ለ 10 አመታት አመትባልን ጎዳና ያከበሩት የሚሊየነሩ አባት በፍለጋ ተገኙ። ልጄ ሀብት ያፈራበት መንገድ ልክ ስላልነበረ ስቆጣው አውጥቶ ጣለኝ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ለ 10 አመታት አመትባልን ጎዳና ያከበሩት የሚሊየነሩ አባት በፍለጋ ተገኙ። ልጄ ሀብት ያፈራበት መንገድ ልክ ስለነበር ስቆጣው አውጥቶ ጣለኝ።

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  3 หลายเดือนก่อน +507

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።

    • @khadejabh7203
      @khadejabh7203 3 หลายเดือนก่อน +12

      ikuwan abroo aderesen wandimachin ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemtsehayDeribe-py6fi
      @AlemtsehayDeribe-py6fi 3 หลายเดือนก่อน +7

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @nardoosnardoos6781
      @nardoosnardoos6781 3 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤❤❤ጀግና ነህ በርታ

    • @haythayat6345
      @haythayat6345 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የእኛ ጀግና ስትጠፋ አሰብን ቅድት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ

    • @user-ru1fy7ns3z
      @user-ru1fy7ns3z 3 หลายเดือนก่อน +1

      እር ወደም ቁጥርህን ተባበርኝ ትንሽ እህቴ ታግታብኝ ነው እፍፍ እኔም ልሞት ነው በጭቀት እዳው ቁጥርህን

  • @user-bo4sn9st7f
    @user-bo4sn9st7f 3 หลายเดือนก่อน +419

    ይህን ጀግና ጋዜጠ ማናው እዴኔ የሚወድ 👍👍

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asdqwe9814
      @asdqwe9814 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ወላሂ ክልቤ ነው ምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 3 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ለፋሲካ በኣል በሰላም በደስታ ኣደረሳቹ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችን ክበርሊኝ

    • @fordosadanech5309
      @fordosadanech5309 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tawakan9600
      @tawakan9600 3 หลายเดือนก่อน

      1❤❤❤❤

  • @user-bq4pp5sj8h
    @user-bq4pp5sj8h 3 หลายเดือนก่อน +232

    የተበዳይ እንባ የሚያብስ ሰው አላህ ከኋላም ከፊትም ከግሬ ከቀኝም ይጠብቃቹ❤

    • @user-gz8ys3de9n
      @user-gz8ys3de9n 3 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን ያርብ አላህይጠብቀው

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜን.እሕታችን

    • @user-ru5us9vf7m
      @user-ru5us9vf7m 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @toba1854
      @toba1854 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 3 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeen❤❤❤❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 3 หลายเดือนก่อน +59

    እኝህ አባት ወደ ሚዲያ ወጥተው ህዝብ ረድቷቸው ህወታቸው ይቀየሩ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 3 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ ለዚህ ዩቱበር ምንም ቃላት የለኝም ማድነቅ ማሞገስ እችል ነበር ግን ሳስበው በጣም የሚያንስበት ስለሆነ ትቸዋለሁ ምንም አይነት ቃላት አይገልፅህም እንደው ከክፍ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ ይሄ ስራ ባንተ ብቻ ቢቀር

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 3 หลายเดือนก่อน +799

    ለዚህ ጀግና መኪና ይገዛለት የምትሉ በላይክ አሳዉቁን

    • @astherbesteu1074
      @astherbesteu1074 3 หลายเดือนก่อน +5

      አንተ ጀግናናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 3 หลายเดือนก่อน +2

      ይገባዋል

    • @anshakey7739
      @anshakey7739 3 หลายเดือนก่อน +4

      ይገባዋል

    • @etopeetope62
      @etopeetope62 3 หลายเดือนก่อน +2

      ይገባዋል 👍

    • @user-zx9fx5rr5l
      @user-zx9fx5rr5l 3 หลายเดือนก่อน

      ضكا حذذ😢😢​@@anshakey7739

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 3 หลายเดือนก่อน +71

    በእውነት ጋዜጠኛው ጀግና አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግናው ጋዜጠኛችን እንኳን አደረሰህ❤❤❤

