"መህም ገቴደኤ" ዘማሪ በድሩ ኑርዬ አዲስ ሀድይኛ መዝሙር_New Hadiya Protestant Mezmur 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Christiansong_Mezmurhadiya_Solstudio
    መህም ገቴደኤ
    ዘማሪ በድሩ ኑርዬ

ความคิดเห็น • 1K

  • @ለምለምጥላሁን
    @ለምለምጥላሁን 2 ปีที่แล้ว +137

    እኔ ግን ኦርቶክስ ነኝ መዝሙሩም ቋቋው ባይገባኝም ተመስጬ አብሬክ ነው ምዘምረው ተባረክ

    • @yorgeducherinet6420
      @yorgeducherinet6420 11 หลายเดือนก่อน +17

      እኔ ያለ ኣንተ ኣልችልም ሁሉም ከባድ ነዉ
      ለነፍስ ለስጋዬ ሰላሜ ነህ እራስህን ኣትሰዉር እያለ ነዉ ሚዘምረዉ። ስለዚህ እራሱን ዝቅ ኣርጎ የመጣልሽን ተቀበይዉና ዳኚ እንዲህ ነኝ ግን ደስ ይለኛል ማለት ኣያድንም ወስኚና ወደ ሞተልሽ ወደ ሞተልህ ና ወይም ነይ

    • @tanding7647
      @tanding7647 11 หลายเดือนก่อน

    • @dagmawiterbelo9688
      @dagmawiterbelo9688 10 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቋንቋዉን ስላዉቅ አዳምጣለቱ 😭

    • @dagnshabeba4017
      @dagnshabeba4017 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢አሜን

    • @rgfg336
      @rgfg336 9 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ እናት ተባረክ❤❤እኔም እንዳንች ነኝ አልችልም ግን በእምባ ነው ሚሰመው😢😢😢

  • @sayescell9271
    @sayescell9271 2 ปีที่แล้ว +26

    ቋንው ባላውቀውም መዝሙን ሰምቼ ልጠግ አልቻልኩም ውስጤን ሀሴት አደረገ ክብ ለጌታ ይሁን ፀጋውን ያብዛል ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🙏🙏🙏⛪🙇🙇🙏🙏🙏⛪🙇🙇🙇🙇🙇❤

    • @منده-ك9م
      @منده-ك9م หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @konjit2724
    @konjit2724 11 หลายเดือนก่อน +8

    መኖር አልችልም አንተ አጥቼ ከኔ አትለይ ጌታ ሆይ በድሩ ጌታ ኢየሱስ ከዝይም በላይ ፀጋ ይጨምራል ይህን መዝሙር ስሳመ በኡባ ነው ያምስመ

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏ሂወት ያለ ክርስቶስ ባዶ ነው አትለየን ጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 4 ปีที่แล้ว +50

    አሜን አሜን ሀድያኛ አልችልም ግን በኡንቦ ነው ምሰማው በታች የተጻፈውን እያነበብኩ😭😭😭😭 በድሩ ዘመን ህይወት ይባረክ🍇🍇🍇🍇

    • @yemezemurtube3612
      @yemezemurtube3612 3 ปีที่แล้ว +1

      @JesusChiracILove you Ethiopia mame ኢትዮጵያ ትኑር ተባረክ በብዙ

    • @masiitamrte7377
      @masiitamrte7377 ปีที่แล้ว

      መንፈስ ቅዱስ እረሱ ያስረደሻል ታበራክ

    • @Msrach-md4ie
      @Msrach-md4ie ปีที่แล้ว

      እኔም 😭

    • @sabineabouhassan3015
      @sabineabouhassan3015 7 หลายเดือนก่อน

      @@masiitamrte7377❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +19

    አሜን ሂወት ያለክርስቶስ ምኑም አይመች ሁሉም ነገር ሙሉ ቢሆን ያለ እርሱ ባዶ ነው 🙏🙏🙏👍

    • @rksr9450
      @rksr9450 ปีที่แล้ว

      4:05 4:06

  • @temesgenabera7117
    @temesgenabera7117 4 ปีที่แล้ว +91

    በድሬ!! የእግዚአብሔር ፀጋ እንዲሁም ህልዉናዉ እስከ ፍፃሜዉ አይለይህ!!! ነፍስን የሚያድስ ዝማሬን ይዘህ ከተፍ አልክልን!! አሁንም ጌታ እስከ መጨራሻዉ ይሸከምህ!! ተባረክ!!!

