ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሜ አንተ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታ ነህ። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ቲጂዬ እናመሰግናለን።
Ayimer Mohammed
እናመሰግናለን እስቲ ይቀጥል የምትሉ
ማሜ የእውቀት ባለቤት አላህ ይጨምርልህ ዛሬ ከባድ እንግዳ ነው የጋበዛችሁ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ቡርሀን ወይ ልጅ ወይ ባሌ አንተን እንዲሆን ነዉ ምፍልገው ማርያም በጣም ነዉ ምወድህ ነፍ ዓመት ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዱ ።
ውይ እኔን ብታይ ምን ልትይኝ ነበር
አላህ የምኞተችሁን ይስጣችሁ
በቃ ያረብ አገር ሴት የሆነ ወንድ ስታዩ 😂😂😂
አዋቂ ነሽ!
በቃ አግቢኝ የቡርሃን ኮፒ እኔ አለሁ
እኔ በጣም ነው የማከብርህ ቡርሃን ሲባል አእሚሮየ ፈጥኖ አንተን ነው የሚያሰበው ድንቅ ነህ ሱብሃን አሏህ የፈጠረህን አሏህየ ምስጋና ይገባው ወጣቱ እንዳንተ ቢሆኑ ቢማሩ ብየ አስባለሁ ከኔ ጀምሮ አሏህ እውቀትን ይጨመርልህ ማሜ
በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ቲጂዬ እናመሰግናለን
መሀመድ በቅድሚያ በስምህ ሥጠራህ በትልቅ ይቅርታ ነው ምክያቱም እንደ አንተ ያለሙህር የማረግ ስም መጨመር ነበረብኝ ነገር ግን በእድሜ እንደምበልጥህ አስቤ ነው። ሁሌም በአዳምጥህ የማልጠግብህ ግለሠብ ነህ ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!
ሰዉን የሚያከብር የተከበረ ነዉ
የሰውን ዋጋና ክብር ለማወቅ ትልቅ መሆንን ይጠይቃል :: እኔ ግን ታናሽዎ ስለሆንኩ እርሶ እራሶ ትልቅ መሆንዎን መመስከር ግድ ይለኛል፡
የፈጣሪህን ሃያልነትን ማንሳትህ እንዴት ምርጥ ሃሳብና ገለጻ ነው
እንደዚ አይነት ፕሮግራም እያቅርባቹስው ስው እንድንሽት አርጉንቅድም እድሜ ይስጥልን ፍጣሪ ለሁለቱም
ማሚ በጣም ደሰ እሚል ትምህርት ነውበተለይ ብር ይለው ሰው ሁሉን ሚገዛ ሚመሰለውባለው አመሰግኖ ሚኖር በጣም ጤነኘ አሰተሳሰብ ነው ከመቀበል መሰጠት የሚወድ እግዛብሄር ይመሰገን አኔ ከቅርብ ከመታታት የተማርኩት ነገር ይለኝ ነገር ለኔ ከተገባኘ በላይ ሰለሆነ ጓደኞቼ በቅርብም ማቃቸውንካለኘ ላይ ሰሰጥ ደሰታዪ ሙሉ እንቅልፈ እንደህፆን መተኘት ሚገረም ለውጥ አጌቻለሁ አመሰግነለሁ።🙏🙏🙏
This guy a special gift for this world and ethiopia. Still most people dont know him. I spent 4 years with him in bahir dar univesrity
ማሜ ኑሪልን አላህ ባዑቃት ላይ ዑቃት ይጫምርል
ባለ ምጡቅ ጭንቅላቱ ቡርሃን አዲስ❤
ቲጂ አንዳዴ ፕሮግራምሽን አየዋለው ትምህርታዊ እና አሰተማሪ ነው በርቺልን እናመሰግናለን
Honestly I never watched this program before. I can talk to this guy all day🤩 very knowledgeable ( Ethiopian philosopher) thanks brother!🫶🏼
በጠም የመከብረዉ የምወደዉ ወንድሜ ነዉ አለህ ይጠብቅህ
ethio -heros burhan
እንደነዚህ እንደ ብሩሀን ሊቅ የሆኑ ያነበቡ የተመራመሩ ታሪክን የሚያውቁ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን አድርጋ ተፈጥሮ የሰጠችንን ፀጋ ስጦታዎች ስልጣን ላይ በማምጥ ለሀገራችን እንዲሰሩ እባካችሁ ዕድል እንፍጠርላቸው!!!!!!!!!
