የጀነራል ተፈራ ይፋዊ መግለጫ! ለአድማ ብተናውና ለመከላከያው ያቀረቡት ጥሪ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 58

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 22 วันที่ผ่านมา +11

    የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ጄነራል ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s 22 วันที่ผ่านมา +10

    አባት አለም የአሳምነዉ ምትክም መሰልም የሚመስሉኝ ለኔ ብቻ ነዉ ጀግናችን በድል ተመለሱልን ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤💚💚💛💛💪💪💪

  • @መና
    @መና 22 วันที่ผ่านมา +8

    👍👍👍👍👍❤️❤️ድል ለጀግናው ላይበገሬው ፋኖ👍👍👍👍🙏❤️❤️❤️❤️

  • @wosenyeleshassefa5917
    @wosenyeleshassefa5917 22 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናችን ያሳምነው ምትካችን ኩራታችን ኖት ጀ/ተፈራ ማሞ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ከጀግኖቻችን ወድምና እህቶቻችን ጋር

  • @SintayehuSahilu
    @SintayehuSahilu 22 วันที่ผ่านมา +6

    💪💪💪💪💪ጀግናችን🙏🙏🙏🙏

  • @b.6015
    @b.6015 22 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለጭቁኑ አማራልጅ ፋኖ አባታችን ጀኔራል ተፈራ ማሞ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉በድል ተመለሱ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 22 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ጀግናቻችን ድልለፋኖ ለፋኖ ጀግና ፋኖ በርቱልን👍👍👍💪💪💪🔥🔥🔥💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @user-ch9ji3vb3p
    @user-ch9ji3vb3p 22 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናዬ ድሉን ያቅርብላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jk3ul2rm4s
    @user-jk3ul2rm4s 22 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ በቃ በለን ያረብ ድል ለንፁሀን ድል ለንፁሀን ድል ለንፁሀን

  • @MerwwEndgzew
    @MerwwEndgzew 14 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 22 วันที่ผ่านมา +2

    የአሳምነው ምትክ፡ አባታችን በድል ተመለሱልን!

  • @AsM-nr3ue
    @AsM-nr3ue 20 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪይጠብቅህ

  • @AminuHusien
    @AminuHusien 19 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው አባታችን❤❤❤❤❤

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናዉ,አባታች,ጀኒራል,ተፈራ,ማሞ,በድል,ተመለስልል,አማራ,ፋኖ,ያሸንፋል

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 22 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ የሁላችንን ጀግና

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 22 วันที่ผ่านมา +2

    አግዚሐብሔር ይርዳችሁ ከጎናችሁ ነን፤አማራ ሆነው።አማራን. የሚያሳርዱ ወዮላቸው።አንነደዚህ አይነት ግፍ እየተሰራ ከጠላት ጋር የሚሰራ ምራችሁ አትማሩት፤ኢትዮጵያ በፋኖ ትድናለች ጠላቶቻችንን ለፍርድ እናቀርባለን፤ከጎናችሁ ነን አሰከመጨረሻው።

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 21 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን አባታችን

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t 22 วันที่ผ่านมา +1

    This is a call from a Leader blessing 💚💛❤️🎉

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 22 วันที่ผ่านมา +2

    Del lafano Gagnaw Ganral tafara mamo bdel tamales yarb 🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @reame2681
    @reame2681 22 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግኖቹ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ

  • @tewachewYeshambew
    @tewachewYeshambew 21 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አተ ጀግና

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ጀግናችን ❤❤❤

  • @bssass7911
    @bssass7911 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ጀኔራል ተፈራ ማሞ ድል ለእርሰዎ ይሁን

  • @T---swt
    @T---swt 22 วันที่ผ่านมา +3

    heroes #fano

  • @EilaAal
    @EilaAal 22 วันที่ผ่านมา +2

    Dell lfano ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ro2do3gz5t
    @user-ro2do3gz5t 22 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና

  • @AzmiAz-w3w
    @AzmiAz-w3w 22 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 22 วันที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለጂግናው ፋኖኖኖኖኖ የእዉነት አምላክ ከእናተጋር ይሁን አሜንንንንንን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @freedom4all457
    @freedom4all457 22 วันที่ผ่านมา

    God bless you all my Amhara heroes

  • @kassa4882
    @kassa4882 22 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 21 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ❤❤❤❤እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 22 วันที่ผ่านมา

    የዘመናችን ምርጥ ጀግና ❤❤❤

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 22 วันที่ผ่านมา

    ያርብ

  • @HawaUmer-w2x
    @HawaUmer-w2x 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ps5dk6kq3x
    @user-ps5dk6kq3x 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MengshaMoges
    @MengshaMoges 22 วันที่ผ่านมา