  • @amant630
    @amant630 5 หลายเดือนก่อน +15

    ይህንን መዝሙር ከሰሙ በኃላ ብዙዎች ጌታን ያገኙ ሰዎች በማየቴ ይህ መዝሙር ምን ያህል የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት መሆኑን ያሳያል!አቦ ዘመንህ ይባረክ!ለምልም❤❤❤

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 ปีที่แล้ว +35

    ❤አሜንንንንንንን❤
    ❤ አሜንንንንን❤
    ❤አሜንን❤
    ❤አሜን❤
    የእኔ ውድ አባቴዬ እኔ አልችልም አንተን አጥቼ!!!!!!😭😭❤🗣🗣🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ህይወትን ዘመንህን ይባርክ ተባረክ📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏

  • @josseyofficial
    @josseyofficial ปีที่แล้ว +15

    በድሩዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
    ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው😭😭😭😭😭💙💙💙💙❤❤

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 4 ปีที่แล้ว +13

    ሰምቼ ሰምቼ የመሳለቻይ ዝመሬ ነው በድሩዬ ዘመንክ ትውልድክ ይበረክ

    • @destayederamo5307
      @destayederamo5307 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን 😭😭😭

  • @msrachimsrachi9753
    @msrachimsrachi9753 ปีที่แล้ว +6

    ለምልም ፀጋው ይብዛል
    ህልውና ያለበት ዝማሬ ነው
    ያለጌታ ምንም ማድረግ አንችልም

  • @teklino1919
    @teklino1919 4 ปีที่แล้ว +46

    I don’t understand the language but I can feel the power of the song.
    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ

    • @SOLStudioCHANNELSolstudio
      @SOLStudioCHANNELSolstudio  4 ปีที่แล้ว +2

      Subtitle አለ ከስር ወንድሜ

    • @godisgood9756
      @godisgood9756 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ በክህ አልገበህም you don.t handarstant 😀
      d

    • @MimiMimi-lm5zy
      @MimiMimi-lm5zy 5 หลายเดือนก่อน

      me too😔😭😭

  • @beneyimeewunatu3803
    @beneyimeewunatu3803 ปีที่แล้ว +7

    የፈለኩትን ሰጥተህ ረስህን አትሰውር አበበበ😢😢😢😢😢😢 ተበረክ በድሩየ❤❤❤

    • @Betalame
      @Betalame 3 หลายเดือนก่อน

      Apache Saman Hai Night Milan Satta King Canada ka man Nahin Jante gunbad Hone Lagi Indira Nagar king in Tamil in Italian in Italian video❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @maratechtassama2564
    @maratechtassama2564 4 ปีที่แล้ว +31

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አባዬ አናን እክቴ አት እንሴ አን ጠኖሞዮ ኬሴ ሆገቴ😭😭😭❤❤❤በድሩዬ ተባረክ ፀጋ ይጨምራልህ እግዚአብሔር ለ
    ዳዊትን እንደ አገኘሁ አንተንም ያገኘው

  • @ethopia4810
    @ethopia4810 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ኦኦኦ አባ ለዳራ ኢየሱስ የኔ አባት
    እኔ ይህንን ቆንቁዋ አለሰችልም ግን ይንን ዝማረ እድሜ ልከን ብሰማ አይሰለቸኝም ጌታ ቃርይ ዘመንክን ጨርሶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንክ በጌታ በት ይለቅ💒🕊🕊

  • @baylenechgolge706
    @baylenechgolge706 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን ጌታ ተባረክ እግዚአብሔረ ሰው ተባረክ ተባረክ እኗዳለን እኗዳለን ዘመን ሁልም ጌታ ይባረክ ይባረክ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @beletechkassa2605
      @beletechkassa2605 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️✍️😘😘😘😂😭😭❤❤❤❤❤🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @yotubecreators84
    @yotubecreators84 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen amen 😢😢😢😢😢uuuufffffff amennn amen 😭 🙏 🙌 👏 ❤️ Amen Taberkiiii 🙏 🙌 ❤️ TABERKIIII Elelelelelele 😘 🥰 ❤️

  • @ኢየሱስያድናል-ጰ8ኸ
    @ኢየሱስያድናል-ጰ8ኸ 4 ปีที่แล้ว +114

    በድሩን የማውቀው ልጅ እያለው እኛ ቤት ለአገልግሎት መቶ ነው በጣም ተጫዋች እና እግዜርን የሚወድ ሰው ነው u are blessed my brother😍

