Ethiopia - አላማጣ በማን እጅ ናት?፣ የናሁሰናይ እናት ተማፅኖ፣ የነጌታቸው የአዲስ አበባው ስብሰባ፣ የኦሮሚያው አድማ፣ በጩቤየተወጉት ጳጳስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 320

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 15 วันที่ผ่านมา +10

    እመቤቴን ምን ብየ ልኮሞት ፈጣሪ ለአማራ ካሠር የሆኑትን ሁላ ከዚች ምዲር አጥፍልን 😢😢😢😢 እንኑር ላልን ይሁሉ በደል ጥላቻ አገራችንን አታፍርሡ ላልን 😢

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 15 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ነኝ የሚለው የአማራ ተቆርቋሪ የታለ?።በእውነት በጣም አዝናለሁ ለራያና ለአላማጣ ሕዝብ።

  • @Merry927
    @Merry927 15 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ሃገሬ በቃ የየቀን ውሎአችን የጦርነት ወሬ ማየትና መስማት ይሁን??😢😢😢

  • @AbunaAbu-si2mx
    @AbunaAbu-si2mx 15 วันที่ผ่านมา +4

    የ መሬት ወራሪ ዎች ቶሎ ለ በባለቤቱ የ ትግራይ ህዝብ መልሱ !!

  • @AllinOne-tu6xm
    @AllinOne-tu6xm 15 วันที่ผ่านมา +2

    አንታ 24 ሰዓት ብትዘግብ ዜናህን መስማት አይሰለቸኝም ነበር አሁን ግን እሄ የግድያ ዜናዎች እንዳልሰማ እያስገደደኝ ነው rip my brothers

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 15 วันที่ผ่านมา +11

    They are fighting for Ethiopian people freedom period Nahosenay is a hero 💪💪💪

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 15 วันที่ผ่านมา +8

    የራያህዝብየደነዘዘነዉይበለዉከባለፈዉይማርነበር

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา

      እና ፋኖ ጀግናነኝ ይል ዬለ ዬት ጉድጓድ ገብቶ ነው ምደረ ቀረርቷም ቅዘናም😂😂😂

  • @AdrysWe
    @AdrysWe 15 วันที่ผ่านมา +3

    እረ እባካቹ እኛም ሱዳን ነዉ ያለነዉ ነገሩ ስላስፈራን ለኛ ዲምፅ እንዲት ሆኑን እንፈልጋለን

  • @user-wk9kt9rf7x
    @user-wk9kt9rf7x 15 วันที่ผ่านมา +8

    ሠላም ፈታ የዘወት ተከታይህ ነኝ እስቲለቀቅ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 15 วันที่ผ่านมา +4

    ውስጣዊ ጥላቻን ማስወገድ ለጤንነት ጠቃሚ ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 15 วันที่ผ่านมา

    Thanks Fetha Midya for sharing this wonderful message and information about the New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 15 วันที่ผ่านมา +4

    ትግራይ ጀግና ነዉ ወልቃይት የትግራይ ነዉ ይመለስላቸዉ

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k 15 วันที่ผ่านมา +19

    እኔ ልከራተት የጀግናዉ እናት❤😢😢😢😢የኔ ልብ ይሰበር እፍ😢 ድል ለፋኖ❤

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 15 วันที่ผ่านมา

      አሸባሪ

    • @teferiwoldeyesus5252
      @teferiwoldeyesus5252 15 วันที่ผ่านมา

      የአሸባሪዎች እናቶች አርፋቹ ተቀመጡ

    • @-Bogy
      @-Bogy 15 วันที่ผ่านมา

      ዝጌ ከብት ሰዉ በላ አዉሬ​@@teferiwoldeyesus5252

  • @VbGj-jm3qd
    @VbGj-jm3qd 15 วันที่ผ่านมา

    ያረብ እረ በቃበለን 😢😢😢😢😢 እሰከመቸ ነዉ ያረብ በእዝነትህ ሸፎን😢😢😢

  • @zm6661
    @zm6661 15 วันที่ผ่านมา +6

    አ ይየራያህዝብመከራዉ😢😢

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา +1

      Call ur brother fanno🤣🤣🤣

    • @zm6661
      @zm6661 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@demekechgonfa-is2yi 👎👎👈🦓🦓

