ሳይቆራረጥ የሚደመጥ የእመቤታችን ዝማሬዎች ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ yilma hailu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetABRAHAM-l4e
    @GenetABRAHAM-l4e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብልን

  • @yonaskebede3124
    @yonaskebede3124 3 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ሊቀ መዘምራን!

  • @ፀዳለማርያም
    @ፀዳለማርያም 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት! ግሩም መዝሙሮች ናቸው! መንፈስ ያድሳሉ! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @mengistuamsal-sp7dm
    @mengistuamsal-sp7dm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን የምንወድህ የምናከብርህ ሊቀ መዘመራን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @abebeabebe
    @abebeabebe 4 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችህን፡ስሰማ፡ነው፡ያደኩት፡ይኸው፡አሁንም፡አለው፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ያድልህ

  • @mulukentirualem1965
    @mulukentirualem1965 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን!
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 4 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yiasemalen!!
    Amen. Amen. Amen !!
    God bless you!!

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን የምንወድህ የምናከብርህ ሊቀ መዘመራን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ ትባርክህ በከፍታ ብረር እድሜ ከጤና ስጥልኝ በመዝሙር ያንፃሉ ይሰብካሉ ያስተምራሉ እጅግ በሰከነ በረጋ መንፈስ ከውስጥ ገብቶ ከልብ የማይጠፋ ነው .እውነት እንዴት እንደምወድህ ተባረክ አባቴ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @አትናስያ-ጘ8ጘ
    @አትናስያ-ጘ8ጘ 4 หลายเดือนก่อน +54

    ሊቃ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እድሜ ከጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤🙏❤

  • @Aman_H_04
    @Aman_H_04 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @gebremichaeltefera950
    @gebremichaeltefera950 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen, ejig betam yemiwedew Mezmur.❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +7

    ፈለገ ቅዱስ ዳዊት እንደ እርሶና እንደ ኪነጥበብ አይነት መዝሙር ነብስን ነጥቆ ሰማየሰማያት የሚያደርስ መዝሙር አጣሁ። መንፈስቅዱስ ያለበት መዝሙር እንዲህ ነዉ ረጋ ያለ ነብስ ራሷ ትመሰጣለች።

  • @Rutagrs
    @Rutagrs 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን አባታችን በጣም እማከብሮት ሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ😊😊😊😍😍😍

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን😊

  • @Lozacom
    @Lozacom 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዉ ያድልህ መዝሙር የልጅነቴ አፌን የፈታሁብህ ይልማዬ

  • @AynadisKassaw-p9y
    @AynadisKassaw-p9y 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትያሠማልን❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማርል መላዕክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @sosetg1
    @sosetg1 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን ሊቀመዘምራን የመጀመሪያ መዝሙር የኔ ምርጫ ነበር ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ❤❤❤❤❤❤

  • @kidisthagos2311
    @kidisthagos2311 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ❤❤

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማንእልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Baetzetewahdo
    @Baetzetewahdo 4 หลายเดือนก่อน +22

    የአባታችንን የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የዪቲዩብን ቻናል 1m k እናስገባው ይህን ስናደርግ ግን በ20 ቀን ውስጥ በ100k challeng እንጀምር የተዋሕዶ ልጆች የልጅነታችን ትዝታ መዝሙራቶች ነው እዚህ ዓውደምረት ላይ የምናገኘው እስቲ calleng ተቀላቀሉ 100k በ 20 ቀን❤❤

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 4 หลายเดือนก่อน +19

    💐💐በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅልን 💐💐 ደስስስ የሚል እድሜያችንን አስታዋሻችን 💐💐ሊቀ መዝምራን ይልማ ሀይሉ 💐💐 በእውነት እንወድሃለን እናከብርሀለን እንናፍቅሀለን 💐💐

  • @FfffDdr-m5o
    @FfffDdr-m5o 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥዎት

  • @HhdHhhs-g7x
    @HhdHhhs-g7x 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዘመኖት ሁሉ በምስጋና ይለቅ ❤❤❤❤❤

  • @Nina-qp5zb
    @Nina-qp5zb 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን፣አባታችን❤❤❤❤

  • @FhkkDyji
    @FhkkDyji 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማራ መላክ ያሠማልን

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማራ መልአክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ዪስጥልን ተባረኩ።

  • @BelayMelesse
    @BelayMelesse 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማህሌተ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hellent553
    @hellent553 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Ameen Ameen Ameen qale hiwetin yasemalin mengiste semeyatin yawarsilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን!በአለም በጤና ይጠበቅህ ዘማሪ ይልማዬ የአንተን የበገና መዝሙሮች አድናቂ ነኝ አሁን በገና ያሬዳዊነቱ እየጠፋ ነው ንባብ ግጥም መደርደር ነውና ሣይቃጠል በቅጠል እንዲል አባቶቻችንን ልቦናቼው ወደምዕመኑ ድነት እንዲያስቡ መንፈስ ቅዱስ እስኪመልስልን የበገና አስተማሪዎቹንና ተማሪዎቹን፣የዝላይ ሽብሻቮና ከበሮውን ማሽከርከርና አዘመን ብለው የጥንት ውበቱን እያጠፉ እያደሱን ነውና ተዋህዷችን አትታደስም በልልን እባክህ የአንተንና የድሮ ዘማሪዎችን ዘይቤ አሳይልን።

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @kibatubeharu28
    @kibatubeharu28 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከ ያሰማልን🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏❤️

  • @Makdii-zr6br
    @Makdii-zr6br 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @ينيهبنم
    @ينيهبنم 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሰማልን❤❤❤

  • @Marthafantu
    @Marthafantu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare melaekt yasemaln ❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!!

