የሃሩን ፂም || በወንድም ኢስሃቅ እሸቱ || ምርኩዝ 22 የከውኑ ሞገሥ 4 || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 2 ปีที่แล้ว +27

    ምርኩዝ 22 ን ቀጥታ በዩ ቲዩብ ተከታትዬው ነበርና ውብ ና ድንቅ የሆነ ፕሮግራም ነበር በተለይ የዳዒ ካሊድ ተማፅኖ ና ለቅሶ አላህ ሰምቶት በልባችን ውስጥ የሚሰርፅ ያድርግልን።

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ኡማው እንዳይከፋፈል መጠንቀቅ፡ጥሩ አባባል ነው ለምሳሌ መውለድ ታከብራለህ ብለህ አለመጨቃጨቅ እሱን ትተህ የሱን ልጅ አዲሱን ትውልድ ማስተማር ለምሳሌ ድሮ ቢተስቦቻችን እሮብ ሀሙስ እየቆጠሩ መጅሊስ ይቀመጡ ነበር እኛ ስንማር እነሱን አስጣልናቸው የኛ ልጆች ደሞ የተሻለ ኢንሽአላህ

  • @negashimedia8556
    @negashimedia8556 ปีที่แล้ว +1

    Isaac ትለያለህ ፣ በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ ጉዳይ ያነሳሀው ተምችቶኛል፣ ከመድረክ አትጥፋ አላህ ይጠብቅህ!

  • @20AA766
    @20AA766 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢሳቄ የእኛ ምርጥ በጣም ናፍቀናል በጣም ይገርማል እድሜ ረጅም ነው ከትላንት ወዲያ በሰላም ነው የጠፋው ብዬ ስጠይቅ ነበር ስላየውክ ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም እወድሃለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐🙏🏾

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሃነ አላህ
    ግዜዉን የጠበቀ ምክር
    አላህ አንድነትን ይስጠን።
    ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርገን ነው
    ማሻ አላህ ወንድም እስሃቅ አላህ ይጨምርልህ።
    ሌሎችንም ፕሮግራሞች ሊቀቁልን

    • @saliha1055
      @saliha1055 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ 👍👍

  • @emann7734
    @emann7734 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ምርኩዝ መድረክ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የማይህ ያነሳኸው ሀሳብ ወቅታዊና አስተማሪ ነው ።ምርኩዞች አዲስ ዳኢዎችን አበራቱ شكرا للجميع

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ንፁህ አእምሮ እና ቅን ልቦና ሰፊ ሆድ ይስጠን ሆዱ ምግብ ልንሞላበት ሳይሆን ሆ!!

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ኢስሀቅ በሸህ ቃርዳዊ ረህመቱላህ ምክርና ሀሣብ የደመደምክባት ነገር በጣም ተመችታኛለች።እኔም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር "ቡዳ በወዳጁ ይጠናል"እንደሚባለው የከረመብን ነገር በጣም አዳክሞን ነርና።

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛከሏህ ኸይር

  • @faithgem893
    @faithgem893 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ! ❤️
    አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🤲

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱየ በምርኩዝ ፖሮግራም ከወንድሞችህ ጋር ስላየነህ በጣም ደስ ብሎናል ባባዬ አላህ ያሀፍዝህ ይወፍቅህ በጠል

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว

    ኢስሀቅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል Fb ላይ ነው የምከተልህ ማንም የማደፍረውን ሀሳብ ነው የምታቀርበው በFb ላይ አላህ ይጠብቅህ

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 ปีที่แล้ว

    ❤ኢስላም በአዋቂዎች እና በጥበብ ሰዎች ሲተገበር በጣም ያምራል። አሁናዊ የታመመ ኢስላማዊ ወንድማማችነትን ለማከም እንዲህ ያሉ ታሪኮች ትውስታዎች መልካም ናቸው።

  • @belayfentanew9298
    @belayfentanew9298 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአ አላ ተባረከላሕ

  • @susukamil5203
    @susukamil5203 2 ปีที่แล้ว +1

    Issuye MashAllah wendeme habibi tefaheben eko 😍 be TALK Ethiopia... ezih program lay slayehuh des blognal. Ahun lay slalew neger bedenb geltsehewal wellahi bcha Allah yedreselen.

