Emebet Kassa - ይሏታል ኢትዮጵያ - እመቤት ካሳ - Yeluwtal Ethiopia - New Ethiopian Music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Emebet Kassa - ይሏታል ኢትዮጵያ - እመቤት ካሳ - Yeluwtal Ethiopia - New Ethiopian Music 2024
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha ኸ #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  หลายเดือนก่อน +392

    th-cam.com/video/0yw0QaKMyy8/w-d-xo.htmlsi=6sCu1SG62C1DzJW- የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +4

      በርች እህቴ ❤❤❤❤

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +3

      አለን ከአጠገብሺ

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ይመችሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +2

      መተማመንሺ በቄ ነዉ

    • @alai2771
      @alai2771 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤🐅🐅💪

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 หลายเดือนก่อน +684

    እስኪ ሁላችሁም ሼር ላይክ አድርጉላት ችሎታ አላት እናበረታታት

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ማረያምን ዋውውውውውውውውው

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb หลายเดือนก่อน +4

      ትክክልል❤❤

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 หลายเดือนก่อน +7

      የሆ የእውነት ጀግና ትልቅ ቦታ የምትደርስ ናት❤❤❤

  • @Senayit12
    @Senayit12 หลายเดือนก่อน +379

    ዘረኝነት ይውደም የምትሉ 👍👍👍👍

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @senaitmerid6147
      @senaitmerid6147 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @user-ml8bu6wn4l
      @user-ml8bu6wn4l หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Masnho2024Al
      @Masnho2024Al 25 วันที่ผ่านมา

      @@user-hi9fq4fj6j 👍👍👍👍👍

  • @lalisahjamal14
    @lalisahjamal14 24 วันที่ผ่านมา +11

    እሙዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ ሀገር ሲነሳ እራሴን መቆጣጠር አልችልም 😭😭😭😭ያረብ የአላህ 😊ሀገራችንን ሰላም አርጊልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ ኢትዮጵያ ሃደራ 🤲🤲🤲

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px หลายเดือนก่อน +324

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠ 100 ጊዜ ላይክ ማድርግ የሚቻል በሆነ የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @HdgYws
      @HdgYws หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ❤❤😢😢

    • @bategatu275
      @bategatu275 หลายเดือนก่อน +3

      Wow❤❤❤

    • @MetsihetAmbachew
      @MetsihetAmbachew หลายเดือนก่อน +3

      እኔ መቶ ጊዜ ነው ያየዋት ልብ ይነካል😂

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px หลายเดือนก่อน +2

      @@MetsihetAmbachew ለገበው ውስጥ ያለው መልዕክት በጣም ነው ልብን የሚነካ
      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እፍፍፍፍ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er หลายเดือนก่อน +144

    እስኪ የችን ልጅ እናሳድጋት ላይክ ❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ እሙ እኔ ግን ወላሂሙዚቃ አልወድም ግን ላይክ 1000ግዜ ብደርግ ባርኩሽ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน +4

      በእኛም ዘፈን አይፈቀድም ማሪያምን የማንንም ላይክ አድርጌ አላውቅም የእመቤትን እና የዳኜ ዋለን ነው እንዲበረቱ እንዲያድጉ

    • @Ksa-gn3er
      @Ksa-gn3er หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እድበርቱ እዳይወድቁ ሁለቱም ሰው የላቸውም የክፍለ ሀገር ልጅ ይገባቸዋል የኔውድ

  • @zanb6852
    @zanb6852 หลายเดือนก่อน +59

    በእውነት የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁ ም ኢትዮጵያ እሚለውን ስሠማ አጀቴን በላሽኝ

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 หลายเดือนก่อน +257

    ሁላችሁም በእናታችሁ ሼር ሼር አድረጉላት ደግሞ በሌላ እንዳዳትመለከቱት መልካምነት ለራስ ነው

    • @asegedechkidane6944
      @asegedechkidane6944 หลายเดือนก่อน +3

      yen jegna emuye🥰🥰🥰💐🌷🌹

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nitsudaniel-nb9zd
    @nitsudaniel-nb9zd หลายเดือนก่อน +181

