ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"ወይ እንደ ጃዋር ኬንያ መሄድ ነው ወይም እንደ ታዬ ደንዳ እስር ቤት መግባት ነው" ፕ/ሮ መረራ ጉዲና@ethiopiareporter

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.พ. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

ความคิดเห็น • 309

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091 5 หลายเดือนก่อน +16

    እባክዎትን ዕድሜ ልክዎትን ትዉልድን ከማፋጃትና ከማስጨረስ መለስ ብለዉ የደረሱበትን ደረጀ ያስቡ ፕሮ ጌታ ማስተዋልን ይስጦት.

    • @cricket3806
      @cricket3806 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሆዱን ማየት ይበቃል⁉️

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል❗

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +2

      👉 ዱርዩው መረራ ጉዲና መጀመርያ ይሄንን የዞረውን ሆድህን አስተካክል❗ቁማርተኛ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲሁ ቁጭ ብለህ ወሬ መጠረቅ ፍሬከርስኪዎች ለወጣቱ ቦታ ልቀቁ እንተም ይህን ሰውነትህን ወጣ ብለህ ሮጥ ሮጥ ብለህ ቦርጭህን ቀንስ 🤮🤮ምግብ ቀንስ ለሳጥን ተሸካሚዎችም ችግር ነው 😂

  • @gezahegnregassa574
    @gezahegnregassa574 5 หลายเดือนก่อน +17

    ከመረራ ጀርባ የTPLF ባንድራ ነው...!? ጃል።

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለሀገሩ ምንም ያልሠራ ወረኛ! ፕሮፈሳም! ወሬ ብቻ!!!

    • @addis1395
      @addis1395 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 หลายเดือนก่อน +2

      What did you do? Before you blame amhara politics blame it externilize that is what you know

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 5 หลายเดือนก่อน

      Abjuun kees,Dhugaan kees TPLF qofa mitii?Jaan ja'aa,

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 หลายเดือนก่อน

      @@hadushabreha3993 compared to Abiy and his neftena PP yes all I dream is Tplf especially Meles Tplf you should too brother

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน +21

    እውነት ነው ዘመኖትን ሁሉ ስልጣን ናፍቀው ማግኘት አልቻሉም።ቢሄዱ ይሻሎታል ፕሮ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +2

      👉 ዱርዩው መረራ ጉዲና መጀመርያ ይሄንን የዞረውን ሆድህን አስተካክል❗ቁማርተኛ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 5 หลายเดือนก่อน +14

    ጥላቻና ጽንፍ ሆድህን ነፍቶታል::

    • @AdemAli-q5e
      @AdemAli-q5e 5 หลายเดือนก่อน

      ሌባ ጥንፍኛ አንቺ ነሽ

  • @getachewalemu6720
    @getachewalemu6720 5 หลายเดือนก่อน +12

    አይ መራራ ፣አንድ ቀን መልካም ነገር ሳትናገር ከዘረኝነት ሳትወጣ እድሜን ጨርሰህ ወደ ሞት እየሄድክ ነው፣፣

    • @manodibango7174
      @manodibango7174 5 หลายเดือนก่อน

      እንደ መለስ ድብን ብሎ በተገላገልን ቆሻሻ ወሸላላላ ።

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 5 หลายเดือนก่อน +6

    መቼ ነዉ ከባንዳ ፖለቲከኛ ነጻ የምትሆነዉ ይቺ ምሰኪን ሀገር ህዝቡ የማያቅ መሥሎቹሀል ሁሌ የናንተ ፖለቲካ የሚጋት በገበሬዉ ነግዱበት።

  • @user-oj8de9yi2m
    @user-oj8de9yi2m 5 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ማሰብ መልካም መመኘት ብንችል ለሕዝብ የተሻለ ምኞት ለትውልድ ብናስብ ከመደርና ከዝቅተኛ አሰተሳስብ እራሳችንን ብናላቅቅ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጀዋርን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሰማው እዚህ ደረጃ አንደርስም ነበር። ምን ያረጋል አለመታደል ነው፣

    • @eddieginnore5104
      @eddieginnore5104 5 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ሲል ምን አልሰማንም? ባሌ ላይ አንድ ክርስቲያን ቀና እላለሁ ቢል በሜንጫ ነን የሚለውን ነው?
      አንድ ሰው እዚህ ኮንደሚኒየም ቢመጣ አንገቱን ነው የሚለውን?
      ኦሮም ብቻ ያለውን?
      ሲዳማ ዞንበነበረ ጊዜ ሰብስቦ ክልል አትሆኑም ቢሏችሁ በጉልበትም ቢሆን እናስፈፅማለን ብሏል.
      ለመከፋፈል ያላደረገው ምንነበረ?
      አሁን መለሳለስ ስላሳየ ነው እንዴ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 5 หลายเดือนก่อน

