ​@@WECHEWGOODእንደዚማ ቀበሌም ተብለናል 😂

    • @emuhailemogesse8344
      @emuhailemogesse8344 4 วันที่ผ่านมา

      Happy new year all of u gusy ❤❤❤the best broadcast

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 2 วันที่ผ่านมา

      I will remember you in my prayers

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 6 วันที่ผ่านมา +20

    Ethiopia ዉስጥ eko 2.5 million subscriber ያላቸው youtubes አሉ eko ኢትዮጵያ ዉስጥ
    1 million ትገባላችሁ next year 💪

  • @meazinatsi1618
    @meazinatsi1618 6 วันที่ผ่านมา +68

    በነገራችን ላይ ስራቹ ነው የሚያስወድዳቹ የሰራ ሰው ደግሞ ይገባዋል ትችላላቹ በርቱልን🙏👏👏👏👏👏 አጨብጭበናል ትችላለ

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา +10

      መልካም አዲስ አመት!! እንወድሻለን!! 🌼🌼🌼

  • @Bbbbbb-j8s
    @Bbbbbb-j8s 5 วันที่ผ่านมา +5

    ልፅፍ አልፈለኩም ነበር ግን ፈጣሪ ብሎ የአመት ሰው ካለኝ ቢያንስ ስለፃፍኩት እንኳን ለማሳካት ሚረዳኝ ይመስለኛል እና እቅዴ የከዱኝ ሰዋች ትላንት ያስቀመጡኝ ቦታ አልገኝም ❤ እራሴን financially ,mentally በብዙ ነገር ተሽዬ tik tolkm 100+k follower gebche በጣም ብዙ ከምንም በላይ ፈጣሪ ሰላም ብቻ ያርገኝ ጤና ያርገኝ ሚቀጥለው አመት ያልኩትን አሳክቼ እንዲ ብዬ ነበር ለማለት ያብቃኝ❤ wechew good timechugnalachu ❤❤

  • @Tsiyonawit-hp2zb
    @Tsiyonawit-hp2zb 5 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እቅድ ቀጣይ አመት ከስደት መመለስ እና የመንታ ልጆች እናት መሆን ነዉ መድሐኒአለም ያሳካልሽ በሉኝ🙏🏽😇

  • @Ethioli
    @Ethioli 6 วันที่ผ่านมา +34

    Jan17 ከምወደው ህፃን ልጄ ጋር ልደት ቀን ትጋሪያለሽ ልዩዬ።አንድ ቀን አብራችሁ ታከብራላችሁ ወደ ግዛቴ ስትመጡ። ደግሞ ምርጥ host ነሽ። የቤቱ አደይ አበባ እና ድምቀት።ብሉልኝ ጠጡልኝ ፊት አለሽ።
    አቤል በሳል ልጅ። የሸክላ ጥብስ የሆንክ ሆስት ነህ።የምታነሳቸው ሃሳቦች ለpodcast እንደ ሸክላ ጥብስ በተመሳሳይ ሙቀት እንዲሄድ የምታደርግ አባወራ የሆንክ ልጅ ነህ ለቤቱ።
    ማሂ እኔ አዳላህ ልባል ልዩ እና ምርጥ ልጅ ነሽ። ከዚህ በኃላ ያላንቺ ወቸው good በዓል ያለ ዶሮ ወጥ እንደማለት ነው። ድምቀት የሆንሽ ብልህ ሴት። አመጣጥሽ እራሱ ቀላል አይደለም። እንደዶሮ ወጥ እየተቀመምሽ አልፍተሽ የበቃሽ ልጅ ነሽ። ብዙ እንጠብቃለን
    ዮኒ የቤቱ የመጨረሻ ልጅ።ተወዳጅ ክትፎ ነገር ነህ። በቃ እንደ ጥሩ ስጋ ተመርጠህ መጣህ ትንሽ ሚጥሚጣ በተን እየተደረገብህ ኮስተር እንድትል፣ የበለጠ ጣፋጭ እንድትል በረከት ጭዌህን በቂቤ አፉ የሚተረጉምልን😂 የጀርባ አጥንት።
    ዋናው የቤቱ ሽታ መዓዛ የሆንክ የሽታ ሽቶ ባለቤት የቤቱ ዱለት ብዬሃለው። ሁሉ የሚፈልግህ። ከየትም እንዴትም በምታመጣው ግብዓት😮 ጣፋጭ የሆነ አቀራረብ የምታቀርብልን። ውብ ናችው
    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
    ወቸው good አመቱን ሙሉ ነው የተከታተልኳችሁ። እጅግ በጣም ተመራጭ የመረጃ፣የመዝናኛ እና ዘመንን የምታሳዩ ወጣቶች ናችው። ከመካከላችሁ አንድም ሰው አይጉደል። በቃ የተለያየ ችሎታ ያላችሁ ተገጣጥማችሁ ሙሉ team የፈጠራችሁ ፍፁም ኢትዮጵያዊያን፣ ስርዓት ያላችሁ ዘመናዊያን፣ ተፍ ተፍ የምትሉ አራዳዎች ስለሆናችሁ ለሁሉ እድሜ ትመቻላችሁ።
    ሮቤል ያንተ ስራ ቀላል አይደለም። አንተ ከቤቱ ሁሌ የማትጠፋ በችግርም በሙላትም ጊዜ ያለህ በቂቤ ያበድክ ሽሮ ነህ።የቤቱ ንጉስ። ሁሌ በርታ። በጋራ የተሻለ ስራን መስራት ቀጥሉበት