    አንደኛ ነኝ እስቲ እሙን የምትወዱ ወቅቱን የጠበቀ ነው👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤መልካም እድል እሙ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 หลายเดือนก่อน +78

    💚💛❤️ 😥😥😥 ማነው እንደ እኔ ሀገሩ ስትጠራ ሆድ ሚብሰው

    • @user-fe1uu1yy4x
      @user-fe1uu1yy4x 27 วันที่ผ่านมา

      እነም😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-xe1sm3sv6d
      @user-xe1sm3sv6d 24 วันที่ผ่านมา

      እባየይመጣል😢😢😢

    • @tesfaalemetesfa15
      @tesfaalemetesfa15 17 วันที่ผ่านมา

      እባዬ እራሱ ሳላዘው ነው የሚፈሰው 😭😭😭

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 หลายเดือนก่อน +80

    እፍፍፍፍ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 💚💛❤😢ጌታ ሆይ በቃ በለን 🙏እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ የሠማሁት እናማ ሸር ላይክ አድርጉላት❤

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-zc8fv3ru8t
      @user-zc8fv3ru8t หลายเดือนก่อน +1

      ,,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน +13

    ማነዉ እሰኪ እንደኔ ኢትዮጵያ የሚለዉ ሰም ሲነሳ ሰዉነቱ በሙሉ የሚነዝረዉ ሀገሬ በየሄድኩበት መጠሪያ ሰሜ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🤲🙏🥹

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h หลายเดือนก่อน +3

    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን የሰው ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ወድቆ እንደማይቀር በእሙዬ አየሁ አሏህ ሆይ እኛም የሰው ቤት በማሳመር አመታቶች አለፉ የእኛን ቤት የመናሳምርበት በሰው ቤት ታዛዥ ሁነን አመታቶ አለፉ ኢላሂ እኛኑ ለእኛው አትተወን አሜን በሉ
    እኔ የምር ደከመኝ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 หลายเดือนก่อน +96

    አለባበስሽ ማረከኝ ልዩ ኢትዮጵያ ዬ 💚💛❤💔

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian หลายเดือนก่อน +89

    የእኔ ስርቅርቅ ሆደን በላሽኝ እኮ😢😢😢😢😢
    እናት አለም ኢትዮጵያ ቀናበይ እማማ ልጆችስ ተሰደን ቀረን ተስፋ እየቆረጥን😢😢😢😢😢

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢 አገራችንን አፈረሡብን እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢 እህህህ አገሬ

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ld2th3qb3l በጣም ውድዋ ያማል😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ካሁን ካሁን ሠላም ይመጣል ስንል እየባሰበት መጣ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከራስ እስከ እግር ጥፍሬ ይቆጣጠረኛል እምዬ ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር እምዬ ሰላምሽን ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s หลายเดือนก่อน +2

    በርች❤❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 หลายเดือนก่อน +30

    አተ የካሚራ ባለቤት ስለተባበርካት በጣም እናመሰግንሀለን ዘርህ ይባረክ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 หลายเดือนก่อน +9

    እናት ስለአነች እነደኔ የመጨነቅ ሁሉ እንዲሳካለሽ የሚመኘው እናትሽ የወለዱሽ እንደኔ የመጨነቁ አይመስለኜም አመላክ ከአንች ጋር ይሁንልኜ

  • @HiwotSenetayihu
    @HiwotSenetayihu 28 วันที่ผ่านมา +9

    በርችልን የኔ ጎበዝ ልብ እሚነካ ሙዚቃ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +40

    እሙዬ ሙዚቃውን ስሰማ እንባዬ ግጥም አለ😢😢❤፣ አዎ ኢትዮጵያችን ድሐ አይደለችም❤❤❤

  • @user-sg4vb5vh3l
    @user-sg4vb5vh3l หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የዘፈን ደጋፊ ባይሆንም ሰለናት ሀገር ሰለሆነ አዳመጥኩት በጣም ልብ ይነካል በረቺ እሙዬ ጎበዝ ሴት ነሸ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h หลายเดือนก่อน +35