      @@eddieginnore5104 ያንን ብቻ ሰማህ? ሌላውማ አይጋባህም።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሥልጣን እንደ ውሃ የጠማው ዘረኛ ሽማግሌ ቅሌታም ጓደኞቹ በሙሉ ገዳም ናቸው እሱ እዚህ ቀርቶ ያላግጥብናል ።

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 5 หลายเดือนก่อน +1

      Gedam Huno Yemiwagu?Ba Kedem Kilashachen Tewesedeben Yalu nachewu?

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu 5 หลายเดือนก่อน

      @@hadushabreha3993 እነሱ ክላሽ ታጣቂዎች አይደሉም የእዚህ ከንቱ ምድርም ነዋሪዎች አይደሉም ሠላም እንስጣቸው እነሱ የገዳሙ ወይም ቤተክርስቲያኒቱ ጥበቃዎች የነበራቸውን ትጥቅ መንግስት ወይም ድብቁ በመንግስት ተደራጅቶ የሚገኘው ማፊያ ኦነግ ሸኔ አስፈታብን ነው ወንድም ብልፅግና ።

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 5 หลายเดือนก่อน

      @@ha-nt9pu Betachristeanim Mesjidim Ba Fetare enji endet Ye Emnet bet ba Kilash yetebekal?Biltseginadegmo Ba anatu yetekel.

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu 5 หลายเดือนก่อน

      @@hadushabreha3993 እሱ በሰለጠነው ዓለም ነው እንደ እኛ የሰው እንስሳ በበዛበት ሀገር አይታሰብም ሁለተኛ የሀገራችን ቅርሶች ከሰማንያ ከመቶው በላይ የሚገኙት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ምሥጋና ይግባቸውና ታሪካችንን ጠብቀው አቆይተውልናል ምንም እንኳን እኔ የሃይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም ። በቅድሚያ የፃፍኩት ለጃጀው ዘረኛ ሥልጣን ጥመኛ እንጂ ስለክቡር መነኮሳት ቤተክርስትያን ታሪክ ለማውራት አይደለም ይሄ ዘልዛላ የእንጨት ሽበት ፕሮፌሰር ተብየው ትምህርት ለዕዳ ቤተሠብ እንኳ መርቶ የማያውቅ ትዳር ያልጎበኘው በስተ እርጅናው ሀገር ላስተዳድር እያለ ሲወራጭ ማየት እጅግ አሰቃቂ ነው ቤተመንግስት ሆኖ ነው ወይስ ከሆስፒታል ነው የሚመራት ወንድም ብልግና ለማንበብ ሞክር አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ።

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 5 หลายเดือนก่อน +2

    መራራ ጉዲና ጃጅቷል በዚህ ሰዓት
    ከዚህ ከታመመ ሰው ጋር መጃጃል ፣
    አንተም ሥራ አልቆብህ ሥራ ፈት
    ትመስላለህ ። ሰውየው ያልተባለውን
    የሚቀባጥረው ።

  • @addis1395
    @addis1395 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይይ ኢትዮጵያ ያፈራቻችሁ ምሁራን ነን ባዮች ፣ መቃብርዋን ስትቆፍሩላት ኖራችሁ። ምነው አባቶቻችን በመሀይምነታቸው ህዝብን ሳይከፋፍሉ አንዱ ቢከፋው ሌላው እያስተናገደው የኖሩበትን አገር እንዲህ የደም መሬት አደረጋችሁ ፣የ ህሊና ወቀሳ እንኩዋን ያላችሁ አይመስልም

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱም ምርጫህ ነው የአንት አይነቱ የ60ዎቹ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ግን ህዝብን ከማስገደል በስተቀር መሬት ላይ የሚታይ ነገር ያልሰራችሁ አክታዎች ናችሁ ስልጣን እንዳማረህ ይቀራል 👎🏽👎🏽🐕🐕

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 5 หลายเดือนก่อน

      ቢያንስ ለረጅም ዓመታት ለኢትዮጵያ የታገሉ ሰውኮ ነበሩ ።ሰው ናቸውና ሊሳሳቱ ይችላሉ ።ኢህአዴግን እንደ መራራ የታገለው ማነው?

