የእናት ውለታ የታዳጊው ያልተጠበቀ ንግግር || መደመጥ ያለበት በርካቶችን ጉድ ያስባለ መልእክት|| hiba tube || Awodi tube || Minber tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +48

    *አህለን አቡ ሂበ እንኳንደና መጣህ እሄ ታሪክ ከዚ በፊት ሰመቼዋለሁ በጣም ልብ የሚነካ ነዉ 😭😭ኡፉፉ እናት ሂወት ናት እናት ብርሀን ናት እናት የደስታችን ምንጭ ናት እናት በ 3 ፊደል መጠራት ያንሳታል እላህ ለወላጆቻችን እረጅምእድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤*

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 ปีที่แล้ว +45

    *_ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ የዘመኑ ልጆች አጂብ ያስብላሉ አቤት ንግግር አላህ ያሳድግህ ሙቤ እንደነዚህ አይነት ልጆችን ጋብዝልን አቅርብልን ሀቂቃ ድንቅ የሆነ ልጅ ነው ላይክ ሼር አድርጉ_*

    • @ኡሙሀናን-ዸ3ከ
      @ኡሙሀናን-ዸ3ከ 3 ปีที่แล้ว +3

      በቅርብቀን ሚምበር ቲቪ ፕሮግረም አለው ከ8እስከ አ18በሚል ተከተተይ ፕሮግረም አለው

  • @ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ
    @ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ 3 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ መታደል ነው በዝህ ወጣትነት የህን ዳዋ ማስተላለፍ ስንቶቹ ናቸው አሁንላይ በማይጠቅማቸው በማያግባችው በተለያዩ ነገሮች ትጥምደው መውጣት ያቃታችው

  • @EMUREYAN
    @EMUREYAN 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላ ተባረካላ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እስኪለኒም ዱአርጉልን ልጀን ሷሊህልጂእድሆንልኝ አሁን 3 አመቱነዉ ባአላህ ሁላችሁም ዱአርጉልኝ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ በዚህእድሜ የእውቀት ባልተበት ነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @Roza-y6b
    @Roza-y6b 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም እስኪ ሙስሊሞች እንማርበት በዚ ትምርት ያረቢ አላህ ይወፍቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 3 ปีที่แล้ว +4

    የልጁንግግር 100%👍👍👍

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +7

    ግን ለምን ላይክ አታደርጉም?

  • @lubabajemal207
    @lubabajemal207 3 ปีที่แล้ว +15

    አጂብ ሴትና ወንድ አንድ ላይ አላህ ይዳያ ይስጣችሁ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ኤሄ ነዉ

    • @anesaadisa
      @anesaadisa 9 หลายเดือนก่อน

      Enkanun kamitiketatey malkitun bitiketatay titekamiyalesh

    • @Selamaman3561
      @Selamaman3561 2 หลายเดือนก่อน

      ትምህርቱን ተትው ነውርን መየት አለህ የስቱር

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 ปีที่แล้ว +8

    *_እማ፣ ኡሚ፣ እናቴ ያንችን ውለታ እንዴት ልከፍለው እችላለሁ ያረብ ከወላጆቻችንን ሀቅ አንተ ጠብቀን وحشتني يا امي እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን_* 🇪🇹🇪🇹🕊🕊

  • @mohammedmakintube
    @mohammedmakintube 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሁላችንም ለእውቍት መትጋት አለብን አውቀን መስራት መቻል አለብን

  • @ዜድጉራጌዋእናቴሂወቴ
    @ዜድጉራጌዋእናቴሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማአሻ አሏህ ያረብ ሳይህ ፊዚካልህ ቁጭ ልጄ ነው የምትመስለው ያረብ እኔም ልጂ እህዲህ በዲን የታነፀ አድርግልኝ😭😭😭

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 3 ปีที่แล้ว +4

    መሠሎችህን ያብዛልን ህልምህን አላህ ያሣካልህ ወድም

  • @ሀያትኑሩ-ኰ1ተ
    @ሀያትኑሩ-ኰ1ተ 10 วันที่ผ่านมา

    ሰዉድህ የኔ ወድም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤❤❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +8