    አየ ኢትዮጲያየ እንደው ምን ብናደርግ ይሆን ሀገራችነ ሰላሟ እሚመለሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ หลายเดือนก่อน +64

    ዋው ተሠረቅሁ እያልሽ አካከ ዘራፍ ስትይ አሁን መጣሽ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ 2ሺ አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @HiahAl
    @HiahAl 29 วันที่ผ่านมา +2

    በርችልኚ፡እህቴ፡ወደሃላእዳትይ🎉🎉❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 หลายเดือนก่อน +41

    ሙዚቃውን ስሰማው ሰውነቴን ወረረኝ እባየም መጣ ለምን ይሆን?😢❤❤🇪🇹

    • @fttgygyfhfuhggh2507
      @fttgygyfhfuhggh2507 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም የምር😢

    • @Alem229
      @Alem229 หลายเดือนก่อน +2

      የወድሞቻችን ሞት 😢😢 አብይ በላችው

    • @zedo313
      @zedo313 หลายเดือนก่อน +1

      @@Alem229 በላቸው አይገልፀውም ጅብ ይብላውና😢😢😢

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li หลายเดือนก่อน

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🌹🫶👀👀🤲🤲👍👍🤲🤲🫶🫶🌹🥰🥰🌹🥰🥰👂👂💪💪💪💪💪💪💪💪💪👂🥰🌹🫶👀🤲🤲👍

  • @hayati559
    @hayati559 หลายเดือนก่อน +83

    ትንሽ አጠረ ሰፋ አርገሽ ስሪ የምትሉ ላይክ አርጉ
    በተረፈ በርቺ እሙዬ

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z หลายเดือนก่อน +13

    እሙ ቆንጆ ሀሪፍ ሙዚቃ 100%❤❤
    አስር ጊዜ አዳመጥኩት
    አንድ ጊዜ እንኳ ያለ እንባ ማዳመጥ አልቻልኩም ❤❤❤ እውነት ነው
    ሀገሬ እማ ድሀ አይደለችም
    ❤ ጋራው ሸንተረሩ. ንፁህ አየሩ ውሀዋ ❤❤

  • @MarrySharou
    @MarrySharou หลายเดือนก่อน +41

    እውነት እሙ በደናሽ አላለቀሽም ይሄን የመሰለ ስራ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቦ ተባረኪልን ሀገሬ እምዬ ሰላምሽን ልዑል እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን !!!!😭😭😭🤲🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @eyerusewondsen
    @eyerusewondsen หลายเดือนก่อน +22

    ማርያምን በጣም ነዉ ያለቀስኩት መቼ ነዉ ግን ሳንፈራ ሰላም ሆኖ የምንኖርባት ሀገራችንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 25 วันที่ผ่านมา +6

    የነዘረኝ ነገርስ አሪፍ ስራ ነው እሙ ሰላሙን ያውርድልን

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 หลายเดือนก่อน +10

    ትልቅ ስራ የሚኖራት ልጅ ናት
    ብዙ ይጠብቃታል ፣ማበረታታት ጥሩ ነዉ
    ሰዉ የሚታየው ፍላጎቱ ጥረቱ ነዉ።
    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ፣በርቺ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 หลายเดือนก่อน +96

    3k እስገብዋት ለዚህ ጀግንነትዋ በራስዋ ለማደግ የምጥር ጀግና ትናት አሳዝናኝ ነበር ዛሬ ደስ ብልዋት ስላየሆት ደስ ብሎኛል አይዞሺ የኔ ሚስኪን

