ስርዓተ ቅዳሴ የመጨረሻ ክፍል ክፍል 15 በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @selammatiwos1063
    @selammatiwos1063 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡ ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ።

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤቱ በልባችን ፅላት ይፃፍልን ማስተዋልን አድለን ኑርልን መምህር

  • @yedemufiranagne8506
    @yedemufiranagne8506 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ማስተዋል ይስጠን ቅዱስ ቃሉን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! የጻድቁ በረከታቸው ይደርብን!!! በስደት የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያንን፤የሃገሬን ገበሬ እንባ ያብስልን መላኩ!!! ውድ ኢትዮጵያን የZetewahedo ወዳጆች ቤተሰቤ ሁኑ!!! th-cam.com/channels/vjEo4ym-KJswMe-c1jSCGw.html?view_as=subscriber

  • @royalc4206
    @royalc4206 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @meazinachekole6984
    @meazinachekole6984 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
    እባካችሁ ስልካቸው ካላችሁ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህሬቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእውነት፣የሂወት፣እንጀራነው፣የመገቡን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @banchiyimenshewa7036
    @banchiyimenshewa7036 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዎን ያብዛልን!

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 4 ปีที่แล้ว

    በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰጸን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያውርሰን አሜን እኛም በተማርነው ፍሬ እድናፈራ ወላድተ አምላክ ትርዳን አሜን የቅዱሳን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን አይለየን አሜን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @m.g5295
    @m.g5295 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ ወንድማችን ቸሩ አምላካችን ዕድሜ ከቴና ጋር ይስጥ አሜን!!!
    እኔ የሐይማኖቴ ስርዓት ካንተ ነው የምማር ያለሁት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asreseshetieasres9831
    @asreseshetieasres9831 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉምንም ክፍሎች ተከታትያለሁ በእግዚአብሔር በፈቃድ ተለውጨበታለሁም እግዚአብሔር ይስጥልነ ከፈተና ሁሉ ይሰውርልነ እድሜ እና ጤና ይስጥልነ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ለመምህራችን ለገብረ መድህን ቃለ ሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቃን የሰማእታት በረከት ይደርብን በእለቱ በአመቱ ታስበው ከሚውሉት በአል በረከት ያሳትፈን ይደርብን መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን

  • @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
    @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሐብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ መምሕሬ
    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን የሚወዱሕ የምትወዳቸው ቅዱሳን አባቶች ቅዱሳን መላእክት በፀጋ በጤና ያቆይልን

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሄወት ያሰማል መምህር

  • @nataniyemagellgelote4391
    @nataniyemagellgelote4391 4 ปีที่แล้ว

    HOSSAYNAAA HOSAYNAA HOSAYNAA

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gonderc885
    @gonderc885 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሕወት ያሰማልን መምህር

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 4 ปีที่แล้ว

    Amen yastemaren yemekeren yaamelachen semu yetemesegene yhu kale hywet yasemaln

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕያውት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ የጠበቀልን🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
    @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ምመህሬ

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 ปีที่แล้ว +3

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት ብዙ ነገር ነው ያሳወቁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን*

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታችን።

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @krumus8024
    @krumus8024 4 ปีที่แล้ว +1

    Amean Amean Amean (20)

  • @nataniyemagellgelote4391
    @nataniyemagellgelote4391 4 ปีที่แล้ว

    Ammen lastemaren lemakan lelule egzehabber misgan yigbaw

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን