Josy, I am so glad to have you as a citizen of my beloved country. If you were from some other coutry you will have so many supporters and activists. I appreciate all your activities in the show. I hope you will find Yenew Akalu, the lyrics writter. Looking too see you in his small house
Great job Jossy; I see that you got the chance to interview Alebachews daughter why don’t you get in touch with ato Eyoel Yohanes daughter her name is Mesrak Eyoel Yohanes by the way she is a daughter of two artist her mother is Belaynesh wubante and her father is Eyoel Yohanes .... this might help you to get a wide idea of her...amlak yibarkih talak sew neh. If you want to get in touch with her I can send you her husbands telephone number....
በጣም ደስ ይላል ተባረክ ይህችን ያለባቸው ማስታወሻ ፈልገህ በማግኘትህ ተባረክ .!!!
lol
አንተ ልዩ የተባረክ ልጀ ነህ።ነብሱን ይማረው አለቤም ጥሩእየስራ ደሀ አየጠየቀ ነበር።
ጆሲየ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ
ጆስየ የምትስራው ድርጊት የሚያመስግንህ ነው የምቀኝነት ወሬዎችን አታዳምጣቸው ክፍተት ካሉህ ለማስተካከል ሞክር በተረፈ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
ጆሲ አንተ የተባረክ ልጅ አንተንም እንኳን አደረሰህ በመመለስህም። በጣም ደስተኛ ነኝ።
ጆሲየ እድሜ ይስጥህ የተባርክ ልጅ ኑርልን. እመቤቴ ትጠብቅህ የወለዱህ ይባርኩ
ጆሲ ምርጥ ሰው ዕድሜና ጤና ይስጥክ ፡ከተንኮለኞች ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ከስራህ ባሻገርኮ ንጉስ የመሰልከው አንተ ነህ ተባረክ
ጆሲየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
አሜንንንን ይስጠው
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን
ጆሲ ልበ ቅን እድሜና ጤና ይስጥህ👏👍
ጆሲ ካንተ ምርቃት ተርፎ የፈሰሰውን እድሜ ለኛ ይስጠን ጌታየ የተባረክ ልጅ
Tbarke.
ዋውውው ጆሲ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ጆሲ እኔ ኤርትራዊ ነይ አውራጰ ነው የሚኖረው ላገይህ እፈልጋለው ።
ጆሲዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ
ጆሲየ በእውነት። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። ዘላለም ያኑሩልን። እግዚአብሔር
ሰላም ጆሲ እመቤቴ ታሰብህ ልጅ እራሱን አለብሾን ነው የምትመሰለው የኔ ማር እመቤቴ ያሰብሸበት ታድርሰሸ አለብሾኮ በዛን ግዜ በሬ አርዶ ለደሀ የሚያበላ የዋህና መልካም ደሀን አሰታዋሸ ነበር ነፋሱን በገነት ያኑረው
ጆሲ የእኔ መልካም የእማምነው አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ💓💓
እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም ጆስዬ
ጀሲመልካም ሰዉ ነክ አንተን መግለፅ በጣም ነዉ ሚከብደኘ
እውውው ክፍል 2 ካለው በጉጉት ነው እየጠበቅኩ ያለሁይ ጆሢዬ የዲላ ወርቅ ሥላተ ምንም የምለው አንድም ቃል የለኝም አላህ ደረጃህን ከፍፍፍፍፍ ያድርገው
ጆሲ ቅን ሰው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ምን አለበት የእኔም እህት ብትገኝልኝ ያረብ ቁጥርህን የምሰጠኝ ሰው ባገኘሁ በእውነት እህቴን አፈላልገህ ብታገኝልኝ አንተ ቅን ሰው ሁሌም ኑርልን
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት
ጆስየ እዳተ ቅነ ኢትዮጵያ ወያነን ያብዛልን ለአዳም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
አለባቸው መቼም የማትረሳ ወንድሜ ነህ ከኢትዮጵያ ስትሄድ የምታመጣልን ሳትሰለች ነፍስ ይማር
Josy, I am so glad to have you as a citizen of my beloved country. If you were from some other coutry you will have so many supporters and activists. I appreciate all your activities in the show. I hope you will find Yenew Akalu, the lyrics writter. Looking too see you in his small house
ጆሲየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፍን ያጥፍዉ
ውይየኔ ቆንጆ አባቷንነው የምትመስለው !