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@demekechgonfa-is2yiexactly

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา

      @@zm6661 👹👹😤😤🤑🤑💀💀

  • @Borena2
    @Borena2 15 วันที่ผ่านมา +9

    የነናሁሜ ጉዳይ አሞኛል ምን ላድርጋችሁ ወንድሞቸ 😢😢😢😢

    • @photography6969
      @photography6969 15 วันที่ผ่านมา +1

      Takam😂

    • @user-fz4wt9rd8l
      @user-fz4wt9rd8l 15 วันที่ผ่านมา +3

      Lemen abresh athejem

    • @teferiwoldeyesus5252
      @teferiwoldeyesus5252 15 วันที่ผ่านมา +1

      አልቅስላቸው እስከወዲያኛው አሸልበዋል ሽፍታ ሁላ የሙቀጫ ልጅ😂

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 15 วันที่ผ่านมา

      Yeterefut endaymotu masxenkeqiya new? Bezawem eresaw biqaxel xiru new

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา

      @@user-fz4wt9rd8l exactly 👌

  • @be-liever
    @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +4

    💪ENDF🇪🇹💪💪ጀግናው የኢትየራያ መከላከያ ሰራዊ ዝም በማለቱ ትክክለኛ ነው።

    • @Baby-os2bb
      @Baby-os2bb 15 วันที่ผ่านมา +1

      Tebtaba mechem amargna atnagerm denkoro tgre

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +3

      @@Baby-os2bb 😂😂😂 ወይ የቆማጦቹ ቋንቋ አንድ አንዴ ይጠፋብኛል። ለማንኛውም መልክቴ ደርሶሻል ዋናው እሱ ነው😂

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา

      @@be-liever exactly Komeche Buda zere ignorant narrow mind 😭😭😭

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 15 วันที่ผ่านมา

      Lek lekachewn yagegnu Tegabegn temkehetegna Amara

    • @-Bogy
      @-Bogy 15 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክአለቆኮ😂😂😂

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 15 วันที่ผ่านมา +3

    Weyane kalitefa mechem selam ayinorim

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 15 วันที่ผ่านมา

      ASHEBARIW. FANO. TIKRETU. ABIY. LAIY. NEW. ! ESTI. LE. AMARA. KEHONE. HEDO. TPLFN. YIWGA. !

  • @habhabshi5477
    @habhabshi5477 14 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢😢😢

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 14 วันที่ผ่านมา

    ውይ የኔ አባታ ፈጣሪ ይማርልን ሰይጣን የወጋዎት ይወጋ።

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 15 วันที่ผ่านมา

    የጀግና እናት ፈጣሪ የሶብሩን ዉሀ ያጠጣችሁ አገራችነስ በጣም አስጠሊታ ሁኗል ባሉካየ ደህና ግባልኝ እደዚህ ምስቅልቅሏ የወጣች አገር ምን ይኖርባታል

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 15 วันที่ผ่านมา

      ጀግና ነው የመተይው ሙስሊም ወንድሞቻችንንስለገደሉ ው?

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 15 วันที่ผ่านมา +13

    እረ ስልችት አለን ጦርነት

  • @BirhanuAbose
    @BirhanuAbose 15 วันที่ผ่านมา +4

    በጌታችን እጅ ነት።

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 15 วันที่ผ่านมา

    እስኬ አንድ ቀን የሆነሰው ከሆነ ሰው በፍቅር ጮቤ ተራገጡ በሉን እዲህ አይነት ዜና ናፈቀን😢😭😭😭

  • @user-vd7tu4om8r
    @user-vd7tu4om8r 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፈታደል እባክህ አደስ አባባላ በነበረዉ ግጭት እጅን የሰጠዉን የፍኖ አባል ምን ላይ እደሚገኝ አሳዉቀን😢