ልዩና አወቅ ሰው ❤🙏እሷም ጉበዝ ነች ምክንያቱም አጠያያቋ ❤🔥👌
I saw every single speech but, it’s so difficult to understand him easily....⁉️just a miracle person‼️
ቡርሀን እና ጋዘጤኛው የሚገርም ሁሌም መስማት የምፈልገው የኔ ምርጡ ኢንተርቪው የሁለታቹ ነው አመሰግናለው
ቲጂ ሁሌም አቅርቢልን ማሜን ወሳኝ ሰው ነው ሀግርን ማዳን ይችላል
ለታመመች ነፍስ መዳህኒተ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ❤️
ሁሌም ምጡቅ ነህ የሰፈሬ ልጅ ።ውሀ እና ፍቅር በሚለው ፊልም የደራሲነትህን ጥግ አሳይተህናል 💖
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ይቀጥል እናመሰግናለን። ሙሀመድ አልቡርሃን ጀዛከላህ
ተባርክ ትልቅ ሰዉ ነክ
መሀመድ 👍👍👌
ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
እናመሠግናለን ማሜ
እደኔ እቤቱ ቲቪ ከፍቶ ማየት ያማርዉ መንትዬ ልጆች አሉኝ ሲያሳዝኑኝ
♥
💔💔💔
ማሜ ደግሜ ስላየሁክ ደስብሎኛል አላህ ይጨምርልክ ኢቢስ ቲቪን ከልብ ነው የማመሰግናቹ
i see the way she listen like no word to fail the ground. tnxs both of you
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ማሜ ድንቅ ሰዉ ነዉ
ትውልድ ይንቃ በኛው ይብቃ!የተመቸኝ ምሣሌ ቤት አሥርቶ ዘላለም ሰላም የሚነሳ ወበዴ አለ
ኡፈይ መልስህ ሁሉ አንጀት ያርሳል ሰውየው ግን ለሚስቱ ክብር እንደሌለው ያሳያል በፍቅር ሳይሆን በገንዘቡ እንደሚገዛት ማሳያ ነው።
እውነት አትቀበሉም ሴቶች ገንዘብ አይተው ይቀርባሉ
Brilliant man!
እሄንን የመሰለ ድንቅ ንግግር የሚያይ ሰው ይጥፋ አይ እሄን እኮ ቀልድ ጨዋታ ምናምን ቢሆኝ ሽህ በሽዎች የምቆጠሩ ሰዎች ይጎርፉ ነበር ችግሩ ትውልዱ በቁም ሞተዋል አብዛኛው ብርሀን ከልብ አመሰግናለሁ ያኔ ድንቅ ሰው 🙏🥰🥰
መች እንደጨረስኩት አላቅም ዋው መሀመድ አሊ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
አንጀት አርስ ንግግር 👏👏👏
በጣም አስተማሪ ነዉ ደጋግማችሁ ጋብዙልን
መሀመድ እጅግ በጣም እማከብረው ሰው ነው እድሜህ ይርዘም
አዋቂ ሰው
ከባድ ሠዉ አቅርበሻል ጠብ አይልም ምክሩ
postive energy በማጎልበት ረገድ ሚዲያዎች ላይ ቢሰራ ትውልድን በሞራል ቅርጽ ማስያዝ ከባድ አይሆንም ።
I really see how reading change us
Waw Muhamed your are so brilliant!!
ይህ ክቡር ሰው ብያንስ በሳምንት 3ግዜ በቲ መስኮት ብቀርብ ብዙዎች ይቀይር ነበር።
ድንቅ እይታ ድንቅ ሙሁሪ አላህ ይጠብቅ
የሰው ልጂ ሀይማኖትን ወደ ኋላው ሲጥል የብዙ ነገር ባርያ ይሆናል የቁስ ሁሉ ባሪያ ይሆናል ያን ካላደረገ ያመዋል ጥልቅ በሆነ ባርነት ውስጥ ይወድቃል የሀይማኖቶች ሚና የሰውን ልጂ ከባርነት ነፃ ማውጣት ነው ።ለአንድ ጌታህ ባርያ መሆን ካመመህ የብዙ ነገር ባርያ ትሆናለህ! ቡርሀን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሙሀመድ ቡርሀን የመጠቀ አእምሮ ነው አላህ የስጠህ
ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ወላህ
የማሜ ነገር የሚገርመኝ በየትኛውም እርስ ላይ በማስረጃ እና ጥልቅ በሆነ እይታ ማውራት ይችላል :: ሀገር እንዲህ አይነት የወጣት ምሁርን መጠቀም ግን ለምን ተሳናት :: ግብፆች በሳል ፀሀፊያንን እና አሰላሳዮችን ሙሉ ጊዜ ወጭ ተሸፍኖላቸው :: በነፃነት እንዲፅፉ እንዲያሰላስል ታደርጋለች እኛስ ?