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 5 หลายเดือนก่อน +10

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪዎች ሁሉም መሆን የሚፈልጉት 1ኛ !2ኛና 3ኛ ኔፓ!!!

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 5 หลายเดือนก่อน +1

      'ኔፓ' ምንድነው ድሮስ ፖለቲክኛ ዋናው ፍላጐት ሥልጣን ይዞ ፖሊሲውን ማስፈፀም ነው

    • @Ethiopian7_11
      @Ethiopian7_11 5 หลายเดือนก่อน

      እናታቸው ትበዳ ጋርቤጅ ሁሉ ሀገሪቱን ባዶ አደረጏት ባዶ ጭንቅላት ሁሉ

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Ethiopian7_11Sid Adeg,Balage, Anchi LA Enatesh Keber Yelelesh.

  • @zelalemmulugeta2548
    @zelalemmulugeta2548 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነዉ አለ የሀገሬ ሰው ።

  • @yihuda7459
    @yihuda7459 5 หลายเดือนก่อน +10

    ምራራ በህዋት ጊዜ ቀጭን ሸቦቆ ቺስታ ነበር
    በዘረኛው ኦፒዶ ጊዜ መራራ ወፈሮ, ቦርርጫምን ተሻግሮ ጮማ አውጥቷል ...ባለ ቤት ባለ መኪናም ሆኗል...ባጭሩ ብልፅግና በብልፆና ሆነዋል

    • @k12h6
      @k12h6 5 หลายเดือนก่อน

      lol

    • @MaqaaDurii
      @MaqaaDurii 5 หลายเดือนก่อน +2

      አላዋጣህለት ምናገባህ ላቡን ደሙንና ገንዘቡን ጠብ አድርጎ እየተንከባከበው የኦሮሞ ወጣት ቄሮ ይጨነቅ አንተ ዝም ብለህ ፍሪፋሪህን ልቀም።

    • @yehezbalem7474
      @yehezbalem7474 5 หลายเดือนก่อน

      እሱ ከመስመሩ ያስወጡበት ዋጋ ነው፣ ህሊናህን ሸጦ ከነጃዋር ያገኘው ሽልማት ነው

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 5 หลายเดือนก่อน

      @@MaqaaDurii ቄሮ የማህይም ስብስብ ነው ...አብይ እና ሽመልስ ኦፒዶ የከረዩ አባገዳዎች,ሀጫሉን እና ሌሎችን ኦሮሞወች ቀርጥፈው ሲበሉ ...ቄሮ ተብየው ጭቃ ቤት ያለ ጫማ የሌለው ድሃ, ቲቪ የሌለው ጎጆ ቤት የሚኖር ድሃ ጨርጭፈዋል .....ማህይም ጋላ

    • @mestawetfeyissa9866
      @mestawetfeyissa9866 5 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ እኮ የሀብት ችግር የለበትም አሉ አይደል እንዴ ቁምጣ ለብሶ ስለምኑ ኖረው ባለሃብት የሚሆኑ

  • @MesfinAbebe-ct6tg
    @MesfinAbebe-ct6tg 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወዴት መሸሽ ነው ለምን ኦነግን አትደባለቅም

    • @user-br7vl7xl1v
      @user-br7vl7xl1v 5 หลายเดือนก่อน +1

      This man is a lair

  • @manodibango7174
    @manodibango7174 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቀባጣሪሪሪ አጁዛዛዛዛዛዛዛ !!!

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 5 หลายเดือนก่อน +17

    ሪፖርተርም እንደ መራራ አረጀ መሰለን

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 5 หลายเดือนก่อน +3

    #ዋርካ_ሲጠፋ_እምቧጮ_አድባር_ይኾናል።
    ኢትዮጵያ የወላድ መሃን መሆኗን ለመረዳት ፕሮ መራራ ጉዲና ለምን ልጅ መውለድ ያለመቻላቸውን ማወቅ በቂ ነው።
    ከክፉ ሀሳብ እና ተቃዋሚ ሰው ዘር ወራሽ ክፉ ልጆች ስላልተወለዱ የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን።
    አሜን።
    ሰው እንዴት ዕድሜ ዘመኑን በሙሉ ተቃዋሚ እንደኾነ ወደ መቃብሩ ለመውረድ ያኮበኩባል?😢
    አቶ መራራ ጉዲና ሞት በደጅዎ ላይ ቆሟል ቶሎ ንስሃ ግቡ።

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 5 หลายเดือนก่อน

    ሁልግዜም ኢትዮጵያ ቀውስ ውስጥ ብቅ የሚለው ስልጣን ናፋቂ በመሆኑ ነው😊

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 หลายเดือนก่อน +11

    የምሁራን ስኬት ሃገርን ማዋርድ ድህነትን ማባባስ፣ዜጎችን አደጋ ላይ መጣል,የኢትጵያ ምሁራኖችና ካድሬዎች የዘመኑ ባሪያ ፈንጋያዮች ናቸው!