    *ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን🙏🙏*

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀናሏህ. ድንቅ ነው ልጁ በዚህ እድሜው. ማሻአላህ

  • @SmoSemo
    @SmoSemo 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ወድማችን ታድለህህህህ በዚህ እ አላህ ይጠብቅህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድሜህ ይሄን እዉቀት አላህ ሰጠህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏ፣ህ ንግግርህ ደስስ ሲል አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @FA-ic8ct
    @FA-ic8ct 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ አንት ልጅ ኢትጲያ ወጣቶች ከብዙወቹ የተወሠኑት አላማ ያላቸዉ ነበሩ ግን ለሁሉሞ ነገር አላህ ያሣካልን ቅናትን መቀኝነት ኩራትን አላህ ይያዝልን

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሸአላህአላህይጨምረልህ
    ለጆቻችንአላህሱሌህያደረገልን
    ሱብሀንአላህ

  • @lubabamohammed3501
    @lubabamohammed3501 3 ปีที่แล้ว +3

    ሡብሀን አላህ የሚገርም ልጅ ነው ማሻ አላህ

  • @ኢሙሁዘይፋ
    @ኢሙሁዘይፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርል እዳተ ወጣቶች አላህ ያብዛልን

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ ปีที่แล้ว

    *_ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ወንድማችን ሀምዛ አላህ ይጨምረልህ ሀቂቃ እንደዚህ አይነት ወጣት አትመስለኝም ነበር አላህ ይጠብቅህ ያአኺ_*

  • @fatumamohammed7051
    @fatumamohammed7051 3 ปีที่แล้ว +1

    Ma Sha Allah Betikikil Yene Wedem

  • @baria7210
    @baria7210 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለሂ ይገርመል መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ወለሂ ትክክልነህ

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሃነላህ ያረብ ከቤተሰቦቻችን ሀቅ ጠብቀን አህሌን ወንድሜ አቡ ሂባ

  • @dgccgd5451
    @dgccgd5451 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱባሀን አላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን አሚን

  • @haleemahaleema7118
    @haleemahaleema7118 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሥህ ጠካራ ነህ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ልጆቻችንን ያጠንክርልን አቡ ሂባ ጀዛከላህ ኸይር

  • @Hift-k8k
    @Hift-k8k 6 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ ❤ መሸአላህ❤❤አላህ የይጨምርልህ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 2 หลายเดือนก่อน

    ዎአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ወድም አላህ ይጨምረልህ አንተ በተናገረከው እኛ በሠማነው የምንጠቀም ያድረገን ሡበሀን አላህ ኡሚ ❤❤

  • @عموأبوبكر
    @عموأبوبكر 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ አጃኢብ የሆነልጅ ወላሂ ጀዛካአሏህ ኸይር

  • @የቅቤ
    @የቅቤ หลายเดือนก่อน

    ሡበሐንአሏህ ማሻአሏህ አላሕይጨምርልሕ ጀዛክአሏህኸይር

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልህ. ወንድማችን የእናት ዉለታ ከባድ ነው. አላህ. ሃቃቸው የምን ወጣ. ያድርግልን ያረብ. ያረብ ይሄው. በናፍቆት እንቃጠል ይዘናል. ጆንታ. የስራህን ይስጥህ. አቦ.

  • @سرةبنتمحمد
    @سرةبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว

    سبحن الله والله انا الله وانا عليه رجون እነቴን በጣም ዮደተለዉ አላህ ኢዲሜወን ያርዝምሊን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሚንበር ላይ አይቼው በጣም ነው የገረመኝ ንግግሩ ከሱ አንደበት ሚወጣ አይመስልም

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት አላህ ሀገራችነን ሰላም አምጣልን

  • @JemalHusen-p5y
    @JemalHusen-p5y 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሀምዛ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @sadiyaseid5927
    @sadiyaseid5927 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ አገላለፅ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @zn7218
    @zn7218 3 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነከ ያረብ ገራሚ አደበት በዚህ እድሜ ህ ማሻአላህ ልብ ይነካል