This guy made me laugh. His thoughts have great substance. Thank you!
amazing man !
ኑ እኛም እንመካከር ኮሜተሮች😁
Tigest you look beautiful you so great, too young ( teenage) praise the lord.
ለእንደነዚህ ዓይነት ሰውኛ ሐሳቦች ቦታ እየተሰጠ ቢሄድ ሰው መሆን ይገነባል።
ማማ ወለህ ሣምቼ አልጣግብህም ዳም ባጡሞነነዉ ምሣማ ክክክክክ
ይህ ልጅ በጣም ጥሩሀሣብ ያለው ሠውን በጣምነው የሚመቸኝ። ግን የሀገሩችን ህዝብ ሁሉም እንዲረዳው ሃሣቡን ንግግሩን በአማረኛ ብቻ ቢገልፀው ጥሩነበር።ግን እንግሊዞች ቢያዳምጡ ይሻለቼዋል።
Oh unexpected thought from this girl. Great!!!
ዋዉዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ዋው ❤
ማሜ አንተ የእውቀት ባለቤት ታድለህ mshallh
አስተዋይ ሰዉ ‼️ ቡርሀን 🙏‼️
I can't thanks you all, just thank you so much.
ማሜ ቡርሃን የዘመናችን ወጣት ፈላስፋ ልበለው እንዴ
ድንቅ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዛት መድረክ ቢያገኙ ትውልድን ያንፃሉ ችግሩ ብዙዎቹ ፕሮግራሞች ተሰብስቦ በሚያስቀውም በማያስቀውም መሳቅ እና ማጨብጨብ ነው እነዚህን የሚመጥን መድረክም ብዙ የለም
ትዕግስት:ቡርሐንን:ስላቀረብሽልን:እናመሠግንሻለን:ለሥራሽ:ክብር:አለን:በርቺ:ቡርሐን:የማይሰለች:አስተማሪ:ነው:ጎሽ:አበጀሽ:ትዕግስት።
አቅራቢዋን እና ቡርሀን respect more!!
ልዩ የጥበብ ሰው
The man! Thanks
እኔ ለጋዜጠኛዋ ያለኝን አድናቆት ነው መግለፅ የምፈልገው፡ አቀራረብሽ፡ድምፅሽ ፡አቦ ችሎታሽን የበለጠ አሳድጊና የበቃ ጋዜጠኛ ሁነሽ ልይሽ፡እንግዳሽን በስነ ልቦና ጉዳይ ከሆነ የጠየቅሽው ምላሹ በቂ ነው ብዬ እገምታለሁ፡ፍልስፍናዊ እይታን ከፈለጉ ግን ምላሾቹ በቂ ናቸው ብዬ አላስብም።
እወድሃለዉ አላሕ ይጠብቅህ
ቲጂዬዬ ቢቀጥል
እናመሰግናለን !..እንደ ስሙ ብርሃን የሆነ ሰው ምን አለ ሁልጊዜ አርሲኩርሲ የሚያወሩሰወችን ከምታቀርቡ እንደ ብርሃኑ የበሰለ ለማህበረሰቡ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ጥያቄም ትቶ የሚያልፍ...እንግዳ ብታቀርቡ
Abo mame lisani yixafixal tebarek
A mind free of" me"
ምርጡ ❤
ማሜ ምርጥ ሰው
Burhan you are amazing ✌
መ/ድአላህ ይጨምርልሀ
Wow !!! Tigist waltanigus I see your gusts always but this guy is different please invite him again and ask him different social issues
