/በስንቱ/ Besintu EP 5 "እንዘጥ እንዘጥ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM

ความคิดเห็น • 374

  • @robamarli6570
    @robamarli6570 2 ปีที่แล้ว +153

    መስከረም አበራ እና ዕድለ ወርቅ ምርጥ ሴት actress acting level 💯 percent

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 2 ปีที่แล้ว +5

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +36

    አለማየሁ እና መስከረም አበራ ድንቅ ተዋንያን ስወዳቹሁ

  • @kalebcole4910
    @kalebcole4910 2 ปีที่แล้ว +274

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

    • @TheHabesha869
      @TheHabesha869 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክለ ነህ ችሎታው ሁሉን ነገር ያሳምረዋል

    • @ቶነኝ
      @ቶነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

      መስካራምንስ ብትል?!?

    • @abseramelaku1888
      @abseramelaku1888 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀ

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 2 ปีที่แล้ว +2

      ማርቆስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።
      ²⁰ እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር። uuui yegzabherin kali abibu eysusu bicha new yaragu eysusu yadinali

    • @Desye-i5e
      @Desye-i5e 2 ปีที่แล้ว

      @@ቶነኝ dff{rffkĸpfjKK

  • @passenger8683
    @passenger8683 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ እኮ ድንቅ ተዋናይ ነው። ትወናን ነፍስ ዘርቶ የእውነት አድርጎ ነው የሚያቀርባት። አቻ የሌለው ድንቅ ተዋናይ - አለማየሁ ታደሰ!

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ትወና ምንአለ ይሄ ድራማ አርት ቲቪ ላይ ቢሆን ebs ማስታወቂያው ከድራማው በላይ ነው ብዙም ሳናይ ድራማው ያልቃል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +22

    😁😁😁😁😁ወይኔ አሌክስ 😁😁😁ገደልከኝ በሳቅ ጌታን በተለይ ትራፊኩ ጋር ክላክሱ 🙄መስኪዬ 🌹🌹ዉብ ናቹ 🌹🌹🌹

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለፆም ፍቺ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ
    በዚ ድራማ ቃላት እንደ ጉድ ነው ሚሰነጠቁት

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 2 ปีที่แล้ว +11

    መስኪ አይወራላትም እንጂ ምርጥ ተዋናይ ናት

  • @mintedebe8071
    @mintedebe8071 2 ปีที่แล้ว +52

    በሳምንት አንድ ቀን በጣም አንሷል!!!!

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 2 ปีที่แล้ว +79

    እንደዚህ አይነት የድራማ አሰራር መጀመሩ ምን ያህል የፊልም ኢንደስትሪው እየተቀየረ እንዳለ ያሳያል አሪፍ ነው

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +17

    እኳን አደረሳችሁ ለቡሄ ለደብረ ታቦር

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ የተዋጣለት ድራማ መስከረም l think you are different, the best actoress among the best.

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว

    የኔዬ በጣም ተወዳጅ ልጅ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው
    ግን የሳቁን ድምፅ አጥፉት 🙏🥰

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 ปีที่แล้ว +4

    #ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር ላይ ቁጥብነቷ ነው! #ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ (ውድ) ናት ! ውድና የተከበረ እንጂ አያገኛትም!!

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      ለምሳሌ ከምን ከምን ለጠጥላላ እውቀት 😍

    • @hadiatube
      @hadiatube 2 ปีที่แล้ว

      @@ላምሮት-በ8ኈ ከማንኛውም ነገር ራሷን ማስከበር አለባት በተለይ ይህ ዘመን አመጣሽ ጅንጀና እየተባለ ከማናቀው ወንድ ጋር የምናወራው ንግግር ልክ ማለፍ የለበትም ራሳችንን ማርከስ የለብንም አላስፈላጊ ቦታዎች ላይ መገኘት የለብንም እህቴ ብዙ ነገር እልሽ ነበር ግን ይበዛል

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hadiatube ትልቅ ምክር ነው እህቴ ከልቤ አመሰግናለሁ 😍

  • @zinarentertainment7403
    @zinarentertainment7403 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም አክተሮች 1ኛ ናችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 2 ปีที่แล้ว +95

    ሰው ሴት ልጅ እንዲኖረው የሚፈልገው ቤት አፅድታ እና ምግብ አብስላ እንድትጠብቀው ብቻ ነው ማለት ነው? በየድራማዎቻችን ላይ ወንዶች ልጆችም ኃላፊነት መቀበል እንደሚችሉ ማሳየት ቢቻል መልካም ይሆን ነበር።

    • @yosephyimam9132
      @yosephyimam9132 2 ปีที่แล้ว +9

      U got wrong interpretation. That's not the intended purpose.