  • @riyadshemesuatazo
    @riyadshemesuatazo 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱቡሀን አላህ ማሻአላህ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @ahlelmuslimcharityfoundati6874
    @ahlelmuslimcharityfoundati6874 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah wede menfelegebet bota bedesta ena be tegest yadersen

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለህ ይጠብቅህ የእውናት ጀግና ነህ

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ጀግና ነህ ማሻ አሏህ 👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤ አላሁመሶሌ ወሰለም አላነብይና ሙሀመዲ ስለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤

  • @eshetuarega7565
    @eshetuarega7565 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላህ ሀምዛ አላህ ይጨምርልህ ያምራል በዚህ ቀጥልበት

  • @زكيهطه
    @زكيهطه 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ👍👍👍 ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እውቀቱን ይስጠን🙏🙏🙏 አሜን 🤲🤲🤲 ያረብ

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ አለህ በስነምግባር አሣምሮ ያስድግህ ❤

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አለህ ያ አኺ ቅመም የሆንክ አለህ ይጨምርልክ አምሰየክን የብዛ መብሩክ ለተመራቂዎች

  • @hmtube6881
    @hmtube6881 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የልጅ አዋቂ

  • @ሙኒሪየመሚልጂ
    @ሙኒሪየመሚልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ልጅ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ረቡነሏህ
    @ረቡነሏህ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ ሙቤ ጀዛከላህ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት😭😭😭አላህረጅም እድሜ ይስጥልን የሞቱትንም አላህይዘንላቸው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 ปีที่แล้ว

    አለህ.ይጨምርልክ.መሸአለህ

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 10 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ያሳድግህ እኔ ቃል የለእም🌹

  • @medinagultamo4231
    @medinagultamo4231 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላ በእውቀትህ ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ ትንሹ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር በርታልን አላህ ያግዝህ

  • @ኡሙኢክራም-ቐ7ጐ
    @ኡሙኢክራም-ቐ7ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምራልህ የአላህ ስለ እናት ምን ተወርቶ ያወቅል የእናት ወላታ የኧሟ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ከወር በላይ ሆነኝ የእናትን ድምፅ ከሠማሁ ያረብ አላህ ሀገራችን ሠላም ይድርጋልን ያረብ

  • @rukiamohammed4739
    @rukiamohammed4739 2 ปีที่แล้ว

    Ma Sha Allah betam nw Madenk Gobze nesh Allha yetbkh Ye metmyewn Allha yadersh Yelj jegna neh

  • @mousman22
    @mousman22 3 ปีที่แล้ว

    ትንሹ ቡርሀን (ሙሀመድ አሊ) ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ!!

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ካሰብክበት አላማክን ያድርስክ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቃላትየለነም ላተ ቡዙ እጠብቃለን ካተ

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ዉድ ወድም

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አለህ አለህ መስዮችህን ልክ እደዚ ያድሪገቸው ያርብ
    ስሞኑን ከነ አዩቤ ጋ ስያው ደስ አለኝ ውጠት ሆኖ በድኖም ከሱስ ሪቆ ጠከር ስሆን በጠም ደስ ይለኛል ሃቅቀ ኡፍ ሱስ ያምበለው ነገር አለህ ያስልን ውጠቶችን አበለሺብን እኮ

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ የልጅ አዋቂ አሏህ ይጨምርልህ የአኸይ ከሪም

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 ปีที่แล้ว

    ሀምዛ ወሰታዝ ካሌድ ክብሮምን ነው የመትመሰለው አረዳድክ ማሻአላህ

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ግን እኔ ብዙ ወጣቶች ደኢ አሉ ስል ከአመመታት በሆላ መድረሻቸው አይታወቅም ባለፈው ወረቢ በጣም ደስ ብሎኝ ነበረ አንዳንድ ወጣቶች አሉ ስል መኖራቸውንም ሳላቅ ጠፍ