ሞራል በአብዛኛው ተፈጥሯዊ የሆነ እራስን በመጠየቅ ሌሎችን ያለመጉዳት ወይም ለመጉዳት ያለመፈለግ ስሜት ነው::የሰው ልጆችን ጨምሮ እንስሳቶች በሙሉ የሞራል ውስንነት አለባቸው:: ከእነሱ ቤተሠብ ወይም ወገን ነው ብለው የሚያስቡትን ቅድሚያ ሰጥተው ይንከባከባሉ ይጠብቃሉ የእኔ አይደለም የሚሉትን ደግሞ ችላ ይላሉ ወይም ይጎዳሉ::ምክንያቱም የሞራል ስሜታቸው አድማስ ብዙ ስላልሆነ:: የሰው ልጅ የሕግ የተውፌት የባህልና የእምነት ተጠያቂነት ስሜቶችን ስለፈጠረ ነው ከሌሎች እንስሳት የሚለየው:: ነገርግን የነእዚህ ሰው ሰራሽ ባሕሎችና ሕጎች በአይነት በዩኒፎርሚቲ በቦታና በጊዜ ውስንነት የተነሳ የሰው ልጅ እስካሁንም በአብዛኛው በተፈጥሮ ከሚያገኘው የሞራል ስሜት የሚበልጥ ሠለጠነ የሚባል የባህልና የሕግ ውጤት የሆነ ሙሉ ስብህና ጥበብ ለመጎናጸፍ አልቻለም::በእኔ እይታ የሰው ልጆች እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረውና እውን የሚሆነው የሰው ልጆች የሞራል አድማስ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ወይም ጥበብ ነው::በተረፈ የአውሮፓው ሬነሳስ ከአውሮፓ በርቀት ለሚገኙ ማሕበረሰቦች እራሱን አግዝፎ ሌሎችን አኮስሞ ሌሎችን የመገፋፋት የመብለጥ ዳግማዊ የብልጣብልጥነት ዘመን ነው:: ለእራሱም ሆነ ለሌሎች ውኃ አፍልቶ መጠጣትን እንኳ በ300 አመት ቆይታው አላስተማረም:: የሰው ልጅ ደስታ ከአውሮፓው ሬነሳንስ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም:: የሰው ልጅ በገሃዱ አለም ደስታውን የሚጀምረው ገና እንደተወለደ ከእናቱ ደረት ላይ ሆኖ የእናቱን የጡት ወተት እየማገ የልብ ትርታዋን በቅርበት ማዳመጥ ሲጀምር ነው::በእኔ እይታ የሰው ልጅ እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረው የሞራል አድማሱ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ጥበብ ነው::በአጭሩ ሞራል የተጠያቂነት ስሜት ጥበብ ነው::በጥበብ ተመዝኖ ያለፈ የሠለጠነ ሥልጣኔ አለን ወይ? ከሠላምታ ጋር!
ስለ አስተዋፅዖዎ በጣም በእጅጉ እናመስግናለን ይኼም የጎንዮሽ ሞራል ነው
I respect your!! Tank you s.mach 🎉
ማሜ የሰው ማኛ
እሄን ነገር ለጠቅላያችን ይድረሳቸው ሌቦችን እኛ ደሀነን ዳቦቤት ይከፈቱልን በሰረቁት ብር ላሉት አደገኛ ንግግር እርማት ቢያረጉ። ንግግራቸው ብዙ ታዳጊዎችን ያበላሻል።
በጣም ነው ምትመቸኝ የምታነሳው ሀሳብ ትንሽ ረዘም ብታረጉት
Yeah great man!!!
ስጋ ፍቅርን ይበላል😉
God’s bless you thank you
የሚስቶቼ ባሎች የሚል ፊልም እየሰሩ እኛ አርቲስቶች ትኩረት አልተቸረንም ይላሉ።
ቲጂዬ በጣም አስፈላጊ የሆነ ሀሳቦችን ነው ምታነሺው በጣም ላመስግንሽ እወዳለሁ:: ያስቀመጠሽው ስልክ አይሰራም ፕሊስ ሌላ ስልክ አስቀምጪልን::
Ebakih mohamed betam bezu sew ga yemidersu medeas like ebs ,arts mnmam lay yerashn show jemr
በጣም ወደድኩህ የት ነው አስተምህሮቶችህን የምናገኘው
ማሜ አላህ ይጠብቅህ
a wise person.
