ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ራኪ በጣም ከባድ ነው ብታዪ እና የሚከብደው ነገር ደሞ የ ትምህርት ቤት ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው እና እስቲ በዚ ጉዳይ ላይ አንድ ተፅኖ ፍጠሪልን። ጌታ ይርዳሽ
ራኬብዬ ይህን ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን::🙏🏽 እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወገኖቼ::🙏🏽
"ፈተና እኮ ጥሩ ነው አንደኛ አላህን ታሰታውሻለሽ የእሱ ጥበቃንም ታያለሽ ግን አላህ ከአቅም በላይ ከሆነ ፈተና ይጠብቀን እንጂ ፈተና ጥሩ ነው
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ እንኳን ለትልቁ የራህመት ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ።በፍጡር ሰአት መጣሽ ምርጥ ሰአት እያፈጠር ነው ሳኡዲዎች።
እኔ የምጠይቀው ለአእምሮ ዘገምተኞች አንዲሁም ሌላም የአካል ጉዳተኞችም ቢታሰቡ ደስ ይለኞል ።የሚኖርበት ብቻ ነው የሚያቀው ከእንደዚሕ አይነት ሕይወት ከሚኖሩ ወላጆች አንዷ ስለሆንኩ ነው ።
እንኳን በሰላምመጣሽ ራኬብ ፈተና አንዱ የህይወታችን አካል ነው ለሁላችሁም ፈተናውን የምታልፋበትን ጉልበት በተለይም በብዙ ችግር ውስጥ የምታልፍ እህቶችና ወንድሞች እግዚአብሔርብርታቱን ይስጣችሁ አይዟችሁ ይህም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ
ራኬ ብዬ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ግንዛቤ ለመፍጠር ብትሰሪ ፅድቅ ነዉ። ማህበረሰባችን ብዙ ይቀረዋል። በርቺ
ራኪዬ በጣም ተናፍቀሽ ነበር እመብርሀን በሰላም በጤና ታቆይሽ የኔ አስተዋይ ከስደት መልስ እመብርሀን ከፈቀደች አንቺን ማግኘት እፈልጋለው ብዙ አስተምረሽኛል አከብርሻለው እወድሻለው❤❤❤❤❤
God Bless You Rahel This video gives me new insight about problems solving and being Patience May God give a miracles medicine to these great KIDS Raheal means WISDOM thanks....
Hi , does Rahel mean wisdom?? My name is also Rahel so am curious? ☺️
እባካችሁ የነህምያ ኦቲዝም ሴንተር ስልክ ሰጡኝ
የፈጣሪ ስጦታዎች... ትልቅ ትኩረት ከሁሉም አካል ይፈልጋል ራኪ እናመሰግናለን ...
ሳሚዬ ና ቤተሰቤ ሁን
እውንትዋን የመጨረሻዋ ሴት ራኬብዬ አንቺ መመስገን አለብሽ::
