Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 544

  • @solomonaregawi
    @solomonaregawi 6 ปีที่แล้ว +332

    የእግዚያብሄር ቃል ምንኛ ትጣፍጣለች ፤ ዜማው ሃሴት ነው የሃጥያትን መንፈስ እያጠበ ያወጣል፡፡

  • @SaraSara-ml8ql
    @SaraSara-ml8ql 3 หลายเดือนก่อน +16

    የቅዳሴ መላእክት ያሰማልን መንገስተ ሰማይትን ያውርስልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ከቤትህ እዳልወጣ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ 😢ልቦናዬን በቃላቶችህ ሙላልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @pac4894
    @pac4894 3 ปีที่แล้ว +73

    ይህን የቅዳሴ ዜማ ስሰማ ነብስያዬ ሰላም ታገኛለች

  • @meskeremhailu1127
    @meskeremhailu1127 ปีที่แล้ว +14

    ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማዋለው ነገር ግን ከመሰልቸት ይልቅ እንደውም ይርበኛል አቤት ያንተ ስራ

  • @solget3210
    @solget3210 5 ปีที่แล้ว +117

    ይህን ቅዳሴ የሚያደርጉትን አባት ካህን አለቃ ገዛኸኝ ገብረክርስቶስ መሆናቸውን በድምጻቸው ለየሁት :: ቅዳሲያቸውንና ያሬዲያዊ ዜማቸውን በጣም የምወደው ነው :: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ዕድሜ ይጨምርልዎ !!

    • @yohaneshailegebriel3625
      @yohaneshailegebriel3625 4 ปีที่แล้ว +6

      Betam migerm dimts new yalachew 90 bet west neber betam lij honen be bete crstian tesbseben neber minadamitachew semachewen lemawek erejim gize techegre neber egziabher yestlegn!!

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +1

      @@yohaneshailegebriel3625 በጣም

    • @mengstabshishay6981
      @mengstabshishay6981 4 ปีที่แล้ว +3

      Kale hiwet yasemaln

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ብለናል

    • @alexfen2479
      @alexfen2479 3 ปีที่แล้ว

      የት ናቸዉ

  • @rivertube7313
    @rivertube7313 2 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንን ይባርክልን፣ ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @LidiyaEshete
    @LidiyaEshete 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ላይ ያለነውን ለደጀህ አብቃን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DemekechMes
    @DemekechMes 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን(፫)ቃል ሂወት ያሰማልን ። ኣቤቱ ኣምላካችን ፣ፈጣሪያችን ሆይ በስደት ይህን ልጆችህንም ከእቅፍህ ኣታውጣን ለንስሃ ምት ኣብቃን የድንግል ማርያም የወላዲተ አምላክ ልመናዋ ፣ኣማላጅነቷ ኣይለየን እምነት(፫)።

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 3 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰላም ነው። ግዕዝን ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ መማር ለፈጣሪ መስዎዕት መክፈል ነው። የልጅነታችን አምላክ ቡራኬው ሸተተኝ ቁርባኑ ናፈቀኝ። ደስ ሲል።

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 6 หลายเดือนก่อน

      ስርአተ ቅዳሴ አብያተ ክሆነ ስለ ነበረ ወደ ዳቦ ቁዳሴ

  • @mesrakmesrak4782
    @mesrakmesrak4782 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ይፍቱን ይበርኩን አበቶቻችን በጸሎታቹሁ። አስቡኝ ወለተ ማርየም ነኝ

  • @yeabsiramussie1501
    @yeabsiramussie1501 ปีที่แล้ว +4

    ልዩ ነው

  • @Abrsh-fj4se
    @Abrsh-fj4se ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤ የመምሕራችንን እድሜ የማቱሳል እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኔ የምሰጥዎት አስተያዬት ቢኖር እደሚከተለው በጣም ጥሩና መንፈስን የሚያድ እደመሆኑ እኛ በዚህ ተሰጥዎችን ለመቀበል ለማጥናት እንዲመቼን የሚሉትን እያየንም ለማለት በጽሑፍም ጭምር ቢኖረው ምስማኮችንም ሰአታት ኤንድ መልካ ስእሎችንም ቢያካትትሉን ዋና ነገር ግን ይሄን አብዴት አስደርጉት በጽሑፍ የሚሉትን ለማለት እንደመቼን