የሰው ልጅ ሁለት ዕውቀት ተስጥቶታል እንድ አዕምሮዊ ዕውቀትና ልባዊ ዕውቀት ብርሃን ልባዊን ዕውቀትን እየገለፅልን ያለው ልባዊ ዕውቀት ማንም የማስጠን በሰው ውስጥ አብሮ የተፈጠር ሰብዊነት ርህራሄ የመሳሰሉትን ነው በአዕምሮ ዕውቀት የተጋረድ ነው
ሁለታችንም ድንቅ ናችሁ ።🥰
የግለሰብ ታሪክ ላይ ግን ድርቅ ማለትሽ ግን ትክክል አይደለም ቆንጆ 😀😀
Mame hero
ማሜ አንተ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታ ነህ። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ቲጂዬ እናመሰግናለን።
Ayimer Mohammed
እናመሰግናለን እስቲ ይቀጥል የምትሉ
ማሜ የእውቀት ባለቤት አላህ ይጨምርልህ ዛሬ ከባድ እንግዳ ነው የጋበዛችሁ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ቡርሀን ወይ ልጅ ወይ ባሌ አንተን እንዲሆን ነዉ ምፍልገው ማርያም በጣም ነዉ ምወድህ ነፍ ዓመት ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዱ ።
ውይ እኔን ብታይ ምን ልትይኝ ነበር
አላህ የምኞተችሁን ይስጣችሁ
በቃ ያረብ አገር ሴት የሆነ ወንድ ስታዩ 😂😂😂
አዋቂ ነሽ!
በቃ አግቢኝ የቡርሃን ኮፒ እኔ አለሁ
እኔ በጣም ነው የማከብርህ ቡርሃን ሲባል አእሚሮየ ፈጥኖ አንተን ነው የሚያሰበው ድንቅ ነህ ሱብሃን አሏህ የፈጠረህን አሏህየ ምስጋና ይገባው ወጣቱ እንዳንተ ቢሆኑ ቢማሩ ብየ አስባለሁ ከኔ ጀምሮ አሏህ እውቀትን ይጨመርልህ ማሜ
በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ቲጂዬ እናመሰግናለን
መሀመድ በቅድሚያ በስምህ ሥጠራህ በትልቅ ይቅርታ ነው ምክያቱም እንደ አንተ ያለሙህር የማረግ ስም መጨመር ነበረብኝ ነገር ግን በእድሜ እንደምበልጥህ አስቤ ነው። ሁሌም በአዳምጥህ የማልጠግብህ ግለሠብ ነህ ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!
ሰዉን የሚያከብር የተከበረ ነዉ
የሰውን ዋጋና ክብር ለማወቅ ትልቅ መሆንን ይጠይቃል :: እኔ ግን ታናሽዎ ስለሆንኩ እርሶ እራሶ ትልቅ መሆንዎን መመስከር ግድ ይለኛል፡
የፈጣሪህን ሃያልነትን ማንሳትህ እንዴት ምርጥ ሃሳብና ገለጻ ነው
እንደዚ አይነት ፕሮግራም እያቅርባቹ
ስው ስው እንድንሽት አርጉን
ቅድም እድሜ ይስጥልን ፍጣሪ ለሁለቱም
ማሚ በጣም ደሰ እሚል ትምህርት ነው
በተለይ ብር ይለው ሰው ሁሉን ሚገዛ ሚመሰለው
ባለው አመሰግኖ ሚኖር በጣም ጤነኘ አሰተሳሰብ ነው ከመቀበል መሰጠት የሚወድ እግዛብሄር ይመሰገን አኔ ከቅርብ ከመታታት የተማርኩት ነገር ይለኝ ነገር ለኔ ከተገባኘ በላይ ሰለሆነ ጓደኞቼ በቅርብም ማቃቸውን
ካለኘ ላይ ሰሰጥ ደሰታዪ ሙሉ እንቅልፈ እንደህፆን መተኘት ሚገረም ለውጥ አጌቻለሁ
አመሰግነለሁ።🙏🙏🙏
This guy a special gift for this world and ethiopia. Still most people dont know him. I spent 4 years with him in bahir dar univesrity
ማሜ ኑሪልን አላህ ባዑቃት ላይ ዑቃት ይጫምርል
ባለ ምጡቅ ጭንቅላቱ ቡርሃን አዲስ❤
ቲጂ አንዳዴ ፕሮግራምሽን አየዋለው ትምህርታዊ እና አሰተማሪ ነው በርቺልን እናመሰግናለን
Honestly I never watched this program before. I can talk to this guy all day🤩 very knowledgeable ( Ethiopian philosopher) thanks brother!🫶🏼
በጠም የመከብረዉ የምወደዉ ወንድሜ ነዉ አለህ ይጠብቅህ
ethio -heros burhan
እንደነዚህ እንደ ብሩሀን ሊቅ የሆኑ ያነበቡ የተመራመሩ ታሪክን የሚያውቁ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን አድርጋ ተፈጥሮ የሰጠችንን ፀጋ ስጦታዎች ስልጣን ላይ በማምጥ ለሀገራችን እንዲሰሩ እባካችሁ ዕድል እንፍጠርላቸው!!!!!!!!!