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ያላሰብከውን ይስጥህ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለጽ ቀራ ዘመንህ ነጸጋና በደስታ የተሞላ ይሁን ❤❤❤ዘርህ ይባረክ🎉🎉መልካም ፋሲጋ

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m 3 หลายเดือนก่อน +114

    አንተ ጀግና አንተን የሰጠችን እናት ትባረክ አንተም ተባረክ በዘመንህ ሙሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @martabrehanu-lo5ic
      @martabrehanu-lo5ic 3 หลายเดือนก่อน +3

      😢 2❤❤❤ዘመንህ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁንልህ።

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 3 หลายเดือนก่อน +137

    ይሄ ማፈሪያ እንደዚህ አይነት ጀግና አባትን ሞቷል ያለው😢😢😢ያሳዝናል የሰው አውሬ

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 3 หลายเดือนก่อน +6

      የዘራውን ያጭዳል ግድየለም

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-rz3vp2ez8n በትክክል አይቀርም

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 3 หลายเดือนก่อน +3

      ተይ አትፈርጅበት በናቱ ሞት አዝኖል። ተናዶል ። ስርዳዉ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@rhamethabtemuyoutube7632እና አባቱ ምን አርጉት ሆ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@rhamethabtemuyoutube7632እናቱ በገንዘብ እጦት ስለሞተች አባቱን አውጥቶ መጣል ፅድቅ ነው? እራስ ወዳድና ሆዳም ነው ጎደኛውን እንዴት እንደጎዳው አይተናል እኮ😢😢😢😢

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔን አደረሰክ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግናዬ ነህ ለኔ ቃላት የለኝም።

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 3 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ እኮ ለዚህ ለልጅ እምገልፅበት ቃል አጣሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቅልህ
    ጀግና የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅክም

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 3 หลายเดือนก่อน +201

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደው የሚደቀው ላይክ❤❤❤❤

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sdcfdsd9907
      @sdcfdsd9907 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 3 หลายเดือนก่อน +73

    ጀግና ጋዜጠኛ የምስኪኖች አባት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡እንወድሃለን።የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን። በርታ።እኒህ፡ነወላድ፡መካን፡አባት፡በፋሢካ፡በዓል፡እንዲደሰቱ፡በማድረግህም፡ተባረክ። ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።አሜን።

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 3 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን ጋዜጠኛ ጀግናው ማነው ግን እንደኔ የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 3 หลายเดือนก่อน +39

    አንተ ልጅ እንደዉ ምን ልበልህ ስላንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ዘርህ ይባረክ እግዝያብሔር ብድሩን ይክፈልህ

  • @halimahhalimah4402
    @halimahhalimah4402 3 หลายเดือนก่อน +48

    ይኸንን ጀግና የወለደች እናት ምናይነት እድለኛነት ጀግናችን በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis4608 3 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ በዚህ ዘመን እንዳንተ ጨዋ እግዚአብሄርን የሚፈራ ስራውን በተገቢው መንገድ የሚያስኬድ ገዜጠኛ አይቼም አላውቅ ፈጣሪ አብዝቶ በረከቱን ይስጥህ ተባረክ

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 3 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው ጎበዝ ተባረክ ጌታ ይሄ ነው ሰው መሆን አልፎም ክርቲያን መሆን ተባረክ

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z 3 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም ጎበዝ ናቸው ሰውየው ወላሂ የልጁን ስራ ተፀይፈው መተዋቸው ሱበሀን አላህ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 3 หลายเดือนก่อน +58

    ይሄ ጀግና ሲጠፋ ማነው እደኔ ጭንቅ እሚለው አሳስቦኝ ነበር እሚያጋጥሙት ስራወች በጣም ከባባድ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን

    • @lixmony9570
      @lixmony9570 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም🥀

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እኔ የምር ፈርቼ ነበር ዳዊትን ከዛ ሠውዮ ቤት ወደ እናቱ ቤት በመውሰዱ 🥰

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እኔ የምር ፈርቼ ነበር ዳዊትን ከዛ ሠውዮ ቤት ወደ እናቱ ቤት በመውሰዱ 🥰

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እኔ የምር ፈርቼ ነበር ዳዊትን ከዛ ሠውዮ ቤት ወደ እናቱ ቤት በመውሰዱ 🥰