  • @tisi3500
    @tisi3500 หลายเดือนก่อน +16

    ጎበዝ በጣም የምትደነቂ ወርቅ ኢትዮጵያ በርቺ የኛ ጀግና እዚህ መድረስሽ ብቻ ብዙ አስተማሪ ነች❤

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 หลายเดือนก่อน +27

    ሙዚቃ አልሰማም እሙ ላይክ እና ቪው እዳረግልሺ ነው የመጣሁት ሁሌ ከፍ በይ በርቺ ♥️🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወርቅ በቅንነት ❤ደምሬኝ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 หลายเดือนก่อน +40

    እስቲ ማነዉ እንደኔ በሰደት ሆኖ አገሩ የናፈቀዉ እንባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤እናት ኢትዮጵያ ትለምልም
    ❤❤❤ሀገሬን የነካ የለውም ሰላም የለውም በረካ
    ❤❤❤እመቤት ካሳ የኛ ፋኒት ❤❤በረቱ ተበራቱ❤❤
    ❤❤❤ኢትዮጵያ ወደፊት❤❤

  • @user-hy5zi3hb7o
    @user-hy5zi3hb7o หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ከሙዚቃ ከራኩ አመታት አስቆጠርኩ ዛሬ ግን እባየን እያፈሰስኩ ስተየ እዳየሁት እዳጠይቁኝ ።አይ ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ። እሙየ ሺ አመት ። ሙዚቃውን ገዳፊ ባልሆንም ኢትያን ስላዋደሽ በጣም ወደድኩሽ

    • @Erhamaaweke
      @Erhamaaweke หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ

  • @teje7615
    @teje7615 หลายเดือนก่อน +375

    ኢትዮጵያ የምወዳት ሼር በላይክ አሳዩኝ😢😢

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k หลายเดือนก่อน +2

      😊😊😍😍😍👈

    • @user-ji8hm6lh3s
      @user-ji8hm6lh3s หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ከተለቀቀ አስቸ አለሁ😢😢

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน +2

      ኢትዮጵያ የጠላሸ ይጠላ እምዬ ሀገሬ☝️🤲🙏🥹🥺💚💛❤️

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢እማማ ኢትዮጲያ ሀገሬ እወድሻለሁ 😢😢😢😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ተሳካልሽ የዘፈን አድናቂም ሰሚሚ አይደለሁም በዙሪያሽ ያሉ አዴ ሱሬ ፈሪያ እግዚያብሔርን የሚፈሩ ጥሩ ልጆች ይመስሉኛል ሰርተው የሚያሰሩ እራስ ወዳድ ያልሆኑ ነው የሚመስለኝ እንደ እኔ ግምት ❤❤👏

  • @user-xu5oc8rb1m
    @user-xu5oc8rb1m หลายเดือนก่อน +27

    ማሬያም ስተየሠማሁት የኛ ጀግና የሚትወዶት እሙን በላይክ አሳዮኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta หลายเดือนก่อน +36

    😥💚💛❤️👈 የኔ ቅመም አለባበስሽ ብቻ በቂ ነው ኢትዮጵያዊነትን የሚገለፅ በርቺልኝ 🔥😯👌

  • @betekanatube1
    @betekanatube1 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያየ መጠሪያዬ ስሜ ሰላምሽ ይመልስልን❗️ እናመሰግናለን እሙ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 หลายเดือนก่อน +20

    ይሄ የመሰለ የሀገር ሙዚቃ ሳንጠግብ የሀሰት ቁስል ተመልከቱ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ce5eo7ce5q
    @user-ce5eo7ce5q หลายเดือนก่อน +30

    አለባበስ 100
    ግጥም1000
    ቅኔ100😥😥እሙየ ጠንክሪ የኔ ቆንጆ
    ሀገራችን ኢትዮጺያ ታማለች አላህ ያሽራት😥😥😥💔💔💔

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน +12

    ለምለሚቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አቤት ችሎታሽ እሙየ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +52

