@@watcher6397 tornet ayasfelgegnm bale sint sew new yesedebew?yabeshaketew?ewnet sitnager endih new?Egziabger yimesgen ahun hulum lik endeneber tegeletelet.
What I appreciate about Tariku is the depth with which he understands God and also he understands the purpose of his life is tremendous. And, to your surprise, not many people understand this.
The true messenger of peace. The brave Ethiopian!!!! A true human being better than the big religious leaders that pushed for the genocide a whole region of ehtiopia.
I love to work with him with humanitarian work. He so genuine , honest , this is one in a million in this works now , we need people like him. How do we reach him? What an amazing person!
God bless you. He is a true good and spiritual person. If only the other ones follow his example. He says the truth and teaches goodness in a humble way. God bless him. He has a good heart.
You are so right. Especially the lady reporter was treating him poorly last year when he came to the show. I was embarrassed for her. But GOD is teaching them a lesson today.
I respect this men. He is a genuine, he stands for truth. Ethiopians should learn many things from him. Ethiopians let unit and make our country great!
ታሪኩ ዲሽታጊና ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሁኖ የተገኘ ምርጥ ሰው ነው እኛ የትግራይ ተወላጆች ሁሌም ልባችን ላይ ትኖርስለህ እናከብርህስለን እንወድሃለን ቅንነትህና ኡነትህ ካንተጋር ይኑር
ታሪኩ ኣንተ ንፁህ ጅግና ሰው ነህ እንደ ስምህ ደሞ ትልቅ ታሪክ ሰርተሃል የሰላም እምባሳደር እናመስግናለን🙏
ትክክል!
በትክክል 🙏 እግዚአብሔር ገና እውነትን የምትናገርበትን እድሜ ይስጥህ!!!!!
Nobel prize የሚገባው ታሪኩ የስላም የፍቅር ስው 💚💛♥️☮️😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ac H8
የጥንቱ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት በልቡ ያየንበት ሰው❤
ሰው በጠፋ ሰአት ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው🙏ጀግና ነህ
Le juntaw new !
ANBETA!!!!!!!!!!!
Nobody forgets .....
Mekeded limadachew new ....midere Banda hula ......
ትግራይ ኣንድ የኡነት ጓደኛ ኣላት ስሙ ደግሞ ታሪኩ ይባላል።
እደዛ ልል ነበር ።
ሄርሜላ አረጋዊ ጀግናቹ አይደለችም?
@@simonrafu1739 በዚህ ሰዓት እናንተን የሚያመሰግን ጅብ ብታገኙም ደስታቺሁ ይበዛባቺሁአል
ለሚያልፍ ጊዜ የማይረሳ ነገር አትስራ ይባላል ልቡ ነፁህ ሁሌም በክብር በሞገስ እግዛአብሔር ያኑርህ እዉነተኛ ሰዉ ነህ ተባረክ ልብህ ንፁ ነህ
የኔ ትሁት, የሰላሙ ኣምባሳደር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ቶርቶራ
Denkoro junta
ሰላም የምትወዱ ኣይመስልም ዘለዓለም ጦርነት የሚናፍቅ ዘር እግዚአብሔር ኣስተዋይ ሲያደርገኝ ከሁለት ዘር ፈጣሪ ፈጠረኝ ጦርነት ናፋቂ ሰላም የሚባል የማይወድ ትውልድ
@@abebeche722negash ቶርቶሪት
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
በጣም ሀይማኖተኛ ነን የሚሉ እንኳን
ያንተ አይነት ልብ የላቸውም
መልካምነት ለራስ ነው በርታ።
.
