አሊ እና እናቱ ተላቀሱ ግን ለምን??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • አሊ እና እናቱ ተላቀሱ ግን ለምን?? #seadialitube#
    #seadialitube #prank #ethiopian #ኢትዮጵያዊ #ኢትዮጵያዊ #funny #habesha
    #ABአብርሽ AB tube አብርሽ ቲዩብ#jemalhussean #jemagalanza #jemal

ความคิดเห็น • 479

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 10 หลายเดือนก่อน +103

    አሊ አደራ ባአላህ አንተ ነህ የቤቱ ትልቅ ልጅ አባትህ አላህ ይዘንላቸውና አንተን ተክተው ነው የሄዱት ስለዝህ እናትህን ወንድሞችህን በደብ ተከባክበህ አሳድግ ሳአዲዬም አንቺም እገዢው እናቱን እህት ወንድሞቹን በደብ እንዲረዳ ነገ በሙሀመድ እና በኢያድ ሚስት ታገኚዋለሽ ውለታውን አላህም እሪዚቃችሁን ያሰፋላችሁል አሊን እናቱ ስትመርቀው ትዳራችሁም ያምራል በደስታ በፍቅር ትኖራላችሁ እስተመጨረሻው አንቺ ደግሞ ጡሩ ልጅ እንደሆሽ አምንብሻለሁ100/100የኔ ወርቅ አሊም አላህ ነው አንቺን የመሰለች ጀግና ታታሪ ሚስት የሰጠው አልለምዱሊላህ ብሎ አንቺንም መከባከብ አለበት አሊ ሰምተሀል እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍💪ላይክ ላይክ አድርጉ👍👍👍

    • @ሀናንኡመር-ገ5ጐ
      @ሀናንኡመር-ገ5ጐ 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አደራ ነው የምልህ የሚችግርህ ታለ እኝመ ተጉነህ ነን

  • @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
    @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 10 หลายเดือนก่อน +31

    አሊ ወድሜ ለማዘር ቤታቸውን አብጂ❤❤❤እላቸው የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው❤❤❤እኮ ማሻአላ

  • @samritube9007
    @samritube9007 10 หลายเดือนก่อน +71

    ወንድ ልጂ ለቤተስቡ ትዳር ከያዘ እኮ ትዝ አይሉትም የሚባለው እውነት ነው 😂

    • @ፋጢማኢብራሂም
      @ፋጢማኢብራሂም 10 หลายเดือนก่อน +7

      አላህ ይሁኘኝ ሁለቱም ወንዶች ናቸው ልጆቼ ያውም ያለ አባት ያሳደኳቸው ማለቴ አባታቸው ስለሞተ

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 10 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@ፋጢማኢብራሂምአብሽሪ ሳታረጅ ቶሎ ቶሉ ሸቀል ሸቀል አርጊ የሆላውን አሏህ ያውቃል በርች

    • @ፋጢማኢብራሂም
      @ፋጢማኢብራሂም 10 หลายเดือนก่อน

      @@አይሻኮከብ መርሃባ

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k 10 หลายเดือนก่อน

      አረ የኔ ወድሜ አግብቶ ኮቻነዉ በየ ሣምቱ በጣም ቆየ ከተባለ አድወር ነዉ የሚቆየዉ እቤተሠቦቼ ጋር ይሔዳል እዛ ሥራ ሠርቶ የሚፈልጉትን አዘጋጅቶላቼዉ ነዉ የሚመጣዉ በየቀኑ ነዉ የሚደዉልላቼዉ አልሐምዱሊላሕ አድ ሤት ልጅ አለችዉ

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እውነት ነው በወድሞቸ እያየሁ

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
    @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 10 หลายเดือนก่อน +58

    እረ በአላህ እስር ቤት ድምጥ ሁኖቸው ለሳውዲ ዎች 😭😭😭😭✈️✈️✈️✈️

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያደረሰላችው መች ደምጣሆኑ 😭😭

    • @seadamahmud513
      @seadamahmud513 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያረቢ አላህ ፈረጃውን ቅርቢ ያድርግላቸውዴ ተረስታዋል እሚስታውሳቸውም የለ ህፃናቶችና ነፍሰጡሮች እየተሰቃዩነው

    • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
      @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ ውድ@@seadamahmud513

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይድረስላቸው.ፍትህህህህየጠፋበትግዜ😢😢😢😢😢

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 10 หลายเดือนก่อน

      እራ እኔም ውደሜ እስር ቤተ በስበስ

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ እናት አላህ ይሶብሮት እኔ አባቴ ሙቶብኛል በስደት 😢 አላህ ይዘንላቸው ያረብ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ አላህ በጀነት ያገናኛችሁ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 10 หลายเดือนก่อน +140

    አሊ እግድህ ትግሥቱን ይሥጥህ ለኮሜታተሮች😂😂😂

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 หลายเดือนก่อน +3

      😄

    • @rabiahussain5192
      @rabiahussain5192 10 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክከ

    • @kobrakobra1049
      @kobrakobra1049 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @miskbintseid3915
      @miskbintseid3915 10 หลายเดือนก่อน +4

      😅😅😅 ከፍታና ዘቅታ ይሉሀል

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 10 หลายเดือนก่อน +17

    የሰአዲ ልጅና የአሊወድም ይመሳስላሉ❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 10 หลายเดือนก่อน +24

    ማሻአላህ እዲህ እየሄዳችሁ እዩአቸው
    አሊ ታላቅ ወድም ያባት ምትክ ነው እናትና ወድሞችህን እገዝ አባትህን አላህ ይራሃማቸው የሠወ ሞት ሕልም ነው እሚመስለኝ 😭😭ቪዲዮ ላይ ስለማቀወት ድገትም ስለሆን

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 10 หลายเดือนก่อน +27

    ምስክኑ የሀገሬ ሰዎቹ 😍😍😍😍በጣም ታምራላችሁ የገጥር ፍቅር አኮ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 10 หลายเดือนก่อน +14

    ሀብታም ናቸው የእህሉ ብዛት አሊ ግን ከጎናቸው ሁን አሊ እምየን ተከባከባት

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሊ አባትህን አላህ ይረሀማቸዉ እናትህን እድሜና ጤናቸዉን ይስጥልህ ሰአጅ ጎበዝ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @halimah5532
    @halimah5532 10 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ድሰሰ ያላል የማነው የገጠርልጅ እዴኔ ትዘታያልብት❤

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችሁ አላህ ይራህመው ያርብ አይዞህ በርታ አሊ ለቤተሰቡ አንተ እዳባታቸው ባትሆንም ግን ግድ ነው ቀጣይ ሀላፌነት ያንተ ነው አላህ ይርዳህ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 10 หลายเดือนก่อน +5

    ልጆቹን ሳይ ሳፈልግ እባየ ፈሰሰ ትንሹ ልጅ አንጄቴን በላው ጦርነት ህፃናትን ያለ አባት ያስቀራል ልጅ በአባቱ ፍቅር ሲያድግ ደስ ይላል ምንም ባይጎልባቸውም አባት ማጣት የቲምነት ጎደሎ ነው ልጆቹም አላህ ያሳድጋቸው እሳቸውንም አላህ ይማራቸው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አሊ ቤታቸውን እያሰራላቸው ትልቅ ወንድም የአባት ምትክ ነው

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሳአዲ ጎበዝ ነሽ መራት ጉድጉድ ስትል ነዉ የሚያምረዉ ያአላህ ኢቲዮጲያን ሰላም አድርግልን

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማማቾች ነው የሚመስሉት እና ወንድማማቾች አይደሉ😂😂
    መሳሪያውን ሲይዝ ያስፈራል😂😂

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናቱ ልጅ ናቸው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 10 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላ ቤተሰቦችን አላህ ይጠብቃቸው

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሊ ሣይሆን ሣአዳ በጣም ትገርሚያለሽ የራስሽን ቤተሠቦች እየተከባከብሽ የሱን ፣????😢😢😢😢😢