    ቀለሜ ሰንደቄ 💚💛❤️🥹🥰ሀገሬ ስወዳት😢ሰላሟ ይብዛ ለአለም ሁሉ ሰላም ይሁን

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 หลายเดือนก่อน +371

    አለባበስ100
    ግጥም100
    ዜማ 100
    ድምፅ100
    የምትሉ ላይክ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ หลายเดือนก่อน

      የምርየሙዚቃ አድናቂአደለሁምግንወዉነው

    • @user-tv1ko8yo4y
      @user-tv1ko8yo4y หลายเดือนก่อน +1

      ይቃወሞት ይሆን ደግሞ አይ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e หลายเดือนก่อน

      ቁጥር አልተማርክማ 😂

    • @ELINIR-u4d
      @ELINIR-u4d หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @LeilaBeharu
    @LeilaBeharu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አንተ የሁል ጊዜ የቀቤና ጀግና በጣም እንወድሃለን ረጅም እድሜ ከጤጋ ይስጥህ ተመልካቾች እባካቹን እናበረታታው ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እናድርገው❤❤❤❤❤

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx หลายเดือนก่อน +31

    እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሰላምሺ ተመልሶ የምናይበት ቀን ናፈቀን እናቴ ሀገሬ የአድነት መገለጫቺን ኢትዮጵያዊነታቺን ቀለማቺን ኩራታቺን 💪💪 💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 หลายเดือนก่อน +4

    የጎጃሜዋ መኛ ድምፀ መረዋ እመቤት ካሳ የጉዴዋ እሙዬ ጀግኒት ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @ساره-ط1ج
    @ساره-ط1ج หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና ማነው እደኔ የሚወዳት አቤት ድምፅ😢😢😢

  • @ZinashZinash-hw8fm
    @ZinashZinash-hw8fm หลายเดือนก่อน +15

    በእምባ ነው ያደመጥኩት እሙየ ሠላም ለሀገራችን😢

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k หลายเดือนก่อน +56

    ባሁን ሰዓት የዳንኩራ ዘፈን ሳይሆን ሀገራችንን የሚያስፈልጋት እንደዚህ ልብ የሚሰረስር ዘፈን ነው

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +1

      💚💛♥️🙏🏾

  • @gunatube12
    @gunatube12 หลายเดือนก่อน +7

    ዋዉ እሙዬ ድምጽሽ የእኔ እህት ድሃ አልነበረችም ድሃው እሳቤ ግን ዘመናችን አደኸዩት የራስ ምታት የሆነ ሙዚቃ ፣ ዘረኝነት ከፍቶ አመሰን ፣ ጎበዝ እሙ ይመችሽ ፣ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፣ በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ 💚💛❤👌እሙዬ ድንቅ ስራ 💚💛❤👌

  • @user-eq2jg1op9m
    @user-eq2jg1op9m หลายเดือนก่อน +30

    ዋውው ሁላችንም እንግልት ላይክ እናድርላት ቅመሞችዬ❤

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l หลายเดือนก่อน +53

    የአማራ ህዝብ ሰላም ከጠፋ አመታት አለፉት😢😢 ፈጣሪ አደራህን ቶሎ ፍረድ😢😢😢

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንን ይፍረድልን

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤​@@Zeze-ds6qq

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv หลายเดือนก่อน +9

    ዉድ የአማራልጅወች በናታችሑ አበረታቷት
    ከኛ ዉጭ የኛን ሰዉ ማን ያበረታታል
    እንደምታዉቁት ሑሉ አይናችሑን ለአፈር እየአለን ነዉ እንሰባሰብ እንረዳዳ እንተሳሰብ
    አማራዉያን እወድአችሑአለሑ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e หลายเดือนก่อน +17

    በጣም አሪፍ ነው ስለ ኢትዮጵያ ስለሆነ ምርጥ ነው ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ነገር ግን ኢትዮጵያዊነት ስለሆነ መልካም እድል እሙ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa หลายเดือนก่อน +17

