አንለያይም| በረከት መገርሳ| Live worship Bereket Megersa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • Do not Forget to susbscribe
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀነባበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

ความคิดเห็น • 184

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 5 หลายเดือนก่อน +65

    ጥበብን የሚሰጥ ጥበበኛ
    የሕይወት ውኃ ወንዝ የእኔ መገኛ
    እግዚአብሔር እርሱ የእኔ ነው
    ኧረ/እስቲ ማነው ከእኔ ሚለየው (2x)
    ልጅ ቢወለድ ከባለጠጋ
    ይካፈላል ከአባቱ ጋር
    ሃብቱ ሁሉም ቅርሱ የእርሱ ነው
    ግን የሚያልፍ ጊዜያዊ ነው
    የእኔስ አባት ከሁሉ የላቀ
    ሁሉን ገዢ በዓለም የታወቀ
    እኮራለሁ ልጁ በመሆኔ
    ኤልሻዳይ ነው አባቴ ለእኔ
    ኃጢአት አልስራ እንጂ የማያከብረውን
    ሌላ ምን ይኖራል እኔና እርሱን ሚለየን
    በፀጋው በርትቼ እኖርለታለሁ
    እንደ ሚያግዘኝ ጌታን አምነዋለሁ
    አባ አባ ብዬ ስለው
    አቤት ሚለኝ የቅርቤ ነው
    ሚጠብቀኝ እንደ ዓይኑ ብሌን
    ማን ሊወስደው ከእኔ ጌታዬን
    የእኔስ አባት ከሁሉ የላቀ
    ሁሉን ገዢ በዓለም የታወቀ
    እኮራለሁ ልጁ በመሆኔ
    ኤልሻዳይ ነው አባቴ ለእኔ
    ኃጢአት አልስራ እንጂ የማያከብረውን
    ሌላ ምን ይኖራል እኔና እርሱን ሚለየን
    በፀጋው በርትቼ እኖርለታለሁ
    እንደ ሚያግዘኝ ጌታን አምነዋለሁ

    • @CFWTvShow
      @CFWTvShow  5 หลายเดือนก่อน +7

      Thank you so much, May God bless you more and more!!

    • @mekdiyonas9216
      @mekdiyonas9216 4 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@CFWTvShowAmen

    • @HsffgHasannk-hm6ej
      @HsffgHasannk-hm6ej 29 วันที่ผ่านมา

      ዋው ጌታ ሆይ ስም ይባርክ😢😢😢😢😢😢😢 ዘመንሽ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbenezerInternetCafe
    @AbenezerInternetCafe 4 หลายเดือนก่อน +15

    አባ አባ ብዬ ስለው
    አቤት ሚለኝ የቅርቤ ነው
    ሚጠብቀኝ እንደ ዓይኑ ብሌን
    ማን ሊወስደው ከእኔ ጌታዬን

  • @EdenSamuel-ks7qf
    @EdenSamuel-ks7qf 4 หลายเดือนก่อน +14

    ለምን እንደሆነ አላውቀውም ግን መዝሙሩን ስሰማ አለቅሳለሁ ጌታ ይባርክሽ እህቴ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኢፉፉፊፉ እንቧዬን😭😭😭😭😭 መቆጣጠር አቃተኝ። በመንፈስ ቅዱስ ተመርተዉ የተዘመረ መዝሙር ይታወቃል። አባ ስምህ ይባረክ።

  • @MihritBetru
    @MihritBetru 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እግዛብኤር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው❤️❤️❤️❤️

  • @MulukenBabena
    @MulukenBabena 5 หลายเดือนก่อน +30

    🎉ተባረኩ የኔውዴ ያባቴ ልጅ

    • @BMg-k4d
      @BMg-k4d หลายเดือนก่อน

      ውድ ❤ተባረክ

  • @rutesato
    @rutesato 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ጨርሶ ይባርክልሽ ከዚ በላይ በብዙ ክብር ተገለጪ ❤❤❤❤