ራኪ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ግን ግን አያችሁልኝ ይህችን ውብ ሴት ሰው ውስጡም ውጭውም በዚህ መልኩ ውብ ይሆናል? ከራስ በላይ ለሰው የሚኖር ሰው ምሳሌ ራሄልዬ እ/ር ይባርክሽ የኔ ውድ ለኔ ለግሌ የተለየ ነገር አድርጋልኝ አይደለም እንደውም ልጄን ከዛሬ 4 አመት በፊት እሷ ጋ ወስጄው ቦታ ሞልቶ ዌይቲንግ ሊስት ላይ ነበርን ግን እራሴን ጠየኩት እሷ ከራሷ አልፋ ለስንት ሰዎች ተርፋለች፡፡ በብዙ ፈተናውስጥ አልፋ የብዙ እናቶችን እንባ እያበሰች ነው እኔ በጥቂቱም ቢሆን ፊደል ቆጥሪያለሁ ቢያንስ አንብቤ ተረድቼ ልጄን እራሴ ማገዝ እችላለሁ ለምን አስቸግራታለሁ በሚል መረዳት እሷን ላለማስቸገር ወሰንኩኝ በዚህ አጋጣሚ ብርቅዬ እንደሆነች ልንገራት ብዬ ነው ዘሚንም እ/ር ነብሷን በገነት ያኑርልን ለእርሷም ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ፡፡
@ESKA tube ጥሩ ሰው ነሽ ሳይደረግልሽ አመስጋኝ ነሽ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን በፍቅር በጤና በስኬት ታሳድግልሽ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ
Be blessed Raki ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
ይመችሽ ራኪዬ
ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገሬ ልጆች ይሁን በስደት ያላችሁ እህቶቸ ከዘይት ናከእሳት እራሳችሁን ጠብቁ ይችን ወር በትግስትና በመቻል እንለፍት ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ
ራኪ በጣም ነው የምወድሽ ይመችሽ
Beautifully presented 👌🏾❤️
እረዲዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማሬ
እራኪ የእኔ ቆንጆ
ብርቱ እናት እና አባቶች እግዚአብሔር(አላህ) ያበርታችሁ። እኔም ጓደኛ አለችኝ ኦቲዝም መንታ ልጆች ያሏት ከአንድም ሁለት ሲሆን ደግሞ አስቡት። በጣም ከባድ ነው! ከምታስቡት በላይ እኔም በሷ ነው ምን ያህል ወላጅ መስዋእት እንደሚከፍል ያወኩት።
የኔ ኬክ ራኪ በርችልኝ
እግዚአብሔር ይማራችሁ እይዞችሁ በገን ዘብ ሊረዱአችሁ ሚችሉእንኳን ይኞራሉና ስልክ ማስቀመጥ ጥሩ ነበር ጥንኳሬ አችሁን ነው ያየሁትተቦረኩ 💖💗❤️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋💖💖🙏🏾
እኔ አረብ ሀገረየቤት ሰራተኛ ነኝ እቤት ዉስጥ የዝህ በሽታ ተጠቂ ሴት 23 አመት አለች እና እደገባዉ ደግጬ ነበረ ግን ፍቅር ይፈልጋሉ ስለምከባከባት በጣም ትወደኛለች መጫወት ግን ሳጸዳ እቃዋን እድነካ አፈልግም እደህፃን ነዉ የሚሆኑት
ህብረተሰቡ ኃላ ቀር በመሆኑ ነው እንጂ በትንሽ እንክብካቤ ወደ ጥሩ ደረጃ ቶሎ ይመለሱነበር:: ታላቅ ሀገር ባለታሪክ ...እያልክ ድፍን የሆነን ህዝብን ማንቃቱሏ ላይ መሰራት አለበት ራኪ ይህንም አንቺ ነሽ የምታሳይንና ዜጋ እስከሆኑ ድረስ መንግስት ዝም ብሎ ሆዱን ከሚያሰፉ ትኩረት አድርጐ መስራት አለበት በርቺ ራኪ👍💞
Thank You Rakeb,
This is so nice to watch this
የኦቲዝም የተያዙባቸው ቤትሰቦች ለማህበረሰቡ እነዲህ እያሉ መልክት ያስተላልፋሉ፥-ለልጆቻችን ጥሩ አመለካከትና ጥሩ እይታ ይኑራቹ፣እንክብካቤ ይኑራቹ፣ አዘኔታ ይኑራቹ፣በየትኛውም ቦታ ከንሱ ጋር ያላቹ ግንኙነት ማህረሰቦች ለንሱ ማግለልን አትፈጵሙባችው አላፊነት ይሰማቹ እያሉ መልክታቸውን ያስተላልፋሉ!!!!!