    • @worknesh896
      @worknesh896 2 ปีที่แล้ว +12

      በፍፁም ሴት ልጄ የቤት አገልጋይ ሳትሆን ልዕልቴ ናት።

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +5

      እዉነት ብለሻ እህቴ ብዙ ሀላፊነት ሴት ልጅ ላይ ነዉ በጣም ጫና የሚፈጥሩ ሰዎችም አሉ ሚስቴ ወንድ ካልወለደች ብሉ የሚፈታም አለ

    • @aaammmeeennn3312
      @aaammmeeennn3312 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ብለሻል እህቴ

    • @yagerbay22
      @yagerbay22 2 ปีที่แล้ว +8

      አንቺ ነው የተረዳሽው እንደዛ እንጂ ያሳደገችሽ እናትሽ እቤት ቅርብ ሆነው ሀላፊነታቸውን ሲወጡ በፊልሞች ላይ እንደምታይው ወንድ ልጅ ለቤተሰቡ ሲል ቀን እና ለሊት ሲሰራ ወንድ አንድም ቀን ሀላፊነት ከበደኝ የወንድ አመለካከት ተቀይሮ ሴትም ሰርታ ትግባ የሚል የለም ሁለቱም ሙሉ የሆኑት በተፈጥሮ ስጦታቸው ነው ወንድ ለቤተሰቡ የሚያስፈልገውን ቢኖረውም ሴትልጅ የምታደርገውን ለልጆቾ እንደቤት ሙሉ የምታደርገው ነእግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነ እንጂ የበታች ስለሆነች አይደለም ስጦታቹን አትናቁ ሴቶች

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትነዉ ሴትነት ጸጋነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስ እና መስኪ ጥሩ ጥምረት ነው ወድጄዋለሁ

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 ปีที่แล้ว +17

    Meskerm you are the top number one actresses I have never know. Thank you guys.

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አለማየሁ አሳከኝ ደህና ስወድህኮ መስኪም የኔ ቆንጆ

  • @kona_studio
    @kona_studio 2 ปีที่แล้ว +18

    አይቋረጥ ተመችቶኛል 👌🇪🇹👦😂💞

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ እማማ ሁሉን አየው( ያልተሄደበት መንገድ ድራማ) ስንቱን አሳየሽን! ዛሬ ደግሞ በእንዘጥ እንዘጥ መጣሽ....ረጅም እድሜ ይስጥሽ እድሜ ቀጣዩ እግዚአብሔር

  • @حياه-ش4ق
    @حياه-ش4ق ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነገር ሁለዬ የሆነ ነገር አያጣውም ሳቁ ይቁምልን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +5

    አሌክሶና መሰኪ ካሉበት ሁሉ ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ አለክስ ማንኛው ነው ነው አለማየሁ ሁለት ነው ስሙ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ ደምሩኝ

  • @AdugentInfotainment
    @AdugentInfotainment 2 ปีที่แล้ว +57

    በየትኛም የአለማችን ክፍል ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

    • @yemahlet
      @yemahlet 2 ปีที่แล้ว +2

      Enkan abro aderesen 🙏🙏🙏❤

    • @mohammedseid7024
      @mohammedseid7024 2 ปีที่แล้ว +1

      Min agenagew eski ahun ? Mindin new yemtkelakyew

    • @yemahlet
      @yemahlet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mohammedseid7024 mn chgr alew enkan aderesachu malet wendme

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 ปีที่แล้ว +1

      ለማረግዋ እርግጠኛ ነሽ?

  • @yosephyimam9132
    @yosephyimam9132 2 ปีที่แล้ว +24

    My 1st time to watch ethiopian sitcom. Hilarious.

  • @addistube5734
    @addistube5734 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ከካሜራ ጀርባ ያለው ትዕይንት

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀይ Alex ምርጥ ሰው እኮ ነህ ❤️

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best show ever ❤❤❤❤ 2:41

  • @theeaglefeather
    @theeaglefeather 6 หลายเดือนก่อน

    script የፃፍከው አሰጅህ ይባረክ❤❤❤

  • @becalm1645
    @becalm1645 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ነው ከ ቃል በላይ ነው

  • @prince__amanu8398
    @prince__amanu8398 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂 አረ አሌክስ ይለያል ክርስቶስን 👏🏾

  • @AbrshMengistu
    @AbrshMengistu หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስ የቀረኸን አንተ ነህ በጥበብ ውስጥ ብቻ በርታ

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว +3

    የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም የመኪና ክላክስ በንዴት በጣም ተጭኘው እንዲህ አልመለስ ብሎ አስደንግጦኛል