  • @AzalechAsa
    @AzalechAsa 17 วันที่ผ่านมา +1

    BK betam nw mewdesh enem enda anch geta bilono lee kiber ezemir yehun beach yee tesf kalun etebkale zemensh yelemleme❤❤❤❤

  • @genetmitiku7974
    @genetmitiku7974 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ ገራሚ መዝሙር ነው ።WOW WOW WOW ....🖤🖤🌹🖤🖤🌹🖤🖤🌹

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 4 หลายเดือนก่อน +2

    የወደዱከኝ ጌታ አከበርኩህ ጌታ🙌
    ነብሴም ተሰታለች ላንተ ታዚም ሁሌም ጠዋት ማታ❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍ ተባረክልኝ እህቴ
    በቃ ኦርጂናል እርሱ ብቻ ባንች ላይ ይክበር
    ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 4 หลายเดือนก่อน +16

    ድምፅሽን ላስተዋለው የመስከረም አይነት ቅላፄ አለው❤❤

    • @birukgitamo1101
      @birukgitamo1101 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yes

    • @enatberhanu6856
      @enatberhanu6856 23 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤

    • @GenetGerade
      @GenetGerade 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 5 หลายเดือนก่อน +10

    Tebareku, beki & the pianist ...እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ፣ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ ለምልሚ ተባረኪ🙌🙌

  • @MintesnotSolomon-e1t
    @MintesnotSolomon-e1t 25 วันที่ผ่านมา

    Tebarek geta bebizu yigletish

  • @ElisaSamuel-s9y
    @ElisaSamuel-s9y 14 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አምለክ ይባረክሽ የኔ እህት

  • @Kal-cl9ib
    @Kal-cl9ib 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉድ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @HanaBekele-c5k
    @HanaBekele-c5k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarkish beriye, lezelealem abate kanchi gar yihun

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ይባርክሽ😍❤❤❤

  • @Yerotech-4
    @Yerotech-4 หลายเดือนก่อน +1

    thank you very much bereket megersa worship more post please

  • @DawitMaki
    @DawitMaki 2 หลายเดือนก่อน +2

    go head I really like ur songs ❤❤ and ur voice wow❤❤❤

  • @MaleEli
    @MaleEli 5 หลายเดือนก่อน +10

    My favorite song ❤
    bless you 🙏..

  • @TasweGabre
    @TasweGabre 25 วันที่ผ่านมา

    ከመስኪ በጣም ይመሳሰላል ድምፅሽ ተባረኪ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 22 วันที่ผ่านมา

    የመስኪ ድምፅ ቁርጥ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @WorkinehAyele
    @WorkinehAyele 5 หลายเดือนก่อน +4

    Tebarki sele zemare tsegash semu yibark des yemil menfes alebshe

  • @HannaDeshaw-g2d
    @HannaDeshaw-g2d 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarki !! yene Eheti demo bexam Ewedishalewu❤

  • @AmanuWoldeyesus
    @AmanuWoldeyesus 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beki Tebarekilig Edimesh Babetu Yelak Tsegahun Yebizalish❤❤❤❤❤❤

  • @Tsitann
    @Tsitann 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bekiye geta zemenshn ybarkew tebarekilgn❤❤

  • @Yididiya-le1cw
    @Yididiya-le1cw 5 หลายเดือนก่อน +5

    Tebareki🥰🥰

  • @kasahunhabtamu3216
    @kasahunhabtamu3216 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen, ehete! Tebareki.

  • @tsinatmelesse
    @tsinatmelesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki yene wede

  • @AsratHaroye
    @AsratHaroye หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekilign yenekonjo Bedemu Teshefegn Ewedishalew!