    • @yohannesdesta8417
      @yohannesdesta8417 6 วันที่ผ่านมา +8

      የተካነ የምግብ አብሳይ አስተያየት 🤗🤗

    • @user-vb4dw4pv8r
      @user-vb4dw4pv8r 6 วันที่ผ่านมา +3

      Chef ethioli❤

    • @georgeteshome2237
      @georgeteshome2237 4 วันที่ผ่านมา

      be sega metsh metsh be shiro zegashiw😁 anyway i like it ur description

  • @rasaman8754
    @rasaman8754 6 วันที่ผ่านมา +32

    ካስማሰ,ዮሀና,ሳሚዳን,ዘሩባቤል/ያምሉ እስቲ ከቻላቹ አንዳቸውን ሞክሩልን ከነዚ ውስጥ ❤

    • @YordiGobeze
      @YordiGobeze 6 วันที่ผ่านมา

      Kassmasse ጋብዙልን

  • @MebaTube12
    @MebaTube12 6 วันที่ผ่านมา +9

    ቲች በቃ አትተማመኑብንም ማለት ነው😂 በኛ አንደኔ 1 million መሆን ያለበት መናለ በሉኝ ደሞ ሽልማቱን ላሽ❤ አንዳትሉኝ

  • @melkamAsefa-v3f
    @melkamAsefa-v3f 6 วันที่ผ่านมา +8

    ወደፊት ወደ ወቸዉ ጉድ ፕሮድካስት ታዋቂ ሰወች ለመምጣት ለመጠራት ጓጉተዉ የሚጠብቁት ደዉለዉ አቅርቡን እያሉ እንደሚጠይቋችሁ ሙሉ እምነት አለኝ ደግሞ ይሆናል እተማመናለሁ በናንተ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @Yonaswa4
    @Yonaswa4 6 วันที่ผ่านมา +34

    እንኳን አደረሳቹ እኔና ወንድሜ በኣልን ለብቻችን ማሳለፍ ከጀመርን ጀምሮ ሁልግዜ በኣል ሲመጣ ይከፋኛል አሁንም ቤታችን የሚላስ የሚቀመስ የለም ብቻ ሁሉም ያልፋል መልካም በኣል

    • @Papipeace-xf4gs
      @Papipeace-xf4gs 6 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞህ ወንድሜ ምናልባት እዚህ ያለን ሰዎች ከ1 ብር ጀምሮ መርዳት ብንችል አካውንት ላክልን ትንሽም ብትሆን ይጠቀምበታል

