ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል አንድ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( Deacon Yordanos Abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህር የአንተ ግፃፂ በእውነት በእውነት እኔን በጣም ያስተምረኛል ይመግባታል ነብሴን እና የሚመክርና የሚገፅፅ የማይሸነግል መምህር ፈጣሪ ይስጠን።

  • @yaredteshome2532
    @yaredteshome2532 2 ปีที่แล้ว +1

    Behwunet memhrachn kale hywet yasemaln emeamlak tfetsm labeke.

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว +2

    ክብረት ይስጥልን በውነት መምህራችን ።

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @almaxalmax3266
    @almaxalmax3266 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwete yasamaleni memehrachi edeme tena yestelene

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን /፫/
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን👏👏🙏🙏

  • @smsmsmsmdd3710
    @smsmsmsmdd3710 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ፀጋ ያድልልን መምህር ፀጋ እግዚአብሄር ይብዛልህ አሜን፫
    እኛንም የምናደምጥበት ልቦናናማስተዋልን ይስጠን መቸም የዚህ ዘመን ትውልድ ማስተዋል ማነስነው ችግሩ ግልፅ ስለሚናገር እና እውነቱን የሚያወጣውን ሰው ቸልነው የሚሉት ልቦና ያድለን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነመስግነለን
    የስማነው በልቦነችን ስሌዳ ያኑርልን አሜንንን
    መምህር አተ እኮ ልዩ ነህ እድህ ልክ ልካችንን ንገርን እኛ ግን ታጥቦ ጭቃ ነን አይይይ ብቻ እሲ ይሁን የተማር ወድቆ አይወድቅም እነ ሳነቆርጥ እንማር

  • @chimelak
    @chimelak 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @asreseshetieasres9831
    @asreseshetieasres9831 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዛሬ ደንግጨ አላውቅም ካህናት ላይ የሰራነው በደል እድሜ ልካችን በላነውን አስራት ጨምሮ ለመክፈል ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንድማር ስለፈቀደ

  • @emutheytsehaytsehye3311
    @emutheytsehaytsehye3311 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhewet yasemalen.

  • @maranatagetahoyetolona7614
    @maranatagetahoyetolona7614 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Anen Amen kalhiwet yasemalen

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ ለኔ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว +1

    ጹሙለመግደፍ ያብቃን አሜን

  • @tsega1180
    @tsega1180 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen! Kale Hiwet yasemalin! memihir Fetarih Tenana Edime Setoti yakoyilin!

  • @agerieminale8831
    @agerieminale8831 4 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemalin rset mengtun yawursilin memihirachin

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን

  • @ብዙይቱብ
    @ብዙይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሀሙ
    @ሀሙ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት
    ያሰማልኝ መምህር

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን

  • @hayleluel8610
    @hayleluel8610 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiywotn yasemaln,Egziabher Mekari Abatochn Ayasatan.

  • @y6xvhjsfhkk578
    @y6xvhjsfhkk578 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችኝ

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
    @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @alexasfaw7772
    @alexasfaw7772 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ መምህር ስለ ሰጠን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎትን ያሰማልን

  • @bsmallh2799
    @bsmallh2799 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህርምችን ቃለ ህይውትን ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @meron7563
    @meron7563 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kassahunabate7259
    @kassahunabate7259 2 ปีที่แล้ว +4

    memehrachin Dn yordannos kale hiywot yasemalen bewenetu endezih channel yetekemegn channel yelem

  • @workneshchanal3663
    @workneshchanal3663 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲ/ን ዮዎርዳኖስ ፀጋውን ይብል

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
    @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሕይወት ያሰማልን

  • @MahiderAbay
    @MahiderAbay 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን እንዳንተ ያሉትን የድንግል ልጅ ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥህ አገልሎትህን ይባርክልህ

  • @tedrosalem7519
    @tedrosalem7519 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን ።

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yeshidegig3137
    @yeshidegig3137 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋያ ወን ያብዛልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያቆይልን

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏 Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤝👏👏👏👏👏👏👏

  • @tebebmedia-731
    @tebebmedia-731 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ያው ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያክል ስለ ምሥጢረ ክህነት ትንሽ ነገር ብትነግረን ያው ከ ሥርዓተ ቅዳሴው ጋር ስለ ሚገናኝ 🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመሰገንአሚንአሚንአሚንመምህርችንእድሜናጤናይሰጥል🤲🤲🤲ቃልሂወትያሰማልማሰታወሉንይሰጠንለሁላችንምአሜንአሜን🙏🙏

  • @tegetsara6598
    @tegetsara6598 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃሌህወት ያስማልን በእውነት መምህር ውሉም እንዲደርስ ግልጽ ግልጽ ብያስተምር ስው ግራ ተጋብቶ መናፍቅ አይበዛም ነበር

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ይሆናል ሁላችሁም የተለያየ ትምህርት ነው ምትሰጡ ማንን እንስማ

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ለምን ቢደወ ለምን አታረጉልንም ለኛ

  • @mengistuyeshitila8009
    @mengistuyeshitila8009 2 ปีที่แล้ว

    L

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይ ከትምህርትህ ትችትህ ይበዛል ። እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ! በየዋህ ልባቸው ይሆናል ማንም ሰዉ ፍጹም አይደለም ። ከመተቸት በፍቅር አስተምር !?

    • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
      @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝብላችሁ መልካሙን ሰምታችሁ ተጠቀሙ አንዲት ስተት ስታዩ እርም አድርጋችሁ ደካማይቱን ጎን ጥሩውን ተማሩ ስንት የቅዱሳን በረከት እንዲህ ሲዘንብ እረ የማስተዋል ሀገሯ የት ነው ምነው የሚመታኝም ባገኘሁ እኔስ ለእግዚአብሔር የሚያረገኝ

    • @mariamawitgirma1453
      @mariamawitgirma1453 4 ปีที่แล้ว +1

      "ፍቅር ይገባኛል ሰውም ነኝ" ብለን ማሰባችን ነው እዚህ ሁሉ አዘቅታ ውስጥ ገብተን የተገኘነው ። ቁጣ እና ተግሳፁ ለፀፀት እና ለትምህርት እንዲሆነን ነው እንጂ የጥላቻ አይደለም ። ልባችንን ካሰፋን ሁሉም ይገባናል ። ፍፁም መሆኑ ቀርቶብን እንዲሁ የመኖራችን ትርጉም እንኳን በገባን...ስሙን ለማመስገን በበቃን ። የሚያባብለንማ ሞልቷል እንከናችን ጉድፉችን ተደብቆ እስከመቼ ?

    • @asreseshetieasres9831
      @asreseshetieasres9831 4 ปีที่แล้ว

      የሚገፀን ያሳጣን ። ከሚሰራው ነገር አንፃር ግሳጼው ኢምንት ነው

    • @መሲየመድሀኒአለምልጅመሲየ
      @መሲየመድሀኒአለምልጅመሲየ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mariamawitgirma1453 እዉነት ነዉ የኛ ችግር ጥፋታችንን ስንነገር አምነን አለመቀበላችንነዉ አባታችን እናተ ካልገሰፃችሁን እናተ ከልመለሳችሁን ማን ይመጣል ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏

  • @መሲየመድሀኒአለምልጅመሲየ
    @መሲየመድሀኒአለምልጅመሲየ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን