ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ልበ ወርቅ ክፍል 6 ON Danya Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2024
  • ልበ ወርቅ ክፍል 6 እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
    @danyatube

ความคิดเห็น • 96

  • @user-gc6io8qo7r
    @user-gc6io8qo7r 3 หลายเดือนก่อน +36

    የመዳም ቅመሞይ አሏህ የእርፈት እንጀራ ይስጣችህ

    • @user-rl6mq2he9u
      @user-rl6mq2he9u 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን❤❤❤❤

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @user-fx5gz9vc1d
      @user-fx5gz9vc1d 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ❤❤❤

    • @fatumaahmed9683
      @fatumaahmed9683 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ

    • @HaivaHaiva-nl9nl
      @HaivaHaiva-nl9nl หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ❤❤❤

  • @FeizaGtme-mj3rs
    @FeizaGtme-mj3rs 3 หลายเดือนก่อน +43

    አረ የሰው እጅ ይለቀቅ የምትሉ😢😢😢

    • @user-rn7un5bb4r
      @user-rn7un5bb4r 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ይቀጥል😢😢😢😢

    • @user-sk5rl2zw7l
      @user-sk5rl2zw7l 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኔ እራሱ እየጠበኩት ነው❤❤

    • @Zeyneba-ot6jq
      @Zeyneba-ot6jq 3 หลายเดือนก่อน

      ይለቀቅ

  • @indiannuritube8617
    @indiannuritube8617 3 หลายเดือนก่อน +14

    እንደኔ መጀመሪያውኑ ፍቅር ከሌለ አለመጋባት ከተጋቡ በኋላ ደግሞ ሌሎች አማራጮን ሳይለንት አድርጎ ፊትለፊት የቀረበውን መላመድና መውደድ በግድ

  • @MadinaKindu
    @MadinaKindu 3 หลายเดือนก่อน +10

    የሰው እጅ ይለቀቅልን😢😢😢😢😢

  • @WasKan-kb2le
    @WasKan-kb2le 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ አሰተማሪ ነው ግን እንዴዝህ አዬነት ባል የለም እንደዝህ የሚታገስ የለም

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንድህ ታጋሽ ሠው ቢኖር እንደት በተኗኗርን ነበር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน +18

    በትዳር ዉስጥ ሁኖ ልብ ወደ ሌላ ካየ አስቸጋሪ ነዉኮ

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የደረሰበት ነው ሚያቀው

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 หลายเดือนก่อน +1

      በላሂ ሰታገቡ በመጀመሪያ ሰታዩት ትነሸም ቢሆን ልባችሁ ዲንግጥ ማለት አለበት ሳቶዱት በጓዴኛ ወይም በቤተሰብ ጉትጎታ አግብታችሁ በሃላ እሱንም እራሰንም ማሰቃዬት ነወ እኔ አውቀዋለሁ ያአላህ ሲጨንቅኮ ሳይዱ ማግባት ምንም ሰሜት የለውም

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q 3 หลายเดือนก่อน

      @@dohadoha8116 ልክ ነሽ እኔም አቀዋለሑ ግን ያለን ምርጫ እየሰገድን ዱአ አገን እኛም የሱ ፍቅር እዲኖረን ማሳመን ነው ልባችን ባአዱኒያም ተቀጥተን ባአሔራም እዳንቀጣ እሕቶቼ

    • @mhmhdl1112
      @mhmhdl1112 3 หลายเดือนก่อน

      ቀጣይ በፍጥነት

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ልጅቷ ልክ ነች የማንወደው ሰውጋ ለ1 ቀን መዋልኳ ይከብዳል

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወዶች እደዚህ ነው ሚወድላቹ 😅😅 የወደዳቹማ በግር ነው ምትረግጡት😊😊

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @fatumamohammed7119
    @fatumamohammed7119 3 หลายเดือนก่อน +5

    አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል የሰው እጂ እና እሩፋይድ ይለቀቅልን በተረፉ በረቱ ❤❤❤