    • @Yonaswa4
      @Yonaswa4 6 วันที่ผ่านมา +4

      አንድ ሺ ሃምሳ አምስት ሰባ ዘጠኝ ስልሳ አራት ዘጠና ሶስት ስድስት yonas (cbe)

    • @Miki19-i3l
      @Miki19-i3l 6 วันที่ผ่านมา +4

      ለማኝ

    • @Yonaswa4
      @Yonaswa4 6 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅርታ ሆድ ብሶኝ ነው አንጅ ልለምን አልገባሁም ኣጋጣሚ አንድ ወንድሜ ስላነሳዉ ነው ይቅርታ

    • @BethelhemGutu-do4pl
      @BethelhemGutu-do4pl 2 วันที่ผ่านมา

      I saw this exact comment on yonas moh vidio and also the replyer asking for his account the same copy past way.....don't get fooled by those schemers

  • @NatoliAman
    @NatoliAman 6 วันที่ผ่านมา +14

    Where is daniya😢😢

  • @user-ji1wr1tt7l
    @user-ji1wr1tt7l 6 วันที่ผ่านมา +4

    መልካም አዲስ አመት ለናንተም ለኛም ይሁንልን.->ቀጣይ አመት 12ክፍል ማለፍ እፈልጋለው >እናንተ ደግሞ 400k-> ከዛ ተሳክቶልን

  • @edenbenti4580
    @edenbenti4580 6 วันที่ผ่านมา +6

    Wechew Good Congrats 🎊
    Between 57:00 - 60:00 mins we all know who they are talking about Nebil Nur 😅

    • @DM-w3r
      @DM-w3r 6 วันที่ผ่านมา

      ya😄

    • @amanuelashebir5616
      @amanuelashebir5616 5 วันที่ผ่านมา

      Yea 😂😂😂

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 3 วันที่ผ่านมา

    እኔም ደስ ብሎኛል!! በቅርቡ ሞኒተራዝ ተደርጌያለሁ ደስ ብሎኛል እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ !!
    መልካም አዲስ ዓመት ፡፡

  • @ruthiepham23
    @ruthiepham23 6 วันที่ผ่านมา +9

    I’m so proud of you all🙌🏽👏🏽🙌🏽👏🏽🙌🏽👏🏽been here since the black studio and through all the inconsistencies, but it was worth it. My New Year’s resolution is graduating, posting on my TH-cam channel, and starting a family🤞🏽 May God help us all.

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา +2

      መልካም አዲስ አመት!! እንወድሻለን!! 🌼🌼🌼

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 4 วันที่ผ่านมา

    እናንተ እኮ የምትለዩት አካብዴ ስላልሆናቹ ነው የሆነ የማይሰለች የቤተሰብ ጨዋታ እየሰማንን ነው የሚመስለው ❤❤❤እንግዳ እምቢ ያላቹ ነቢል እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ እናንተን ብቻ ሳይሆን ብዙ ቦታ ይጠየቃል ግን እሺ የሚል አይመስለኝም

  • @binyamsibhatu4698
    @binyamsibhatu4698 6 วันที่ผ่านมา +18

    ባይስ ይቅረብ የምትሉ like

  • @rinalovely1675
    @rinalovely1675 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነዉ ምወዳቹ🥰🥰😍 በጉጉት ምጠብቀዉ ነዉ ብሮድካስት ትችላላቹ ዮኒዬ,ማሂ,ቤኪ, ደስ የሚል የስራ የስኬት አመት ያርግልን የሰገባል 300ሺ🥰🥰

  • @BekaluGezahegn-fn7jj
    @BekaluGezahegn-fn7jj 6 วันที่ผ่านมา +3

    14:04 yonzima's proud moment😂😂

  • @CantaEntertainment3
    @CantaEntertainment3 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የኢትዮጵያ ልጆች በአለም ያላችሁ🌻🌻🌻🌻🤍🤍 የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን TH-cam ጀምሬያለው ገብታችሁ አበረታቱኝ 🙏🙏🤍 ውንድማችሁ ነኝ 😢💔💔