ጆሲ መልካም ሰው ቀጣዩ ክፍል የታለ
አለቤ ነፍስህን ይማረው እውነት ነው መልካም ሰው ነበረ
ሥወድህ ጆሢ ምርጥ ሠዉ እድሜ ይሥጥህ
ጆሲ እድሜ ይስጥ
አግዚአብሔር አርጀም አድሜ የሥትህ
Betam yasezenale alebachew melkam sew neber, nebesn yemar,Jose egizabher yebarke enamesegenale
አንተ መልካም ሰው ተባርክ👉🙏💓
ጆሲ አምላከ ቅዱሳን ከሀጢያት በቀር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ እስኪ እኛም እንደ ጆሲ ቅን እንሁን በምንችለው መንገድ የሚሰሩትን እናበረታታ በቻናሌ ልዪ የምግብ ዝግጅቶች አሉ ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ የበለጠ እበረታለሁ 👍👍👍
Ewayyy Alebachew Beliginetachin Sinayew Neber Amharic Saygeban Gin Enwedew Neber. SELAMITA KE Widiwa Agera Eritrea 🇪🇷
ጆስዬ አለቤ እንዳንተ ደግ ነበር ነብሱን ይማረው
አለብሾ ስንት አመት ሆነው አቤት ጊዜ
እሩጫው👉😥😥 አለባቸው ነፍስክን ጌታ በገነት ያኑረው💒💐🎂🎂🍜🍜👈
ጀሲ አንተ የቀደሙት ቅድመ አያቶቻችን፤የዓያቶቻችን በረከት ያደረብህ የድሮዎቹ ነገርግን አሁን ያለህ ከብሩካን መሀል ነህ መድሀኒት ዓለም ከነ እናቱ ይባርክህ!
Jesy tebark
ጆሲ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ነህ ሁሌ እከታተልሃለሁ ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ለሙስሊም አመት በአል ዘመድ ጥየቃ ስትሄድ አላየሁም የዛን ቀን አምልጦኝ ይሁን አላውቅም ብዙሁን ጊዜ የኦርቶዶክስ አመት በአል ነው ዘመድ ጥየቃ የምትሄደው ሁሉንም እኩል ብታሰግ ጥሩ ነው
ሰላም እህቴ መለስ ብለሺ እይው ለአረፋ ባኣላችሁ ልጅና አባት አገናኝቷል
ጆሲ መልካም ሰው እግዜብሄር ይባርክ ደስ ብሎኛል የ ሮሚን ልጅ በማየቴ ዋው
Ye Jimma Kong Isreal thank you Josee
ጆሲዮ የተረሳ ምታስታውስ እመብርሀን ታስታውስክ ደስ ይላል ደሞ አለቤን ነው ምትመስለው ልጅቱ
ጆሲ ታውቃለህ አለቤ በነበረበት ዘመን የብዙ ሰው እንባ አብሶ ነበር ስራ መቼም አይረሳም ፈጣሪ ያስብህ ዛሬም አንተም ብድሩን ይክፈልህ
Jossiye, endet gobez new Aleben mastawesih yemigerm new. God bless you!
ጆሲመልካምሰውምርጥረጅምእድሜከጤናጋርይስጥህ
ጆሲ መልካም ሰው ተባረክ
A daughter she’s a beautiful oh God
God bless
God bless you bro what can I say you are really special and unique you are the best.
*ዉይይይ ጆሤ የኔምርጥ ሠዉ እማምላክ ትጠብቅልኝ ደሞ ምሀተብክን ብቅ አርገካዋል እፍፍፍ ተመሥገን*
አለቤ ከቤተሰባችን ጋር ወዳጅ ነበርክ አዝናለሁ
Just like this very amazing brother keep it up!