    • @magastuyakobe2458
      @magastuyakobe2458 4 ปีที่แล้ว +5

      💔❤💔❤💔❤💔❤❤❤❤

    • @shambagerma9013
      @shambagerma9013 4 ปีที่แล้ว +4

      ዋዉ ደስ ይላል

    • @ababadutam043
      @ababadutam043 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @muletedess9699
      @muletedess9699 4 ปีที่แล้ว +2

      @@magastuyakobe2458 jo

    • @betty1228
      @betty1228 4 ปีที่แล้ว +1

      Amne amne ghta zemnuni yibrka

  • @eyobdoda3146
    @eyobdoda3146 2 ปีที่แล้ว +6

    amen amen,amlake hulem kegone hune atleyegn kehne

  • @meskishemiso8421
    @meskishemiso8421 4 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን 😭😭🤲🙏ጌታ ይባረክ ባዲሩ 📖🙌🙌🙌

  • @devoab2295
    @devoab2295 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ሰምቼ ሰምቼ ማልጣግበ መዝሙር በዲሩ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @potho7308
    @potho7308 4 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን 💔
    አሜን አሜን ❤️
    አሜን አሜን ♥️
    አሜን አሜን 😭🙏
    ጌታ ኢየሱስ የብረክ
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አናን እክት 🙏🙏

  • @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዠ
    @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዠ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አግልግሎት ዘመንህን ይበረኪ ተበረኪ በብዙ

  • @bizuneshshomoro8112
    @bizuneshshomoro8112 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏አነን እክቴ አት እኒሴ እዋአ አን ጠኖሞዮ ሖጋ ኬሴ😭😭😭🙏
    ጌታ ይባርክ 🙌🙌🙌🙌❤❤❤

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠምቼ የማልጠግመው ዝማሬ
    ቋቋአ ባላቅም ግን በጣም የምወደው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +5

    አንን እክቴ አት እንንሴ 😭
    አን ጠኖሞዮ ሆጋ ኬሴ 😭
    አሜን አሜን አሜን 🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏
    ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ 🙏

  • @doilasomohammed6776
    @doilasomohammed6776 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว +12

    በድሩየ ዘመንህ ይለምልም በጣም ተባርኬአለዉ ፀጋ ይብዛልህ የዝማሬ ቅኔ ከዉስጥህ ይፍለቅ ተባረክ በብዙ ወንድሜ በእየሱስ ስም

    • @djibkneing7594
      @djibkneing7594 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን ተባረክ

    • @mushamkabad9532
      @mushamkabad9532 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏☝💞💞💞💞😪😪😪😪😪

    • @mushamkabad9532
      @mushamkabad9532 2 ปีที่แล้ว

      ☝😢😢😢😢😣😣💗

  • @soleselamu8087
    @soleselamu8087 4 ปีที่แล้ว +26

    በዘመኔ ሁሉ ጌታ ይከትልክ

  • @mehratlaiso9675
    @mehratlaiso9675 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋውውውውውውው ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭አሜንንንንን ታበረክ በብዙ ኦኦያያያያያያ

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤barta igizabiher yibarki

  • @LEGACYofChristFullMinistries
    @LEGACYofChristFullMinistries 4 ปีที่แล้ว +50

    What a blessed song I don’t speak the language as Eritrean but there is something abut this song .so emotional 😭 that’s what I feel makes me keep weeping.

    • @ምስረትየሕንስ
      @ምስረትየሕንስ 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigisthandebo7241
      @tigisthandebo7241 3 ปีที่แล้ว +3

      Ameni

    • @dawittemesgen8558
      @dawittemesgen8558 2 ปีที่แล้ว +9

      Don't be sperate from me I can't live without you my lord
      After you give me everything but don't hide yourself from me please My lord don't hide ur self from me my father
      I don't worry! About another things instead of loosing you
      I Rather loose everything n I need you in my life

    • @homehome7366
      @homehome7366 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን አሜንንን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😭😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን 😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውዴ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖🛐🛐🛐🛐🛐🛐📖📖📖📖📖📖📖ታበረክ አሜንንን 🛐🛐🛐🛐🍇

    • @tamenechtemesgen6214
      @tamenechtemesgen6214 2 ปีที่แล้ว

      Danielle ganta

  • @yodahetube
    @yodahetube ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭ሀድያኛ አልችልም ግን በታች የተጻፈውን እያነበብኩ😭😭I can't to stop crying God I went you not your giving things. I went you😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abaanish1649
    @abaanish1649 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን amen badirye geta tabariki 😭😭😭😭😭😭 ባድሩዬ ጌታ እየስስ ታባርክ