  • @mekdesmehretu267
    @mekdesmehretu267 3 หลายเดือนก่อน +10

    እዉነት ነው መወለድ ቋንቋ ነው, እግ| የስጠው ትክክለኛው ልጁ እንተ ነህ!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cz6qu2pi8v
    @user-cz6qu2pi8v 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንደዚዝ አይነት አባት እግዚአብሔር የሚፈራ ፍርሀት እግዚአብሔር ያደረባችው ድርብብ ያሉ አባት አረ ቃል የለኝም በእውነት አባቴ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ለቅዱስ ሥጋውና ደሙ ለክብሩ ያብቃዎት

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1m 3 หลายเดือนก่อน +54

    ታሪክ ሰሪው ብዬሀለሀሁ ሀይሉ እሚባል ከሀዲ ልጃቸው ምን እንደሚያወራ ብታሠማን ጀግናችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 หลายเดือนก่อน +52

    እፍፍፍፍፍ የኔ ኩሩ አባት አይዞት ይቺ አለም ሃላፊ ጠፊ ነች የህሊና ሰላም ከሁሉ ይበልጣል 😢😢😢

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን አደረሰክ እንደ አባት ለሀቅ እና ለእውነት የምኖር ከሉበት ቦታ መነሳት አለባችሁ

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 3 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ በጣም ጀግና ነህ መደሀኒአለም አምላክ በእንጀራ ላይ እንጀራ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ቃልህን አክባሪ ነህ ቃል እንደገባህልን አባባን ፈልገህ አገኘሃቸው ተባረክልን

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 3 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት እንዴት የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ❤

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 3 หลายเดือนก่อน +39

    ወድሜዋ በእውነት ደስታየን አጠይቀኝ የልብክን መሻት እ/ር በእጥፍ ይሙላልክ ቃል አጣሁልህ ተባረክ ዘር ማዘርክ ይባረክ የድግል ልጅ አማኑኤል በደሙ ይሸፍንክ እረጅም እድሜ ይስጥህ እስከመጨረሻ ልብክን አይቀይረው የኔ አባት ተባረክ ተባረክ ተባረክ በረከትህ ይደርብኝ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 3 หลายเดือนก่อน +12

    የነዝህ አባት መልካምነት የተለየ ነውና የኢትዮጵያ ህዝብ ከዝህ ኑሮ እንድያወጣው ሳይደበቅ ወደ ሚድያ ወጥተው ቢሩዱና በራሳቸው እንድኖሩ ብደረግ ደስ ይለኛል።

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t 3 หลายเดือนก่อน +13

    ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የዘራኸውን በ100 እጥፍ አግኘው።

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 3 หลายเดือนก่อน +117

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮቺ በሙሉ እኳን ለብረሀነ ትሳኤው አደረሳቺሁ አተ ጀግና ገዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮን አደርስን ❤❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 3 หลายเดือนก่อน +37

    የ 2016 ምሪጡ ዩቱብር እንኳን አደረሰክ ፡ እግዚአብሔር ፡ እንዲጠብቅህ እፀልያለሁ 🙏❤

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q 3 หลายเดือนก่อน +10

    እዬ የልጅ ካጂ ነዉ እየን የመሰለ አባት ዉጭ አዉጥቶ ይጥላል ከሞቱ 7 አመታቸዉ ነዉ አለ እዬ ቆሻሻ ነዉ አይዞኝ የኔ አባት ነገ ሌላ ቀን ነዉ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ እባክህን ወንድሜ አንተ እንደ አባትህ ተንከባከባቸዉ ከፈጣሪ ታገኛልክ በርታ አላህ ይርዳክ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በምን ቃላት እንደማመሰግንህ አላውቅም እግዚአብሔር በእጥፉ በእጥፉ ይስጥህ መልካምነትህን በመልካም ይክፈልህ አንተ ቅን ደግ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን የአባታችን ደስታ ሳይ እኔ እራሴ በደስታ ነው ውስጤ የተሞላው እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ ወንድም ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከመላው ቤተሰብህ ጋር በድጋሚ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 3 หลายเดือนก่อน +28

    የ 2016 ምሪጡ ዩቱብር እንኳን አደረሰክ እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ ዷእ አደርጊልሃለው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +46