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው እንዴት እደሜ ልኩን ተቃዋሚ ይሆናል?ክፉ አመል
    እኔ ስልጣን ካልያዝኩ የሚሉ ናቸው ። ስልጣን ከልያዙ ሐገርን መርዳት ማገልገል ፣ መምከር ውጤት ማምጣት አይቻልም?።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 5 หลายเดือนก่อน +3

    😢አሁን እርስዎን ኬንያ የሚያሰድድሆ፣ እስር ቤት የሚያስገባሆ ማን ነው ብለው ያስባሉ ከቁብ የማቆጥርሆት የለም የፈለጉበት ይሂዱ ማን ማን ሊያንዝልሆ

  • @assefaabebe474
    @assefaabebe474 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤዲያ! የኦፌኮ ቀዳሚም ተቀዳሚም፣ በቀለም ሆነ ጃዋር ቢለቁ በቀውስ ውስጥ ያለውን ኦፌኮን ለመምራት አላንስም፤ ጠቅላላጉባኤም አይጠራም ተባልክ አይደለም ወይ? One man, one party!

  • @BiniyamWendu
    @BiniyamWendu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደግሜ የምነግርህ የዘር ፖለቲካን መጀመሬያ ከሸኔው ህዝባቹ ነቅላቹ አሶግዱ ስለ ኢትዮጵያዊዉ ነፃ አውጭ ፋኖ ከመጮኸ በፌት።

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 5 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you Doctor

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 5 หลายเดือนก่อน +3

    መራራ ከአፍህ ስለኢትዮጵያ መልካም ነገር አይወጣህም።

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 5 หลายเดือนก่อน +4

    He is always eager for power somewhere but never ever!!

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 5 หลายเดือนก่อน +3

    የወያኔ ተቀጣሪ፣ ከኋላ ያለው የወያኔ ባንዲራ ነው

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 5 หลายเดือนก่อน

      የወያኔ አይደለም።የኦነግ ነው።

  • @ManaKoof
    @ManaKoof 4 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰር መረራ ሲናገሩ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ስሜት ባማከለ ነው ስለዚህ ብዙዎቹ አይረዱዋቸውም።
    የፕሮፌሰር መረራና መሰል የምሁራን ፖለቲካዊ አስተሳሰብ በከፊል ቢተገበር ኢትዮጵያ 100% ሰላም ትሆን ነበር ።
    ትልቁ የኢትዮጵያ ችግር የአማራ ኤሊቶቺ አስተምህሮት ነው።
    86ቱንም ብሔረሰቦቺ ያላማከለ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጥላቻና የጦርነት መንስኤ ነው ።

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንደእናንተ አይነቱ ተጠራርጎ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ብትወጡ አገራችን የት በደረሰች እድሜያችሁን ሙሉ ምን ሰራቹ ነማትረቡ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 5 หลายเดือนก่อน +4

    Professor just as Jawar lives in Kenya and Taye in prison I wish you to live in Debre Libanos Monastery the rest of your life.

  • @user-ty6vf4wd5y
    @user-ty6vf4wd5y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሞት ይታረቅ አደኛ በጥባጭ እድሜልክህን አተነህ ንስሀ ገብተህ ወደግዝሀብሄር ብትመ ለስ ይሻልሀል አተ ለራሥህ አታውቅም እኳን ሐህዝብ

  • @verenaromberg665
    @verenaromberg665 5 หลายเดือนก่อน +4

    Taye is a MAN a Full MAN he Stands in what he believes is Right ,a MAN can be called a HERO! Merrrrarra where do you stand???😮😮😮

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 5 หลายเดือนก่อน +7

    መራራ እርጉዝ ይመስላል. በድሮ ዘመን ብሆን ክብር ይመስላል መወፈር. አሁን ግን ...