  • @HanaNigatu-ly9qr
    @HanaNigatu-ly9qr 3 หลายเดือนก่อน +6

    Eyezemersh edmesh ylek

  • @abeni-o2v
    @abeni-o2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endet endemwedsh ...gets zemeneshen yebarkew

  • @felidsisochu7482
    @felidsisochu7482 5 หลายเดือนก่อน +2

    Berkkkkk beyeleg zemneshi yebarek

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh 4 หลายเดือนก่อน +2

    እስከመጨረሻው በቤቱ ፀንተሽ አገልጊይ

  • @Feben353
    @Feben353 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንን 👏🏻👏🏻👏🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻✅✅✅✅✅✅✅✅የኔ tebarki 💯💯💯😊😊😊😊😊😊❤❤

  • @Joaglion-ou2yz
    @Joaglion-ou2yz 2 หลายเดือนก่อน

    The first Song was a heavenly song🥰. I felt the Holy Spirit's presence inside and around me. And i cried a lot, Because my relation with God was weak. But now, You have no idea how much my sprit got relief 🙏 . God bless all of you 😇

  • @gracetakele2583
    @gracetakele2583 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤

  • @MatwesyilemaMatwes
    @MatwesyilemaMatwes 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የኔ ውድ እህት ❤❤❤

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል አምልኮ ነው። ተባረኩልኝ❤

  • @AstatkeChekol
    @AstatkeChekol 3 หลายเดือนก่อน

    ብሩክ ነሽ በቤኪዬ፡፡ የሰማሁት ዛሬ ነው፡ እንዴት አሳምረሽ እንደዘመርሻቸው! በዚህ አቅምና ፀጋ ብዙ ርቀሽ መሄድ ይሁንልሽ፡፡ መስኪና ሀኒቾ እንደሚወዱት አልጠራጠርም፡፡ በርቺልን ❤❤❤❤❤❤

  • @JesseTube579
    @JesseTube579 5 หลายเดือนก่อน +2

    God Bless You Beki ❤❤

  • @DugasaHotesa
    @DugasaHotesa 17 วันที่ผ่านมา

    God bless you dear

  • @ShalomBegeta-kx2xo
    @ShalomBegeta-kx2xo 25 วันที่ผ่านมา

    Wow tsega yibzalesh

  • @WegeneMulatu-b7h
    @WegeneMulatu-b7h หลายเดือนก่อน +1

    Bekiye tebarekiiii

  • @BaslalbehailuBelete
    @BaslalbehailuBelete หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @HiwotedeHd
    @HiwotedeHd 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሸ ይለምለም

  • @Tewodrosnega-mb1bg
    @Tewodrosnega-mb1bg หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @FikeBiruk
    @FikeBiruk 3 หลายเดือนก่อน +2

    Blessd❤🥰🙌

  • @HabtamuDebeba
    @HabtamuDebeba หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🙏🙏

  • @tseyonmamo8236
    @tseyonmamo8236 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful, God bless you! ❤

  • @WeldiWeldi-gj3yc
    @WeldiWeldi-gj3yc 5 หลายเดือนก่อน +3

    tebarke lemeleme

  • @lensasefi670
    @lensasefi670 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ebbifami bareduukoo❤❤❤

  • @DelesaFufa
    @DelesaFufa 5 หลายเดือนก่อน +3

    Geta yibarkish ihite❤😢❤❤❤

  • @Mekdes-kd3he
    @Mekdes-kd3he 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo tebarekilign 😘😘🔥

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 5 หลายเดือนก่อน +3

    መስኪ አይታሻለች❤❤

  • @KalkidanDeneke-q3c
    @KalkidanDeneke-q3c 2 หลายเดือนก่อน

    Enata betami newi miwedish tebareki🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asegidbelayy6762
    @asegidbelayy6762 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing song God bless you.

  • @riotman12678
    @riotman12678 4 หลายเดือนก่อน

    Glory to God .
    God bless you

  • @SamuelTamiru-ts9lk
    @SamuelTamiru-ts9lk 16 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkish beki

  • @BethelhemBetisha-un9kt
    @BethelhemBetisha-un9kt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ you are already blessed ❤❤❤

  • @MuhammedUmer-e5c
    @MuhammedUmer-e5c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AmanBom
    @AmanBom 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you ❤❤❤❤

  • @bezabebelamo336
    @bezabebelamo336 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarkelgn yene enate❤❤❤❤❤

  • @demozedefar
    @demozedefar 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki ....!!!!!!!!!!!!