  • @meymunamehammed4677
    @meymunamehammed4677 10 หลายเดือนก่อน

    Allaah yasebkibet dereja yadrisih maashaallaah

  • @rhmah7297
    @rhmah7297 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ❤️❤️

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ
    መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ አሏህ ይጠብቅህ

  • @susu.7392
    @susu.7392 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ምረሰጥ ምክር👌👌👌👌👌👌

  • @MesnoYusuf
    @MesnoYusuf 4 หลายเดือนก่อน

    Mashaallaah 🥰 🥰 🥰 🥰 rajim idme faxari yistik🤲🤲🤲🤲

  • @ቅዲሚለተውሂዲ
    @ቅዲሚለተውሂዲ 2 ปีที่แล้ว

    መሰሎችህን ያብዛልን ማሻአላህ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይሀፍዝህ ሙቤ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ሙኒሪየመሚልጂ
    @ሙኒሪየመሚልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ 👍እነት😭😭😭👈

  • @zinetzinet6723
    @zinetzinet6723 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል፣👍👍👍👍👍

  • @za_2775
    @za_2775 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህአላህይጠብቅህያርብ

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 3 ปีที่แล้ว +7

    ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    ቂም ሳይሆን ይቅርታን የሚጠይቅ ልብ ይስጠን😍
    በፍቅር ፕሮፋይልን በመጫን ወደቤቴ ጎራ ይበሉ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ❤

  • @faizayasin5156
    @faizayasin5156 3 ปีที่แล้ว

    Allah woakber

  • @ወሎየዋነኚአባቴንናፋቂ
    @ወሎየዋነኚአባቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @saidmohammed8379
    @saidmohammed8379 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @amutiedris9064
    @amutiedris9064 3 ปีที่แล้ว

    ድምፁ የአቡ ሂባን ይመስላል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርለት

  • @umoibrahim113
    @umoibrahim113 3 ปีที่แล้ว +1

    Masallha Masallh Masallh tbarkallha semtew kmteqemu yadergen yerbllemin

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว

    ሻአላህ ልጁ በጣም አስተዋይ ልጂነው

  • @sumeyamohammed2869
    @sumeyamohammed2869 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah lju amezing motivetional speker

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 3 ปีที่แล้ว

    መሻአለህ ታባረከለህ አለህ ይጨምርልህ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ አላህ ይጨምርልክ የቤተሰቦቺን ሀቅ የሚንዋጣ ያድርግን ያረቢ

  • @ለኔሲልያኑርሽያኡሚይ
    @ለኔሲልያኑርሽያኡሚይ 3 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @Nbiat
    @Nbiat 3 หลายเดือนก่อน

    Masha allha allha edmehin yasrazimln inshaa allha

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአለሕ ጀግና ወጣት አለሕ ይጨምርልክ አለሕ ይጠብቅክ በርታ

  • @ዜዲ.M
    @ዜዲ.M 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 3 ปีที่แล้ว

    አቀራረብክ ጥሩ ነው ህይወት አንዳንዴ መንገዷ ጠመዝማዛ ነው ብዙዎቻችን ህልማችን ላይ አይደለንም። ሳናስብ ቀርተን ሳናልም ቀርተን አይደለም ግን ህይወት አንተ እንደምታወራት አይደለችም። አንዳንዴ አስቀያሚ ናት።

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ.ወንድም.ጎበዝ.ነህ.አላህ.ይጨምርልህ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 ปีที่แล้ว

    Mash Allah Allah yicamrlh jzkh!!

  • @خديجه-ط6ق
    @خديجه-ط6ق 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህተባረከላአላህይጠብቅህ

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ወድም ውቀትህን አላህ ይጨምርልህ አላህትልቅ ደረዳ ያድርስህ።

  • @SemiraSemira-e6t
    @SemiraSemira-e6t 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን የኛ ድቅ🎉🎉🎉🎉

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለህ yichamirilek

  • @ahlamzam4429
    @ahlamzam4429 3 ปีที่แล้ว +1

    Allahume erihamihuma kemarebeyani segira