    • @ethiobest6773
      @ethiobest6773 ปีที่แล้ว

      3:4 ይመጣል ይላሉ ብውኝ ግንባር ኣጣርድ ብቅ ምክንያት ጽሑፎች

    • @ethiobest6773
      @ethiobest6773 ปีที่แล้ว

      ሽንት ቅዱስ ኖጅልጭዝ ይላሉ ምክንያት ቅርንጫፍ

    • @ethiobest6773
      @ethiobest6773 ปีที่แล้ว

      ገብኝፍግ ብሔረሰቦችና ልዩ ጭይድጥፍምሽት ግን

    • @ethiobest6773
      @ethiobest6773 ปีที่แล้ว

      እፍኝርግድፍችብክ ንግሥ ጭፍሮች

    • @ethiobest6773
      @ethiobest6773 ปีที่แล้ว

      እሕኝ ርዝመቱ ንንቅፍ ጭፍሮች

  • @mehrettsegaye5136
    @mehrettsegaye5136 2 ปีที่แล้ว +12

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባቶቼ🙏🙏🙏

    • @ሚሊጓልማርያም
      @ሚሊጓልማርያም 2 ปีที่แล้ว

      ብሂወት የሉን እንዴ ?

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 10 หลายเดือนก่อน

      mn eyalkh new wendme,,,,,,geta wede lbonah ymleskew zend@@ሚሊጓልማርያም

  • @ማረኝቸሩመድሐነአለም
    @ማረኝቸሩመድሐነአለም 3 ปีที่แล้ว +8

    *አሜን አሜን አሜን*
    እዴት ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሐገራችን ይመልሰን ጠንካራ ክርስቲያን እንድንሖን በፀሎታችሑ አስቡኝ አትርሱን

  • @nebiyuebrahim3321
    @nebiyuebrahim3321 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር እውነተኛ የህይወት ምግብ ነው። ቸርነቱ ይብዛልን አሜን

  • @dgytt1008
    @dgytt1008 4 ปีที่แล้ว +19

    ኣቤቱ መዳህታችን እየሱስ ክርስቴት ሆይ ለ ቅድስት ኣገራችን ኣብቃን ላገራችን ኣብቃን ለንሳሃ ኣብቃን ኣቤቱ ይቅር በለን 😭😥🙄🙏🙏🙏

    • @ghgwf5148
      @ghgwf5148 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AddisTekle-iu8ip
    @AddisTekle-iu8ip 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን አሜን!

  • @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
    @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ ኢቶጲያን እና ብዝቦቿን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ከጠብ ከክርክር ከስቃይ ህይወት ጠብቅልን 👏💐❤

  • @adddawajj3214
    @adddawajj3214 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና

  • @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
    @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን በረከታችሑ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን እውነተኛ ክርስቲን ያርገን

  • @house8969
    @house8969 5 ปีที่แล้ว +23

    አሜን ይሁን ይደረግልን አምላካችት ሆይ እንደቸርነትህነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን።

  • @baywedihalekabaymuler9853
    @baywedihalekabaymuler9853 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐና

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 4 ปีที่แล้ว +38

    No word to express how soothing this sound is!!!

    • @truth9415
      @truth9415 2 ปีที่แล้ว

      hi, what is the name of jesus in Ethiopia?

    • @Sarinabt01
      @Sarinabt01 2 ปีที่แล้ว +2

      @@truth9415 eyesus kirestos

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 2 หลายเดือนก่อน

      @@truth9415 medhanie alem,
      jesuss kirstos

  • @millionshiferaw8632
    @millionshiferaw8632 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ረጅሙን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @MesrteAlemw
    @MesrteAlemw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይ ደስ ሲል ነፍሴ ተደሰተች ለቤደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @ሙሴዘርኣይ
    @ሙሴዘርኣይ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን. ቃል ኢግዜኣቤሄር

  • @የሺየናቷናፋቂ
    @የሺየናቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +190

    እፍፍፍፍ ከስደት መልስ ቆሜ የማስቀድስብበት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 5 ปีที่แล้ว +37

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ለቤቱ ያብቃን 😢😢😢

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሬ መላክ ያሠማልን።

  • @weynshtweynye7269
    @weynshtweynye7269 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወትን ያስማልን ቅዳሴ እንዴት እንደ ናፈቀን እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን

    • @galagala42
      @galagala42 4 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN AMEN yene konjoo....