Egzabhere meherun yelaklachwe ebakchwe ye memeher tesfaye abera getemegn semu betam teleke lewete yametalu
ራኬብዬ ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ ለኔም ልጅ ፈጣሪ ምህረቱን እዲልክልኝ ጸልዪልኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እሺ
አሜን የኔ እህት እ/ር ንጹህ ልብ ላላቸው ህጻናት ይራራላቸው
አይዞሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም እግዚአብሔር ልጅሽን ይርዳልሽ የእኔን ልጅ ረድቶልኛል ብርታቱን አግኝቼ ታሪኬን አንድ ቀን እነግራችኋለሁ::
ይሄ መናፈሻ የት ነው? በልጅ መፈተን ከባድ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለውና ለወላጆች ብርታትን ይስጥ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አመን 🙏🏽
Meles Foundation. Addisu gebeya akababi
rakeb tiru sira new hulum sew mengistin chemro halafinetun mewetat albet
> #12 ድንቅ መንገዶች።ይህ የእርሶ ድብቅ ችሎታ ነዉ። ስኬትና ደስታ። th-cam.com/video/SJgRZJ4dbas/w-d-xo.html>> #1 ወሣኝ ያለግዜው ለተጨማደደና ለሚደርቅ የእጅቆዳ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ th-cam.com/video/4c6M4yDuHQw/w-d-xo.html>> ሙዚቃ ለምን ያስደንሳል? ሳይንሳዊ ምክንያቶች th-cam.com/video/xmmszNPhYxo/w-d-xo.html>> አደጋ ላይ እንዳይወድቁየሚያስጠነቅቁ 7 አይነት የሽንት ቀለሞች ምን እየነገሩን ነው? th-cam.com/video/Gl3gWNm8LU4/w-d-xo.html
raki the great!!!!!
ኧረ ራኪ ያለሜካፕ በጣም ቆንጆ ነሽኮ በመጠኑ ተቀቢ ለቆዳሽም ጥሩ አይደለም ቡግራም አደረገሽ ስለምወድሽ ነው ስሜቴን የገለፅኩት ከተከፋሽ ይቅርታ ያቀረብሽው ሀሳብ አሪፍ ነው እናመሠግናለው እኔ ፈተና ሲገጥመኝ ወደ ፈጣሪ በጣም አለቅሳለው ግን በእልክ ተሞልቼ እነሳለው
egziyabiheri yimarachihu😍😍😍😍😍😍😍
አንችሰ አገባሸ ወይ እየረጀሸ እኳ ነዉ
ታውቂያለሽ ኣ የሴት ልክ ነሽ !!
👏❤❤❤❤
እግ/ረ በነገረ ሁሉ ተልቅ ነዉ ራኤል አበይነህ በጠም ጠንከረነ ምረጥ እነት ነት እነዴ ሀገረ አነኘ ልጆች እነከበክበቸዉ!
Raki. Gobez nesh amelekaketochsh hulu melekam nache. Egziabher ahunm yaleshn neger yabzalsh
Rakiyeyee
❤❤❤❤❤❤❤
What happened to her beautiful face?
What did you see? The
@@Black-lioness beautiful 😍
Rakiye tlobin new mwedsh
👍👍👍❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏
እርሚካፕ ዘጋኝ
እስኪ ቃላት ምረጡ በፈጣሪ ምናልባት ከአቅሟ በላይ ሆኖ ይሆናል።
ራኪ በጣም ከባድ ነው ብታዪ እና የሚከብደው ነገር ደሞ የ ትምህርት ቤት ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው እና እስቲ በዚ ጉዳይ ላይ አንድ ተፅኖ ፍጠሪልን። ጌታ ይርዳሽ
ራኬብዬ ይህን ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን::🙏🏽 እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወገኖቼ::🙏🏽
"ፈተና እኮ ጥሩ ነው አንደኛ አላህን ታሰታውሻለሽ የእሱ ጥበቃንም ታያለሽ ግን አላህ ከአቅም በላይ ከሆነ ፈተና ይጠብቀን እንጂ ፈተና ጥሩ ነው
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ እንኳን ለትልቁ የራህመት ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ።በፍጡር ሰአት መጣሽ ምርጥ ሰአት እያፈጠር ነው ሳኡዲዎች።
እኔ የምጠይቀው ለአእምሮ ዘገምተኞች አንዲሁም ሌላም የአካል ጉዳተኞችም ቢታሰቡ ደስ ይለኞል ።የሚኖርበት ብቻ ነው የሚያቀው ከእንደዚሕ አይነት ሕይወት ከሚኖሩ ወላጆች አንዷ ስለሆንኩ ነው ።
እንኳን በሰላምመጣሽ ራኬብ ፈተና አንዱ የህይወታችን አካል ነው ለሁላችሁም ፈተናውን የምታልፋበትን ጉልበት በተለይም በብዙ ችግር ውስጥ የምታልፍ እህቶችና ወንድሞች እግዚአብሔርብርታቱን ይስጣችሁ አይዟችሁ ይህም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ
ራኬ ብዬ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ግንዛቤ ለመፍጠር ብትሰሪ ፅድቅ ነዉ። ማህበረሰባችን ብዙ ይቀረዋል። በርቺ
ራኪዬ በጣም ተናፍቀሽ ነበር እመብርሀን በሰላም በጤና ታቆይሽ የኔ አስተዋይ ከስደት መልስ እመብርሀን ከፈቀደች አንቺን ማግኘት እፈልጋለው ብዙ አስተምረሽኛል አከብርሻለው እወድሻለው❤❤❤❤❤
God Bless You Rahel
This video gives me new insight about problems solving and being Patience
May God give a miracles medicine to these great KIDS
Raheal means WISDOM thanks....
