በተመጣጣኝ ዋጋ ምርጥ ጥበብ አልባሳት | habesha kemis |habesha dress price

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • በተመጣጣኝ ዋጋ ምርጥ ጥበብ አልባሳት | habesha kemis | habesha dress price
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 22

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የማልወደው እና በጣም የሚገርመኝ ጥበቡ እና የአንገቱ ጥልፍ ከለር ማች አያደርግም ለምንድነው ጠላፊዎቹ የማይጠነቀቁት ሸማኔዎችን ኢደሰባራ ያረጋቸዋል እባካቹህ እናንተ ትእዛዝ ስትቀበሉ ከለር ማች እንዲያደርጉት ንገርዋቸው

    • @edentesfayalemu4270
      @edentesfayalemu4270 4 หลายเดือนก่อน

      እወነትዋ ነዉ እኔም የማስበዉ ነዉ

  • @rowdaosman2432
    @rowdaosman2432 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጥበቡን ጎላ አድርግና አሳይን ከይቅርታ ጋር መስቀል የለሌውን ለመምረጥ እንድመቸን በጣም ቆንጆ ጥበብ ነው ያለሽ ቆንጆ ቆምጆ ለሙስልም የምሆኑትም አምጭልን please ❤

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 9 หลายเดือนก่อน

      ለሙስሊም የሚሆኑትን ለማግኘት ፎዚያ ያገር ባህል ልብስ መሸጫ ሽሮ ሜዳ ታክሲ ማዞሪያ ብትሄጂ በትእዛዝ የፈለግሽዉን መርጠሽ መግዛት ትችያለሽ

  • @meazaghebremicael2880
    @meazaghebremicael2880 9 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww!!!! That is amazing. I love it.

  • @user-up4tj4pq6l
    @user-up4tj4pq6l 7 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር

  • @AtpriAtpri-yl5wp
    @AtpriAtpri-yl5wp 9 หลายเดือนก่อน

    Wowow lakosa kee me dhifama ojini

  • @almazkassahun8215
    @almazkassahun8215 8 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ይነገረን

  • @seidapptube1095
    @seidapptube1095 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 9 หลายเดือนก่อน

    Wow wow 😮

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 9 หลายเดือนก่อน

    ስላም ❤❤❤❤❤

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያምራል የት ነው

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lemndnew meskel yelelew mastserlunnnnnnn

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 9 หลายเดือนก่อน

    የመቆረቤ ቀሚስ ስት ነው

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሸርሙጣ ውሻ

    • @yypp6465
      @yypp6465 9 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበልህ/ሽ

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 8 หลายเดือนก่อน

    አስመሳይ ሌባ ሰው ትመስያለሽ ውሻ ከሀዲ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 9 หลายเดือนก่อน

    የመቆረቤ ቀሚስ ስት ነው