  • @Sinboo-l7j
    @Sinboo-l7j 22 วันที่ผ่านมา

    Amnee Amnee ❤❤

  • @Meseret-ni6ri
    @Meseret-ni6ri 5 หลายเดือนก่อน

    Geta yibariksh ehite🙏🙏🙏🙏

  • @drasternekatibeb6309
    @drasternekatibeb6309 4 หลายเดือนก่อน

    bless you in Jesus name

  • @Mercuryink
    @Mercuryink 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekilign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarekegnKaba
    @TarekegnKaba 5 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkish beriye

  • @Bezawada-w6j
    @Bezawada-w6j 3 หลายเดือนก่อน

    Ehete geta yibarikh zemenish begeta yilek❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkoshe6254
    @tigistkoshe6254 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher zemenishin yibarik❤❤❤

  • @wondyebesttube4287
    @wondyebesttube4287 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.................God blessed you🎉🎉

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 5 หลายเดือนก่อน +2

    special thanks for pianist

  • @LidiaGetachew
    @LidiaGetachew 5 หลายเดือนก่อน +4

    Wow 😢❤

  • @etafaobsa6397
    @etafaobsa6397 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይልን ተባረኪ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባ አባ ሚለኝ የቅርቤ የኔ ኢየሱስ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hawinetteso814
    @hawinetteso814 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow the song was very powerful 😇😇💖💖💖💖💖💖💖
    💓💖💕💕💕💕💕💓💓💓💖💖💖💖❤

  • @RahelSamsom
    @RahelSamsom 2 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed ❤❤

  • @SirnaKefena-o6q
    @SirnaKefena-o6q หลายเดือนก่อน

    Ebbifamii ammallee ❤❤❤❤❤❤

  • @cherinetameya2519
    @cherinetameya2519 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen geta hoyi 🙏

  • @HaninShehab-v4u
    @HaninShehab-v4u 4 หลายเดือนก่อน

    👏🏻አሜን ተባረክ የኔ ውዴ 🎉

  • @gadisamelaku3056
    @gadisamelaku3056 5 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuffsiwadish,geta ybarikish

  • @Emush-rh6dt
    @Emush-rh6dt 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AregaChapi
    @AregaChapi 5 หลายเดือนก่อน +1

    አግዛብሔር ይባርክሽ

  • @LidiyaWado
    @LidiyaWado 4 หลายเดือนก่อน

    Love you tebareke 🙏❤🎵

  • @Biruk-rf2kc
    @Biruk-rf2kc 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki

  • @MaleEli
    @MaleEli 5 หลายเดือนก่อน +1

    and me one day i will song this song...🎼🎼🎼🎼🎼🎼

  • @TadeseTeshome-h3d
    @TadeseTeshome-h3d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅሽንበጣምነውምወደውጌታይባርክሽ
    4:12

  • @MerciMarkos
    @MerciMarkos 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tbareki yene ehit

  • @EhitalemahuEwnetu
    @EhitalemahuEwnetu 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarke zemanesh yebarke

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 5 หลายเดือนก่อน +4

    ብሩክ ነሽ

  • @SamuelTeshale-c8g
    @SamuelTeshale-c8g 3 หลายเดือนก่อน

    የውነት ተባረኪ❤❤

  • @TegesaLatebo
    @TegesaLatebo 29 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ የቢዛልሽ

  • @Emebet-m2e
    @Emebet-m2e 2 หลายเดือนก่อน

    Yene weede tebarke❤❤❤

  • @RahilRahil-i6f
    @RahilRahil-i6f 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ የኔ እህቴ 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @MeqdesSertse
    @MeqdesSertse 4 หลายเดือนก่อน

    ስወደሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ

  • @TigestAbreham-k4l
    @TigestAbreham-k4l 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብስቶ ይበረክሽ🙏🖐🖐🖐🙌💓💓

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኪ የኔ ውድ🙏🥰😘