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርህ ወንድም ይስሐቅ።ሰው በትናናሽ ነገር ሲባላ ሲታይ ያሳዝናል

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +6

    📚ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻች ኢትዮጲያ ለዘላለም
    ትኑር ዘረኝነት ይውደም 👍👉ብሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወድም ኢስሀቅ ራስህን ጠብቅ ሀቢቢ 👌 አሏህ ይጠብቅህ 🤲

  • @ربيعهحسين-ع3ص
    @ربيعهحسين-ع3ص 2 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያነኝ ደሥ ሢል

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว

    አልኸምዱሊላህረቢላለሚን we are a Muslim

  • @badriadanuru1299
    @badriadanuru1299 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ኢስሃቅ ሁሌም ምርጥ ነህ ማሻ አላህ

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችንኢሠሀቅ አላህ ይጠብቅ አላህየጨምርል ያተንተምሳየውች ያብዛልልን ማሻአላህ አድነታችንን አላህይጠንክረን

  • @እማናፍቆቴ-ኈ7የ
    @እማናፍቆቴ-ኈ7የ 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍትምህርትነዉጀዛከላኸይር

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡመተል ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💔

  • @alihmudlilaforeverything3046
    @alihmudlilaforeverything3046 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ጀዛከአላህ ኸይር ሽኩረን

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 ปีที่แล้ว +3

    በፊቂሀዊ ጉዳይ ልዪነት ሊኖር ይችላል ነገር ግን በተውሂድ ጉዳይ የትኛውም ነብይ የትኛውም ኡለማ በየትኛውም ዘመን አንድ ነው አይቀየርም አይለያይም ።በፊቂህ ጉዳይ አኢማዎች በአንድ ጉዳይ የተለያየ መልስና ትንታኔ ይሰጣሉ ቢሰጡም አይከፋፈሩም አንዱ አንዱን አይቃወምም

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላህ አለይሂ ወሠለም💝💝💝

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ ምርጥ ትምህርት ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @seidibrahim7905
    @seidibrahim7905 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢሱ ሀቢቡና አላህ ይጠብቅህ ...I very happy to see you there .. we have spent last 10 years the same aim ( purpose) together I’m pleased to know you Bro 🎉…..

  • @abdulreman6085
    @abdulreman6085 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @yusufhassen2212
    @yusufhassen2212 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ወድም ኢስሀቅ ራስህን ጠብቅ ሀቢቢ

  • @marmarnasser8514
    @marmarnasser8514 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Yisak Allah yichemerelek I 13 amet befit Soad office yemetaneswachew hasaboch betam yemigeraremu neberu

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 ปีที่แล้ว +15

    ሴቶች ከኋላ ቢሆኑ
    ፊት ለፊት ውንዶች ቢሆኑ ጀዛከሏህ ኸይር

    • @እሙዋርዳ
      @እሙዋርዳ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ እዬልኩኝ ነበር ሀቂቃ መሆን ያለበት ደሞ ለምን ሴቴቹን ይቀረፁዋቸዋን

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ 🇪🇹😘

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 ปีที่แล้ว +1

    💞💞💞ሰለላህ አለይሂ ወሰለም💞💞💞

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምበሮች በርቱ አላህ የግዘቹው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ አንደበት

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 2 ปีที่แล้ว

    ያረብአላሀ ይጠብቃችሁ ያሙስሊሚን ሰሉ አለ ረሡል ሠለላሁ አለይሂወሠለም❤❤❤❤

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠቡቅህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    እነዚ ጩጭልጆቸ ሰወዳቸው አላሀያሳድጋቹ

  • @hawwiinkoojannata5143
    @hawwiinkoojannata5143 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah jzk isuye

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله بارك الله فيك إسحاق
    اللهم صل وسلم وبارك وأنعم على عبدك ورسولك محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @riduwan5508
    @riduwan5508 2 ปีที่แล้ว +3

    صلى الله عليه وآله وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሏህአለይሂወሰለም

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሰታምሩ ማሻአላህ

  • @aboodealsee5191
    @aboodealsee5191 2 ปีที่แล้ว

    አልፍ ሰለዋት አለይክ ያነብየላህ

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 ปีที่แล้ว +6

    ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sayadasayada1772
    @sayadasayada1772 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱልላህ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥

  • @aminamudaser4219
    @aminamudaser4219 2 ปีที่แล้ว

    ኢስሀቅ ማሻአላህ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ውድ ነቢ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @skinatube9120
    @skinatube9120 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ሃሳብ ኢስሀቅዬ

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 ปีที่แล้ว

    አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ መሻአላህ አላህ ይፋታህ አለይክ የሙሰሊም ባለውለታ በጣም እንወድሀለን ከኛ በላይ አላህ ይውደድህ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሁሉም አየር መንገዳች ኢተርኔት በነጫ እዲለቀቅ ( ለይላ .ከሚል ) ሁሉም አገር !!!

