#ለሌንቦ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มิ.ย. 2024
  • #airor tube#2024 Ewneta #habesha #art #duet #ebs #seyfufantahun #love # doneky tube live #
    luel sisay#mesaye tefera# lemenh tadesse#kana #music #kanatv#Zertu kebede##love story# Eyta tv#Aman sew tube# comedean Eshetu melese# 2024#doneky tube# denqe lejoche #habesha # Aby Ahmede # Abye tv# tikyok# #halta tv #airor tube # mister best # marki wege # medane tube# Addis Hiwot #vlog #2024rambhajan #2023shorts
    የዛሬ እንግዳችን ሌንቦ ይባላል ድፍን 24 አመታትን በባዶ እግሩ የሄደ ለተፈጥሮ ልዮ ፍቅር

ความคิดเห็น • 126

  • @airortube
    @airortube  หลายเดือนก่อน +12

    እውነታ ያላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ጻፉልን

    • @user-mu2cf4xg2p
      @user-mu2cf4xg2p หลายเดือนก่อน

      ሌቦያ
      ተበርክየውስጤነው
      የተናገረከው

    • @WathamHamedeno
      @WathamHamedeno หลายเดือนก่อน

      Nn

    • @onelove7202
      @onelove7202 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-mu2cf4xg2p😊

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው በባዶ እግር መሄድ ብዙ ጥቅም እዳለው የኛ ነብይ ሙሀመድ ሰለላ ዐለይሂ ወሠለም ነግረውናል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 หลายเดือนก่อน +16

    ሌንቦዬ ከተናገርከው ነገር ውስጥ አንድ ጠብ የሚል የለም በተለይ ሰለ አዲስአበባ ወጣት ወላሂ ቃል የለኝ ስለደረሰብኝ አኔ በስደት አለም ከ20ዓመት በላይ ሆኖኛል ሌንቦዬ ክበርል ❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ልጅ ተማሩ ክፋት ተንኮል ነግሷል ።ተባብራቹ አሳክሙት ብዙ አላማ ያለዉ ወጣት ነዉ

  • @user-km9qw8ku9f
    @user-km9qw8ku9f หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ለዚህ ልጅ ዛሬ በህይወት እያለ እንድረስለት ነገ ሲሞት እንዲህና እንደዛ ነበር ከምንል ሁላችንም ከሱ እንማር። ሌንቦ ማለት ለሀገር ጠቃሚም በጣምም አስፈላጊ ሰው ነው። የምር ይሄ መንግስት ቢመለከተው ብዙ የሚማርበት ነገር አለው።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน

      በ21ኛው ክፍለ ዘመን በቤሄር መከፋፋል በኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለው ሽመልስ አቢዲሳ እና አብይ አህመድ የሚባሉ ዶንቆሮዎች ከመጡ ጅምሮ እትዮጵያ በቤሄር ግማች

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ 😢😢😢😢

    • @AnetenehAddisu
      @AnetenehAddisu หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @tachteda
      @tachteda หลายเดือนก่อน +1

      መንግሥት ይኼን ልጅ ባያየው ፥ ምክኒያቱም የዚህን ልጂ አስተያየት ዓይነት ያላቸው ሁሉም ተገለዋል፣ተሠደዋል፣ታሥረዋል፣ተገልለዋል፣ በጥሮታ ተባረዋል ...። ነገር ግን እኛ ሳይሞት ዛሬ እንርዳው ።th-cam.com/video/SBam6riVy4c/w-d-xo.htmlsi=NLwXXfvEP2Hi71o3

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ትልቅ ሃይምሮ ያለው ስው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 21 วันที่ผ่านมา +2

    አለም ለይ ምን ትፈልጋለህ ብትሉኝ የዚህን ልጅ ስብና ሞትቬሽን እዲሁም ቅን ደግ ብልህ አስተዋይ የሆነ መስማት እማይሰለች ልጅ ለምን የራሱን ዮቱብ አይከፍትም