ታሪኩ ጡሩ ልብ አለህ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ እውነት ታሸንፋለች
ሁሌም ቢሆን ለመልካም ሰዎች ፈተና አይቀርም ... መልካም ነገር ከመናገርም ይሁን ከመስራት ወደ ኋላ እናዳትል ከፈጣሪ ዋጋህን ታገችኛለህ
ለእውነት የቆመ አስተዋይና ልበ ቀና ሁሌም ሰላምህ ይብዛ።
ታሬ አንተ ትለያለክ❤️ የስላም ስባኪ እድሜና ጤና ስቶክ የኢትዮጵያን ስላም ያሳይክ አባቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ታሪኩ መዓረይ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ያለምንም በደል አንተን ዝቅ ዝቅ አድርገው አንገት ያስደፉ አሁን ምድረና ሰማይ ተደፍቶባቸው እያየን ነው። መልካምነትህን ቀጥል እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርግሀል። 😘
እናንተ ሰማይና ምድሩ ይደፋባቺሁ : ሌቦች ራሳቺሁ የኮሰኮሳቺሁትን እሳት እናንተዉ ስትሞቁት እንዲያቸበችብላቺሁ ተልፋቺሁት ነበር ለዛ ነው አሁን የምቾሁት
@@watcher6397 tornet ayasfelgegnm bale sint sew new yesedebew?yabeshaketew?ewnet sitnager endih new?Egziabger yimesgen ahun hulum lik endeneber tegeletelet.
የኔ ሚስኪን ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ እንኳን ሳቅህን መለሰልህ 🥰🥰🥰🥰
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
ታሪኩ የሰላም አባት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ ሁሌም ደሰሰሰሰ እያለህ ኑርልን 🙏❤🙏
Amen 💞
የሰው ኣርኣያ ብያሃለው
ንፁሕና መልካም ሰው 🕊
እንደው ምን ልበልህ ኣንተን ለመግለፅ ከባድ ነው
ታሪኩየ መድሃኔኣለም ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
🙏
Amen 💞
ዳዊትን እግዚአብሔር እንደ ልቤ!!!! የልቤን ሀሳብ የምትፈፅም አለው" ይህም ሰው ልቡ ለእግዚአብሔር ቅን ነው ቅኖች ደግሞ መንገዳቸው የቀና ነው እንኳም አፍህን ሳቅ ሞላው!!!
ውይ አገላለፅሽ እዴት ደስ እንደሚል
Tariku is really a kind, and genuine person! God bless you!!!
ታሪኩየ በጣም እናመሰግናለን በትግራህ ህዝብ ልብ ዉስጥ ለዘላለም ትኖራለህ ❤❤❤
What a powerful man! ታሪኩ you're a great person, we love ❤ you
ቅን አዋቂ ትሁት መልካም ልብ ሁሉም ነገር አለህ በጣም ነው የምወድህ እር ረጅም እድሜ ይስጥህ
What I appreciate about Tariku is the depth with which he understands God and also he understands the purpose of his life is tremendous. And, to your surprise, not many people understand this.
ምርጥ መልዕክት! አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አንተ ደሞ ሰው ሆነህ አሳይተህናል በርታ አይዞህ ጥሩ ሥራ መስራት ለራስ ነው 👍👍👍እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏
አጀኻ ታሪኩ ባዓል ማዕተብ እግዛብሄር ምሳኻ ይኹን
ታሪኩ የሰላም አምባሳደር የኛ ትሁት ሰዉ በጠፋ ሰዉ ሁኖ የተገኛ መልካም ሰዉ እግዚያብሄር ሁሉ ንም መልካም ያርግልህ🙏🙏🙏
ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥህ የኔ የዋህ ሰው
We will never forget you Tariku GOD bless you You're Unique thank you for being Voice for the voiceless ❤❤❤
ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ናቸው።ለዛ ነው አንዴ በጦርነት፣ሌላ ጊዜ በረሀብ የሚቀጡት፣ ኤከንም የማይገባቸው ብሎ ደንግጓል ! አበስኩ ገበርኩ !!
አይዞህ ታሬ !!