    ሙዚቃ አዲናቂ አይደለሁም ግን እናት ሀገሬ ድሀ አይደለችም እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥

  • @SosoMalko
    @SosoMalko หลายเดือนก่อน +10

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታየ ምህረትን አውርድልን ታረቀን

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @atalayayhue6525
    @atalayayhue6525 หลายเดือนก่อน +9

    አማራየ አይዞን ለኛም ቀን ይወጣል
    ፋኖነት
    አማራነት
    ነፃነት ኢትዩጺያዊነት 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +81

    እስኪ በፈጠራችሁ ላይክ እያደረጋችሁ እናስደስታት ይችን ጀግና እሙዬ ማርያምን ሠዉነቴን ወረረኝ የኛ የሴት አርበኛ በጣም ነዉ የወደድኩት ዉጤታማ ሁኚበት❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ማርያምን እኔ ዘፈን አስጠልቶኛል እንደዚህ አይነት ግን በጣም አዳምጣለዉ😢

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k หลายเดือนก่อน +2

      😊😊😍😍😍👈👈

  • @Zewde-yn9lt
    @Zewde-yn9lt หลายเดือนก่อน +1

    ማነው ደጋግሞ የሰማው 😢😢😢

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 หลายเดือนก่อน +25

    ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ እሙ መልካም እድል ይሁንልሽ እህቴ❤ኢትዮጲያ ሲባል እንባ ይተናነቀኛል መቼ ይሆን ሰላሟ የሚመጣዉ😭😭

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመቤት። ኢትዮጵያን ከፍ አድርገሽ ዛሬ ሰውና አቀንቃኝ ሆዳም ሆኖ በጠፋበት ሰአት የድንግል ማርያምን እስራት ሀገር አድምቀሽ አሳየሻት። ተባረኪ። የኢትዮጵያ አምላክ ጠላቶችሽን ይጣልልሽ። እመብርሀን በክፉ የሚያዩሽን እያረገፈች ክፍ ያለ የድልና የሰላም ህይወት ላይ ታድርስሽ። በርቺ ጀግናና ደግ ሰው ነሽ። እወድሻለሁ።

  • @Mesi-wg8hv
    @Mesi-wg8hv หลายเดือนก่อน +12

    wow wow wow በርች ጎበዝ ጀግና የምትወዷት እሰኪ በ👉👍 አሳወቁኝ እሙዬ ችሎታ አላት እናበረታታት ወገን💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሰላሙን ይመልስልን ❤❤😢😢

  • @ShambelTaklo
    @ShambelTaklo หลายเดือนก่อน +5

    አገራችንን ሰላም አዲርግልን ፈጣሪ ሆይ በርችልኝ ትችያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 29 วันที่ผ่านมา +5

    ይመችሽ ወላሂ መገንአገሬ ትችያለሽ ሙዚቃ አይፈቀድልንም ግን የሀገሬ ነገር ይነዝረኛል እናሳድጋት አንድ ቀን የሀገርመከታ ትሆናለች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +92

    በእመብርሃን ነዘረኝ ገላዬን ዘፈኑ እምዬ ኢትዮጵያ

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ነዝርኝ የምር ያርቢ

    • @MM.M-mn6lm
      @MM.M-mn6lm หลายเดือนก่อน +3

      በጣም በፈጣሪ

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +1

      @@TutJrgy6g ❤👸

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +1

      @@MM.M-mn6lm 👸❤

    • @zain9481
      @zain9481 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ኧረ ፈጣሪ ሰላሙን አጣልን😢😢😢😢😢

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm หลายเดือนก่อน +17

    ማነው እደእኔ ሀገሩ የእናፈቀው እሙዬ ሀገርሺን ሁሌም ሰለምትወጂ እንዉድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢አገርናፍቀኝብየ😢😢😢ስገባ😢😢😢ሰላምየለ😢😢😢😢