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 15 วันที่ผ่านมา +12

    ናሁሜ ስብራቴ😢😢😢

    • @rona7755
      @rona7755 15 วันที่ผ่านมา

      ብዙ የትግራይ እናቶች ያስለቀሰ ጥቁር ታሪክ ሲሰራ፡ ናሆም ከነሱ ጋር በመሆን ግምብር ቀደም ተዋናይ ከሚባሉ በዳዮች ጋር ነበር። የትግራይ እናቶች እና እህቶቻችን ጨምሮ ደም አንብተዋል። የናዛ ንጹሃን እንባ ፡ እናተ ባይገዳቹም፡ እግዝያብሄሔር ግን ሰማ መሰለኝ፡ የነዛ እናቶች እና እህቶቻችን ህመም ሌሎቹ የበዳይች እናቶች ይጋሩት ዘንድ ይሆን እንዴ ያደረገው አልኩኝ። ሁሉንም ግን ያሳዝናሉ። እናት ምን ግዜም እናት ናት።

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f 15 วันที่ผ่านมา

      ለማኝ ቅማላም ​@@rona7755

  • @frusye6380
    @frusye6380 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እናት😭

  • @user-ll6mh1he7t
    @user-ll6mh1he7t 15 วันที่ผ่านมา +2

    በአላህ እጅ

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 15 วันที่ผ่านมา

    ከወልቃይትህዝብመማርይቸላል

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 15 วันที่ผ่านมา +4

    ቆይ በጉልበት ዛሬ እንሱ ቤዙት ነገ አማራ ቁጭ ብሎ ያያል አልገባኝም ምን ማለት ነው በቃ እንዴህ የተጫረስን መኖርችን ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 15 วันที่ผ่านมา +2

      ከነገወዲያ ትግራይ ትግራይ ዝም ብሎ ያየዋል 😊 መሬታቸውን መልሱ እንደማንኛ ጊዜ የትም ሄዳቹ መስራት ትችላላቹ።

  • @yohannesaklilu841
    @yohannesaklilu841 15 วันที่ผ่านมา +5

    ለምን ያንከራትታሉ

  • @AkramCell-ve2ox
    @AkramCell-ve2ox 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል 😢አስከሬኖን ምን ሊያደርጎት ነዉ💔😢

  • @abenezergetachewtube626
    @abenezergetachewtube626 15 วันที่ผ่านมา +1

    Hulum melkam yihonal

  • @hanna838
    @hanna838 15 วันที่ผ่านมา +1

    አንቴ ሀያል ጌታ ነህ አቤቱ አጌራችን አንተ ገመኛት

  • @yoni3081
    @yoni3081 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጀለኞች ናቸው ሚሸሹት ንጱሀን አይሸሹም የፈለገ ትግራይ የፈለገው አማራ ነኝ ይበል መሬቱ የኢትዮጵያ ነው ።

  • @TadaseChibsa
    @TadaseChibsa 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሊያጠፋ ታጥቆ በውንብድና የተሰማራሰው ምንሲባልነውእ ሬሳአምጡ የሚባለው

  • @user-mv1ti2xb6e
    @user-mv1ti2xb6e 15 วันที่ผ่านมา +12

    አሥክሬንም ይነሣል ብሎነዉ እሄ ባዳ መግሥት አላህ ያሣህ😢😢😢😢😢

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 15 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkk

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 15 วันที่ผ่านมา

      Ayisaximi maqaxeli inji

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 15 วันที่ผ่านมา

      Higi yemaqiku ashaber

    • @-Bogy
      @-Bogy 15 วันที่ผ่านมา

      ልቡሉት ፈልገዉነዉጅ

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm 15 วันที่ผ่านมา +7

    የጋላ ፍራት እሬሳው ይነሳል ብለው ፈሩት ፋኖ አይደለም ቁሞ ሙቶ ያስፈራል ድል ላማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 15 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +4

      ጋላ ንጉስ ነው ምንም አያስፈራው የአንድ አሸባሪ ቆማጣ ቆምጭ ጥንቡ ምንያረጋል ግን ሲፈልግ ይሰጣል ካለፈለገ ያቃጥላል። Gala is King😂😂😂😂