Hi , does Rahel mean wisdom?? My name is also Rahel so am curious? ☺️
እባካችሁ የነህምያ ኦቲዝም ሴንተር ስልክ ሰጡኝ
የፈጣሪ ስጦታዎች... ትልቅ ትኩረት ከሁሉም አካል ይፈልጋል
ራኪ እናመሰግናለን ...
ሳሚዬ ና ቤተሰቤ ሁን
እውንትዋን የመጨረሻዋ ሴት ራኬብዬ አንቺ መመስገን አለብሽ::
ራኪ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ግን ግን አያችሁልኝ ይህችን ውብ ሴት ሰው ውስጡም ውጭውም በዚህ መልኩ ውብ ይሆናል? ከራስ በላይ ለሰው የሚኖር ሰው ምሳሌ ራሄልዬ እ/ር ይባርክሽ የኔ ውድ ለኔ ለግሌ የተለየ ነገር አድርጋልኝ አይደለም እንደውም ልጄን ከዛሬ 4 አመት በፊት እሷ ጋ ወስጄው ቦታ ሞልቶ ዌይቲንግ ሊስት ላይ ነበርን ግን እራሴን ጠየኩት እሷ ከራሷ አልፋ ለስንት ሰዎች ተርፋለች፡፡ በብዙ ፈተናውስጥ አልፋ የብዙ እናቶችን እንባ እያበሰች ነው እኔ በጥቂቱም ቢሆን ፊደል ቆጥሪያለሁ ቢያንስ አንብቤ ተረድቼ ልጄን እራሴ ማገዝ እችላለሁ ለምን አስቸግራታለሁ በሚል መረዳት እሷን ላለማስቸገር ወሰንኩኝ በዚህ አጋጣሚ ብርቅዬ እንደሆነች ልንገራት ብዬ ነው ዘሚንም እ/ር ነብሷን በገነት ያኑርልን ለእርሷም ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ፡፡
@ESKA tube ጥሩ ሰው ነሽ ሳይደረግልሽ አመስጋኝ ነሽ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን በፍቅር በጤና በስኬት ታሳድግልሽ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ
Be blessed Raki ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
ይመችሽ ራኪዬ
ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገሬ ልጆች ይሁን በስደት ያላችሁ እህቶቸ ከዘይት ናከእሳት እራሳችሁን ጠብቁ ይችን ወር በትግስትና በመቻል እንለፍት ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ
ራኪ በጣም ነው የምወድሽ ይመችሽ
Beautifully presented 👌🏾❤️
እረዲዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማሬ
እራኪ የእኔ ቆንጆ
ብርቱ እናት እና አባቶች እግዚአብሔር(አላህ) ያበርታችሁ። እኔም ጓደኛ አለችኝ ኦቲዝም መንታ ልጆች ያሏት ከአንድም ሁለት ሲሆን ደግሞ አስቡት። በጣም ከባድ ነው! ከምታስቡት በላይ እኔም በሷ ነው ምን ያህል ወላጅ መስዋእት እንደሚከፍል ያወኩት።
የኔ ኬክ ራኪ በርችልኝ
እግዚአብሔር ይማራችሁ እይዞችሁ በገን ዘብ ሊረዱአችሁ ሚችሉእንኳን ይኞራሉና ስልክ ማስቀመጥ ጥሩ ነበር ጥንኳሬ አችሁን ነው ያየሁትተቦረኩ 💖💗❤️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋💖💖🙏🏾