  • @radihbikik
    @radihbikik 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አነን ኢኪቲ እያነ ኢሚደዲሴ ፀጋውን ያብዘልክ 💚💚💛💛❤️❤️💝💝👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +15

    Amen
    Amen
    Amen እየሱሴ አትለየኝ ሁሌም ከጎኔ ሁን 🙌🙌👏👏🙏🙏God bless you more and more😍😍😍👍👍

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 4 ปีที่แล้ว +4

    አናንክቴ አት እንሴሔ
    አጣኖሞዮ ሆጋ ኬሤሔ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌሜራች በድሩ ኑርዬ መሴዓሜ

  • @degnesh2907
    @degnesh2907 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፣አሜንንንንንንንን፣በድሩ፣እግዝአብሔር፣አብስቶ፣ይበሪክ፣ፀገየበዘልህ፣በርተ፣ከክፉ፣ይጠብቅ፣❤️💛💚💝🤍💞🙏

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 4 ปีที่แล้ว +20

    አትለያኝ አምላኬ እኔ አልችልም ያለ አንተ መኖር 😭😭😭😭😭😭xanomoyo uuuuuu
    ✞🛐🤲😭
    Uuuuuuuuuuu
    🤲🛐
    Uuuuuuuuuuuu
    🤲
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ፀጋ በብዙ በረከት

  • @salmnsheyoutbe9085
    @salmnsheyoutbe9085 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዋዓ አት አናንክተ 🙏🙏😭😭😭

  • @መልህቅ12
    @መልህቅ12 3 หลายเดือนก่อน

    ሁልጊዜ እሰማዋለዉ አይጠገብም እዉነት የሚያስደንቅ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ያለበት መዝሙር ነዉ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ይጨምርልህ እንደ ዘመርክለት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋው በአጥፍ ይብዛል በኢየሱሰም 😭😭😭😭ወና አየሱሰ ናዉ እሜንንንንንንን😭😭😭😭

  • @meskeremgetachow4701
    @meskeremgetachow4701 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen ameeen ameeen ameeen haleluya tabaraki geta yebaraki ba buz

  • @mulugetaselatoalemu3909
    @mulugetaselatoalemu3909 4 ปีที่แล้ว +15

    Thank you Jesus for this song!

  • @Tinsael
    @Tinsael ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen.:: Tabarke ye Egezabhery lije baderyyyye

  • @መቅደስዘለቀ
    @መቅደስዘለቀ 4 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን😭😭
    አሜን አሜን አሜን😭😭
    አሜን አሜን አሜን🙇🙇
    ኢየሱስ ያድናል እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @TsionMame-m1w
    @TsionMame-m1w 19 วันที่ผ่านมา

    ጌታን ቋንቋው ባይገባኝም እያለቀስኩ ነው ምሰማው ተባረክክክክክክ አሜንንንንንን ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ይሁን እድሜሕ❤❤❤❤

    • @TrezaAyoub-v6u
      @TrezaAyoub-v6u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያላንተ አልችልም ሁሉንም ሰጥተሀኝ አትከልክል ራስክን እኔ ያላንተ አልችልም ወዘተ_______❤

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabareki geta zemanishin yibareki kazi yebelatahun yichamarilsh be bizu uuuuuuuiiiuuuffffffffffffff Amen 🤲🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🏼😭😭😭😭🤲

  • @Rahma-e7r
    @Rahma-e7r 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እያሱስ ሥምህ ይበረክ ከጌታ እሪቄ ነባረ ግን ወደሱ ለመጠገተ ምክነት የሆነልኝ መዝሙሪ ነውና አባቴ እየሱስ ከዝየበለጣ ይግለጥል ዘማንን ብሪክ የሪግልኝ ያኔ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigabuadijamo6287
    @tigabuadijamo6287 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen geta yibaraki tsaga yichamaraliy atiyazu atigadabi zamanik yibaraki

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 4 ปีที่แล้ว +17

    ምን ልሁን ኡኡኡኡኡኡኡ አልችልም በእውነት ያለ ኢየሱስ 😭🤲✞🛐

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว +21

    አረ መስመት አልቻልኩም በዝህ ግዜ. ከ isksta. በስተቀር እንደዝህ ምዘምረዉ ሰዉ ጠፍቷል. ወንድም.በድርየ ዘመንህ ይለምልም ተበረክ

    • @beauty0503
      @beauty0503 4 ปีที่แล้ว

      Hk

    • @beauty0503
      @beauty0503 4 ปีที่แล้ว

      Kl

    • @beauty0503
      @beauty0503 4 ปีที่แล้ว

      Xxxkki

    • @beauty0503
      @beauty0503 4 ปีที่แล้ว

      Mkp9

    • @birtukanali4254
      @birtukanali4254 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን መንፈስን የምነካ መዚሙር ነው ዘመንህ ይባረክክክክክክክክክክ!