  • @AaarrAaarr-i7q
    @AaarrAaarr-i7q 4 หลายเดือนก่อน

    kalehiwet yasemalin bedme betsega yanurlin

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน

    ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ሻይ ቤታችን ዉስጥ እህቴ ቤት መክፈቻዋ ዝማሬ ነበሩ ተስሎብኛል በልጅነቴ ጀምሮ ይመስጠኛል በገናዉ በአብይ ፆም አቤት ትዝታየ ሁለት ወር ሙሉ በገና ነበር በየ ሆቴሉ የሚከፈተዉ

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኦርቶዶክስ እንቁ በርታ እንወድሀለን

  • @meskremabraham5139
    @meskremabraham5139 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zado-za
    @zado-za 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ወንድማች።

  • @ua21s24
    @ua21s24 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshterefe1077
    @yeneneshterefe1077 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መሠረትን ያሰማልን🙏

  • @NestanetTafese
    @NestanetTafese 4 หลายเดือนก่อน

    Zimare melakiten yasemalen🙏🙏🙏?

  • @yeshimolla8776
    @yeshimolla8776 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤ዝማሬመላእክትያስማልንእባታችንእሜን❤🎉❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤኔና አብዝቶ ይስጥልን የድግል ማርየም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን!🙏

  • @kagnewgetachew1346
    @kagnewgetachew1346 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare Melekt Yasmalen 🙏 ❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 4 หลายเดือนก่อน

    .ቃለ ህይወትን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እድሚና ጤና ከመላ ቤተሰበዎት ጋር ይስጥልን አባታችን አሜ👏👏👏⛪️⛪️⛪️❤❤❤

  • @user-bemin
    @user-bemin 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 4 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን እግዜአብሄር ካንተጋር ይሁን

  • @mulufeker2859
    @mulufeker2859 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @السي-ي9ه
    @السي-ي9ه 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሬ ማላክት ያሰማልን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @FikireWarku
    @FikireWarku 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @samrawitgebeyehu7648
    @samrawitgebeyehu7648 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @HhfVnv
    @HhfVnv 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ቃለህይ ወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnakukebede7673
    @asnakukebede7673 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን በራስዎ ዩቲዩብ ቻነል መጡልን🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @Kassahun-p6b
    @Kassahun-p6b 4 หลายเดือนก่อน

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln ❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @meazaasmare6552
    @meazaasmare6552 4 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን የኔ አለም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 4 หลายเดือนก่อน +1

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @Gizewudu
    @Gizewudu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam leki eyale

  • @hilinatefera2813
    @hilinatefera2813 4 หลายเดือนก่อน

    በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን

  • @YohanaKahsay
    @YohanaKahsay 4 หลายเดือนก่อน

    zmare melaekt yasemal 🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜኔ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare melak yasemalin wendime

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰሜልን🎉 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @rahilmiya2817
    @rahilmiya2817 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማር መላእክት ያሰማልልን

  • @Tseday-s8j
    @Tseday-s8j 4 หลายเดือนก่อน

    የልጅነቴ ትዝታ ነው ቅድመ አያቴ ቤት ሁሌ ይከፈት ነበር ሁሉንም በጣም ነው የምወደው በተለይ የፍልሰታ ፅም ትዝታየ ነው ቅ/አያቴን ነፍሳን በገነት ያድርግልኝ

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን{3} እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን{3}

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @birhanenebiyu
    @birhanenebiyu 4 หลายเดือนก่อน

    it is an interesting spiritual music which every body listens it.

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt 4 หลายเดือนก่อน

    እል እል እል ዝማሪ መላት ያሰማልን

  • @DawitMann
    @DawitMann 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaekte yasemalen

  • @MZeray-u3r
    @MZeray-u3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @TseganshArega-yz1on
    @TseganshArega-yz1on 4 หลายเดือนก่อน +13

    እኔጃ የአተን መዝሙር ሠምቼ ሠምቼ የማልጠግበው አመብርሃን እረጅም እድሜ ትስጥ ከነቤተሠብ

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 4 หลายเดือนก่อน +4

    Stay blessed 🙏🙏🙏my dear brother yelmshyeeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 4 หลายเดือนก่อน +1

    Temesegen emebetachen Amen 🙏 medehanealem Amen 🙏

  • @Aman_H_04
    @Aman_H_04 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏 Amen

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zemara melaekit yasmalen ❤

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ስንኙ ቢጻፍ የተሻለ ነው። በመተየብ ማገልገል(ማገዝ) ከተቻለ አለሁ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @User5-d8b
    @User5-d8b 4 หลายเดือนก่อน

    Ebakek getemochun abere tsafelen.

  • @birkiemu-r2s
    @birkiemu-r2s 4 หลายเดือนก่อน

    zemaira malyketene yasemalene eragem edema katena gare yestelene

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 4 หลายเดือนก่อน

    Zemare melekam yasemalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤

  • @TigistMekonnen-ni7sl
    @TigistMekonnen-ni7sl 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በዐዕድሜ ይጠብቅልን

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @BahirMedia-ባህር
    @BahirMedia-ባህር 4 หลายเดือนก่อน +28

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች የትነን እናበረታቸው