    • @zoesmonkeys
      @zoesmonkeys 5 หลายเดือนก่อน

      We shouldn’t speak out all what is in our mind

    • @zakiabrahim2164
      @zakiabrahim2164 5 หลายเดือนก่อน

      @@zoesmonkeys Not good for his health. Must lose weight.

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 5 หลายเดือนก่อน +3

    I greatly appreciate him. Despite our differing historical perspectives, his commitment deserves appreciation. During this interview, I encountered a sagacious debate. Continue your excellent work, Professor. Seife Tadelle Kidane , Aluta Continua !!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሠርግዎ መቼ ነው ትዳር መስርተው ሕይወትን አጣጥመው ቤተሰብ ማስተዳደር አሪፍ ነበር

  • @Keryihun
    @Keryihun 5 หลายเดือนก่อน +4

    አግዚኦ የፈጣሪ ያለህ !!! በ ኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ ክፉ ሟርት የሚታሟርቱ ያረጃችሁና ያፈጃችሁ የኢትዮጵያ አዛዉንት ፖለቲከኞች ሁሉ ክፉ ሰይጣናዊ መሻታችሁ ሁሉ በፈጣሪ ስም የፈረሰ ይሁን !!! በዚህ እድሜ ከአንደበታችሁ የሚትረጩት ክፉ መርዝ መልሶ እናንተዉኑ መልሶ ያጠፋችኋል አትጠራጠሩ የዘራችሁትን ክፉዉን ሁሉ መልሳችሁ ታጭዱታላችሁና

    • @MaqaaDurii
      @MaqaaDurii 5 หลายเดือนก่อน

      ዱክማን አስተሳሰብ ሲኖር ነገን ማየት አትችልም ስለዚህ ያለህ አማራጭ ብሩህ አዕምሮ ኖሮት ዛሬ ላይ ሁነው ነገን የሚተነቢዩት ማጣጣል ነው።

    • @AdemAli-q5e
      @AdemAli-q5e 5 หลายเดือนก่อน

      ያ ረጀ አሰተሳሰብ አለብህ 4:23

    • @hawi443
      @hawi443 5 หลายเดือนก่อน

      ክፍታፍ ነሽ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 หลายเดือนก่อน

      This one is the new cadre of prosperity gospel approved by Abiy personally to kill his opponents

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 5 หลายเดือนก่อน +1

    መረራ እንደ አምስት ሳንቲም ሁለት መልክ ያለው ሰው ነው ጊዜውን አይቶ መ..... የሚችል ማለት ነው

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 5 หลายเดือนก่อน +2

    የተበታተነ አመራርና ከፍተኛ የዕድራችን ሊቀመንበርን መስለዋል

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለጀዋር አይመጥንም፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጠመንጃ ነው፣ ጀዋር በማሳመን ወይም በማመን፣ ነው፣ የእውቀት ጉዳይ ነው። ሌላው ፖለቲከኛ ውጭ ሄኖ መለፍለፍ ነው፣

  • @user-ve6vi7mx4b
    @user-ve6vi7mx4b 5 หลายเดือนก่อน +8

    የስልጣን ትግል ወይስ ለህዝብ ነጻነት መታገል? በኢትዮጲያ ውስጥ ሁሉም የሚታገለው ስልጣን ለምያዝ ከዛም የብሄር ታሪክ ለማምጣትና ጥላቻን መፍጠር .................. ወገኛ ነህ!!!

  • @manodibango7174
    @manodibango7174 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቀፈታም ስልብ ።

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሠው ሲያረጅ የድርውን ይተርካል
    እንጂ እጁን ዘርግቶ ለተግባር አይነሱም የነሱ ልጆች ከነሱ ልቀው እና ቀድመው ታሪክ እየሰሩ ነው።
    መናቅ ማቃለል አገር በቀል ባህል አላት ። ምሳሌ የሚጠቅሱት የሌላ ሐገር የኬንያ
    የቻይና...ነው

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 5 หลายเดือนก่อน +2

    አትዘባርቅ አስጨርሳቸው፣ ጣልቃ አትግባ።

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፕሮፌሰር መራራ ከሁለቱ አንዱን የመምረጥ ወይ ጅዋር ወይ ታየን የመምረጥ መብትዎ የተከበረ ነው::

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 หลายเดือนก่อน

      He doesn’t have to choose between the two

    • @mohammedhussein1760
      @mohammedhussein1760 5 หลายเดือนก่อน

      ዝም በል ሆድ አድር

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 หลายเดือนก่อน

      Answer in one of the civilized languages I don’t understand you amhara gibberish

  • @Hailu918
    @Hailu918 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዶር ስምሕ የቀነሰዉ more extremist view ማሳየት ስትጀምር ነዉ.