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 หลายเดือนก่อน +6

    የዚህን ልጅ ጥልቅ አስተሳሰብ እና እውቀት ያክል ግንዛቤ ያለው የብልፅግና ሚኒስቴር ካለ ስሙን አስቀምጡልኝ።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน +2

      😂😂የለም ሁሉም ዶኖቆሮዎች ናቸው ለዝህም ነው ሀገራችን ውጥንቁጥቋ የውጣው

    • @tachteda
      @tachteda หลายเดือนก่อน +2

      የለም።

    • @MediFikr
      @MediFikr 20 วันที่ผ่านมา

      እውነት የለም

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ከሰዎች መማር ብንችል ጥሩ ነው አሁን ላይ ማያቸው ወጣቶች ዘመናዊነት እንጅ ጥሩ የፍቅር የሆነ አመለካከት ያላቸው አይመስለኝም አመለካከታችንን መቀዬር አለብን

  • @getachewadnew2789
    @getachewadnew2789 หลายเดือนก่อน +1

    ሌንቦ ትልቅ ባለ አምሮ ነው።ብንጠቀምበት ለሀገር ለወገን በጣም ጥሩ ነው።አንቂ ማለት ይህ ነበር ግን ያልነቃ ላንቃህ ይልሃል ።ለሁሉም ለሌንቦ እንድረስለት ለማለት እወዳለሁ !!!!!!!

  • @Tsion25
    @Tsion25 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው በ እግር መሄድ ለጤና ጠቃሚ ነው በዶክተሮች የተረጋገጠ❤❤❤ልንቦ እኮ የሚረዳው እንጂ አቅም ና እውቀት ያለው ሰው ነበር❤❤

  • @ethiobahlmedia
    @ethiobahlmedia หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማደንቀው ይሄንን ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰው ❤❤❤

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል አንድም ነገር የምና ገረው ጠብ አይልም የልብ ብረሀነት ፣ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም።

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ይሄ ልጅ ሲያሳዝነኝ በናታችሁ ይረዳ ይታከም 😢😊😢😊

  • @mamokacha-xo7uz
    @mamokacha-xo7uz หลายเดือนก่อน +2

    He is talking the reality and fact God bls Lembo❤

  • @abumekonen99
    @abumekonen99 หลายเดือนก่อน +1

    ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ ምክርህ ምግብ ነው

  • @user-kt3tt6ey1i
    @user-kt3tt6ey1i หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የሚገርም ነዉ ልብ ይነካል የኢትዬጵያ ህዝብ ደግ ነዉ ዝም አይልህም

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 หลายเดือนก่อน

    ውይ የእዙህ ልጅ ፍልፍስና እንዴት ደስ ይላል።እሱ የቲብ በልተስፋፋበት እሱ ታዋቂ ነበረ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝልጅነው በትክክል

  • @tigistdagnachew1399
    @tigistdagnachew1399 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ሰው አስተማሪ ሀሳቦች አሉት ዋው

  • @ko3020
    @ko3020 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ የኔ አባት ጭቅላት እዉቀት ተሠጦታል ገዘብ ከሌለ ግን .... ተባብረን እንርዳዉ🤲✅

  • @user-lw4ui1xc5b
    @user-lw4ui1xc5b หลายเดือนก่อน

    ሌንቦየ የልቤን ተናገርህ ቃላቶቸህን ስወዳቸው

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤❤ we need such kind of mindset!!! Young Ethiopians !!!

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 หลายเดือนก่อน +3

    ፓርኩን መሀከሉላይ ውሃ ማውጣት አይቻልም?

  • @BetsegawD
    @BetsegawD หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ አስተሳሰብ፣ ድንቅ ትህትና፣ ድንቅ ንግግር ሁሌም ጆሮዬን ይገዛል❤። እርሱን ለመርዳት መንገድ ሲታበጁ የበኩሌን አደርጋለሁ። ልበረታታ ይገባል ይሄ ሰው።

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ወድሜ ትክክል ነህ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c หลายเดือนก่อน

    ጀግና የሚባለው እንዳንተ አይነቱ ነው አስተሳሰብክ ገራሚ ነው ፈጣሪ ይማርክ ከህመምክም ሌንቦ

  • @AbdulkadirAli-rh4pe
    @AbdulkadirAli-rh4pe หลายเดือนก่อน

    Waw ❤❤❤❤ ወንድሜ አመሰግንሃለሁ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @tezeuugemini9458
    @tezeuugemini9458 หลายเดือนก่อน

    the second ጋንዲ❤ አረ ይመችህ

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 หลายเดือนก่อน +1

    exactly%100

  • @MohammedMekin-q8w
    @MohammedMekin-q8w 29 วันที่ผ่านมา

    ሙሀመድ አሊ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +2

    ሌምቦ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 หลายเดือนก่อน

    ምኑን ተረዳን ሌቦዬ የስፈሬ ልጅ በታተነን ፍትህ ለሸገር ጆች እኔማ ሰፈሬ ስፈርስ በሀገሬ ተስፋ ቆረጥኩ

  • @MohammedMekin-q8w
    @MohammedMekin-q8w 29 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ የሚገርም ሠዉ

  • @NihanWemaye
    @NihanWemaye หลายเดือนก่อน +12

    ለምን ሌቦ እንዲታከም የትብብር ስራ አትሰራም

    • @ShibsheAyalew-m1m
      @ShibsheAyalew-m1m หลายเดือนก่อน

      ምን ሆነ በእውቀት ስለበለጠን ነው መብቱ ነው ከዚህ ህዝብ እራሱን ስላገለለ ነው እውነቱን ነው ሀበሻ ከኔም ጨምሮ ክፋ ሆነናል ደግ አደረገ

  • @user-dk4ql7dm9r
    @user-dk4ql7dm9r หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ አስተሳሰብ 🙌

  • @MamaruKindie
    @MamaruKindie หลายเดือนก่อน +1

    he is amazing .Egziabhern yihe sew lebso bikerb yichin hager miamsuatn Motivatinalochn chemro Mediawn bemulu zm yasegnewal . Dink eyita new betam asteway sew

  • @beletekelkay5260
    @beletekelkay5260 หลายเดือนก่อน +1

    Esu በርታ

    • @airortube
      @airortube  หลายเดือนก่อน

      አመስግናለሁ በሌ

  • @sosikidstemariam
    @sosikidstemariam หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @davidgebre5349
    @davidgebre5349 หลายเดือนก่อน

    What a brilliant mind 🤔👌

  • @AdayTube-qg4hf
    @AdayTube-qg4hf หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm หลายเดือนก่อน

    wawe yamegareme hasabenawe ❤❤❤❤

  • @tilahunwoldu
    @tilahunwoldu หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o หลายเดือนก่อน

    ሌንቦ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js หลายเดือนก่อน +2

    ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ልማት ልማት መዝናኛ መዝናኛ ይባላል ኢትዮጵያ ማለት አድስ አበባ ብቻ ነውዴ?ካልሆነ ዋናየሀገር ኩራት አርሶ አደር በእሳት እየጋየ እያለቀ አድስ አበባ ምን በልቶ ነው የሚዝናናው? እመነኝ የፈሰሰው ደም ሁሉ አጉርፎ ወደጋዝ ተቀይሮ አድስ አበባ ላይ ይነዳል ያኔ መዝናኛና ፎቅ ሲያድን እናያለን

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z หลายเดือนก่อน

      ሲሉ የሰማኸውን ያላየኸውን አትበጥረቅ !

    • @ZerihunAshagre
      @ZerihunAshagre หลายเดือนก่อน

      አንተ ምን አየህ ደነዝ​@@user-qs9ik2pi6z

  • @birukgetachew6251
    @birukgetachew6251 หลายเดือนก่อน

    You the man bro

  • @user-dk4ql7dm9r
    @user-dk4ql7dm9r หลายเดือนก่อน +2

    🥺👏👏👏👏

  • @TamretTamret
    @TamretTamret หลายเดือนก่อน

    Tafachi Nigigr Be Ewunet❤❤❤❤❤

  • @user-hz8kj1up9m
    @user-hz8kj1up9m หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ የኛዉድ ነብይ ረሱሉላሂ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አንዳንዴ በእግራችን እድንሄድ አዞናል ❤