ሰዉ በጠፍበት ሰኣት ሰዉ ሁኖ የተነኘ የሰላም ኣምባሳደ የኔ ኣስተዋይ😍😍😍እግዚአብሔር ይጠብቅክ😍😍😍😍😍😍
Amen 💞
ልቡ ነፁህ ሁሌም በክብር በሞገስ እግዛአብሔር ያኑርህ እዉነተኛ ሰዉ ነህ ተባረክ ልብህ ንፁ ነህ
ታሪኩ፣ ስለ መልካም ስራህ ተባረክ፡ በዛውም ደብረብረሀን አካባቢ ያሉ ተፈናቃዮችንም ከቻልክ ብትረዳቸው። እግዚያብሔር ይርዳህ።
ሰው በጠፍበት ሰአት ሰው ሆነ ተገኝህ የኔ ጀግናሰላም ሰው ተባረክ እኛ ተጋሩ እንውዳሃለን💙❤🌹🕊🕊🕊
Amen 💞
ሄርሜላ አረጋዊ ጀግናቹ አይደለችም?
ጀግና ፈጣሪ ይጣብቅህ ኢትዮጲያ ለዛላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ሰላምህን ያበዛልህ ወንድሜ🙏🏽
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ
ታሬ ምርጥ ሰው 💚💛💝
ከኢትዮጵያውያን ጋር ኣብሮ ያላበደ ጤነኛ ሰው👍
ዋናው አብረው አብደው ህውሀትን የቀጠቀጡ ብዙ መኖራቸው ነው
@@ethiominilik8824 የተቀጠቀጡ ይስተካከል
@@ethiominilik8824 የሚያሳዝኑት ኣእምሮቸው ላይ ተኝተው ያሉ እዳንተ ኣይነት ቀፎ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ትግራይ መሬት ቀርቶ እያለ ኣድዋ ሊያከብር ሽርጉድ የሚል ገገማ ማየተቴ በዘመኔ
@@luliyagebrehiwot2112 የሚያሳዝኑት ኣእምሮቸው ላይ ተኝተው ያሉ እዳንተ ኣይነት ቀፎ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ትግራይ መሬት ቀርቶ እያለ ኣድዋ ሊያከብር ሽርጉድ የሚል ገገማ ማየተቴ በዘመኔ😢
@@mooloo7866 አዲዋን ማን ነው የትግሬ ብቻ ያረገው ደደብ ታሪክ ተማሪ እዚህ ከመበጥረቅሺ በፊት
You are the KIng OF peace And Truth
በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
The true messenger of peace. The brave Ethiopian!!!! A true human being better than the big religious leaders that pushed for the genocide a whole region of ehtiopia.
ዘር ይውጣልህ እንደስምህ ታሪክ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ የእናቴ ልጅ በርታ አይዞኝ 😭😍😘 💐💚💛❤️💪🙏
ተወዳጁ ታሬ እንኳን ስላም መጣክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
I love to work with him with humanitarian work. He so genuine , honest , this is one in a million in this works now , we need people like him. How do we reach him? What an amazing person!
እውነትን የያዘ ሰው ደስታ የበዛ ነው የፍቅርን ወሬ ነው ያወራኧው ጌታ ይባርክህ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብጣዕሚ.ኢና.ንፈትወካ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍መዓረይ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዲሽካኒ በጣም ጉበዝ ልጅ አንድና አንድ እውነት ነው ውሳኒው ከፈጣሪ ጋር ነው አገራችን ሰላም ይሆን
የአምስት ልጆች አባት ፡ 'ልጅ' አይባልም።
Amen 💞
እግዚአብሔር ይባርክህ
ሰላም ላንተ ይሁን ታሪኩ በኢውነት አንተ የ ኢግዝአብሄር ወዳጂ ነህ በርታ ኢዲሜና ጤን ይስጥህ።
ታሪኩ ፡ ሰዉ ፡ በጠፉበት ሰዉ ሆኖ ፡ የተገኘ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሁሉም ፡ ነገርህ ፡ ይባርክ።
Amen 💞
You are a Hero. May God continue to bless you & your whole family 🙏❤
የኔ ወንድም የትግራይ ልጆች እንወድሃለን ኩላ ቀሻ ትኩውን ኣርቲሳ ትኩው ናብ ህዝቢ ትግራይ ዘመቻ ክትገብር ንስካ ግን ሰላም የሕሽ ዝበልካ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ የትግራይ ሉጆች እንወድሃለን ወንድማችን ታሪኩ
ሁላችንም እንወደዋለን❤
That’s absolutely right .✅ my sis, we will never forget this person at all. 🤞🤞
Next time don't start the war. Don't rape your mum and sisters.