    • @Faeza852
      @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @younusroza288
      @younusroza288 10 หลายเดือนก่อน

      Mn targ mtgermu nachu kezibele enesun merdat demo gdetawa adelem

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ማሪያምን ጓጉቸ ነበር ይህን ለማየት እና የታለ ምግባችን ቡናዉ እጣኑ ማየት አለብን ቀጣይእግዚሐብኤር አምላክ አገራችነን ሰላም አረግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @بنتمحمد-ل4ذ
    @بنتمحمد-ل4ذ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ አባትህንም አላህ ጀነተል ፍረዶስን ይወፍቃቸው

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሜዳው ደስ ሲል ማረያምን የገጠር ልጀ መሆን መታደል ነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሠአድ ተባርኪ የኔዉድ አላህ አፊያ ይስጥሺ አሊ አባትህን አሏህ ይራሀማችዉ ከባድ ነዉ አባት ሲለይ 😢😢😢😢

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናትህን ተከባከብ አላህ ይጠብቅልህ

  • @zehara605
    @zehara605 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰአዲ አለመፈራትሸ ወላሂ እኔ በሩቅ ሳያቸወ እሮጣለሁ ባሁኑ ሰአት 😂

  • @seadamahmud513
    @seadamahmud513 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ አሊ ለውጥማ አለ ለቤተሰቦችህ ቤት ሰርተህላቸዋል

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዞች ሰአዲና አሊ ብዙ ለዌጥ አለ አሊበተሰቦች ማሻአላህ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድናት ይባላል ሰአዲ ትለያለሽ አቺ አይሆንም ብትይ እድህ ባላደረገ ነበር አባታችሁን አላህ ያኛውን አገር ያሳምርለት አሊ የባት ምትክ ነህ ለወድሞችህ ቢጠፊ ተቆጥተህ መክረህ እምትይዘው ቤታቸውን መስራታችሁ ትልቅ መመረቅ ነው በቤተሰብ

  • @Susu-k3v
    @Susu-k3v 10 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ሜዳው ቡዙ የታፈነጩኸት ነበርኝ እዚህ ሜዳላይ እሮጨ ጮኬ በወጣልኝ 🥺🥺🥺❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምእያሰብኩ ነበር😢

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢 😮😮 እረ አሊ እናትህን መከባከብ አለብህ. ለሚስትህብቻ ነውደ እረ እናትህም እደአባትህ ሳታመልጥህ ኑሮዋን አስተካክልላት ኤጭ ወንድልጅ እኮ ሴት ካገኘ እናቱን ይረሳል

    • @ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ
      @ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ምን እናቱን ብቻ መላው ቤተሰቡን ነውጅ የሚርሳው ክክክክ

    • @faridh1498
      @faridh1498 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ሆኑ ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ሲራቡ አይተሻል

    • @ahmada9404
      @ahmada9404 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ሁነው አየሽ አልሀምዱ ሊላህ ደስ የሚሉ ቤተስብ ናቸው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ቤታቼዉ በርዝቅ የተሞላ ነዉ ኮሜታተሮች እዳትዘባርቁ ምርጥ ፋሚሊ ናቼዉ ማሻአሏህ አባታቼዉንም አላህ በጀነት ያኑረዉ

    • @leylayemamm-ui4th
      @leylayemamm-ui4th 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ አላህ ይራሀማቼዉ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 10 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ይረሃማቸው

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 10 หลายเดือนก่อน +3

    🥺🥺 ቅር ይላል ግን መነጠል አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ለአባትህ ሲያሳዝኑ ሁሉም 😢ለዚህ ማህበረሰብ ሞት አይገባውም ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ በቃ ይበለን 🖤

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሊ ለናትሕ አልጋና ፍራሽ ግዛላቼዉ እናትሕን ቶቶሎ እየሔድሕ ጠይቃቼዉ አባታችሑን አላሕ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቼዉ

    • @jemiladawudmusa2194
      @jemiladawudmusa2194 10 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ቤቱ ይለቅ መጀመሪያ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባትህንም አላህ ይራህመው በላው ቤተሰቡን አላህ ይጠብቃቸው ያጀመ አ በሮቻቸው አዝመራው ነይ የሚያሳስባቸው ቤት በሲቢንቶ በቀለም አይሉም መጠለያ ብቻ እና እሱ ለቤተሰቦች ያላቸውንም የጎደላቸውንም ያቃል

  • @tube3507
    @tube3507 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ለአባትህ አላህ ይረሀማቸው 👉👉የማዘርን ቤት አስተካክልላቸው አሊ👉 ሰአዲ አግዢው ውዷ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይይይ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝኝኝኝኝኝ እረጆም እድሜ ከጤና ጋር

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ደስ ይላል ምንም መጥፎ ኮመንት እንዳሰጭ እያንዳንድሽ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ቆንጆ እናት አለህ ተንከባከባቸዉ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እናትህን ተከባከባቸዉ አሊ ወላሂ ላባትህም አላህይዘንለት

  • @umuahematube349
    @umuahematube349 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አሊ እናትህን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @ydue5437
    @ydue5437 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባትየው ሥለሌለ ቤቱ ጭር ብሎል አላህ ይርህመው የኔም አባት እዲህ ነው የግቢው እና የቤቱን ድባብ ይዞት የሄደው አባዬ አላህ ይርኸምክ እኔ ልጅክ በስደት ጥለኸኝ ሄድክ አፈሩን ያቅልልክ😢😢😢😢😢

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር አላህ ይዘንለት አባትሽን አንችንም አላህ ያፅናሽ በሂዎት ያሉትን አላህ ይጠብቅልን የሞቱትን ይማርልን በአላህ ይሁንብኝ በኮሜንትሽ እንባየ እንደዉሃ እየወረደ ነዉ የፃፍኩልሽ አባቴን በጣም ወዳለሁ ለዛም ነገር ሁሉንም እንደራሴ ነዉ ማየዉ😢😢

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ሰአዲ በልጆችሽ ተሃደሚ

  • @ሚጡነኝየእማየ
    @ሚጡነኝየእማየ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ነሺ ሠአዲ እኔ ብሆን ፈራለሁ

    • @zehara605
      @zehara605 10 หลายเดือนก่อน

      አለመፈራቶዋ ወላሂ😂

  • @hayatyoutueb6155
    @hayatyoutueb6155 10 หลายเดือนก่อน

    መትያ. ይመስላሉ. ልጅህና. ወድምህ. ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ብያለሁ ስአዲ ያገሬልጂ አላህ ዪጠብቅሽ

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የወለጋ አማራ ነኝ የኛን አገር ኦሮሞወች መሰሉኝ ሲያወሩ 😢ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን እኛ የኦሮሞ መሬት የኩል ይዘን ነበር የምናርሰው እህሉን እንካፈላለን 😢💔

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 10 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላህ ወላሂ ገጥር መወለድ መታደልንው አሊ የተጀመረውን ቤት ጨርስ ኮሜቶሮች መነው ገጠር እኮነው

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይመሳሰላሉ አላህ ያሳድጋቸው

  • @zedusman
    @zedusman 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባትህን አስታወስከኝ አላህ የጀነት ይበላቸዉ 😭

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሰአዲ አላህ ልጆችሺን ያሳድግልሺ አየ አሊ የግሊዘኛ አፍ አበዛህ

  • @lubaba355
    @lubaba355 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛዋ በምን ቃንቃ ነው የምትግባቢው ወይኔ አላህ ይሁንሽ

  • @AlfiyaaHiko
    @AlfiyaaHiko 10 หลายเดือนก่อน

    Mashaallaah baredaa ati oromodhaa addaa umaa kee baytee nati toltee umaa ko fakkatuu rabbii umrii sif haa dhersuu alii❤❤❤

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es 10 หลายเดือนก่อน +4

    አማረኛ አታስለምዷቸዉም ወዴ ከሚሴ ሲመጡ ለመግባባት እንዳይቸግራቸዉ እኔ ግን ከወለጋዉ ጭፍጨፋ ወድህ ጠልቻችዃለሁ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 10 หลายเดือนก่อน