  • @mulugetaabera3035
    @mulugetaabera3035 2 ปีที่แล้ว +5

    I am watching this song still now, it is best ever
    Bediru N.(Singer) You have used energetic power to plant this Song to us ..
    Thanks You Very much .
    GOD bless you for ever

  • @alexerigich3880
    @alexerigich3880 2 ปีที่แล้ว +10

    Thanks you Jesus for this song

  • @Beko-nagni-ye-enate
    @Beko-nagni-ye-enate 4 หลายเดือนก่อน

    ሰምቼ ሰምቼ የመልጠገበው መዝሙር 😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርመልከምነውበመ
    @እግዚአብሔርመልከምነውበመ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀፍፍፍፍፍፍ ስምች ስምች ማይስለችኝ መዝሙር ነው ጌታ ሆይ እርሲን አትከልክል አበባ ተበራክ በኢየሱስ ስም የዝማሬ ቅኔ ይጫማሪልክ

    • @dawittemesgen8558
      @dawittemesgen8558 4 ปีที่แล้ว

      Xanito sagarinee kitaboyonee?
      #Xanomoyo Ani Mula

  • @user-tr6db6ld1t
    @user-tr6db6ld1t หลายเดือนก่อน +1

    Amnii.አሜኔ ትበሩክእ ፀጋ ዩጨሜረ

  • @sisay5154
    @sisay5154 4 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባረክ 🍇😭

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን ጌታ ከኛ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ በብዙ❤❤❤❤❤❤

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 4 ปีที่แล้ว +8

    May God bless you my brother!

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว +2

    ወውውው. ኡፍፍፍፍ. ጌተ ሆይ አንቴን እንደለጠ. እህህህህ
    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙇🙇🙇 በድርዬ በብዙ.ፀጋ ተበረክ. እኖድከሌን.

  • @teketiltube617
    @teketiltube617 4 ปีที่แล้ว +4

    በዱሩ የሀገሬ ልጅ በጣም ነው የምወድህ

  • @Tube-gp7jr
    @Tube-gp7jr 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ታባረክ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይብርክ ታባረክ በብዙ ፀጋ 🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎷🎷🎶🎤🎤🎤🎶🎶😭😭😭😭😭😭😭

  • @memiertabo5052
    @memiertabo5052 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ታባረክ ወድ የእግዚአብሔር ሰው

  • @dnkneshdemse4662
    @dnkneshdemse4662 2 ปีที่แล้ว +1

    ameen 😭😭annani ikette ati inni yasuss🙌👐

  • @ዲነኝ
    @ዲነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    Uuuuuuufff abetuuu atiseworbign geta yibarkihi wondimee

    • @GfdgddEegf
      @GfdgddEegf 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @donadona5397
    @donadona5397 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen geta abizito basamayawi ba midirawi yatirafirifik tabarekilign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 4 ปีที่แล้ว +6

    ውውውውውውውውው ታባራክ ባብዙ ፀጋ ❤️❤️❤️

  • @BAaa-b3k
    @BAaa-b3k 5 หลายเดือนก่อน

    Yemi anetsi mezimure nawe🙏🏻🙏🏻🥰tebarki bedurya

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 2 ปีที่แล้ว +12

    # This SONG can able to touch anyone as a human.

  • @ገነትእሰዬ-ሸ4ጠ
    @ገነትእሰዬ-ሸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Geta hoy ! Simik yibarak sila saxhan malikam zari&fire🍇🍒Tabarak zamanik yibarak

  • @teddytedesse7733
    @teddytedesse7733 4 ปีที่แล้ว +16

    ባጣም ዬምራካ መዝሙር ነው

  • @jesusismylitedestazaleka1606
    @jesusismylitedestazaleka1606 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowowoo very powerfully amazing songs God bless you more lovely Eleeeeeeeeeeeeeeee Amen galti hundemi wei ehona 2020 🇪🇹🇿🇦

  • @yemaneshaga548
    @yemaneshaga548 4 ปีที่แล้ว +5

    Ameeeeeen!!!!
    Stay blessed my dear brother.
    Nefis alqarelnylim amichee alxagabigi alku. Nufijiradhuu!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ❤❤❤🙏