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@be-lieverዝርክርክ ታይቶ አይታወቅም ሰዋች እዳልሆኑ አውሬዋች እደሆኑ ያሳያል እውነት የሰው ደም እየጠጡነው የዚህን ወጣት እሬሳ ሊበሉት ነው ምን ማለት ነው አርበትብቶቸዋል ጀግና አልሞተም ገና ያሳይሀል

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา

      @@user-vj4zo8mt9s 😂😂😂😂 አረ ተው ኢኚ እርምጃ የተወሰደባቸው ሰውበላ አሸባሪዎች ናቸው እኮ የአዲስን ህዝብ ንፁሃንን ሊጨፈጭፉ ነወ የመጡት። በአንበሳ ጥፋር ገብተው ማንቆርታቸው ተበጠሰላቸ። ልክ እነደ ደናሰው ሬሳ ሬሳ ትላላቹ ሰው በላሁላ።

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-vj4zo8mt9s 😂😂😂አረ ተው እኚ ሰው በላ አሸባሪ ናቸው 🤔 ቢሳካላቸው የንፁሃንን ደም ሊያፈሱ ነበር የመጡት ደም መጣጭ ቆምጬ ፈጣሪ ሲያጋልጣቸው ሞታቸውኖ አፈጠነ። እኚ ቆሻሾች ሰው በላ ቡድን። ዛሬ ሬሳ ብላቹ ከምትሉ ለምን በፊት አርፋቹ አትቀመጡም ነበር🤔።

  • @ayiresamtafese9734
    @ayiresamtafese9734 15 วันที่ผ่านมา +3

    መምከር ነበር

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา

      Exactly 👌👌

    • @betelhembegashaw9771
      @betelhembegashaw9771 15 วันที่ผ่านมา

      ፐ ተናግራችሁ ሞታችሁዋል ነገ በናንተ ሲመጣ ?

  • @Brhannguse
    @Brhannguse 15 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂ልጁ ተነስቶ እንዳይወጋው መንግስት ፈርቷል

  • @hasensaid
    @hasensaid 15 วันที่ผ่านมา

    አሁን ስለራያ ምን ዪባል ዪሆን❓

  • @TamarataJohnga
    @TamarataJohnga 15 วันที่ผ่านมา

    when you talk about alemeta also we can accept Eritrea to work together with fano

    • @samru2018
      @samru2018 15 วันที่ผ่านมา +1

      Eritrea mnm aygabatem kezih buhala 2tegna geze letkad atflgem rasachu chalut

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 15 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢አማራዬ አሁን አልቻልኩም 🖤🖤🖤😭😭😭መንም ባልሰማ ባላይ ይሻለኛል በሽተኛ ሆንኩ😢😢😢😢 አይ አለም አማራዬ ከሁሉም ታላቅ ፈጣሪ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ለአማራ አንድ አለሁ የሚል ይጥፋ 😢😢እግዚዎ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 15 วันที่ผ่านมา +1

      እረባክሽ እናንተ የሚኒሊክ ጊዜ ብቻ እየተነገራቹ ስላደጋቹ ሁሉ የኛ ትላላቹ ሚኒሊክ አፄ ዩሀንስ ከሞቱ ከ7 አመት ብሀላ የትግራይን መሬት የበጌ ምድር ብለው በጉልት የወሰዱት የትግራይ መራት አለውሀ ምላሽ ነው ትግራዬች የራሳቸው ባይሆን ኖሮ ጆነሳይድ እየተፈፀመባቸው መሬቴ የሚሉት

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 15 วันที่ผ่านมา

      በለው ቁረጠው ሰለቻቹዴ😂😂

    • @user-pu2qd3gf7v
      @user-pu2qd3gf7v 15 วันที่ผ่านมา

      @@Tjsjsjsj-iy2yz ለቃቃቃሚ ችጋራም ነፍሰ በሎች እሱን ወደፊት ታያለሽ ፋኖ አምሐራ አሸናፊ ነው። ጣልያን ብልጽግና ይጠፋል እከክ

  • @JdjrEjir
    @JdjrEjir 15 วันที่ผ่านมา

    ፈታየ

  • @abushuwaqo502
    @abushuwaqo502 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ፈታ!የእናት አንጀት ሆኖ እንጂ የአሸባሪ አስከሬንማ ለማስተማሪያ መንጠልጠል ነው ያለበት!!