  • @DemissieAbebe
    @DemissieAbebe 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዳሴ መላዕክት የሰማልን !! ቅስት ቤተክርሰቲያናችንንም ባለቤቱ በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @hataghatswh8446
    @hataghatswh8446 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን

  • @barklignenyew7699
    @barklignenyew7699 5 หลายเดือนก่อน +1

    Final tide of our prayer '' kidase" My heart was blown away; May God bless you who shared the videos.

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻች እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @AlemworkAyalew
    @AlemworkAyalew 27 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን🙏🙏🙏

  • @melkamumelash1501
    @melkamumelash1501 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሴ መላእክት ያሠማልን!

    • @ElfeDebebe
      @ElfeDebebe 7 หลายเดือนก่อน

      Kale hywet yasemaln

  • @nebiyuebrahim3321
    @nebiyuebrahim3321 4 ปีที่แล้ว +13

    እረዥም እድሜ ለአባቶች።የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @nahusenaytades4928
    @nahusenaytades4928 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፫። እግዚአብሄር ሆይ እንደኔ ሓጥያት ሳይሆን እንዳተ ይቅርባይነት የስራሁትን ሓጥያት ይቅር በለኝ።

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 4 ปีที่แล้ว

      Nahusenay Tades አሜን

    • @ghgwf5148
      @ghgwf5148 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @HebtamyohensGiwergis-ys4ec
    @HebtamyohensGiwergis-ys4ec ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @መሲ.የማሪያም.ልጂ
    @መሲ.የማሪያም.ልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ.ኦርቶዶክስ.በመሆኔ.እግዚያብሔርይመስገን

  • @shiferawhailu3897
    @shiferawhailu3897 2 ปีที่แล้ว +3

    Atinitine yemiyalemelim yemelaekitin qidase edasemune edimwon yarizimilin
    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን

  • @WediMekelle
    @WediMekelle 6 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኣብሄር ከምብራቅ ጸሃይ እስከ ምዕራብ ጸሃይ የተመሰገነ ይሁን።

  • @Gjfg-iw6dv
    @Gjfg-iw6dv หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን አተ ጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ቤተሰቦቻችንን ሰላም አድርግልን ጌታዬ ሆይ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuMarie-pl3ww
    @HabtamuMarie-pl3ww 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ከስደት መልሰኝ አምላኬ

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤egziabher yemesgeni ejig yamidenki tsega ena teseteo new zemaria melaketi yasemalin abatachen Ethiopia hageracheneni yetebekeleniii ufiiiii orthodox teleyalech enkuan orthodox honkugn keberi mesgana le dengeli mariyam lij yehunelign❤❤❤

  • @አንቲውእቱተስፋሁለአ-የ7ሰ
    @አንቲውእቱተስፋሁለአ-የ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eexx2797
    @eexx2797 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ቅዳሴ ያሠማን አቦቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @sarabaraki8849
    @sarabaraki8849 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TeguadedFentyMeconen
    @TeguadedFentyMeconen ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሴ መልዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AaAa-xx3jz
    @AaAa-xx3jz 4 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬ ጌታ ቃለ ሂወት ያሰማኝ የአባቶችን ፆለት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ምርትህ ለዘላለም ነውና ማህረን❤

  • @kidussamuel3186
    @kidussamuel3186 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ደስ ይላል አብዝቶ ይባርከን ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @natinati695
    @natinati695 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hgfytr6891
    @hgfytr6891 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hiwet ysmeana

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen lehulachen Enkhun Abro aderesen khy ❤❤❤❤

  • @zinayeshiferaw9468
    @zinayeshiferaw9468 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅጻሴ መላእክት ያሰማልን

  • @مللننبمنبم
    @مللننبمنبم 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen! Amen! ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yihunayele4481
    @yihunayele4481 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ በላይ ምን አለ? ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @saraabey1480
    @saraabey1480 4 ปีที่แล้ว +7

    kelijnta esik ewketa satileyeg yasadekeg degw meksk kidwsi geganaw mekal leagera beselam Abikagina koma lemcely Abikaig kal Eyiwti yasemalin Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @ሳአሊለነቅድስት
    @ሳአሊለነቅድስት 5 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ እደሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ 😭😭

  • @saradesalegn6261
    @saradesalegn6261 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Kalheiwet yaaemaln

  • @ኪሮስባራኪ
    @ኪሮስባራኪ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዳሴ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @tamiratfikre9702
    @tamiratfikre9702 ปีที่แล้ว +1

    Wow voice I don't have a word to say its just awesome

  • @mikaelat4557
    @mikaelat4557 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሄር ዓስቡኩም ኣይክላኩም፡ ኩቡራት ኣቦታተይ!