  • @kaleab14
    @kaleab14 6 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ደሞ በፈተና ግዜ እናንተን ስከታተል ማትሪክ ወድቅያለው😂ግን እግዚኣብሄር ይመስገን በጤና እዚህ ኣድርሶኛልና ኣላማርረውም እናም 2017 ኣዳዲስ ኮርሶች እየሰራው ለመውሰድ ኣስቢያለው እና ምን መማር እንዳለብኝ ብታማክሩኝ ደስ ይለኛል የወቸው ጉድ ተከታታዮች...ወቸው ጉድ እንወዳችዋለን 1ሚሊየን ትገባላቹ🎉

    • @jobiraw
      @jobiraw 6 วันที่ผ่านมา +1

      Learn digital skills, you won't regret.

  • @AhtiBaki
    @AhtiBaki 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ምን ያህል እንደምወዳቹ ብታውቁ ኪድዬን ሁሌ አበባ ሁኑ i wish next year 400,000 subscribers 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉im proud of you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @emmasiza8549
    @emmasiza8549 6 วันที่ผ่านมา

    #1 fan from dubai.
    We can’t wait to see u next year.
    The only thing that makes me entertain from ethiopia.
    Enkuwan aderesachu.

  • @ishaqjemal3195
    @ishaqjemal3195 6 วันที่ผ่านมา +3

    Congraaaa🎉
    Next pls nebil nur akrbuln

  • @nebilgurmu
    @nebilgurmu 6 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks all of you guys. I have been following you from scratch. Keep it up guys I learned from last year and I'll learn a lot of things from you and your guest's ❤❤❤❤

  • @wizsis
    @wizsis 4 วันที่ผ่านมา +1

    Prince billite ይቅረብ Please 🙏🙏🙏🙏

  • @seyafd
    @seyafd 5 วันที่ผ่านมา

    ወቸው ጉድ ያበደ ምርጥ አመት አሳልፈናል ቀጣይ ደሞ የበለጠ እንደሚሆን አልጠራጠርም ይሜ ምርጦቼ

  • @user-mf6pb9go7f
    @user-mf6pb9go7f 6 วันที่ผ่านมา +4

    ma plan for 2017 is to pass matric exam:: i'll come and tell ya'll ma result inshallah

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 6 วันที่ผ่านมา

      Good luck
      You gonna get whats meant and is good for you in sha allah

  • @bekeleatsede
    @bekeleatsede 4 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ በጣም ታምራላቹ ከዛ በጣም ውጤታማ ናቹ ዮኒ ደግሞ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነው አቤላን ግን አትሙብን ሌላ ጊዜ ቡና ከነማቴሪያሉ እኔ እችላቹዋለው

  • @AmanuelYitbarek-sq7xq
    @AmanuelYitbarek-sq7xq 6 วันที่ผ่านมา +6

    You better have a good guest

  • @Mengdey16
    @Mengdey16 4 วันที่ผ่านมา

    Wechew good unqan adersachu enqan des alachu sileserachu now yigebachwal 🎉🎉 more love and Respect from Germany nu demo wedezi 😂❤️

  • @BrktiNigusse
    @BrktiNigusse 6 วันที่ผ่านมา +1

    Abel you are the boss...ወቸውጉድ good enkosewalen don't worry.mahiyeee❤ the kmeme of the podcast luv you. Happy new year 🌻🌻🌻

    • @BrktiNigusse
      @BrktiNigusse 6 วันที่ผ่านมา

      Robelllllllllll😘

  • @MinaminClinic1
    @MinaminClinic1 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንካን አደረሳችሁ!!
    እንካን ደስ ያላችሁ!!
    🌼🌼🌼🌼🌼

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን!! Happy new year!!! 🎊🎈🎆

    • @beki4kilo720
      @beki4kilo720 6 วันที่ผ่านมา +3

      ገንዘቭ?👀

    • @MinaminClinic1
      @MinaminClinic1 6 วันที่ผ่านมา

      @@WECHEWGOOD ይሜ ይሜ!!🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @I-am943
    @I-am943 6 วันที่ผ่านมา +2

    136k ለናንተ ምናችሁም አይደለም ገና ብዙ ይገባችኋል ምችት ነዉ ምትሉኝ

  • @ruthgethaneh7568
    @ruthgethaneh7568 6 วันที่ผ่านมา +4

    Beal beal meselegn ahun gena 😁
    HAPPY NEW YEAR🌼 all wechew good fams🎇

    • @abduamed6331
      @abduamed6331 6 วันที่ผ่านมา

      Team addis hulem U are the best

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 6 วันที่ผ่านมา +1

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    መልካም አዲስ አመት
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @YohanisMasresha-p1q
    @YohanisMasresha-p1q 6 วันที่ผ่านมา +3

    Beki bexam temechegnalek enaten yemechachiw✌✌✌✌✌✌

  • @abelyeshawork-o7q
    @abelyeshawork-o7q 5 วันที่ผ่านมา +1

    Please prince belliti 🙏🙏🙏🙏🥺

  • @Hermela213
    @Hermela213 5 วันที่ผ่านมา

    Mahiye ur right Veronica የምታዳምጥ sew nech lessss gooo

  • @Truth658
    @Truth658 6 วันที่ผ่านมา +1

    Work - progress- success - and repeat again that has been wechew gud thank you for any amazing year happy new year 🌼🌼🌼

  • @eskedarsemagn
    @eskedarsemagn 6 วันที่ผ่านมา +3

    Happy new year weche good family👍

  • @Nebil-meded
    @Nebil-meded 5 วันที่ผ่านมา

    በዚ አመት ማሂዬን ማግባት ነው አላማዬ 🤲🤲

  • @MegaBestlife
    @MegaBestlife 5 วันที่ผ่านมา +1

    Le 2017 sometimes tesemamu beteley wendochu do not try to overshadow the ladies, specially Mahi.

  • @Surur9829
    @Surur9829 6 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም አዲስ አመት እወዳችዋለው አይ ነኝ ከ አሜሪካ🎉🎉🎉🎉

  • @NatnaelYohannes-w8j
    @NatnaelYohannes-w8j 5 วันที่ผ่านมา +2

    Lemn feker sizem aykerbem ere tewu gn tewu

  • @muhibiyohabib
    @muhibiyohabib 5 วันที่ผ่านมา

    whoever reads this comment i hope this year becomes the best year of your life........Abdu from Great somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @adonay_anteneh
    @adonay_anteneh 6 วันที่ผ่านมา +2

    Prince belliti please

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን በኔም ሂወት ታምራት ሆኗል
    ወዳቹዋለው

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹ

  • @YellowFace114
    @YellowFace114 6 วันที่ผ่านมา +3

    Big Love Team 🎉🎉🎉

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา

      መልካም አዲስ አመት!! እንወድሀለን!! 🌼🌼🌼

  • @ydyd6813
    @ydyd6813 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዞች በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት👏👏

  • @NatnaelFetene-n7p
    @NatnaelFetene-n7p 5 วันที่ผ่านมา +1

    next year for 2017 upwork እጀምራለው😊😊😊😊😊😊100%

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 5 วันที่ผ่านมา

    ትገባላችሁ ከዚህ ማሂ ከዚያ የምወዳትን ልጅ ይዛችሁ መጥታችዋል! ❤

  • @mahiderberhe8229
    @mahiderberhe8229 6 วันที่ผ่านมา

    Seeing yonzima dancing was on my 2017 plan 😂 Happy new year y'all u deserve every plate so happy for you guys.

  • @HaileTariku-o5y
    @HaileTariku-o5y 5 วันที่ผ่านมา

    ymechachu hulachum specially liyuy tmechgnalesh nw ymlsh yarady lij.,luv u all bertuln…wizgbgb yale life nw yeyazukut bcha ktay amet hulum melkam yhonal bemilew betesfa lmenor jerse agugul tgl wist nw yalewt…any ways,lemdnew endezih sawra ena afn skeft zm mtlugn ymr tagashoch nachew,❤❤🎉