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለአማራፋኖ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 15 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድክም ነው ያለን ጦርነት መስማት እፍፍፍፍፍ

  • @Shh-ds1vd
    @Shh-ds1vd 15 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ መጀመሪያ ለምን እራያን አይጠብቅም በየቀበሌዉ ህዝቡን ከሚረብሺ

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse 15 วันที่ผ่านมา

    አማራየ ዝም ብለህ አሣልፋቸዉ ወደ አ አ ይግቡ አያገባንም አላማችን እኛ አራት ኪሎ ነዉ

  • @user-de5yp5jh7l
    @user-de5yp5jh7l 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምንግስት የአማራ እና የትግራይ ህዝብ እንድጨራረስ እየሰራ ነው

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +3

      እነደዛ መሆኑ ከገባቹ አትጨራረሱዋ ለትግራይ ህዝብ መሬቱ የመለስለታል።

  • @ydnekachewgebrehewot4350
    @ydnekachewgebrehewot4350 15 วันที่ผ่านมา

    Ashebarrw atbele koshasha

    • @NatalBruck1948
      @NatalBruck1948 15 วันที่ผ่านมา +1

      Ante Gimatam Tigre. Izih min tiseraleh ❓️
      Your place is Kola Tembien ‼️

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 15 วันที่ผ่านมา

    ህዋሀት የኢትዮጵያ ና ያማራ ህዝብ ጠላት ብቻ ሣይሆን የትግራይ ህዝብ ጠላት ነዉ ብአዴንም የአማራ ህዝብ ጠላት ነዉ እግዚያብሄር ሆይ ክንድህን በክፉወችና በካሃዲዎች ላይ አንሳ ለተገፉት አንተ ፍረድላቸዉ

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 15 วันที่ผ่านมา

      YIHEN. FANO. MESMAT. AIYFELGM. ! KE. TPLF. GAR. HONO. MENGISTN. LE MAFRES. EYE SERU. NEW

  • @fasilhailu-tg4ls
    @fasilhailu-tg4ls 15 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ የወልቃይት ህገወጥ አስተዳደር ይፈርሳል።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 15 วันที่ผ่านมา

    Minim legazetegnanet taltedeterk wishetam,aganagn,nuberina,yalefena yahun gize,paste& Present tens yematawiq erkus gazetegna Nuh.

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 15 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይ እሰይ ለአማራ ይህ ስያንሰው ነው። የት ነሽ ከወያኔ እንወዳጅ ያልሺው ምድረ አለቅላቂ ሁላ። እኛ የዘላለም የአማራ ደመኛ ያማራ ጠላት ድሀ መናጢው ፣እግረ ደረቁ ትግሬ ነው ያልነው የዛሬ 30 አመት ገደማ ነበር አርባ ጉጉ ትመስክር ፣ በደኖ ትመስክር ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 15 วันที่ผ่านมา

      እና መሬታችን እንተውላቹሀለን ብለውሻል ?

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 15 วันที่ผ่านมา

      ጉጉት ይብላሽ አብይም ብርሀኑ ጁላ እኛ መሬት ልናስመልስ አልተዋጋንም ብለውሻል አማራ 30 አመት መሬቴን ሳይል አብይታኮ ታዝሎ የገባ ለስልጣኑ ሲል ጥይት ማብረጃ አርጋቻል መሬት አሳይቶ