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻእላህ አስተማሪ ነው

  • @user-cz3zl3ku3r
    @user-cz3zl3ku3r 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትደር ለ የለፍቅር ያሁለት ሰዎች አሰልቺ ስብሰበ ነዉ

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአሌኩም አሰላም እንኳን ደና መጣቹልን

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ለመናገር የሚወደኝን ባገባ ደሥይለኝ ነበር ግን አላቅምማን እደሚወደኝ😅

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ በረቱ❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ አህለን ውዶቼ ❤❤❤❤❤

  • @user-pr8ym2zc4l
    @user-pr8ym2zc4l 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa allh Mashaa allh ❤️♥️❤️❤️❤️

  • @user-hf4tu5ge6b
    @user-hf4tu5ge6b 3 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته❤❤❤ ما شاء الله

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 3 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጣይ አትቆዩብን 💖

  • @user-qn6on8eg4t
    @user-qn6on8eg4t 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፣በጣምአሥተማራነው፣ማሻአላህ፣በጣምአሥተማራነው፣ቀጣይዉዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p 3 หลายเดือนก่อน

    Mashalla astamari naw qaxilubat

  • @AajAuu
    @AajAuu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቲሁ አህለን

  • @user-ob1ev1eq9b
    @user-ob1ev1eq9b 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይይይይይይይይይይይ❤❤

  • @Fatuma-ov8ip
    @Fatuma-ov8ip 3 หลายเดือนก่อน

    Mashalla.Bartu.❤❤❤❤

  • @MuzamilJibriil
    @MuzamilJibriil 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @omanoman1650
    @omanoman1650 3 หลายเดือนก่อน

    Maashaalaah

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallh ❤❤❤

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይለቀቅ የምትሉ ቀጣይ😢😢😢

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ሴት ልጅ ለእናቷ እንኳ ክብር የሌለውን መርጣ የሚንከባከባትን የእናቷን ስጦታ ክዳ ስትኮበልል ነገ እንደሚያባራት እንኳ ማሰብ አልፈለገችም

  • @user-tf3lm5nm8x
    @user-tf3lm5nm8x 3 หลายเดือนก่อน

    የሰው እጅ ይለቀቅልን❤❤❤

  • @amaamm660
    @amaamm660 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሥተማሪነው

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 3 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነዉ በጣም😢😢😢

  • @fatuma844
    @fatuma844 3 หลายเดือนก่อน +4

    ግን እንዲህ የሚታገስ ይኖር ይሆን 😢

  • @user-co3tx9un8p
    @user-co3tx9un8p 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን

  • @yimamyimam5861
    @yimamyimam5861 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔም አሁን ያለሁበት እንደዚህ ነዉ ዶአ አዲርጉልኝ አላህ እዳብራራልኝ ያረቢ

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም፣ለ10አመት

    • @yimamyimam5861
      @yimamyimam5861 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Samera-zl2ju እኔኮ አሁን አመቴን ጨረስኩ ግን አመት ሳድር አድቀንም ተደስቸ አላቅም እሱንም ልክ እደዛዉ አላህ የተመቸ ኑሮ ይስጠን🤲🤲

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q 3 หลายเดือนก่อน

      @@yimamyimam5861 አሚን በየ ቤቱ ለካ ብዙ ስቃይ አለ አላሕ እኛም የነሱ ፍቅር ይወፍቀን አሚን በሉ

  • @ummuamartube2117
    @ummuamartube2117 2 หลายเดือนก่อน

    አራ እውነተኘ ተሪክ ብሆን ግን ሴት ልጅ ስትለመድ ትወድሀለች ግን ችግሩ እሷ ስቶድ በተቀራኒ አይ ትጠለታለህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም❤❤❤🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አሁን ያሉ አብዛኛው ትዳር ይሄውነው በርቱ