  • @cricket3806
    @cricket3806 5 หลายเดือนก่อน +1

    #መረራ_መሸሽ_የለም⁉️
    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #እየመጡ_ነው‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @Hailu918
    @Hailu918 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ትግል እድሜ አይወስነዉም. ያለበለዚያ የዉሸት ለእራስ ምቾትና ስም ነዉ የሚሖነዉ. አብዛኛዉ ግን የዛ አይነት ሑኔታ ነዉ የሚታየዉ.

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 5 หลายเดือนก่อน

    ድቄም ፕሮፈሰር ሁሌም ሕዝብንና ሕዝብን ማጣላት ሥራው አንዳንዴም እንደሟርት ያደርገዋል

  • @user-re5hv9nz3d
    @user-re5hv9nz3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጭቃ ራስ መራራ ጉዴና ትናንት ሕወሓት 2ት ሙርኩስ ኣለው እያልክ ስትቀባጥር የጥላቻ መርዝ ስትረጭ እድሜሄን ጨርስከው ኣሁንስ ብልግና ፓርቲ ስንት ሙርኩስ እንዳለው ንገረን እኛ ተጋሩ የእያንዳድሽ ወንጀል በታሪክ ተሰንደዋል

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሾካካ ነውይህ መራራ! አብኩቶ አብኩቶ ይሄው ይዘባርቃል:: አርፈህ ተኞ!

  • @fekaduwolde4010
    @fekaduwolde4010 5 หลายเดือนก่อน

    ገደል ግባ።

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥርግ በል አጁዛ ሞት እምቢ

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 5 หลายเดือนก่อน +2

    Merara can't talk without spning his hands.
    Life time opposition party leader.😅😅😅

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 5 หลายเดือนก่อน

      he is rapping man😂

  • @user-sr4ev5qt4h
    @user-sr4ev5qt4h 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን አያስጨረስም ጋዜጠኛው ግን? የሚጠይቀም የተለየ ወይ የሚያወጣጣ አይነት አይደለም ማቁዋረጡ ትርጉም የለውም! ዝም ቢል ኖሮ ሰውየው የጀመረውን መስማት የፈለግነውን የመስማት እድል ይኖረን ነበር::

  • @woldu100
    @woldu100 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ እርስዎ አይነት ፖለቲከኞች እያሉ የውስጥ ሰላም እንዴት ይመጣል? እስኪ ከመሞትዎ በፊት በጎሳ እየተጎሻሸሙ ለሚነካከሱ ኅይሎች ሰላምንና እርቅን አምጡ::

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 หลายเดือนก่อน

    አኔ ግርም የሚለኝ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የሕዋሐት ሕዝባዊ ሐርነት ትግራይ የአማራ ወዘተ የሚባሉ የነፃነት አካሎች ምንድነው
    ለሕዝብ የሚሰሩት?

  • @user-bx4gn4db5h
    @user-bx4gn4db5h 5 หลายเดือนก่อน +3

    ብልጽግና አድቆታል እዳይነሳ አረጎ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብልጽግና በአንጻሩ ካንተ ይሻላል ከሀምሳ አመት በላይ ታግለህ ለውጥ ያላመጣህ ደደብ መጥቶ ደሞ በተደፈነ አፍንጫው እኚኚ እኚኚ ይላል::😮

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳለ አይነቱ እያለ ለውጥ እንዴት ይመጣል፣ ኦሮሞ ጠል፣

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +1

    👉 ዱርዩው መረራ ጉዲና መጀመርያ ይሄንን የዞረውን ሆድህን አስተካክል❗ቁማርተኛ

  • @ManaKoof
    @ManaKoof 4 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰር እናከብሮታለን።
    ፕሮፌሰር መረራን የሚጠሉ ሰዎቺ ሁሉ ፕሮፌሰሩ ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ ነው።እውነት ተናጋሪ ፖለቲከኛ ናቸው።

  • @user-lb3ig5ws3d
    @user-lb3ig5ws3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛውን ምርጫ ይምረጡ ሀ . እሰር ቤት ለ .ኬኒያ መኤድ በወያኔ ጊዜ እርሰዎ የወድኩት የለም ምን ያረጋል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ሁሉ the last 6 years ግድያ አፈና መታረድ መቃጠል መፈናቀል በየቦታው የባንክ የህዝብ ዝርፊያ ተጠያቂው እስሶና የእርሶ የመጡበት ዘር ናቸው ዶ/ር don’t forget that