      የወሎ አሮሞ ደጋጎች ናቸው ተይ ብዙ ባህላቸው የወሎ አማራ ጋር አንድ ነው

  • @ZainabDubai-ll6bc
    @ZainabDubai-ll6bc 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ ሥታምሩ

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 10 หลายเดือนก่อน

    መሻላ ደስ ስትሉ

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ትላላቹሁ ቀሎ ምስረታ ነው እዴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @emantube763
    @emantube763 10 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ እሰይ አንደህ ነው ጡሩ አባትህንም አለህ የጀነት ይበለው😢😢😢

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 9 หลายเดือนก่อน

    አባትህን አላህ ይማረው ያረብ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ የአሊ ቤተሠቡች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህህ ይህን አሉይ እናት ውጣት ናቸው

  • @AishaAdam513
    @AishaAdam513 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላ ችሁ❤❤❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ግራ የገባኝ ነገር ሰአድ አማቷ ጋ በምን ነው የምትግባባው?????? ከባድ ነው

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይሶብራቼው የእናት እና ያአባቶቻችን ትዳር ፍቅር እስከ መቃብር ነው አሊ ጎበዝ ልጅ ነህ የማትቀየር ሳአዲም አላህ ይጨምርልሽ ያረቢ እናንተም ልጆቻችሁን ድራችሁ ለመዘየር ያብቃችሁ

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ታምራላችው❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +3

    የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሙስሊሞቹ ብሳችኋል ኦሮሞ ነህዴ እያላቹ ለመሳደብ አኡዙቢላህ አሊ ምን አጠፋ አሁን ምን አለ ምን ሲል ሰማችሁት አኡዙቢላህ ወሎየ ነው ተውት

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰርግ ይሆነሏችው ! መጨርሻውን ያሰምርሏችው……… አሏህ ይራህማችው

  • @ftmhf6868
    @ftmhf6868 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 10 หลายเดือนก่อน +8

    ❤መሀመድ እዳይሰማኝ እጅ ሪያን ነው ቆጆው ማሻ አላህ ለቁም ነገር ያድርሳችሁ ❤

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 10 หลายเดือนก่อน

      ሪያን ቁርጥ እናቱን ለዛነው

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 10 หลายเดือนก่อน

      ትንሹ አሊይ ነዋ ሪያድ እማ ሰአዲን ቁጭ

  • @aliyahmed1690
    @aliyahmed1690 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አባታችሁንምየጀነትይበላቸውይሄደስታሲያዩደስይልነበርየአላህቀድርነው

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ስአድ &አሊ
    ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልንን

  • @mesiitub9532
    @mesiitub9532 10 หลายเดือนก่อน +1

    Harmee umrii dheradhuu ❤❤❤

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 10 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአሏህ ዴሥትላላችሁ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 10 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችሁን አላህይረሀምው ‏‪4:36አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሁሉም ቦታ በሠላም ወተን የምንገባትን ሀገራችንን የፊቱን ሠላሟን ይመልስልን

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርሞ 😢😢😢 ወላሂ እንግዳ አቀባበል ማን እንደ ወሎ ህዝብ በርቢ ሰአዲ የኔ የዋህ ተጎዳጎደች ጎበዝ ግን ዝግት ያሉ ናቸው😮

    • @semirahssen
      @semirahssen 10 หลายเดือนก่อน +7

      ጀመራችሁ ዘረኛ ሁላ እኔም ወሎዬ ነኝ ግን ዘረኛ አትሁኑ በአላህ አላህን ፍሩ ሁሉም የአላህ ፍጡር ነው እንዴ

    • @ikramkebedi4248
      @ikramkebedi4248 10 หลายเดือนก่อน +2

      ዘረኚነት አይደለም እውነታውን ነው ወላሂ ብዙ ጎደኞቸ ኦርሞና ጉራጌ ናቸው ግን ማን እንደ ወሎየ

    • @kabetube
      @kabetube 10 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ያድርጉ እነዚህ የዋህየገጠርሰውናቸው ቋቋ አይችሉ በምንያውሯት