ልዩና አወቅ ሰው ❤🙏
እሷም ጉበዝ ነች ምክንያቱም አጠያያቋ ❤🔥👌
I saw every single speech but, it’s so difficult to understand him easily....⁉️just a miracle person‼️
ቡርሀን እና ጋዘጤኛው የሚገርም ሁሌም መስማት የምፈልገው የኔ ምርጡ ኢንተርቪው የሁለታቹ ነው አመሰግናለው
ቲጂ ሁሌም አቅርቢልን ማሜን ወሳኝ ሰው ነው ሀግርን ማዳን ይችላል
ለታመመች ነፍስ መዳህኒተ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ❤️
ሁሌም ምጡቅ ነህ የሰፈሬ ልጅ ።ውሀ እና ፍቅር በሚለው ፊልም የደራሲነትህን ጥግ አሳይተህናል 💖
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ይቀጥል እናመሰግናለን። ሙሀመድ አልቡርሃን ጀዛከላህ
ተባርክ ትልቅ ሰዉ ነክ
መሀመድ 👍👍👌
ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
እናመሠግናለን ማሜ
እደኔ እቤቱ ቲቪ ከፍቶ ማየት ያማርዉ መንትዬ ልጆች አሉኝ ሲያሳዝኑኝ
♥
💔💔💔
ማሜ ደግሜ ስላየሁክ ደስብሎኛል አላህ ይጨምርልክ ኢቢስ ቲቪን ከልብ ነው የማመሰግናቹ
i see the way she listen like no word to fail the ground. tnxs both of you
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ማሜ ድንቅ ሰዉ ነዉ
ትውልድ ይንቃ በኛው ይብቃ!የተመቸኝ ምሣሌ ቤት አሥርቶ ዘላለም ሰላም የሚነሳ ወበዴ አለ
ኡፈይ መልስህ ሁሉ አንጀት ያርሳል ሰውየው ግን ለሚስቱ ክብር እንደሌለው ያሳያል በፍቅር ሳይሆን በገንዘቡ እንደሚገዛት ማሳያ ነው።
እውነት አትቀበሉም ሴቶች ገንዘብ አይተው ይቀርባሉ
Brilliant man!
እሄንን የመሰለ ድንቅ ንግግር የሚያይ ሰው ይጥፋ አይ እሄን እኮ ቀልድ ጨዋታ ምናምን ቢሆኝ ሽህ በሽዎች የምቆጠሩ ሰዎች ይጎርፉ ነበር ችግሩ ትውልዱ በቁም ሞተዋል አብዛኛው
ብርሀን ከልብ አመሰግናለሁ ያኔ ድንቅ ሰው 🙏🥰🥰
መች እንደጨረስኩት አላቅም ዋው መሀመድ አሊ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
አንጀት አርስ ንግግር 👏👏👏
በጣም አስተማሪ ነዉ ደጋግማችሁ ጋብዙልን
መሀመድ እጅግ በጣም እማከብረው ሰው ነው እድሜህ ይርዘም
አዋቂ ሰው
ከባድ ሠዉ አቅርበሻል ጠብ አይልም ምክሩ
postive energy በማጎልበት ረገድ ሚዲያዎች ላይ ቢሰራ ትውልድን በሞራል ቅርጽ ማስያዝ ከባድ አይሆንም ።
I really see how reading change us
Waw Muhamed your are so brilliant!!
ይህ ክቡር ሰው ብያንስ በሳምንት 3ግዜ በቲ መስኮት ብቀርብ ብዙዎች ይቀይር ነበር።
ድንቅ እይታ ድንቅ ሙሁሪ አላህ ይጠብቅ
የሰው ልጂ ሀይማኖትን ወደ ኋላው ሲጥል የብዙ ነገር ባርያ ይሆናል የቁስ ሁሉ ባሪያ ይሆናል ያን ካላደረገ ያመዋል ጥልቅ በሆነ ባርነት ውስጥ ይወድቃል የሀይማኖቶች ሚና የሰውን ልጂ ከባርነት ነፃ ማውጣት ነው ።ለአንድ ጌታህ ባርያ መሆን ካመመህ የብዙ ነገር ባርያ ትሆናለህ! ቡርሀን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሙሀመድ ቡርሀን የመጠቀ አእምሮ ነው አላህ የስጠህ
ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ወላህ
የማሜ ነገር የሚገርመኝ በየትኛውም እርስ ላይ በማስረጃ እና ጥልቅ በሆነ እይታ ማውራት ይችላል :: ሀገር እንዲህ አይነት የወጣት ምሁርን መጠቀም ግን ለምን ተሳናት :: ግብፆች በሳል ፀሀፊያንን እና አሰላሳዮችን ሙሉ ጊዜ ወጭ ተሸፍኖላቸው :: በነፃነት እንዲፅፉ እንዲያሰላስል ታደርጋለች እኛስ ?