    የአሳምነው ወንድም መከታችን

  • @mehemmedseid-c9z
    @mehemmedseid-c9z 22 วันที่ผ่านมา

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናችንና የጦር መሐንዲሱ አባታችን ብርጋዲየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሆይ ክበርልን ለነበልባሉ ፋኖ የምስራች በሆዱ ተገዝቶ ከላይ ከታች ለሚዋዥቀውና የህልም እንጀራ ለሚበላው ሆድ አደሩ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚኒሻ ለአቢይ አህመድም ከዳሚ ሰራዊት ተብየ መልአከ ሞት በመሆንህ ደስ ይበልህ ሕክምና ተከልክለህ የጥይት ሀሩር በደምህና በሰውነትህ ተሸክመህ አማራን ከእልቂት ለማዳንና የኢትዮጵያን በትረ መንግሥት ለመረከብ የወሰንከው ውሳኔ እጅ ከአፍ ያስጭናል በግፈኞች ህክምና ብትከለከልም የጀግና ቤትህ በረሃንና የአባቶችህን መሳሪያ ማንሳት ግን ከቶ ሊከለክልህ የሚችል ምድራዊ ኃይል እንደሌለ አሳይተኸናል ሁሉም አማራ ከልሒቅ እስከ ደቂቅ እንከተልሃለን እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልህ አሜን

  • @lucymediaandentertainment332
    @lucymediaandentertainment332 22 วันที่ผ่านมา

    Viva FANO. ፋኖ ያሸንፋል።

  • @user-jk3km1hu2b
    @user-jk3km1hu2b 22 วันที่ผ่านมา

    መጣው አባቴ እኔስ በምን ልካሰው ወድ ወገኔን በብቸኛው ደሜ ብቻ

  • @muediiBcfii
    @muediiBcfii 14 วันที่ผ่านมา

    ውነትነው 27 "በህዋሀት ዘመን የነበረው ጪቆና እየተደገመመሁኑ ግልፅነው እስለዚህ ሁላችነም መቀውምአለብን

  • @teddygwold8768
    @teddygwold8768 22 วันที่ผ่านมา

    Can't believe ሸማቂው ኮማንዶ is with The Fanos ❤

  • @Yengus-th5hz
    @Yengus-th5hz 21 วันที่ผ่านมา

    Viva fanovivageneraleteferamamobelssiggood
    🎉🎉🎉🎉❤😢😮😮

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በፊት እየቀደመ ትግላችሁን ይምራ !!

  • @HaileAmsalu
    @HaileAmsalu 16 วันที่ผ่านมา

    Ayzoachihu Kegonachihu Nen Shi Binmot Shi Enaferalen.

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 22 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳን ወደ ሀቀኛውና ለእውነት ከቆመው ከአማራ ህዝብ ፋኖ የትግል አጋር ሆነ የአገዛዝ ሥርዓቱን ለመፋለም እንኳን ደህና መጣ ።ጉፉሀን የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ይችላል።

  • @user-bc9jx8hg1s
    @user-bc9jx8hg1s 22 วันที่ผ่านมา

    Jeginachn

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 21 วันที่ผ่านมา

    Ante geina saw edimeh yisitih! Tarikachihun sizeker yinoral. Amhara benante koritiwal. Yemechereshawun sak yemisikew Hakegnaw ena geginaw yeAmihara hizib naw! Enshallah Amihara bekindu ena Allah eridata yashenifal!

  • @user-cm4sg3no2k
    @user-cm4sg3no2k 18 วันที่ผ่านมา

    አበሳነህ

  • @regionalinspectioncore2171
    @regionalinspectioncore2171 22 วันที่ผ่านมา

    ትግልኙንእንቀላቀል

  • @The20angel10
    @The20angel10 21 วันที่ผ่านมา

    ከጫካ ግንባታ ወደ ጓዳ ልማት፦
    ==================
    አገር የምትለወጠው በጫካ ግንባታና ጓዳ ልማት ሳይሆን የሕዝብን ሰላም በማስቀደም ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር ተሸንሽኖ ብሄራዊ መብቱንና ግዴታውን የማያውቅበት ደረጃ ላይ ተቀምጦ እያለ አገርን በጫካ እና ብልጭልጭ መብራት ግንባታ መለወጥ አይቻልም ። ሕዝብ አገር ነው፤ መንግስት ደግሞ ለሕዝብ በሕዝብ የተመረጠ ነው። ሕዝብ በኑሮ ውድነት እየተጨነቀ አዲስ አበባ ብታምር ለሕዝብ ፀጋንና ሰላምን አታጎናጽፍም።
    አ.አ እንደ ሴት አዳሪ ተኳኩላ፣ ተነቅሳና ሹሪቤ ተሰርታ ቢያምርባት ለአለም ጎረምሳወች ማማገጫ ከመሆን ያለፈ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከኑሮ ሰቆቃው የሚያወጣ ትልቅ ስራ አይኖራትም። 95% የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬ እየራበው ያለው ሰላምን እና በየትኛውም የኢትዮጵያ መሬት አርሶ፣ ነግዶ፣ ልጆቹን አሳድጎ፣ ድሮ እና አስተምሮ መኖርን ነው።
    የዘመኑ መሪ ግን የአገሪቱን አንጡራ ሀብት ለበለጸጉ አገራት በማፍሰስ ሕዝብ እርስ በርሱ የሚተላለቅበትን የጦር መሳሪያ ገዝቶ ያስገባል። ለአንድ ዱሮን የሚከፈለው ከ150 - 200 የጉድጓድ ውኃ በማውጣት ውኃ ለተጠማ ሕዝብ ማጠጣት ይቻል ነበር።
    ሕዝቤ ሆይ በቃ በል፤ በቃ! በቃ! በቃ!!!

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 22 วันที่ผ่านมา

    Yhinen mayete rasu bekine amilaki aderahen yewegenen dill Salai endalmot

  • @jabelove3916
    @jabelove3916 22 วันที่ผ่านมา

    😂