  • @HhHh-gx7op
    @HhHh-gx7op หลายเดือนก่อน

    ምርጥ መከርነህ

  • @mariaemnet4218
    @mariaemnet4218 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +9

    የአ:አ ልጅ ሕግ ያከብራል ስረአት አለው አይዘርፍም
    ሌባ አልነበረም ይጠና ሰለእውነት

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n หลายเดือนก่อน

      😢😢ቀላቀሏቸዉ ተጭነዉ ገቡ

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 หลายเดือนก่อน

    God bless u lembo

  • @martaashenafi1230
    @martaashenafi1230 หลายเดือนก่อน

    Wow Meret lege nehe

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 หลายเดือนก่อน

    በእግር መሄድ በጣም አደገኛ ነዉ የብዙ አይነት ችግር መንስኤ ነዉ

  • @FJ4U
    @FJ4U หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil ena gerami astesaseb

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c หลายเดือนก่อน

    Betam yamer neber .men hono new

  • @makiemaeki5488
    @makiemaeki5488 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ የሰፈሬ ልጂ የቀበነ

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet หลายเดือนก่อน

    God is love. Love is God.

  • @californa6827
    @californa6827 หลายเดือนก่อน

    Wow this guy smart

  • @Jama-nd3rn
    @Jama-nd3rn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ Alll of true dementia good

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @mzmlalhasan1697
    @mzmlalhasan1697 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለው❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน

    ሳህህህ ከላምህህህ😢😢

  • @hamzahaji520
    @hamzahaji520 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 หลายเดือนก่อน

    ZAMENHEN YABERKAW

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr หลายเดือนก่อน

    እኔ ሌንቦየን እወደዋለሁ ግን አዲሲቷን ኢትዮጵያን ሳይሆን የነበረቿን ኢትዮጵያ ነው ምንፈልጋት ሌንቦ ስንል ፍትህ ክበርልኝ🙏

  • @user-ui2el8xn9v
    @user-ui2el8xn9v หลายเดือนก่อน

    እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም

  • @EgziyouMa
    @EgziyouMa หลายเดือนก่อน

    Manenem sew Ethiopia west bengeger chelotaw yemewedader yelelew enkuan sew tebark lenebo

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ አዳነች አበቤ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ የት ናችሁ? በሉ ይህን ሰው ተጥቀሙበት የአረንጏዴ ልማት ሚንስትር መሆን አለበት ስራው ከትምህርት ማስረጃ በላይ ነው ‼️

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 หลายเดือนก่อน

    ሊቦ የእኔ አባት ምን አጋጠመህ

  • @michaeltsegaye4630
    @michaeltsegaye4630 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @birukmekash
    @birukmekash หลายเดือนก่อน

    Ejeg Gobez sew Ewenet

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፍያ ያርግህ ሌቦ

  • @hawidiriba9412
    @hawidiriba9412 หลายเดือนก่อน +1

    Owww ba ewant leben nekagne

  • @rutdeme523youtube
    @rutdeme523youtube หลายเดือนก่อน

    lenbo❤❤

  • @wasihunyimam
    @wasihunyimam หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጂ ግን ይለያል🥹🥹

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    i’m from Ethiopia from Canada, but nobody down you guys Ethiopian people nobody app nobody nobody up told you be Ethiopian guys please

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 หลายเดือนก่อน

      What kind of English is this

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹😭😭🇪🇹🇪🇹🙏

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 หลายเดือนก่อน

    ሌንቦ የምር ሁላችንም እንዳንተ ብናስብ እስኪ ወደቻናሌ ጎራበሉ

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ዓይነቱን ብሩህ አስተሳሰብ ይዞ የሚፈጠረው ከሚሊየን አንድ ነው ብል አጋንኜው ይሆን ? ገራሚ ሰው ነው !!!

  • @abduljbarBilal
    @abduljbarBilal หลายเดือนก่อน

    lambo gad blesd you

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 หลายเดือนก่อน

    የአዲስ አበባ ልጅ ከሌላዉ ኢትዩ ዊ ይለያል ለምን በምን?