እኔ አረብ ሀገረየቤት ሰራተኛ ነኝ እቤት ዉስጥ የዝህ በሽታ ተጠቂ ሴት 23 አመት አለች እና እደገባዉ ደግጬ ነበረ ግን ፍቅር ይፈልጋሉ ስለምከባከባት በጣም ትወደኛለች መጫወት ግን ሳጸዳ እቃዋን እድነካ አፈልግም እደህፃን ነዉ የሚሆኑት
ህብረተሰቡ ኃላ ቀር በመሆኑ ነው እንጂ በትንሽ እንክብካቤ ወደ ጥሩ ደረጃ ቶሎ ይመለሱነበር::
ታላቅ ሀገር ባለታሪክ ...እያልክ ድፍን የሆነን ህዝብን ማንቃቱሏ ላይ መሰራት አለበት
ራኪ ይህንም አንቺ ነሽ የምታሳይንና ዜጋ እስከሆኑ ድረስ መንግስት ዝም ብሎ ሆዱን ከሚያሰፉ ትኩረት አድርጐ መስራት አለበት በርቺ ራኪ👍💞
Thank You Rakeb,
This is so nice to watch this
የኦቲዝም የተያዙባቸው ቤትሰቦች ለማህበረሰቡ እነዲህ እያሉ መልክት ያስተላልፋሉ፥-ለልጆቻችን ጥሩ አመለካከትና ጥሩ እይታ ይኑራቹ፣እንክብካቤ ይኑራቹ፣ አዘኔታ ይኑራቹ፣በየትኛውም ቦታ ከንሱ ጋር ያላቹ ግንኙነት ማህረሰቦች ለንሱ ማግለልን አትፈጵሙባችው አላፊነት ይሰማቹ እያሉ መልክታቸውን ያስተላልፋሉ!!!!!
Egzabhere meherun yelaklachwe ebakchwe ye memeher tesfaye abera getemegn semu betam teleke lewete yametalu
ራኬብዬ ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ ለኔም ልጅ ፈጣሪ ምህረቱን እዲልክልኝ ጸልዪልኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እሺ
አሜን የኔ እህት እ/ር ንጹህ ልብ ላላቸው ህጻናት ይራራላቸው
አይዞሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም እግዚአብሔር ልጅሽን ይርዳልሽ የእኔን ልጅ ረድቶልኛል ብርታቱን አግኝቼ ታሪኬን አንድ ቀን እነግራችኋለሁ::
ይሄ መናፈሻ የት ነው? በልጅ መፈተን ከባድ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለውና ለወላጆች ብርታትን ይስጥ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አመን 🙏🏽
Meles Foundation. Addisu gebeya akababi
rakeb tiru sira new hulum sew mengistin chemro halafinetun mewetat albet
> #12 ድንቅ መንገዶች።ይህ የእርሶ ድብቅ ችሎታ ነዉ። ስኬትና ደስታ።
th-cam.com/video/SJgRZJ4dbas/w-d-xo.html
>> #1 ወሣኝ ያለግዜው ለተጨማደደና ለሚደርቅ የእጅቆዳ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ
th-cam.com/video/4c6M4yDuHQw/w-d-xo.html
>> ሙዚቃ ለምን ያስደንሳል? ሳይንሳዊ ምክንያቶች
th-cam.com/video/xmmszNPhYxo/w-d-xo.html
>> አደጋ ላይ እንዳይወድቁየሚያስጠነቅቁ 7 አይነት የሽንት ቀለሞች ምን እየነገሩን ነው?
th-cam.com/video/Gl3gWNm8LU4/w-d-xo.html