  • @Abdu-rd1of
    @Abdu-rd1of 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻችንበፀሎታችሁአስቡን😢😢❤❤
    ሁለተኢየሱስበጣምከፍቶኛንበስደትሁኘየቤተሠብመከራተደራረበብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰፈሬ ምስክያዙና መድሐኒአለም ቅዳሴ ናፈቀኝ ደስደት ተመልልሴ አስቀድሼ እፍፍፍፍፍ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      አሜንእናም😢😢😢

  • @birhandessie3129
    @birhandessie3129 4 ปีที่แล้ว +1

    መቸ ነው ሃገሬ ገብቸ የማስቀድሰው እንዴት ደስ ይላል ቅዳሴው

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      እኔምበጣም ነው የናፈቀኝ😢😢

  • @rozhani1067
    @rozhani1067 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።በልቦናችን ያሳድርልን

  • @loredanoscuderi3492
    @loredanoscuderi3492 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign kale hiywot yasemalin

  • @የገብርኤልልጅነኝ
    @የገብርኤልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የስደት ብርታቴ

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc ปีที่แล้ว +2

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን🙏🙏🙏

  • @MaaRyy-qm7ox
    @MaaRyy-qm7ox 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ እደጀህቆሚ እዳስቀድስ እርዳኝ

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን አሜንይሁንይደረግልንቅዲሴመላክትያሰማልንአሜን አሜንአ ሜንይሁንይደረግልን

  • @saramebrht5007
    @saramebrht5007 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይብራካቸው💖💖💖🌹

  • @emuyaemuya4571
    @emuyaemuya4571 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen abet endecherineteh engi endebedelachen ayehun abetu yeserahuten hateyaten yekeir belegn amen zemenachu yebarek edeme ketena gar yestachu

  • @ashusisay1252
    @ashusisay1252 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-tr4ye
    @SaraSara-tr4ye ปีที่แล้ว +1

    Mefasa sechnekage huleme admetlwe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amenene Amene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amene

  • @hilinaarsemalej7805
    @hilinaarsemalej7805 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln!!!

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወትን ያሰማአልን ምህመሮቻችን አባቶቻችን🙏🌹🌹🌹

  • @KidestMesele
    @KidestMesele 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ቅዳሴ❤መላክት❤ያሰማልን❤አባቶቼ❤አሜን❤ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ❤ቅዳሴ ሰሰማ❤🙏🙏🙏

  • @AffAxc-rm5mn
    @AffAxc-rm5mn 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ካሊወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @gezahegnkristos9079
    @gezahegnkristos9079 5 ปีที่แล้ว +7

    Simply the best I love it Thanks Father

  • @MulatuGodebo-d4i
    @MulatuGodebo-d4i หลายเดือนก่อน

    Amen Amen egezhaber ba Salem wod hagr malesng❤❤❤

  • @lulitlulit
    @lulitlulit 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuweldemedhinMekasha
    @TarikuweldemedhinMekasha 4 หลายเดือนก่อน

    Ayizoachihu fetari beyealachhubet yitebkachhu kidaseuw ewunet new yinafkal betam ❤❤❤❤❤

  • @soha3240
    @soha3240 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶች በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እባክወትን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ ይላል ድምፃቸው
    የእግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን⛪❤

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያለው ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይወት የሰማልን

  • @Abeni-7
    @Abeni-7 ปีที่แล้ว +1

    AMEN....YEKIDASE YEIGZABIHER KAL DES SIL😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤😊❤😊❤❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴንድረሽልኝ እናቴ

  • @KonjitKonjiit-kv9oj
    @KonjitKonjiit-kv9oj ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜን ዘመንህን ይባርክህ

  • @TibletsTesfaye-k7x
    @TibletsTesfaye-k7x 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ❤😍😍😍

  • @artflow216
    @artflow216 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰመዕልና 🤲🤲🤲

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ላገራችን ያብቃን

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 6 ปีที่แล้ว +11

    ጥኡመ ዜማ
    በጣም ደስ ይለኛል ወንድምየ።