Josiye yateh huleta kefetare zend new fetare ytebkih tena edmeye ysth tebarek
አለቤ መልካም ሰው ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው😭😭😭
እግዚአብሔር አንተን ያስታውስህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አንተን የወለዱ ቤተሰቦችህ ይባረኩ
ጆሲ ምነዉ እየተቆራረጠ ነዉ እሚመጣዉ
በጣም ደሥ ይላል በፈጣሪ ቀጆሢን ቁጥረ በአላህ ዘመድ ሥለጠፋብኝ ነው
❤❤❤❤
ጆሲ ዘርህ ይባረክልን ዉዶች ጎራ በሉ ፎቶዬን በመጫን ቤቴን ጎብኙልኝ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ እናተን እየጠበቀ ነዉ
Yene mar konjo ayzosh tenkara hugne
Jossy yene mirt ethiopiawi 👍.. eigziabiger tena ena yasebkewin hulu yimulalih!!
ጆሲ፡ሰው እየተናገረ ንምንድንነው ሙዚቃ ? እንዴት እንሰማ ?
Editor minekaw musicaw bikers
Amen
abyet Endewu EGZABHIR Endyet adrgo new yefetereh tadleh anten say bcha sewu mehonye yasdestegal metadel new josiye
ተባበሩኝ ከአሜሪካ ነው ያለሁት
ምን ሆነሽ ነዉ እህቴ/ወንድሜ
የጆሢ ቁጥረ የሚያውቅ በፈጣሪ የጆሢ ቁጥረ የሚያውቅ በፈጣሪ
እሰከዚህ ከሆነ ቪደወ ሰርታችሁ በዩቲውብ ላኩለት ይደርሰዋል
የጆሢ ቁጥረ የሚያውቅ በፈጣሪ የጆሢ ቁጥረ የሚያውቅ በፈጣሪ
ካልሆነ አድስ አበባ ላለ ቤተሰብ ፈልጉ ማለት ነው
@@ኢትዩጵያውስጤ 0955020000ጆሲ
zeyneb m ,d
ሎል እርግጠኛ ናችሁ ዜሮ ሲበዛበት ግዜ
josi edmeh yasrezmewww
👍👍👍👍👍👍
yen KONJO setamer
""እናንተ ዘፋኞችጨሁልጊዜ ኦርጌሳን ታልፏታላችሁ"" ነፍስ ይማር አለቤ የአንተን ህለፈተ ህወት በዛች ምሽት ሰሰማ የፃፍኩት ግጥም መቼም አረሳው ለክፍል ጓደኞቼ ሳነብላቸው አንች አድናቂ ሳትሆኝ አፍቃሪ ነሽ ነበር ያሉኝ ግጥሙም ጠፋ በጣም ይቆጨኛል ጆሲ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
jossy merte sew mirte Ethiopiawy ende manem zeregna ayedelem
jossy edemehen yarezemew
Awo aleb
የሀገር። ልብሱን። ሰፌቱን። አአታበላሹት። እነደደዚህ አይነነት። አአንገት። ያለዉ። የሀገር። ልብስ የየለንም። ይሰተካከል
Well
ጆሲ አሁንም ተቆርጧል
እር ቀጣዪን
Josiya yemiketlewn kifel lekelen
አለቤ የደሀ አባት ነበር። ረ ጉድ እንዴት ነው አበባየሁሽ ዜማውን ምን ሰረቀው።
Great job Jossy; I see that you got the chance to interview Alebachews daughter why don’t you get in touch with ato Eyoel Yohanes daughter her name is Mesrak Eyoel Yohanes by the way she is a daughter of two artist her mother is Belaynesh wubante and her father is Eyoel Yohanes .... this might help you to get a wide idea of her...amlak yibarkih talak sew neh. If you want to get in touch with her I can send you her husbands telephone number....
Josie yet lagegnhe ehityn agenagnegn alkeshe lemot new
*ለምን አታገባትም!!!?*
ችሎታሽ በጣም ይገርማል
ሰገጤ ክክክክክክክክክክ
Teregagu Jossei Yene Newuko
@@lailheailelah3539
ይቅርታ 🙏kkk
@@samiramousa3598
Chigr Yelewum Bcha Atyubgn
@@lailheailelah3539 ያርግልሽ መልካም ሰዉ ነዉ እ
Josiy anedega ne
Jo demtsu mendnew
እንዴ እናትሽ የለችም እንዴ