This guy made me laugh. His thoughts have great
substance. Thank you!
amazing man !
ኑ እኛም እንመካከር ኮሜተሮች😁
Tigest you look beautiful you so great, too young ( teenage) praise the lord.
ለእንደነዚህ ዓይነት ሰውኛ ሐሳቦች ቦታ እየተሰጠ ቢሄድ ሰው መሆን ይገነባል።
ማማ ወለህ ሣምቼ አልጣግብህም ዳም ባጡሞነነዉ ምሣማ ክክክክክ
ይህ ልጅ በጣም ጥሩሀሣብ ያለው ሠውን በጣምነው የሚመቸኝ። ግን የሀገሩችን ህዝብ ሁሉም እንዲረዳው ሃሣቡን ንግግሩን በአማረኛ ብቻ ቢገልፀው ጥሩነበር።ግን እንግሊዞች ቢያዳምጡ ይሻለቼዋል።
Oh unexpected thought from this girl. Great!!!
ዋዉዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ዋው ❤
ማሜ አንተ የእውቀት ባለቤት ታድለህ mshallh
አስተዋይ ሰዉ ‼️ ቡርሀን 🙏‼️
I can't thanks you all, just thank you so much.
ማሜ ቡርሃን የዘመናችን ወጣት ፈላስፋ ልበለው እንዴ
ድንቅ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዛት መድረክ ቢያገኙ ትውልድን ያንፃሉ ችግሩ ብዙዎቹ ፕሮግራሞች ተሰብስቦ በሚያስቀውም በማያስቀውም መሳቅ እና ማጨብጨብ ነው እነዚህን የሚመጥን መድረክም ብዙ የለም
ትዕግስት:ቡርሐንን:ስላቀረብሽልን:እናመሠግንሻለን:ለሥራሽ:ክብር:አለን:በርቺ:ቡርሐን:የማይሰለች:አስተማሪ:ነው:ጎሽ:አበጀሽ:ትዕግስት።
አቅራቢዋን እና ቡርሀን respect more!!
ልዩ የጥበብ ሰው
The man!
Thanks
እኔ ለጋዜጠኛዋ ያለኝን አድናቆት ነው መግለፅ የምፈልገው፡ አቀራረብሽ፡ድምፅሽ ፡አቦ ችሎታሽን የበለጠ አሳድጊና የበቃ ጋዜጠኛ ሁነሽ ልይሽ፡እንግዳሽን በስነ ልቦና ጉዳይ ከሆነ የጠየቅሽው ምላሹ በቂ ነው ብዬ እገምታለሁ፡ፍልስፍናዊ እይታን ከፈለጉ
ግን ምላሾቹ በቂ ናቸው ብዬ አላስብም።
እወድሃለዉ አላሕ ይጠብቅህ
ቲጂዬዬ ቢቀጥል
እናመሰግናለን !..እንደ ስሙ ብርሃን የሆነ ሰው ምን አለ ሁልጊዜ አርሲኩርሲ የሚያወሩሰወችን ከምታቀርቡ እንደ ብርሃኑ የበሰለ ለማህበረሰቡ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ጥያቄም ትቶ የሚያልፍ...እንግዳ ብታቀርቡ
Abo mame lisani yixafixal tebarek
A mind free of" me"
ምርጡ ❤
ማሜ ምርጥ ሰው
Burhan you are amazing ✌
መ/ድአላህ ይጨምርልሀ
Wow !!! Tigist waltanigus I see your gusts always but this guy is different please invite him again and ask him different social issues
ሞራል በአብዛኛው ተፈጥሯዊ የሆነ እራስን በመጠየቅ ሌሎችን ያለመጉዳት ወይም ለመጉዳት ያለመፈለግ ስሜት ነው::
የሰው ልጆችን ጨምሮ እንስሳቶች በሙሉ የሞራል ውስንነት አለባቸው:: ከእነሱ ቤተሠብ ወይም ወገን ነው ብለው የሚያስቡትን ቅድሚያ ሰጥተው ይንከባከባሉ ይጠብቃሉ የእኔ አይደለም የሚሉትን ደግሞ ችላ ይላሉ ወይም ይጎዳሉ::ምክንያቱም የሞራል ስሜታቸው አድማስ ብዙ ስላልሆነ::