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 2 ปีที่แล้ว +2

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وسيدنا محمد صل الله عليه وسلم

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว

    ሰ አ ወ

  • @mebrukaadem379
    @mebrukaadem379 2 ปีที่แล้ว

    Ye ene wde nebi ❤❤❤s.a.w

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኢሱ ነወርተል ፊንፊኔ😆
    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነበር በስራ ምክንያት በቀጥታ ቢያመልጠኝም በ TH-cam ረሀ ሆኜ ኢስሀቅን ተመስጬ እያዳመጥኩት እየጣፈጠ ሰአቱ ግን በጣም ትንሽ ሆነ
    በነገራችን ለካስ ኢሳቅ በዲኑም አንደኛ ነህ ? 🤔
    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኬይር አላህ ኡምርህን ያርዝምልን በሌሎች መድረኮችም እናዳሁኑ በትንሹ ሳይሆን ሰፋ ባለ ሰአት እንደምናይህ ተስፋ አለኝ

  • @fadhus
    @fadhus 2 ปีที่แล้ว

    ለካ ኢሳቅ ፖለቲካን ብቻ ሳይሆን እስልምናንም ትተነትናለህ።ድንቅ ብቃት
    ማሻአላህ።

  • @zeb4705
    @zeb4705 2 ปีที่แล้ว

    JezakeAllah🙏

  • @hakmahakma2496
    @hakmahakma2496 ปีที่แล้ว

  • @momin8886
    @momin8886 2 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb

  • @yasirabdunasser
    @yasirabdunasser 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صل وسلم وبارك على الحبيب المصطفى عدد ماذكره الذاكرون، وغفل عن ذكره الغافلون.

  • @ጡዮየጥገይኡሎ
    @ጡዮየጥገይኡሎ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ይሴ ትለያለክ እንኳን ለሃገርክ አበቃክ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ርዕስና አቀራረብ ነገር ግን ኢህትላጡ እና የሴቶች መገላለጥ ይገፋል!
    ካሜራ ማኖች ደግም እህቶች ላይ እያነጣጠሩ ነው። ለገበያ እያቀረቡዋቸው ይመስላል። አላህ ሁላችንም ይምራን።

  • @ekke2463
    @ekke2463 2 ปีที่แล้ว +6

    መሐመድ ፈራጃን ዋለይ በጠም ነው ሚወደው

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜበሮች 💖💖💖

  • @iamamuslimalhamdulillah606
    @iamamuslimalhamdulillah606 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @sikosilo7905
    @sikosilo7905 2 ปีที่แล้ว

    Ahilen.ysak..brto..

  • @بنتمحمد-ق4ق
    @بنتمحمد-ق4ق 2 ปีที่แล้ว +2

    አዩብእናመሀመድፈረጅእንደኔየሚመሳሰሉበት

  • @goldgold5546
    @goldgold5546 2 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb mame gn keteteyakinet atameltm ayeh sijemr yeneberewuna ahunawiw eyewu set medrek lay wetta stdens kemayet belay emiyasazn neger mn ale bcha allah hulachnm kettegnawun menged ymran

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashalllah tebarke allah
    ግን ተውተው ባትደባለቁ ጥሩ ነበረ😀🙄😂😖😭❤❤🤲

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ታላቅ ነው ወያኔ ተው ከኢስላም አትጣላ ስንለው የሙስሊም ዱአ ገደል ከተተው ኢስላምን መንካት ዋጋ ያስከፍላል💪🏾

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว

    ሚንበሮች በሌላ ግዜ ግዜ ሰታችሁት ሀሳቡን ያቅርብ አንድ ሰው እንኳን ቢመለስ

  • @mahireyussufe5694
    @mahireyussufe5694 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቻችን በነሸዳ አህቶቻችን በሁሉምአባካችሁ ሀላችንም ዱአ አናድረግ ኡሰታዞቻችንን አንከተል