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน

      እኔ ሀገሬ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm หลายเดือนก่อน

      @@user-xj1yi4zd4p አይዞሺ እማ 😢😢😢😢

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ አምላክ
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሁላችን ቁስል ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ እናቴ❤❤❤

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 หลายเดือนก่อน +32

    ለሀገርሺ ያለሺፍቅር ይለያል የኔፍልቅልቅ በኢትዮጵያ ዳታነው እያየሁሺያለሁት ከወግዲ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወርቅ በቅንነት ❤ደምሬኝ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut หลายเดือนก่อน +144

    መልካም እድል እሙ❤🙏 ሸር አርጉ🙏 ቤተሰብ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እሙ በጣም አሪፍ ስራ ነው የኔ ቆንጆ ትችያለሽ። እረ ሀገሬ እረ ሀገሬ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ እረ ሀገሬ ያማል እረ ሀገሬ ያማል

  • @user-to4jz2iy1b
    @user-to4jz2iy1b หลายเดือนก่อน +20

    አረ በማርያም ለይኩ እማማ ኢትዮጵያ🥺የኔ ብርቱ በርቺ❤❤

  • @hao90
    @hao90 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘❤❤💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹ሀገሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn5yh1or7h
    @user-gn5yh1or7h หลายเดือนก่อน +4

    በርችልን እሙየ

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ሳልጠግበው ልቤ ስቅል እዳለ አለቀብኝ ምርጥ ሥራ ነው እሙ ይሄ ስራሽ ባይታይ ባታለቅሽ ነበር የሚገርመኝ ካሰብሽው ያድርስሽ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 😢❤❤❤❤

  • @user-xc3wb6dn3l
    @user-xc3wb6dn3l หลายเดือนก่อน +49

    ኢትዮጵያ ሲባል እንባዬ 😢😢 የሚፈሰው እሙ በርቼ የሴቶች ቸምሳሌት ነሽ

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢😢😢ሀገሬዌ

    • @ethiomamatube3772
      @ethiomamatube3772 หลายเดือนก่อน

      እኔም😭😭​@@user-zv6un1ih7u

  • @user-bt4xp7jf2l
    @user-bt4xp7jf2l หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን ሙዚቃ አልወድም አላደቅም እናታለም ሀገሬ ስሟሲነሳ ወረረኝ😢😢😢😢😊

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e หลายเดือนก่อน +23

    እሙዬ የኔ ጠንካራ ዋው አንደኛ ዋው👌👌👌💚💛❤ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው😢

  • @BlanshAdis-wq5fd
    @BlanshAdis-wq5fd หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና በርች ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @MetagssWagaalewu
    @MetagssWagaalewu หลายเดือนก่อน +4

    እሙዬ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ነው ሥፅፍ የኔ ውድ በርች ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅር የተለዬ ነው ❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ሀገራችንን በቃ ብላ ሠላም ፍቅር አንድንቱን ታድለን የፍቅር ሸማውን ታላብሠን እፍፍፍፍፍ የእውነት ሥሠማው እንባ ነው የተናነቀኝ አምላኬ ሆይ በቃ በለን የሞቱትን ወገኖቻችንን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @chapimasinkoethiopia
    @chapimasinkoethiopia หลายเดือนก่อน +13

    Studio ውስጥ የደከምነው ድካም እንደዚ ፍሬ ሲያፈራ ደስ ይላል
    በርቺ እሙ

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv หลายเดือนก่อน +5

    በትክክልል እሙዪ የእኔ የዋህ ይሏታል ኢትዮጵያ አልሺውና 🇨🇬❤🇨🇬❤🇨🇬❤🇨🇬❤🇨🇬❤🇨🇬😥😥😥😥🙏🙏

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ትለያለሽኮ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ እወይ ሀገሬ 😢😢😢እሙየ አንጀቴን በላሽዉ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 หลายเดือนก่อน +13