  • @neima9405
    @neima9405 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የኔ ቆንጆ

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም አሚያምርና በጉጉትሚጠበቅ ዲራማነዉ አንወዳቺሁአለን👍👍🙏

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ አሌክስ ባለበት ፊልም በሳቅ ነው የምንደክም

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ዲራማኮነወ ፊልም አዴለም

    • @procell803
      @procell803 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 አዉቃለሁ ተከታታይ ሲሆን እኔ እንደፊልም ነው የማየው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +6

    መስክየ ስወድሸ እኮ እህቴ ብትሆኚ ብየ ብየ ሁሌ እመኛለሁ ሁሉም ቤታ ሳይሸ ታዝናኚኛለሸ❤❤❤ የእኔ ቆንጆ ሰላምሸ ብዝት ይበል ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ድራማ ነው❤

  • @fhdvfvj878
    @fhdvfvj878 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ያምራል

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍

  • @ltube9958
    @ltube9958 2 ปีที่แล้ว +12

    አሌክስ የትወና ብቃት ስወድህ እኮ!

  • @apall8110
    @apall8110 2 ปีที่แล้ว +7

    አሪፋ ድራማ ምርጥ ምርጥ አክተር ይመቻችው

  • @hamelmalwubante4757
    @hamelmalwubante4757 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያስቃል

  • @tizutube6779
    @tizutube6779 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +4

    መስኪዬ ❤እናትሽ አባትሽ 🤣ወንድምሽ 🤣በተለይ ግጥሙ 🤣
    የፀጉር ስታይልሽ ቁርጡ ያምራል 100%👌

  • @Abetu-k8j
    @Abetu-k8j 25 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የበስዬ ልጅ አይደለችም እርሱ እንዝላል ነው

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว +9

    አሌክሶ ስትደናበር ያስቀኛል🤣🤣🤣🤣

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ያምራል

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +15

    ረተው በስንቱ ቁልፍ ስባል ቢሳ መፍቻ😂😂😂😂😂

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደዉ ድራማ

  • @bemntamen9894
    @bemntamen9894 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደናመጣቹህ

  • @ate6814
    @ate6814 2 ปีที่แล้ว +11

    አሪፍ ስራ ነው ። የበሰንቱ አመቶች ቤተ ውስጥ የሚታዩ እቃዎች ኢትዮጵያዊነት የተላበሱ ናቸው። መጋረጃው ራሱ 💚💛❤️ ነው

  • @St_xenox
    @St_xenox 2 ปีที่แล้ว +3

    የሁሉም ምዕራፍ ደስ ይላላል😍😘

  • @adeentertainment1152
    @adeentertainment1152 2 ปีที่แล้ว +1

    Ba sinitu wochi baxamisi dasi mili drema no frist nachu baritu ✅100100✅

  • @gizachewaberaabera6524
    @gizachewaberaabera6524 2 ปีที่แล้ว +5

    መስክ ግን ስወድሽ ምሪጥ አሪትስት ነሽ በዘረኝነትነ በሐይማኖት ትብተብ ውስጥ የሌለሽ ምሪጥ ኢትዮጵያዊ ልዩ ሰዉ ነሽ

  • @ሀይማኖቴማህትቤ
    @ሀይማኖቴማህትቤ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽ እናመሰግናለን🙏♥️♥️ ግን ይቀጥል እሽ🥺♥️♥️♥️♥️

  • @EzanaOccult
    @EzanaOccult ปีที่แล้ว

    ሰላም ይሁንልን

  • @ስደተኛውጎጃሜነኝ
    @ስደተኛውጎጃሜነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቃዱ ከበደ አብሮ ይስራ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @aimeable
    @aimeable 2 ปีที่แล้ว +5

    The car key Killed me ............Alex so talented actor

    • @senaitkidane3774
      @senaitkidane3774 2 ปีที่แล้ว

      Me too. He is so talented actor .💪💪💪💪💪💪💪💪🖕

  • @ፅንዓትጩራተስፋ
    @ፅንዓትጩራተስፋ หลายเดือนก่อน

    እህ ሰዉየ ኣበደይ በሳቅ😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @koyazlamehaalem9996
    @koyazlamehaalem9996 2 ปีที่แล้ว

    ግጥሙ ተመችቶኛል

  • @kidtube3200
    @kidtube3200 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው በርቱ 🥰🥰🥰

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @shime9317
    @shime9317 2 ปีที่แล้ว +6

    Nice sitcom and the best actors!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ😘😘😘😘😂😂😂😂😂