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጥሎበት❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx3gm4nw7m
    @user-mx3gm4nw7m 3 หลายเดือนก่อน

    ይለቀቅ😢😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማ መሆኑን እያወኩ ሁለቱም አሳዘኑኝ ደሞ የእሷ ሶብሮ መቀመጥ ሆሆሆ

    • @user-rk5gv4nj7z
      @user-rk5gv4nj7z 3 หลายเดือนก่อน

      ማናት የታገሠቸው

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe1821 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩ እጠብቃለን

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w 3 หลายเดือนก่อน

    የሰዉ እጅ የሚለዉን ልቀቁልን

  • @user-pq2jz4qv9v
    @user-pq2jz4qv9v 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረቀጣይይይ 8

  • @MdsaAdsa-vv4lp
    @MdsaAdsa-vv4lp 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 3 หลายเดือนก่อน

    ቶሎቶሎ ልቀቁት

  • @WasKan-kb2le
    @WasKan-kb2le 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 3 หลายเดือนก่อน

    እኛሴቶች የሚመቸንን ወድ አይወድንንም ልቀቃትና ማረኝ ብላ ትመታለይ በኻላነው የሚገባን

  • @user-ei5hh2tb1q
    @user-ei5hh2tb1q 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ችግር ነው ግን እንደጓደኝ ብቃርበት ይሸለል😮

  • @amaamm660
    @amaamm660 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትነውየሚመሥለው

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w 3 หลายเดือนก่อน

    እኮንሠላምመጣችሑ🎉🎉🎉🎉

  • @sameerakwt5334
    @sameerakwt5334 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ooh wl wr wb wude

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-up8d
    @user-up8d 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አስተማሪ ነዉ ግን እንደዝህ አዬነት ባል የለም እንደዝህ የሚታገስ የለም

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ባል በጣም ይታገሰኝ ነበር ከድሮ ፍቅረኛየ አጠገቡ እያወራሁ 😢

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah หลายเดือนก่อน

      😂

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 3 หลายเดือนก่อน

    Kebade nw

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 3 หลายเดือนก่อน

    አላህየጠብቅንከሀራም

  • @MuzamilJibriil
    @MuzamilJibriil 3 หลายเดือนก่อน

    አረ በቶሎ ልቃቁልን

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 หลายเดือนก่อน

    ከገቡ በሃላ ባልን ትቶ ጠፈቶ ሰተት ከመሰራት መጀመሪያውኑ እምቢ መለት ወይንም በህጋዊይ ፈች መጠዬቅ ነወ ከሀላል ባል ሸሸቶ ሀራም የተዴረገብን ወንዲጋር መጥፋት የምር ይሄንን የማረጉ አሉ ወዬውልይ

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ድ ነው እኘ ሴቶች ግን የምወደንን የመንወደው

  • @gadasystem2484
    @gadasystem2484 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤

  • @user-mi7dr7iz4d
    @user-mi7dr7iz4d 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 7ይለቀቅል

  • @FaAl-fd4wi
    @FaAl-fd4wi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @bangalnam3522
    @bangalnam3522 3 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ ልብዉ ወጩ ከይ ወድን አለቅሉበ የሰገደሉ

  • @Hikma-zy9qq6id4r
    @Hikma-zy9qq6id4r 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ የለውም😢

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  2 หลายเดือนก่อน

      አለው እንጂ እስከ ክፍል 8 ለቀናል

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z 3 หลายเดือนก่อน +1

    አታቆዩት

  • @NejatMustefa-zs7fe
    @NejatMustefa-zs7fe 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ቀጣይ ይለቀቅ

  • @user-ln2rz3zy7w
    @user-ln2rz3zy7w 3 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ሊቀቁ ሊን

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 3 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥😥

  • @user-re9lm5jj9y
    @user-re9lm5jj9y 3 หลายเดือนก่อน

    አይነፈም

  • @user-cs8py7jw8z
    @user-cs8py7jw8z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