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 5 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም የማይበስል ፖለቲከኛ

  • @eliasgobena-hs5ph
    @eliasgobena-hs5ph 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሀሳብ ስርቆት የሀሳብን ባለቤት መግደል ማስር ፣ ከዛ በጣርነት ሽፋን
    የስልጣን ግዜን ማርዘም እርድና ይህ አይደለም ካለፍው መማር ግድ ነው

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትጵያ ችግር የፍትህ መጥፋትና የሰሜኑ የሁሉቱ ጎሳ ሀይማኖት ፓለቲካ መጫወት ነው.

  • @hailegnaw3627
    @hailegnaw3627 5 หลายเดือนก่อน

    ምን እየመሰለ መጣ!!!
    ድምፁም የታነቀ ሰው ይመስላል።
    ከሁዋላው የወያኔ ባንዲራ ለምን አንጠለጠለው

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 5 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ሁላ ጥያቄዎች መልስ የሚመለሱት አምኖ ስልጣን የሰጣቹሁን የኢትዪጲያ ህዝብ መካድን ትታቹሁ ይቅረታ መጠዪቅና ፡ግፍን ልክ አይደለም ማለት

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ እንስሶች ህዝብን ሲጨፈጭፉ በአንድነት፣ ህዝብ ሲነሳባቸው የተለያዩ በመምሰል በውሸት ንግግር የተሞሉ ናቸው። ህዝብ ሲጨፈጨፍ በደስታ አንድ ሆነው እየሰሩ ነበር፣ አሁን ፋኖ ሲመጣባቸው በየሜዲያው እራስን ነጻ ለማውጣት ይወራጫሉ።

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 5 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ጀዋር ወደ ሀገር ሲገቡ በሽምግልናህ በዘር ሰከርክ ። እንጂ በፊት በኢትዮጵያ አንድነት የምታምን ነበርክ። ዘረኝነት ራስ በራሱን ይበላልና እንደ ፖለቲካ ሳይንስ መምህር ማስተማር ብቻ ሳይሆን ከልከህ ኑርበት። በተረፈ በሽማግሌነትህ አግባና ውለድ ! ሼባ!

  • @hey1232
    @hey1232 5 หลายเดือนก่อน

    Dr Gaalatomaa Jabadhaa ❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @Video00157
    @Video00157 5 หลายเดือนก่อน

    👍dr.merara

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድን ነዉ የምሰማዉ

  • @Ethiopia0501
    @Ethiopia0501 5 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia is for all Ethiopian not for Ethnic based groups who fight for supremacy. Weather you name it OLA,Fano or TPLF.

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 5 หลายเดือนก่อน

    መራራ እምትናገረውን አወቅ ትምህርትም እድሜም እስርም ያላበሰለው ሰው አንተን ብቻ ነው ያየሁ። ስለበቀለ ገርባ መታሠር አታውራ በቀለ የታሠረው በጥፋቱ ነው ። እንደጥፋቱም አልተፈረደበትም።
    በቀለ ገርባ በአስር አመት ውስጥ ሶስት ጊዜ ብቻ የታሠረው በበቀለ ገርባ ጨዋነት ሳይሆን በመንግስት ታጋሽነት ነው

  • @manodibango7174
    @manodibango7174 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፌሰር ጠራራ ወሸላላላላላላ !!!

  • @kebedebarude3431
    @kebedebarude3431 5 หลายเดือนก่อน +2

    የማንን ኮከብ ነው ከኋላ የሰቀልከው?

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 5 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ የሰይፉ ቋሚ እንግዳ ሲሆን መረራ ደሞ የሪፖርተር ቋሚ እንግዳ ሆኗል።

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጆንያ

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 5 หลายเดือนก่อน +1

    Political struggle is not at convenient situations but he always comfortable situation and zone that is what is looking for. His stomach is beyond his mind.

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀወሀር እኮ elite politician ነው. አንበሳም ነው. ምን ይደረግ ከጊዜው ቀድሞ ተወለደ.

