ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም፡መታወቅ፡ያለበት፡የኛ፡ዝርያዋች፡በጣም፡ጣፋጭ፡ስጋ፡አላቸው፡ለምሳሌ፡የአሜሪካና፡የሜክሲኮ፡ከብቶች፡ በኪሌ፡ከፍተኛው፡ዋጋቸው፡ሁለት፡ደላር፡ነው፡ነገር፡ግን፡የጃፖኖች፡ታዋቂው፡ዝርያ፡በኪሌ፡ሁለት፡መቶ፡ደላር፡ነው፡እንግድህ፡የኛ፡ከብቶች፡በዘራቸውና፡በሚበሉት፡ሥር፡ምክንያት፡ስጋቸው፡ወደር፡የለውም፡፡፡ እንደሀበቫ፡ዶሮ፡እንደሀበሻ፡የበግ፡ስጋ፡በፍፁም፡የለም፡እኔ፡የነጮቹን፡እና፡የሀበሻ፡ የበግም፡ይሁን፡የዶሮ፡ስጋ ፡ቀምሼ እለያቸዋለሁ ፡ችግሩ፡እኛ፡የነጮችን፡ ነገር፡ሁሌ፡እንወዳለን፡ የነሱ፡የበለጠ፡ይመስለናል፡ የሀበሻ፡ላም፡ሳስት፡ ሊትር፡ነው፡የምትስጠው፡ግን፡ጠሀሙ፡ጥራቱ፡ወደር፡የለውም፡ አሜሪካኖችን፡ብታያቸው፡የፈረንጅ፡ላም፡ወተት፡ጠጥተው፡ያደጉ፡ህፃኖች፡ሴቶቹ፡በለጋ፡እድሜያቸው፡የወር፡አበባ፡የሚታያቸው፡ ወንዶቹም፡ ገዝፈው፡ ጮማ፡በጮማ፡ይሆናሉ፡። ስሲቀጥል፡ የሀበሻ፡ዶሮዎች፡ በዓመት፡ 60 እንቁላል፡ ብቻ፡ይጥላሉ፡ግን፡የነጮቹ፡ከ300 እንቁላል፡ይጥላሉ፡ግን፡ ጠዕማቸው፡ጥራታቸው፡ለየቅል፡ነው፡ የነጮቹ፡እንቁላል፡መጥበስህንም፡ቤት፡ውስጥ፡ያሉት፡ሰውች፡አያውቁም፡ ሽታ፡የለውም፡የሀበሻ፡ግን፡ጓረቤት፡በሙሉ፡ነው፡የሚያቀው፡ እንዳልኩት፡እዚህ፡ የአደጉት፡አገሮች፡ የአበሻ፡ዶሮዎች፡አሉ፡ግን፡ዋጋቸው፡በጣም፡ውድ፡ሰለሆነ፡በጣም፡ሀብታም፡መሆን፡አለብህ፡የአበሻ፡ ዶሮ፡ለመብላት፡ ለዚህም፡ነው፡ምድረ፡አበሻ፡ይህንን፡ተረድቶት፡በዓመትባል፡ቀን፡የአበሻ፡ዶሮ፡ገዝተው፡ዶሮ፡ውጣቸውን፡ይሰራሉ፡። እኔ፡እያልኩ፡ያለሁት፡ወተት፡ያረረበት፡ሕዝብ፡በአበሻ፡ላም፡ታልቦ፡አይዳረሰውም፡ግን፡የሀበሾች፡ላሞች፡እንዳይጠፊ፡ተዳቅለው፡እንዳያልቁ፡ሀገር፡ውስጥ፡ያሉት፡ሀብታሞች፡የሀበሻን፡ዝርያ፡ወተትም፡ ስጋም፡ በሶስት፡እጥፍ፡በመግዛት፡ ገበሬዎች፡መደገፍ፡አለባቸው።፡የአበሻን፡ከብቶችን፡ ዶሮዎችንና፡በጓቻችን፡፡አዳቅለው፡እንዳይጨርሱዋቸው፡ዘብ፡መቋም፡አለባቸው፡መንግስትም፡ይሄንን፡ተረድቶ፡የሀበሻ፡ከብቶች፡በሁለት፡እጥፍ፡ዋጋቸውን፡ ለማሳደግ፡ብዙ፡የትውውቅ፡ስራ፡መስራት፡ይጠበቅብናል፡ ለምሳሌ፡በአበሻ፡ከብት፡የተስራ፡ ፡Mcdonald's Burger ጣፍጭኑቱ፡አንድ፡አይደለም። ሰለዝህ፡ በአበሻ ዶሮ፡የተስራ ,,KFC ሕዝቡ፡አንዴ፡ቀምሶ፡ሊዩነቱን፡ሲያቅ፡ የሀበሻ፡ዶሮ፡ዋጋ፡ይጨምራል፡የማስተዋወቅ፡ጉዳይ፡ብቻ፡ነው፡ በአጭሩ፡ጥራት፡ ከብዛት፡ይባላል፡ ግን፡ፈጣሪ፡ለእኛ፡ጥራቱም፡ብዛቱም፡ሰጠን፡አሁን፡ያለብን፡በመኖ፡ላይ፡መስራት፡ብቻ፡ነው፡መኖ፡ደግሞ፡የተፈጥሮ፡ማዳበርያ፡ ያስፈልገዋል፡ይህንን፡የተፈጥሮ፡ማዳበርያ፡የምናገኘው፡ከከብት፡ ሆድ-ዕቃ፡ ብቻ፡ መሆኑን፡ታውቃላችሁ፡በተፈጥሮ፡ላም፡ሥር፡እንድትበላ፡እንጂ፡ባቆሌ፡እንድትበላ፡አይደለም፡ የተፈጠረችው፡ ሰለዚህ፡ጮጋራዋ፡አራት፡ክፍል፡ያለው። ግን፡ነጮች፡በቆሌ፡የሚያበሉዋቸው፡ሥር፡ሳላጡ፡ነው፡እኛ፡ግን፡በእጭር፡ቀናት፡የሚደርሱ፡ሳሮችን፡ በእርሻ፡ታግዘን፡ለከብቶቻችን፡ማቅረብ፡ከቻልን፡ በስጋ፡ሀብታችን፡ተጠቃሚ፡እንሆናለን፡በተለይ፡እንዳልኩት፡እበታቸው፡አንዴ፡ባዬ-ጋዝ፡ካውጣ፡በኋላ፡ slurry ውን፡ለማዳበርያነት፡ተጠቅመን፡መኖ፡እናመርትበታለን፡ማለት፡ነው። ፈጣሪ፡መርቆን፡ሰጥቶናል። እንጠቀምበት።
አድራሻውን ብትነግሩኝ
አለም እኮ መኖ በርካሽ እያቀረበ ነው እንዴ ኢትዮጵያ መሰላችሁ
Yete new