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 2 ปีที่แล้ว +8

    አሌክስ የአርት ቅመም ❤❤❤

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 2 ปีที่แล้ว

    Weyne sew sibal, lemanignawm Alexye ena Mesiye betham new emiwedachu. Eritreawi negne sorry sile Amarignaye. Ye Mesiye family they are all the best actors .👌👌🌹🥰❤🌻

  • @ጆኒማር
    @ጆኒማር 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @weynibeyene6773
    @weynibeyene6773 2 ปีที่แล้ว +8

    What an acting Alex 👍.... it's an amazing sitcom

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂ወይኔ ትራፊኩ

  • @ፉጃኖ
    @ፉጃኖ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ላገራችን😘❤

  • @getanehwondie3011
    @getanehwondie3011 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ህፃናት በተለያዬ ምክንያት ከወላጅ አባት ወይም እናት ተለይተው በሌላ ሁኔታ በሚኖሩበት ሀገር ውስጥ እንዲህ ያለ ኋላቀር የሆነ ዲቃላ የሚል ቃል በመጠቀምና በመፀየፍ የብዙ ህፃናትን ሞራል የሚጋፋ ድራማ መንግስት ማስቆም አለበት።

  • @linatube1207
    @linatube1207 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂betam des yemil new ewunet askognal 👏👏

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣችሁ 💎👑💎💝💯

  • @fatisaeed7727
    @fatisaeed7727 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለሀገር ልጅች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለወንዶች እዲያወሩ መፍቀድ ነው ጥሩ ድራማ ነው

  • @addisn1176
    @addisn1176 2 ปีที่แล้ว +1

    EBS ይህን ድራማ ቢያን በሳምንት 2 ቀን አርጉት 1 ቀን በጣም ነው የሚያንሰው

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 2 ปีที่แล้ว +5

    Alex ዘ መደናገር 😂😂😂😂😂

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 2 ปีที่แล้ว

    አለማየሁ መቼም ለተውኔት ተፈጥሯል ብቃቱ ተስጥኦ እግዜር ጨምሮ ይስጥህ ያሰኛል

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 2 ปีที่แล้ว +1

    alex the best actor in ethiopia

  • @keyadema4025
    @keyadema4025 2 ปีที่แล้ว +15

    ባንዳ
    ድሮም ባንዳ ከሩቅ አይመጣም ጡት ነካሽ አይ በስንቱ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @roseb6753
    @roseb6753 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድጄዋለው

  • @kalkidanembeza6936
    @kalkidanembeza6936 2 ปีที่แล้ว +1

    Alexmy favourite and meskisha good job

  • @FM-bb5hg
    @FM-bb5hg 2 ปีที่แล้ว +4

    በስማም ምርጥ ድራማ

  • @ሰላማዊትበቀለገስላሴ
    @ሰላማዊትበቀለገስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እንዳታቋርጡት እንጂ ምርጥ ነው

  • @rebeccatadesse3248
    @rebeccatadesse3248 2 ปีที่แล้ว +17

    i love this sitcom the best acting ever🤣🤣😂

  • @حليمهمصطفيالحبشه
    @حليمهمصطفيالحبشه ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ ሁላችሁንም ❤❤❤❤እወዳቸችሀለው🎉🎉🎉🎉

  • @ytube835
    @ytube835 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ላይ ደስ ብሎህ የምታየው ድራማ

  • @sumeyabintislam1655
    @sumeyabintislam1655 2 ปีที่แล้ว +4

    መሳቅ ካለብን እኛ እንሳቅ የሚስቀውን ደምፅ ባትጨምሩበት 😏

  • @SILESHIABEYEHOY
    @SILESHIABEYEHOY 4 หลายเดือนก่อน +1

    like besntu

  • @davedave8333
    @davedave8333 2 ปีที่แล้ว +3

    የመኪናህ ቁልፍ ተመችቶኛል አሌክሶ 😂😂😂😂

  • @muka-z3n
    @muka-z3n 2 ปีที่แล้ว +3

    አላቀውም አላለችም 😂😂😂😂

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 2 ปีที่แล้ว +5

    ኖ !!! በቃ አለቀ ? ኧረ ልባችንን ሳይሆን ቀልባችንንም አንጠለጠላችሁት ። እርግጠኛ ነኝ ቀጣዩ ክፍል አሁኑኑ እንደምትፖስቱት ።

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 11 หลายเดือนก่อน

    ሂሩት አደንቅሻለሁ በስንቱ ግን ስነ ምግባር መማር አለበት ሙሉቀን ተብየው ቤት ውጣና እንደ እህትህ ትዳር ያዝ ብሽቅ ነህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    መስከረም 👌👌