    መልካሙ ወጣት እድሜህ ይርዘም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤❤

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 3 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ ጀግና አንተን የወለደች እናት ታድላ ፈጣሪ ያክብርህ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ እንደ አንተ አይነት ይብዛልን

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጋዜጠኛው ወንድሜ ስራህን በሚያምር መንገድ ጀምረህዋልና የድንግል ማርያም ልጅ ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

  • @genetgirma9691
    @genetgirma9691 3 หลายเดือนก่อน +27

    አተ ጀግና በጣም ነው የምውድክ ለተጨንቆት አባት ለዝኙት አባት ነክ ጌታ ኢየሱስ የጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏💪💪🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +28

    እኝህን የመሰለ አደበታቸው ትትናቸው አስታዋይ አባት እያለው ሞተዋል ያለው ይገርማል አላህ ልቦና ይስጠው

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 3 หลายเดือนก่อน +6

    የእኛ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው በቃ።
    አላህ ለክፋ አያሳይህ ዘር ማንዘርህ አላህ ይባርክል ወንድማችን።

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዝአብሄር ይባርክህ ህወትህ የተባረከ ይሁን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 หลายเดือนก่อน +25

    ፀጋ ልበስ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 3 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ በሰፊ እጁ እሥጥህ እውነት ምርጥ ጀግና ወንድም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ወንድሜ እንኳን አደረስህ ለምታደርገው ስራ ሁሉ ለሃገርህ ስለምታደርገው ትልቅ መንፈሳዊ ስራህ የድንግል ልጂ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-pq7tg7bg1h
    @user-pq7tg7bg1h 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዜጠኛውን በጣም ነው ማደንቃው ሥወድህ እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 หลายเดือนก่อน +30

    ጀግናው መርማሪ ወንድሜ የተንሳኤው ንጉስ የይሁዳ አንበሳ በደሙ ይሸፍንልን አንተን የምር አንተ እኮ ትለያለህ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hdftyf5517
    @hdftyf5517 3 หลายเดือนก่อน +51

    ሱባሀን አላህ ልጅ በአባት ለይ እንድህ ማጭክን ምን አይነት ዛማን ለይህ ድራስን በለይክ አስዩንኝ😢😢😢

  • @user-dy3ff2lt1v
    @user-dy3ff2lt1v 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነህ፡በሄድክበት ሁሉ እ/ር ይከተልህ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ጀግናችን እንዲህ ነው ስነ ምግባር እና አባት ሲገናኙ "በዚች ምድር ሺ አመት አይኖርም" እድሜ ከጤና ተመኘሁ። መልካም ብአል🎉

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z 3 หลายเดือนก่อน +61

    የዛሬ ሰባት አመት ሙቷል ብሎ ነበር ልጃቸው አጃኢብ ነው የአላህ

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 3 หลายเดือนก่อน +86

    ይህጄግናጋዜጠኛ የምቶዱላይክ አርጉኝ ሱበሀንአላህ ምንአይነትጨካኝልጅነው ዱናወዳድ አባትንያክል ጎዳናለይመጣል

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 3 หลายเดือนก่อน +4

    የአመታቶች የዘመናቱ ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 3 หลายเดือนก่อน +5

    አንበሳየ ከሞላዉ ቤተሰብህ እንካን ለባአለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ ለአባታችንም እንካን ለባአሉ በሰላም አደረሶት ልጆዎት ልቦና ይስጠዉ ፈጣሪ 🙏👍❤️

  • @Umnayf
    @Umnayf 3 หลายเดือนก่อน +25

    አላህ ይስጥህ አቦ አባቱ ንጹህ ሰው ናቸው

  • @Seada4756
    @Seada4756 3 หลายเดือนก่อน +16

    በረካሁን የምር በወሎኛ የኔ አባት እርሰዎ ከተደሰቱት በላይ እኔ በጣምም ነው ደስስ ያለኝ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጉዳዩን ዳር ሳያደርስ የማይተኛ ጀግና!! አንተነም እንኳን አደረሰህ! አብዝቶ ይባርክህ!🙏🙏🙏❤