    • @shamilabdela688
      @shamilabdela688 2 ปีที่แล้ว

      ሴቶቹ ትንሽ ደበቅ ቢሉ አሪፍ ነው ጀዘከለሁ ኸይር

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 ปีที่แล้ว

    ሶ ዐ ዋ ❤

  • @shamilabdela688
    @shamilabdela688 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹ ከኋለ ቢሆኑ ወይም መገረጀ ቢሸፍነቸው አሪፍ ነው

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 2 ปีที่แล้ว

    ሤቶቹን ካሜራ አታሥገቡ በተረፍ በርቱ

    • @-hud-hudmedia
      @-hud-hudmedia 2 ปีที่แล้ว +2

      ሴቶችን ካሜራ ማስገባት ብቻ ሳይሆን አቂዳችሁንም አስተካክሉ

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว

    ☝️☝️💞💞💞💞💓💓💓💓💓

  • @nasiratamam9739
    @nasiratamam9739 2 ปีที่แล้ว

    Maashallah

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว

    S a w

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Ustaz Abubakar Ahmed namni shagari dhageeffatu maaliif mooyamee ka'umsaa mallaszenawii har'as diina Biraanuu Naggaa see Gonder Yuniversity andGojjam

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Zinnaash Tayyachow Eegumsaa Eegumsaa Dirqama Beekumsii Ogeeyyiin fayyaa waraanaa hojii

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Harkiis waraana soora Qalbiinis muslims Ogeeyyiin fayyaan faayaa Nageenyaa Natural resources and defense Sciences Eegumsaa congratulation DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Barattootni

  • @አወለንተውሂዲ
    @አወለንተውሂዲ 2 ปีที่แล้ว +4

    አለመታደላችሁ ካሜራውን ቆጆሴት እየመረጡ ከፊቶላይ ይደቅኑታል ምናለ በግርዶሽ ቢሆንና ሴቶችን ከካሜራባታስገቦቸው

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว +1

      ኒቃቢስቶችማ እዚህ አይመጡም ቦታቸውን ያቃሉ

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    መሀመድ ፈረጂ ትለያለክ ጀግና ነክ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Gurriis waraana Eegumsaa guyyaannis Gaaddisaa du'a osoo beeknee DaqonDanielkibrat&ArtTamagn hiyyummaa injifannoo koottuu dhufee Ustaz Saadat Kamaal Kamaal aswrwb jila daa'awaa/daawwii sawsawsaw du'a aswrwb qubni qeensii aswrwb Alhamdulillah yaadii argii Beekumsii ilmaaniin ittii fufee

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Anaaf sciences humna Amantiidha naaf tayee ni jaalalaa koottuu dhufee imala ijaarsa ciqileen ummataaf hin arginee waraanaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Amiiin amiiin Amin sawsaw deemsis humni barnootaa irkoodha wal dhagahi Eegumsaa didi beellama hayyootaaf rakkoodha jechama mallaszenawii har'as haqa dhalootaa aswrwb Ambassador Diinaa Muftii of state Education Beekumsii political action

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና ይህ ፕሮግራም ግን እውነት የረሱልን ፍቅር ለመግለፅ ነው ወይስ ለቢዝነስ ?

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 ปีที่แล้ว +1

    ማስታወቂያው በዛ! እጅግ በዛ!.... በየመሃሉ ማስተዋወቅ ኣይቻልም?..... ደሞ ዝርዝሩ!😂
    ሰው ሰብስቦ አስር ደቂቃ ሙሉ በማስታወቂያ ማድቀቅ!....

    • @eagletube1230
      @eagletube1230 2 ปีที่แล้ว

      ይህንን ፕሮግራም እውን እንዲሆን ያደረጉት እነሱ ናቸዉ ሌላ የገቢ ምንጭ የለንም ምንም ማድረግ አይቻልም ተለያይተንና በጥቃቅን ሃሳቦች ተኮራርፈን እንደዚህ አይነት ትንሽ ፕሮግራም እራሱ ለማዘጋጀት ያለው መከራና ስቃይ አላህና አዘጋጆቹ ነው ሚያውቁት አላህ ፅናቱንና በረካውን ያድርግላቸው ደግሞም እኛ ማመስገንን ይልመድብን እንጂ ሰውን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም አይደል ሚባለው ከትልቁ ነጭ ወረቀት ላይ ጥቁሩን ነጥብ ብቻ አትታየን በቻልነው አቅም ለማስተካከል መሞከር ነው እንጂ

  • @Nezuka52
    @Nezuka52 2 ปีที่แล้ว

    Sallalahu aleyhi wasallam