የሰው ልጅ የሕግ የተውፌት የባህልና የእምነት ተጠያቂነት ስሜቶችን ስለፈጠረ ነው ከሌሎች እንስሳት የሚለየው:: ነገርግን የነእዚህ ሰው ሰራሽ ባሕሎችና ሕጎች በአይነት በዩኒፎርሚቲ በቦታና በጊዜ ውስንነት የተነሳ የሰው ልጅ እስካሁንም በአብዛኛው በተፈጥሮ ከሚያገኘው የሞራል ስሜት የሚበልጥ ሠለጠነ የሚባል የባህልና የሕግ ውጤት የሆነ ሙሉ ስብህና ጥበብ ለመጎናጸፍ አልቻለም::
በእኔ እይታ የሰው ልጆች እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረውና እውን የሚሆነው የሰው ልጆች የሞራል አድማስ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ወይም ጥበብ ነው::
በተረፈ የአውሮፓው ሬነሳስ ከአውሮፓ በርቀት ለሚገኙ ማሕበረሰቦች እራሱን አግዝፎ ሌሎችን አኮስሞ ሌሎችን የመገፋፋት የመብለጥ ዳግማዊ የብልጣብልጥነት ዘመን ነው:: ለእራሱም ሆነ ለሌሎች ውኃ አፍልቶ መጠጣትን እንኳ በ300 አመት ቆይታው አላስተማረም::
የሰው ልጅ ደስታ ከአውሮፓው ሬነሳንስ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም:: የሰው ልጅ በገሃዱ አለም ደስታውን የሚጀምረው ገና እንደተወለደ ከእናቱ ደረት ላይ ሆኖ የእናቱን የጡት ወተት እየማገ የልብ ትርታዋን በቅርበት ማዳመጥ ሲጀምር ነው::
በእኔ እይታ የሰው ልጅ እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረው የሞራል አድማሱ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ጥበብ ነው::
በአጭሩ ሞራል የተጠያቂነት ስሜት ጥበብ ነው::
በጥበብ ተመዝኖ ያለፈ የሠለጠነ ሥልጣኔ አለን ወይ?
ከሠላምታ ጋር!
ስለ አስተዋፅዖዎ በጣም በእጅጉ እናመስግናለን ይኼም የጎንዮሽ ሞራል ነው
I respect your!! Tank you s.mach 🎉
ማሜ የሰው ማኛ
እሄን ነገር ለጠቅላያችን ይድረሳቸው ሌቦችን እኛ ደሀነን ዳቦቤት ይከፈቱልን በሰረቁት ብር ላሉት አደገኛ ንግግር እርማት ቢያረጉ። ንግግራቸው ብዙ ታዳጊዎችን ያበላሻል።
በጣም ነው ምትመቸኝ የምታነሳው ሀሳብ ትንሽ ረዘም ብታረጉት
Yeah great man!!!
ስጋ ፍቅርን ይበላል😉
God’s bless you thank you
የሚስቶቼ ባሎች የሚል ፊልም እየሰሩ እኛ አርቲስቶች ትኩረት አልተቸረንም ይላሉ።
ቲጂዬ በጣም አስፈላጊ የሆነ ሀሳቦችን ነው ምታነሺው በጣም ላመስግንሽ እወዳለሁ:: ያስቀመጠሽው ስልክ አይሰራም ፕሊስ ሌላ ስልክ አስቀምጪልን::
Ebakih mohamed betam bezu sew ga yemidersu medeas like ebs ,arts mnmam lay yerashn show jemr
በጣም ወደድኩህ የት ነው አስተምህሮቶችህን የምናገኘው
ማሜ አላህ ይጠብቅህ
a wise person.
የሰው ልጅ ሁለት ዕውቀት ተስጥቶታል እንድ አዕምሮዊ ዕውቀትና ልባዊ ዕውቀት
ብርሃን ልባዊን ዕውቀትን እየገለፅልን ያለው ልባዊ ዕውቀት ማንም የማስጠን በሰው ውስጥ አብሮ የተፈጠር ሰብዊነት ርህራሄ የመሳሰሉትን ነው በአዕምሮ ዕውቀት የተጋረድ ነው
ሁለታችንም ድንቅ ናችሁ ።🥰
የግለሰብ ታሪክ ላይ ግን ድርቅ ማለትሽ ግን ትክክል አይደለም ቆንጆ 😀😀
Mame hero