  • @user-en8hi4gg6x
    @user-en8hi4gg6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ልጅ ነህ ! ኣንተ እያልክ ስታወራ የበለጠ ተመቸኸኝ !እንደ ኣባት እና ልጅ ሁና ቹ ሁሌ ብት ኖሩ እኔ ንጃ በረከ በበረከት ትጥለቀለቃለህ ፡፡ሰዉየዉ እዉነተኛ ሰዉ ናቸዉ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸዉ፡፡

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bc 3 หลายเดือนก่อน +57

    በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች አንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክስቶስ የተንሳይ ባአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n 3 หลายเดือนก่อน +24

    እልልልልልልልልልል በጣም ደስ አለኚ የኔ አባት አይይይ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጋዜጠኛ የምር ታለ ቃል የለኝም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እሳችውም እውነታቸውን ነው በግፍ ከመ ጣ ሀብት ላይ ምንም መጠቀም የለባቸውም በጣም ድንቅ ሰው ናቸው

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d 3 หลายเดือนก่อน +23

    መልካም በአል ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዎች አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ የምትሠራው ስራ በጣም የሚደነቅ ነው በርታ እናመሠግናለን

  • @elsa1127
    @elsa1127 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የተባረክ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ በጣም የምትደነቅ ጀግና ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 3 หลายเดือนก่อน +36

    አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ጸጋውን ያልብስህ እንኳን አደረሰህ ቸሩ መድኃኔዓለም ያሰብከውን ሁሉ ያሟላልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤ ቃልም የለኝም ብቻ እግዚአብሔር የብዙዎች አባት ያድርግህ እኝህ አባት የተናገሩት ሁሉ መሬት ጠብ አይልም ልብ ያለው ከአበው ይማር 🙏🙏🙏

  • @etalem3596
    @etalem3596 3 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት ይች አለም መጨረሻው ሚን ይሁን ጀግነችን እንኳን ደህነ መጣህ ❤❤❤❤ ፈጠሪ ይጠብቅህ

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl 3 หลายเดือนก่อน +2

    አድናቄህ ነኝ ተባረክ ስለነዚህ አባት እከታተልህነበር ሁሉንም አንድ ቦታ ገንዘብም አሰባስበህ አሳርፋቸው ተባረክ ጌታይባርክህ

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ አንተ ጋዜጠኛ ኑርልን ክፉ አይንካህ ሰው የሰው ማንኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 3 หลายเดือนก่อน +27

    ለእውነት የቆምክ እልኸኛ ጋዜጠኛ ለማድርግ ያቀድከውን ሳታደርግ የማትቆም ቁርጠኛ ነህ በርታል ጌታ እየሱስ የእውነት አምላክ የጠብቅህ ጥበቃውንም ያብዛልህ።

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 3 หลายเดือนก่อน +24

    ጀግናችን🎉🎉🎉🎉አንተ እኮ በምን ቃል እንደማደቅህ ብቻ ኑርልን

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ቅዱስ ልጅ ተተባረክህ የልጅ አዋቂ ነህ ሥራህ ሁሉ እንከን የለውም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እኝህን ሽማግሌ ያስደሰተክበት መንግድ እንዴት ደስ ይላል ደስ ይበልህ😮😮

  • @yebelaygembola71
    @yebelaygembola71 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ልጅ የሰማይ አምላክ ይባርክህ የወደቀውን አንስተሀልና እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ፣ ሞገስንም ጨምሮ ይስጥህ። ብዙ ባልኩህ ነበር በቃ ተባረክ፣ አንተ ለኢትዮ ወጣቶች Icon የምትሆን ነህ።

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 3 หลายเดือนก่อน +18

    አንተ ልጅ አላህ ይባርክህ ያስደስትህ ወንድሜ

  • @ggdhggd7916
    @ggdhggd7916 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወድ ወንድሜ እንኮንም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእይሱሰ ክርሰቶስ ባአል አፉሲጋ በሰላም በደሰታ ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ በመቕጠል ፈጣሪ ይክፈልህ እነዚህን ጭዎ ይሆነነ አቦታችን በማግኝትህ እጅጉን ነዉ ይተደሰትኩት ልጃችዉ ግን ይሄ እርኩሰ ሰይጣን አባቴ ከዘሰሬ ሰድሰት አመት አርፈዎል ሰል በጣም አሰሰፉሪ ነዉ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 3 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ከጠና ይስጥህ ልጀ ዘርህ ይባረክ ጥሩ ማድረግ ለራስ ነው ይሄ የተረገመ ልጃቸው ግን እግዚአብሔር ይፍረደው ሀብቲ ዋጋ የለውም ካለ ወላጅ አባት አይቀየም አንተ ግን ሁሉ ያሰብከው ሁሉ ያሰብከው ይቅናህ ጥሩ ልጅነህ መኪና ብቻ ለላ ነው ሚገባው።