  • @fantish7680
    @fantish7680 15 วันที่ผ่านมา +1

    በትግሬና በኦሮሞ የተፈፀመ አረመኔ ትብብር የአማራ ሕዝብ ጭፍጨፋ በታሩክ ጨካኙ የመከራ ዘመን ተብሎ ይመዝገብ

  • @mayk1847
    @mayk1847 15 วันที่ผ่านมา +4

    ይበቃችዋል የትግራይ ህዝብ እስከ አሁን ፈርቶ እንዳይመስላችሁ ህግ ስለሆነበት ነው እንጂ 1 ጋንታ ትበቃቸው ነበር ይተዋወቃሉ ።

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 15 วันที่ผ่านมา

    አሁን ጊዜው ልክ እንደ ኢትዮጵያው የአማራ ሕዝብ ፋኖ ብአዴን የሚባል የአማራ ሕዝብ መከራ የፖለቲካ ድርጅትን የአማራ ሕዝብ ፋኖ እንደአፈራረሰ ሁሉ እናንተም የትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች ኢትዮጵያን ገነጣጣይ እና ሕዝቦችዋን አለያይ ክፉ ደምአፋሳሽ የሕወሓት ፖለቲካ ድርጅትን ማፈራረስ አለባችሁ!!! ከዛም የአማራ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ እና የትግሬ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ በጋራ በመሆን በሐገራችን በሰላም አላስኖር ያለን የጋራ ጠላችን የኦሮሙማው ጴንጤ ጠቅላይ ሚንስትር እና አራጅ ፖለቲከኞቹን በጋራ ሆነን ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝባችን ነፃነት በፅናት እንታገላለን !!!
    ማሳሰቢያ፦
    ኢትዮጵያን እና መላው ህዝቦችዋን ነፃ ለማውጣት ያለደሞዝ ለሕይወቱ ሳይሳሳ ለሕዝብ እና ለጋራ ሐገር በዱር በገደሉ እየታገለ ያለውን የአማራ ሕዝብ ፋኖን ከአብይ አህመድ በእርዳታ ሰበብ ከጠቅላዩ በሚሰጠው ቢሊየንዎች ገንዘብ ተገዝቶ ሐገሩን እና ሕዝቡን የሚወጋው የሕወሓት የፖለቲካ ድርጅት በራሱ በኢትዮጵያ ትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች መጥፋት አለበት !!!
    *የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖን መደገፍ
    ኢትዮጵያዊ ሕዝብነት ነው !!!

  • @btrueeth
    @btrueeth 15 วันที่ผ่านมา

    አላማጣ በኔ እጅ ናት። ኑና ውሰዱ።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 15 วันที่ผ่านมา

    መሰጠት አለበት እያልክ ነው?

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 14 วันที่ผ่านมา

    Dil lefano❤❤❤❤

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 15 วันที่ผ่านมา

    ጀጋኑ፡በርቱ፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌💪

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 15 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ይመክትላቸው ማፈራ ፋኖ ነው መግረፍ

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f 15 วันที่ผ่านมา

      እየ ሀዝብ 😂😂😂

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 15 วันที่ผ่านมา

    አብን አለ እንዴ ይገርማል ፡፡

  • @user-dp8rw5od3p
    @user-dp8rw5od3p 15 วันที่ผ่านมา

    18

  • @fk3365
    @fk3365 15 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ማፈሪያዎች ዛሬም አይታረሙም ? ዕውነት በጉልበት የሰው ምድር ነጥቀው በሠላም መኖር ይችላሉ ?

  • @abdurezakmohammed5048
    @abdurezakmohammed5048 15 วันที่ผ่านมา

    Mnw fano fano alek

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተገለውሳይሆንራሳቸውንሰውተውነውኢቢሲየሚዘግበውእናተምእንዲሁምትዘግባላቹሁአታምታቱሽቀላውንነውየምትፈልጉትእንጂትከከለኛአትዘግቡም❤ኢደገርግምእንዲሁሪሳይከለክልነበርያውነውየአገራችንነገር❤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 15 วันที่ผ่านมา

      በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ

    • @user-vo7jy2ic8x
      @user-vo7jy2ic8x 15 วันที่ผ่านมา

      ሰህ​@@gravitymobile7558

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 15 วันที่ผ่านมา

      ዶማ😂😂😂

  • @genetwdefraw5821
    @genetwdefraw5821 15 วันที่ผ่านมา

    አብን የአማራን ህዝብ አይወክልም ከርሳም

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 15 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y 15 วันที่ผ่านมา