  • @BILISEDIRIBA-yc9ue
    @BILISEDIRIBA-yc9ue 3 วันที่ผ่านมา

    Dubai setedu yemejerya engidachu ene neng bemigerm ye trading experience ❤❤❤❤

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q 4 วันที่ผ่านมา

    ይገባችዋል መልካም አዲስ አመት

  • @azebinagirmay7820
    @azebinagirmay7820 6 วันที่ผ่านมา

    ይገባችዎል እኔ በበኩሌ ትናፍቁኛላቹ በርቱ ትልቅ ቦታ ትደርሳላቹ❤❤❤❤

  • @nebyeelda5862
    @nebyeelda5862 6 วันที่ผ่านมา +4

    ማሂን አትከፍሏትም እንዴ? ኧረ ሼም ነው።

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 วันที่ผ่านมา

    Congrats 🎉🍾 for play button ▶️

  • @RasAbY1412
    @RasAbY1412 6 วันที่ผ่านมา

    ምርጥያንስ እንኳ አደረሳቹ እንወዳቹሀለን ከዚህ የበለጠ ፅድት ያለ ዘመን ከቻሳ ይበልልን
    2017 ግባለትትትትት ❤😂🎉

  • @zelalembirhanu7477
    @zelalembirhanu7477 6 วันที่ผ่านมา

    አቤላ በዚህ አዲስ አመት ፍራኦልን ይቅርታ መጠየቅ አለብክ ።I know you're a good guy His also nice .

  • @Zebi28
    @Zebi28 6 วันที่ผ่านมา

    በዚህ አመት እንድትቃርቡት በጣም የምንፈልገው ሰው ቲክቶከሩን ሲሳይን🙏❤

  • @YonasTeklu-t6h
    @YonasTeklu-t6h 5 วันที่ผ่านมา

    liyu is always "liyu"👌😊.i love your dressing also

  • @AbdurrahmanLire
    @AbdurrahmanLire 6 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬ አመት ሀገር ቤት አየዋቹ ዛሬ ደሞ በስደት ላይ ሆኜ እያየዋቹ ነው

  • @HawariyawHp
    @HawariyawHp 5 วันที่ผ่านมา

    In this new year l will became the best version of my self i hope all of you have happy new year

  • @user-co7yy8zq4c
    @user-co7yy8zq4c 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Abel lbs manew yetemechew😂❤

  • @dawityilmahabtemariam8013
    @dawityilmahabtemariam8013 3 วันที่ผ่านมา

    Yonzima be cycle new ende yemetashw ... mnishe glasish 😂 ... happy new year

  • @Rachie-Bear
    @Rachie-Bear 6 วันที่ผ่านมา

    Veronica enbe atelachu aymeslengm teykuwt ketay seifun akrebulen melkam addis amet🌻

  • @AmmarAbdurehman
    @AmmarAbdurehman 6 วันที่ผ่านมา +3

    yhe amet NEBIL NUR mimetaln yargeln

  • @Amira-es7rl
    @Amira-es7rl 6 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሳችሁ ከዚ በላይ የምትወደዱበት ስክትክት ያለ አመት ይሁንላቹ እወዳቹሃለሁ በፍቅር❤❤❤❤

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  6 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን!! መልካም አዲስ አመት!! እንወድሻለን!! 🌼🌼🌼

  • @MisganaTemesgn-bx4nm
    @MisganaTemesgn-bx4nm 5 วันที่ผ่านมา

    Happy new year for you and your family

  • @ashrefashref-s8e
    @ashrefashref-s8e 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ betam newe mewedachehu betelaye leyuna abela

  • @Zebi28
    @Zebi28 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እንኳን በሰለም አደረሰን መልካም አዲስ አመት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RahelR-c9h
    @RahelR-c9h 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉 ግን አቤል ምናው እስካርብ የአገር ልብስ አተክነው ምናው??