  • @TechalTrefe
    @TechalTrefe หลายเดือนก่อน

    Lambo sakewe 30 year yehonalewe ya name yefekere lege nebere

  • @tachteda
    @tachteda หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥት ይኼን ልጅ ባያየው ፥ ምክኒያቱም የዚህን ልጂ አስተያየት ዓይነት ያላቸው ሁሉም ተገለዋል፣ተሠደዋል፣ታሥረዋል፣ተገልለዋል፣ በጥሮታ ተባረዋል ...። ነገር ግን እኛ ሳይሞት ዛሬ እንርዳው ።th-cam.com/video/SBam6riVy4c/w-d-xo.htmlsi=NLwXXfvEP2Hi71o3

    • @tachteda
      @tachteda หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @user-lw6pp1pb9c
    @user-lw6pp1pb9c หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ያለ አሳብ እየጠፋ ያለ ስለሆነ ይሄን ጉምቱ ሰው መንከባከብ ነው

  • @user-xb1jw8bn9r
    @user-xb1jw8bn9r หลายเดือนก่อน

    ቲክቶክ ላይ ተዋቂ ይሆናችሁ የሚርዳበትን መንገድ አመቻቹለት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot หลายเดือนก่อน

    ያምካል እንዴ😅 በእግር ሄጄ ጠርሙስ ድንጋይ ይግባ እግሬ ላይ?
    ወንድሜ ከአሜሪካ መጥቶ እቤቴን በደንብ ፅድት ላድርግ ብዬ ሳፅዳ ብርጭቆ ተስበረብኝ ይህ ብርጭቆ በደንብ ተለቅሞ ተፅዳ በጣም ትንኝ የምታክል ብርጭቆ እግሬ ገብታ በጣም ቀላል የማይባል ስቃይ ስቃይ አየሁ ወደላይ ተምዝምዞ ገብቶ እግዝያብሔር ስለረዳኝ ትንሽ ተቀዶ ተፈልጎ ወጣ እና ይህንን ለሰው ብሊስ ለስው አትምከር ያውም አድስአበባ ቆሻሻ በየሜዳው በሚጣልበት ይህንን አትምከር🙏🙏🙏

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkkkk he is not normal

    • @arongetu5052
      @arongetu5052 หลายเดือนก่อน

      Lemen alek. He is so amazing

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 หลายเดือนก่อน

    Ante neberlk Hager memrate yalibigh . TEBARKE

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi หลายเดือนก่อน +1

    እበካቹ እበካቹ የሚድያ ባለቤቶች ተበብረቹ ወደህክምነ ውሰዱት 😢😢 አግዙት ከሱብዙ ወጣት ይማራል በለአደራው/ ማስተር አብነት እበካቹ ጎብኙት😢😢

    • @airortube
      @airortube  หลายเดือนก่อน

      መልክተኛው አግኝቶታል

    • @arongetu5052
      @arongetu5052 หลายเดือนก่อน

      No altamemem eko. Yih yerasu philosophy nw

  • @tilahun2016
    @tilahun2016 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ሰው ነህ ሌምቦ::

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 หลายเดือนก่อน

    EBS BEKAERB PLEASE

  • @TibebMediaEthiopia
    @TibebMediaEthiopia หลายเดือนก่อน

    ሌምቦ የትከተማ ነው የሚኖረው

    • @airortube
      @airortube  หลายเดือนก่อน +1

      አዲስ አበባ

  • @user-yj1xq7un3c
    @user-yj1xq7un3c 27 วันที่ผ่านมา

    ወሳኝ ሰው ሌቦ አቦ ሂወትህ ይርዘም

  • @user-vg2zf3vs5f
    @user-vg2zf3vs5f หลายเดือนก่อน +1

    ከአንድ ሚሊዮን መንሱር ከሚባል ጅል አንድ ሌንቦ ይሻላል በዚህ አጋጣሚ መንሱር ለሚባል የሽማግሌ ቅሌታም ጋብዙልኝ😅😅😅😅