    አይ ናሁየ ሙተክም ፈሩህ😢

  • @cherinetwordofa3260
    @cherinetwordofa3260 15 วันที่ผ่านมา +5

    እና ምን አገባን እና ነው ለእኛ የምታወራው። መከላከያን አፍርሼ መንግስትን አስወግዳለው ብሎ አዲስ አበባን እቆጣጠራለው የሚለው ፋኖ የለም ለጃዊሳው ንገረው የአብይ ወታደር ብላችው ማረክነው ደመሰስነው ስትል ነበር እኮ ።የተደመሰሰን አሁን ድረስልኝ ማለት አይደብርም ካካካካ😂😂😂😂😂😂😂

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 15 วันที่ผ่านมา

      DEMSISEW. CHERISEW. AHUN. MEKELAKEYA. YILALU. ! YE. GIBS. BANDAWOCH

  • @user-jc2dv5rd8i
    @user-jc2dv5rd8i 15 วันที่ผ่านมา

    የናሁ ሰናይ እሬሳ መቀጠል አለበት

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y 15 วันที่ผ่านมา

      ከሞት ይነሳል ብለሺ ፈርተሽ ነው ጥንብ / gala

    • @-Bogy
      @-Bogy 15 วันที่ผ่านมา

      ልትበይዉ ፈለግሽ

  • @tadygashaw5150
    @tadygashaw5150 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሟች ገድሎ ለመጀገን ገዳይ ገሎ ለመፎከር በተደረገ ግብግብ ማን ተጎዳ ማንስ ተጠቀመ

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 15 วันที่ผ่านมา

    አዲሳለምን፡ግደላት

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 15 วันที่ผ่านมา

    ወልቃይት እራሱ ለትግሬይበቃዋል የወልቃይት ልጂ ጀግናነዉግባር ግባሩን ነዉ የሚለዉ ጁታን ትንሺ ነበሩ ላልቁነዉ የልጥ ላባ ሁላ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ትርጉም አለው አስከሬን አልሰጥም ማለት....ይነሳል ብለው ወይስ ሊበሉት??

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ለአናቱ። ለጅ ነው

  • @user-rr2hb7mr3d
    @user-rr2hb7mr3d 15 วันที่ผ่านมา

    ይሁንስቲ

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመዉ ይ እራያዉንና የዎልቃይትን ጉዳይ በጦርነት እንድ ቀሙን አሁንም በጦርነት እንቀማለን የሚባለዉ ነገር እንደቀልድ ያላገጥሽ ሁላ እይ የፌደራል መንግስትም ከዚሁ ታጣቂጋር አለ የፌደራሉ ታጣቂ በራሱ እሔንን ተቀላቅሎ እንደሚፈጽም እንዳትጠራጠር የትግራይ ታጣቂ ምንም ስተት የለም የፌደራል መንግስቱ ተጠያቂ ነዉ ሕዝብ ሲጨፋጨፍ አንዴ ከዚሕ ጎራ አንዴ ከዛ ጎራ እየተለጠፈ ሕዝብን ያስጨርሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ተዉ ንቃ

    • @be-liever
      @be-liever 15 วันที่ผ่านมา

      የናነተ ፋኖ መከላከያን ጨርሻለው በትኛለው ብሏል እና ጀግና ከሆነ ሄዶ አይከላከልላቸውም ታዲያ በየሚድያው ከሚያቅራሩ 😂

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 15 วันที่ผ่านมา

    አብን ምን ሞራል አለው? ልፍሰፍስ።

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወይይይይ የሰሜኑ ህዝብ ርስበርስ ሲያፋጁህ አትነቃም እንዴዴዴድ???