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጎዴና እርጎዝ ይመስላል የመልኩ መክፈት

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ልክህን ሙት እንደወቀስክና ሙት እንዳነገስክ አትኑር። ኃይሌ ፊዳ የሞተው በሚኤሶንነቱ እንጂ በኦሮሞነቱ አይደለም አትቀባዥር

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 5 หลายเดือนก่อน +2

    መራራ፣ ጥሩ ተነጋግረሃል።

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 5 หลายเดือนก่อน +9

    😂መራራ ሁሌ እኔ ብቻ አውቃለው ብሎ ራሱን ክቦ ያለ ቤተሰብ ስለሌለው ሁሌም ድርቅ ያለ ግትር የሆነ ነው ።መታሰር ጀብዱ ነው ለመራራ !!ወይ ጊዜ !!!!❤

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 5 หลายเดือนก่อน

      ስልሳ ሚሊዮን ኦሮሞ ልጆቹ ናቸው

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ መረራ :-እድሜህን ሁሉ ስታቦካ - ስትጋግር ሲበላሽብህ÷ ስታቦካ ስትበጠብጥ ሳይሳካልህ ኖርክ:: በግል ህይወትህም ለቋመጥክለት ስልጣንም ጠብ ያለልህ ነገር የለም:: Because you're NOT smart! አሁን እድሜህም ወደ አዛውንቶች ክበብ እየተጠጋ ስለሆነ እርግፍ አድርገህ ተወው!!! EXPIRED! ለሌሎች ወጣቶች ቦታውን ልቀቅ:: ስለጃጀህ የገበሬ የቀበሌ ሊቀመንበር እንኳ የመሆን ችሎታ የለህም::ሀገራችን ላይ ሟርት እና ክፉ ትንበያን ትተህ ገሸሽ በል:: ይሄን ሰው ኢንተርቪው የምታደርጉ ሰዎች "ሥራ ፈት" መሆናችሁን ከማረጋገጥ ውጭ ምንም ፈይዳ የለውም!!!

  • @GashawBekele-dv3lg
    @GashawBekele-dv3lg วันที่ผ่านมา

    ምንድንነው ኮረም

  • @Fatima-lh4sd
    @Fatima-lh4sd 5 หลายเดือนก่อน

    መራራ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት እኮ ከህፃን ልጅ ጋር እቃቃ መጫወት ማለት ነው እና ምን ልልህ መሰለህ ስልጣን አትመኝ ይቅርብህ በሰፈርህ ያሉትን ህፃናት ሰብስበህ እቃቃ ብትጫወት ይሻላል

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትርጎም ያጣው ፕሮፌሰር?

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 5 หลายเดือนก่อน +2

    Fix your audio..

  • @NewVisionAfrica-wq2sw
    @NewVisionAfrica-wq2sw 5 หลายเดือนก่อน +2

    very poor sound system, it can hardly heard

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ቦርጭ አዎጡ አይ የፖሎቲካ ብር ከቦርጭ አያልፍም

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 5 หลายเดือนก่อน

    እርሶም ግብፅ ነበሩ ተምረው የመጡት..

  • @ewnetuwase2
    @ewnetuwase2 5 หลายเดือนก่อน

    ቄሮውን ፀረ ኢትዮጵያ አድርጋቹ አውሬ አድርጋቹ ዕብድ መሪ ሰይማቹ አበሻን ልክ አስገባለሁ ብሎ ቀውስ ውስጥ አስገብታቹ ስለኢትዮጵያ ማውራት ብዙም ስሜት አይሰጥም

  • @BiniyamWendu
    @BiniyamWendu 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮፒያ የድሕነት እንጂ የዘርና የጎሳ ችግር እንዳልነበረባት የምናውቀው እኛ የመጨረሻዎቹ የደርግ ትውልዶች ስለ ሀገራችን በነበረን ንቃተ ህሊና ተመርኩዘን ከ93 ___97 እኛ አ/አ የምንኖር ኢትዮጲያውያኖች ዘረኛውን ት ነ ግ እኛ በድንጋይ ት ነ ግ በጥይት ተፋልመን አንተ ፓርላማ ስትለፈልፍ ኢትዮጵያዊ ትመስለኝ ነበር ።ለካ አማራ ጠል ወያኔ አቡኩቶ የሰራሕ የከረምቦላ ኳስ ነበርክ ለካ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @adamumulu525
    @adamumulu525 5 หลายเดือนก่อน

    abo double sound ale edit argu inji ?

  • @Modernidea
    @Modernidea 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ።
    የማንም ቦቲያም ሀገራችንን አያገማትም ከዚህ በኋላ ።

  • @abrahamdella6269
    @abrahamdella6269 5 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ፖለቲካ ቡዳው ማነው እስክ ጠይቅልኝ