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 10 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@semirahssenዘረኝነት ሳይሆን እደ ወሎ እግዳ አቀባበልእሚችልየለ. ም ዘርኝነትአይደለምእህትአለም

    • @lubaba355
      @lubaba355 10 หลายเดือนก่อน +1

      መገንኔ አሁን ነው ሲያስፈራሩ ተገተረች እኮ እህት ተብዬ አይነጋገሩምድ 😂😂😂

  • @assaJod-n1l
    @assaJod-n1l 10 หลายเดือนก่อน

    መሻ አላህ ደስስ ትላላቹ አባትህን በጄነት ያኑርልህ😢

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 10 หลายเดือนก่อน

    ሳምሩ አላህ ይጠበቅልህ አሊ አባትህን አላህ የጀነት ይበልልህ ያረብ

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu 10 หลายเดือนก่อน +3

    እነደቤትሽ እይዉ አለ አሊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medna1571
    @medna1571 10 หลายเดือนก่อน +2

    በኩንታል ሳሎን ያለውንእህል በጌተራ ወድንደክላስ አድርግላቸውአሊይ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤታቸውን አበጃጁት

  • @ሠላምነኝከላላዩቱብ
    @ሠላምነኝከላላዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህነው አላህይዘንላቺውአባትህን ካለውጋርነውየሚኖረውደስይላልየቤተሠብዛየራችሁ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ እናትህን አገዛት❤❤

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አባ ትህን አላህ ጀነተል ፊረዶስን ይወፍቃቸዉ🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 10 หลายเดือนก่อน

    እስከመጨርሻው እው ተመልካች ወሬን አዳምጦ እህልን አላምጦ ነው ምርጥ ቤት ስርቷል❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂 ዘረኞች ጨጓራችሁን እዳያማችሁ 😂 ወተት ያዙ እዉነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ቢሄር አይልም ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ

  • @kek3891
    @kek3891 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምሸአላህ❤❤

  • @ddddd1049
    @ddddd1049 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውጩ ን አንድ ግረፍ አሰገ ርፍ ላቸው አሊ😢😢

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

      ሙላዝም ግደታ ማስገረፍአለበትገጠርኩነው

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 10 หลายเดือนก่อน +1

      ለገጠርቤት ጊሶእናቀለም በቂነው

  • @HowaBh
    @HowaBh 9 หลายเดือนก่อน

    ሣአዲምርጥሠዉ እኔምለዉ ዘሪቱ እምን ደረሠች ሄደች ጥሩሠዉ አገኘች አላህያሥደሥትሽ ጥሩሥራሠርተሻል እኔበልጂነቴትንሽ ሥለሆኩምንም አላቅም ቡክባክየለኝም ብሬባከነብኝ ደመወዜምትንሽነዉ ሦዉምጠፋችብኝ አላወኩበትም

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲ ማሻ አላህ ደብ ዱብ አልሽ ግን የቋንቋው ነገር በቃ ተማሪ ቢቦጭቁሽ እንኳ😂😂😂😂

    • @add9654
      @add9654 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክያችስ ከፍ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የገበሬ ቤትኮ ዴስ ሲል እህሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምስኪን ትንሹ ልጂ ሲያሳዝን

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢በጣም

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ
    ያምራል ቤቱ
    አላህ ይራህማቸው

  • @وينانينا
    @وينانينا 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዝ እየሄድህ ጠይቃቸው ..
    ዘያራችሁን አላህ ይቀበላችሁ 🤲

  • @Rabiiasfahew
    @Rabiiasfahew 10 หลายเดือนก่อน

    ማሺ አሏህ እድህ እየሄዳችሁ ጠይቋቸው

  • @Zainb510
    @Zainb510 7 หลายเดือนก่อน

    ክላሹን ሲያወጣ አህህ አላለችም ስአደ😂😂😂😂😂😂ወየው

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @kabetube
    @kabetube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሰአድ ጎበዝ