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናቱ እራሷን መግደል ነዉ ለሀገር ጥቅም የላቸዉም። ህፃን ነዉ ቆሻሻ ነዉ ። እንደ አበደ ዉሻ ተገደለ ። ሬሳ አይሰጥም ይቃጠል

  • @asrarxyz3424
    @asrarxyz3424 15 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb 15 วันที่ผ่านมา

    የት አባታቸው ነው የሚሸሹት እዛው ተፍልመው አይሞቱን😮😮😮

    • @fasilhailu-tg4ls
      @fasilhailu-tg4ls 15 วันที่ผ่านมา

      ወደ መጡበት ነው የተመለሱት

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 15 วันที่ผ่านมา

    ብራቮ ሕወሓት ወያኔ ፅንፈኛ ሁሉ ኬኛ ወለጋ የኛ መተከል የኛ ፊንፊኔ የኛ ባይ ትምክህተኛ እብሪተኛ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l 15 วันที่ผ่านมา

    የራይ ህዝብ የት ነው የሚሸሸው ፈርጣጭ ከመንግስት ጎን ነኝ ብሎ ሰልፍ ወጥቶ አልነበር አማራ ክልል ሲታመስ 10ወር ሙሉ ፋኖ ሲፈለም የፋኖ ትግል አንደግፈም የምንደግፈው መንግስት ነው ብሎ ስለዚህ መንግስት ይርዳው ይግረፈው ባንዳ ያው ባንዳ ነው

  • @danedani8889
    @danedani8889 15 วันที่ผ่านมา

    1.5የትግራይ ህዝብ ተበልቱል ከዚህ በሁላ ለዘር እንዳይተርፍ አድርግው መደምሰስ ነው

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 15 วันที่ผ่านมา

    ጦርነቱ ይቀጥላል የአማራ የትግራይ ሰላማዊ ግንኙነት እያሉ እየተጨማለቁ በፖለቲካ ያሉት ይወቁ እውነታውን

  • @user-ll8nz6xb4b
    @user-ll8nz6xb4b 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 15 วันที่ผ่านมา

    መቼም በሰላም አይኖሩም ዘር ማንዘሩ ይጡየቁበታል

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 15 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bs1nh3tb3s
    @user-bs1nh3tb3s 15 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ድል ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💪 ሠላም ለሃገራችን

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 15 วันที่ผ่านมา

      Fessam Komeche fano is gone once forever 💀☠️

  • @mayk1847
    @mayk1847 15 วันที่ผ่านมา

    የኣማራ ህዝብ ኣሁንም አልነቃም ገና ከሞተ በኃላ ይነቃል ደንቆሮ 27 አመት ጭለማ ነበርን ኣሉ አሁንስ ብርሀን ላይ ነው ይብራለት በደንብ።

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x 15 วันที่ผ่านมา

    Jesus loves you 💓 Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win win win 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-zo4hu9kg5h
    @user-zo4hu9kg5h 15 วันที่ผ่านมา +3

    አስከሬንም ማሰር ጀመረ ይሄ መንግስት😢

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l 15 วันที่ผ่านมา +1

    ራያ አላማጣ እሰከ አሁን የትግራይ ሰራዉት በትግሰት መጠበቁ ለሰላም ባላቻዉ ፉላጎት ነዉ በወረራ የያዙት አማራ ሰም እየተጠቀሙ የገዳዮች ሰብስብ መዉጣት ተገብ ነዉ የምጠይቁት ይገባኛል የምል ካለ በሀገ መንግስቱ መጠየቅ ይገባል እንጅ ህዝቡ ገድለ አፋናቅለ አትኩኝ ማለት ጫዋታ ነዉ

    • @aeron2708
      @aeron2708 15 วันที่ผ่านมา

      የእውነት ሠዎች ዝም ስላሉ ነው እኮ ያም የኔ ያም የኔ የሆነው ሕግ ጡሩ ነው ብንወደው ብንጠላው ሕግ የሚወጣው በተለየ ስላልሆነ ሕግ ይከበር

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 15 วันที่ผ่านมา +3

    ከለቅሶ ለመዳን መፍትሔው ሕግ ማክበር፣ መታገስ፣ ሰላማዊ መሆን ነው።