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክ አባትየው ደሞ ደስ የሚሉ ፈረሃ እግዚአብሔር ያላቸው አባት እግዚአብሔር ይድርስሎት ይጠብቆት

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 3 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ ይጠብቅህ ከክፉነገር የኛ ጀግና

  • @zamzam633
    @zamzam633 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን ❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን አተ ልዩ ነህ ቃላት አጣሁልህ ዘርህ ይባረክ አባታችን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ጀግና ጋዜጠኛን አለማድነቅ ንፉጉነት ነው ባአልን በራሱ እረፍት የለው ይመችህ ወድሜ እንኳን አደረሰህ መልካም በአል ጀግናው ❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 3 หลายเดือนก่อน +20

    ጅግነዉ ጋዜጠኛ እኳን አድርሰህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v 3 หลายเดือนก่อน +15

    አቤት አተጀግና ቃላት አጣሁልህ የምርር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ጌታ እውነትኛ አባት ስመለከት ኩራትና የበፊቷን የፍቅር ኢትዮጵያን መኖሯን ያሳየኛል። ልጄ በርታልኝ። ተባረክ። ህይወትህ ሁሉ በጸጋ የተሞላ ይሁንልህ።

  • @user-vp6wh5sk5j
    @user-vp6wh5sk5j 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሎብኝ እደው አተ ልጅ ስወድክ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ጀግና ነክ አተን የወለደች እናት ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 3 หลายเดือนก่อน +13

    አንተ ጀግና ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይስጠህ ቀጥልበት

  • @meskeremnegesse3690
    @meskeremnegesse3690 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ያስደሰትከኝ እመብርሃን ትባርክህ የኣባት ነገር እሁን ኣይገባውም ሲገባው ያንገበግበዋል አሁን መጨረሻችው እንተጋ ነው የሚኖሩት እይደል ልጅ ሁናችው ላንተ እግዛብሄር ኣስቦልህ ነው እንተ ልጅ እሳቸው እባት ሆናችሁ ኑሩ እባክህ ያምርባችሃል

  • @mammam8741
    @mammam8741 3 หลายเดือนก่อน +14

    እግዛቤር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማማየ❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 3 หลายเดือนก่อน +10

    ዘርህ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ብድርህን አላህ ይክፈልህ

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ፦ጋዜጠኛው ፥ ጥሩ ስራ ፧ጥሩ አባት፡፡

  • @user-vr3ub5pz9e
    @user-vr3ub5pz9e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አንተ ልጅ ቃል አጣሁልክ ተባረከ ለእግዜር ብለክ ጡራቸው የእውነት ትባረካለክ እግዚአብሔር ስራክን ይባርክልህ ❤❤❤

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 3 หลายเดือนก่อน +27

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችነን ሰላም አድርጎ የአመት ሰው ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ የእ/ር ጥበቃ አይለያችሁ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 หลายเดือนก่อน +26

    ጀግናችን ቅኑ ጎበዙ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀግናው ጉድ ፈልፋዩ ጀግና ጋዜጠጃ እና ትባረክ ለኡነት የቁምህ እውነተኛ ሠው አቦ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለትሳኤ በአል እሄ ልጅ ሳይሆን ጅብ ነው የኔ አባት አይዞን የእጁን ያገጀኛል እንደዝ አይነት ልጅ አይፈጠር ሳይሞቱ ሞቱ አይከብድም በተለይ በልጃቸው አደበት😢😢😢

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጋዜጠኝ እንትን እልማድንቅ አይችልም ስርህ ይሚገጥምህ ክባድ ነው እያመልጥህም በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