    እሙዬ ተባረኪ ልብ ሚነካ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ዘረኝነትን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-np3ih8zc5o
    @user-np3ih8zc5o หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ትላንት ያቆዩልን አባቶቻችን በክብር ዛሬ ያለነው ልጆቻ አንበረከክናት ሐገራችን ኢትዮጵያ እውነት ነው

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +1

      በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q หลายเดือนก่อน +15

    ከቲክቶክ አይቼ እሩጬ መጣሁ በአገር እና በናት አይጨከን እጂ ሙዚቃስ ደጋፊ አደለሁም እሙ ጀግና ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ኢቶጲያዬ እማማዬ😭😭💚💛❤🙏

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ ላይክ አድርጎት ከስራበታለች

    • @ELINIR-u4d
      @ELINIR-u4d หลายเดือนก่อน +2

      እኔስ ብትይ😢😢😢እሙየ ዲምፅ❤❤❤❤

    • @user-yq5gi9gj3q
      @user-yq5gi9gj3q หลายเดือนก่อน +1

      @@AmalAmal-kg1qb እሺ ለይክማ ግድ ነዉ

    • @user-kv4oy2vk8v
      @user-kv4oy2vk8v หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢😢

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገር ሀይማኖት እናት ሢነሣ እንባየ የሚቀዲመኚ ነገር 😢😢😢😢😢😢ጀግና በርች የኛ መልካም

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ደስ ያለሽ እሙዬ በጣም ሀሪፍ ስራነዉ ፈጣሪ ሀገራቺን ኢትዮጰያን ሰላማሟን አዉርዶ ደስታዋን ያሰማን😢😢😢 እስኪ የሰዉ ደሰታ የሚያስደስታቺሁ በሙሉ በላይክና በመደመር አሳዩኝ ዉድ ኢትዮጰያን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w 18 วันที่ผ่านมา +2

    Siwadish yene konjiye barchi yene jegna ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 หลายเดือนก่อน +5

    እሙዬ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉❤❤❤ብርቱ ሴት ጎበዝ አንበሳ ነሽ እንቁ ሴት ልጅ ሁሉ እዳንቺ ጠካራ እና ብርቱ ወግ በሀል አክባር ቢሆን ❤❤❤የኔ እቁ ጀግና በርቺ።በቅንንነት ይህንን አይተው ባለሙያዎች ባግዙሽ ብዙ ትሰራለሽ❤😢😢😭😭😭😭

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz หลายเดือนก่อน +13

    አልቅሳለች እሙ ሰሞኑን እናበረታታት ሼር ላይክ አርጉላት እሙ ምርጥ ስራ ነዉ ጀግኒት

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube หลายเดือนก่อน +10

    የእምዬ ኢትዮጵያ ስም ሲነሳ ከፀጉር እስቀጥፍሩ የሚነዝረው ማነው እንደኔ ዋው እሙዬ 😮😮😍 😍😍😍

    • @AsdAsd-lf6up
      @AsdAsd-lf6up หลายเดือนก่อน

      ማርያምን እኔ አለሁ እባየ ድረሥ ይመጣል ድዝዝ ነዉ የምለዉ

  • @user-er4lg6we9u
    @user-er4lg6we9u หลายเดือนก่อน +12

    እሙ ትችያለሽ ማርያምን ቃል የለኝም ለሚገባው ሠው የራሡ የሆነ ትርጉም አለው ገና ሢሠሙት ይነዝራል ውዷ ያገሬ ልጅ የሤት አርበኛዋ በርቺ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እራሥሽን ጠብቂ እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤

    • @user-mm2ec3uf7u
      @user-mm2ec3uf7u หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn หลายเดือนก่อน +17

    የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈል ሰይጣኖች አንዳይበሉሽ በተረፈ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን .

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e หลายเดือนก่อน +4

    እሙየ የሙዚቃ አድናቂ አይዴለሁም ግን ሀገሬ ሠላማ ናፈቀኝ አላህ ሠላም ያውርድልን ያረብ 😢😢😢😢😢