  • @Star-wf8hd
    @Star-wf8hd 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 😭😭

  • @obsedebere2444
    @obsedebere2444 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን ቆቆውን አላቅም ግን በትርጉም የጻፋችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ የእውነት መንፍስ ቅዱስ ያለበት ሰው ነው መልቀሴን እንኮን ማቆም አልህቻልኩም😭😭😭😭

  • @joelleberberi9587
    @joelleberberi9587 4 ปีที่แล้ว +7

    Uuuuuuuuuufffffffff 😭😭😭😭😭🤲🤲
    💯💯💯💯🍒🍒🍒🍒🍒✅️✅️💯💯💯💯
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ጌታ ባብዙ ባብዙ ይባረክ ታባረክ 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mesfinassefa7978
    @mesfinassefa7978 6 หลายเดือนก่อน

    May God be with you. I am really blessed and can't stop listening the song. Powerful message and perfect lyrics.

  • @ኢየሱሰዬሰላሜነው
    @ኢየሱሰዬሰላሜነው 4 ปีที่แล้ว +7

    Ameeeeen AmeeeeenAmeeee Ameeeeen Ameeeeen fffffffffffffffff ananina ikite iwa Ani xanamoyo Ameeeeen. Wai sumi masyame Abayicho

  • @hdj3114
    @hdj3114 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፉፉፉ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀገ ይብዛልህ 🙏🙏❤

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 4 ปีที่แล้ว +6

    አናናን እክተ እንሴ አንጣኖሞዮ ሙላ ሃንቃ ሀሱም ሉዋ ሔአ ዋእ በኡላስ ኬማላ ማስ ማንች እሄ ዋአ ማንቾ። አርቅሳ ጋላጥኖሞ ሶል እስተድዮ ሙዝሙርቤቶች ማስ ማን እኬሄ!

    • @tarekengyegetaliji6749
      @tarekengyegetaliji6749 4 ปีที่แล้ว

      😭🤲

    • @asterwado8811
      @asterwado8811 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😭😭😭😭📖🎤🎤🇪🇹🎤

  • @raheldal762
    @raheldal762 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen hallelujah hallelujah geta abizito yibarkichuu

  • @zd3765
    @zd3765 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን😭😭💖💖💖💖🙏🙏

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ በድሩዬ❤😍

  • @eteneshgebureabeyo3646
    @eteneshgebureabeyo3646 ปีที่แล้ว +4

    Ameeen Ameeen Ameeen❤🎻👏❤

  • @tawabechtafara7926
    @tawabechtafara7926 2 ปีที่แล้ว +1

    አናን እክት አት እንስ አሜን አሜን አሜን 🔥🍇🍇እግዚአብሔር የባርክ

  • @mirefikre5815
    @mirefikre5815 3 ปีที่แล้ว +4

    God Blesss You

  • @PaulosaberaAbera
    @PaulosaberaAbera ปีที่แล้ว

    Kaleebee yeme wode zhamare baderu EYESUS edemene tena yesite masame wai mase!!❤❤❤❤❤❤

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ
    @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    እሜንንንን እሜንንንን 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @negashpetros6034
    @negashpetros6034 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አትለየን ጌታ ኢየሱስ ማንም እንደንተ የምሆን የለንምና ለስጋም ለመንፈስ እረፍት ትሰጠለህ

  • @elefenashosedebo3554
    @elefenashosedebo3554 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen ani xanomoyo hoga kese ufffff ameeeeeeeen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TesfatsionTadesse
    @TesfatsionTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    Yemegarim mezemur ene betam nw yetaberkut Egezehaber zemeniyi yiberk❤️❤️

  • @muluethiopia8970
    @muluethiopia8970 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba4264 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌😭😭❤️❤️🙏🏻

  • @zaneshasfaw4392
    @zaneshasfaw4392 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen.amen.amennnn

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 3 ปีที่แล้ว

    Inbayye meqoxaxeri Alichalkumi bexam yemiwodi zimare new bedire tebareki Yegeta lijji💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹💞

  • @edenassefa3423
    @edenassefa3423 4 ปีที่แล้ว +4

    Ameeen ameeen selamk yibza wondime tabaraki 😭😭😭😭😢😢😢😢👏👏👏👏👏🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹✅✅✔

  • @phoneWay-c3d
    @phoneWay-c3d 5 หลายเดือนก่อน

    ዬ ቅኦቃ ባለበት እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️