  • @fjvubbdurhvi4883
    @fjvubbdurhvi4883 5 วันที่ผ่านมา

    Wechew good we love you hule erobm kedamem Le 5 kuch belen new mnayachu ❤❤❤

  • @mekdelawitmekonen899
    @mekdelawitmekonen899 6 วันที่ผ่านมา +3

    Enkuwan aderesachu ❤❤❤

  • @betygetachew
    @betygetachew 6 วันที่ผ่านมา

    ወቸጉድ ፋሚሊ መልካም አዲስ ዓመት ገና እንበዛለን

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 6 วันที่ผ่านมา

    ወቸው ጉድ ውሰጤ ነው Congratulations guys 🎊🎈🎉🥂🍾 TH-cam ✨happy new year 2017 🫶🏻🕊️👍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 วันที่ผ่านมา

    እምወደው program በርቱ from Saudi Riyad❤

  • @Amanuel_3232
    @Amanuel_3232 6 วันที่ผ่านมา

    Btammmm gobezochhh btw at this time the 🐐 CR7 count down eyarege nw for 1 Billion followers in the world 🌎 by any platform i think it was 5 platforms 😅 bcha billion bikebdm milion tgebalachu bertulm demo mark my words 😊
    Show love for the G.O.A.T CR7

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 6 วันที่ผ่านมา

    Happy holiday guys ❤ i hope bezi amet Prince bellity endemnayew

  • @Sosi_780
    @Sosi_780 6 วันที่ผ่านมา +1

    🌻 Melkam Addis Amet Wechew Good! 🌻The best podcast in ET

  • @estifanoseshete-mz2zp
    @estifanoseshete-mz2zp 6 วันที่ผ่านมา +21

    Nebilll nur ዘመቻ ይጀመር እባካቹ

    • @BetsenatTizazu-pl5fo
      @BetsenatTizazu-pl5fo 6 วันที่ผ่านมา +1

      አልሰማህም እንዴ አልመጣም አለ እኮ

    • @Aklesiya-r8o
      @Aklesiya-r8o 6 วันที่ผ่านมา

      Esey negeruachu nebil nebil atbelu sijemer le fasika gize yeseruten kayew bewala new respect yelelew lij mehonun yawekut

    • @estifanoseshete-mz2zp
      @estifanoseshete-mz2zp 6 วันที่ผ่านมา

      @@Aklesiya-r8o mn tefter qoy mn belo wey mn tenageroo nw qoyy

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 6 วันที่ผ่านมา

    ወቸው ጉድ u deserve it ትችላላችሁ 🔥🔥🔥

  • @Alayet
    @Alayet 6 วันที่ผ่านมา

    Happy new year 🎉❤,You have done it👌

  • @Goldenteam751
    @Goldenteam751 5 วันที่ผ่านมา

    Ketay amet bedubay abren enasalfalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tewahedo3695
    @tewahedo3695 6 วันที่ผ่านมา

    Fetari plannachehun yibarkilachehu!!!!!!!!!!!!! 😘😘😘

  • @alazarmeseret7304
    @alazarmeseret7304 4 วันที่ผ่านมา

    Bayis lemin Ad vid ayseram le wechow gud, lesum credit mestet yihonal bezaw a?Luv u guys!

  • @meriroha
    @meriroha 5 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት ፍቅሮቼ❤❤❤❤❤❤😘

  • @DagemBiruk
    @DagemBiruk 5 วันที่ผ่านมา

    ይሜ Guys. Happy New Year ❤

  • @Abiy-r3r
    @Abiy-r3r 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቹ ከወቸው ጉድ ጋ ወደፊት

  • @AmmarAbdurehman
    @AmmarAbdurehman 5 วันที่ผ่านมา +1

    yoni mn aynt demts nw yawetaw siyasntes🤧

  • @Bubu_baruk
    @Bubu_baruk 5 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian Best of The Best podcast of 2016🔥🔥🔥🔥🔥

  • @BesufekadMeseret
    @BesufekadMeseret 4 วันที่ผ่านมา

    አቤላ ምርጥ ሰው

  • @tinu21
    @tinu21 4 วันที่ผ่านมา

    Congrats!!....majew

  • @meklitgetu4470
    @meklitgetu4470 6 วันที่ผ่านมา

    Amen amen

  • @OscarOscar-u3n
    @OscarOscar-u3n 5 วันที่ผ่านมา +1

    ezi you tube lay mahder kelelah yedebral yemr😊