We Love Tariku so much.
We will continue to pray for him and his household.
Weeping may endure for a night but Joy cometh in the morning.
ታሪኩ የሰላም አምባሳደር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በክፉ ቀን ሰው ሁነህ የተገኘህ መልካም ሰው
Amen 💞
የኔ አባት ምርጥ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ጥሩ ልቦና የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስጦታው ከደረሳቸው መካከል አንተ አንዱ ነህ በርታ @ በርታ
ታሪኩ አይዞህ! ለሁሉም ግዜ አለው። ሁሉም ነገር በቲፎዞ ነውና አይዞህ።
ምን አይነት የበሰለ ሰው ነው ቅንነት ዋጋ ያስከፍላል አይዞህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ካንተ ነው
እውነት ያሸንፋል Big Respect 🙏ታራኩ ጋንኪሲ thank you
ምርጡ ወድማችን
ፀጊ ዛሬ ነው ፕሮግራሙን ያየሁት። ያኔ በእርግጥ ለይቅርታ ነው የመጣ ጥሩ ነው። ግን ያኔ በጣም ትናገሪ ነበር እስክሸማቀቅ: ኧረ በቃሽ እያልኩ: ዛሬ አፍረሻል ። . . . ኧ አ ኧ አ ብቻ ነው ያልሽው። ያኔ እና ዛሬ ሲተያይ እንግዳሽ በልጦሻል። ብዙ አልተናገርሽም። ሁሌም ቁጥብ ሁኚ ። ለዕንግዳ ዕድል ስጪ : ያንቺ ድርሻ ሃሣብ መክፈት ብቻ ይሁን. . . ዛሬ ዮኒ ያምርበታል: ያኔ ቁጥብ ነበርና። እወደችኋለሁ በእውነት ላበረታታችሁ ነው።
Thank you my Brother ❤
God bless you 🎉❤
የሀገራችን ነገር ከባድ ነው ስንት ሀመት ሊኖርበት ይሆን የስው ልጅ ተማገደ ፈጣሪ ይርዳን እድሜ ይስጥህ ለአንተ መልካም መስራት ለአምላክ ማበደር ነው ይባላል
The best guy I ever see 🙏🏿 I wish the Ethiopian guy think like him! 😢
God bless you. He is a true good and spiritual person. If only the other ones follow his example. He says the truth and teaches goodness in a humble way. God bless him. He has a good heart.
ኣንተ መልካም ሰው ከመድረግህ ማሰበህ በጣም ነው የገረመን ለትግረ ያደረገክላት 😭😭😭ወጋህ በእግዚአብሔር ነው እንጂ በሰው ልጃ ይቺ ኣለም ኣየናት 💓
አስተዋይ እና ልበ ቀና ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
You are a big part of tigray people we love you tariku God bless you
Tare jegna sew. Always standing up for love and peace to our people🙏✌
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
ታሪ የፍቅር ሰው የፍቅር አንባሳደር ኑርልን አባቴ አንተ ልዮ ነህ
" እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ፤ እግዚአብሔርም በርሱ ይኖራል ።" (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮ ) 👉📖🤔
Lebonahen yaberaw Cheru Geta Egeziabher yemesegen Tariku, May God bless you more brother 🙏🙏
ስለሰላም ስለሰበከ ብቻ ይቅርታ እንዲጠይቅ የሚገደዱባት የጉድ አገር ፣አይዞህ ወንድሜ ከፍ ከፍ የምትልበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ።
ሁለታቹ ግን በጊዜው በጣም ነበር ያናደዳቹኝ። አይዞህ እንኳን አላላቹትም ነበር ልጁን እንደጥፋተኛ ቆጥራቹ ለይቅርታ ብቻ ነበር የጋበዛቹት
You are so right. Especially the lady reporter was treating him poorly last year when he came to the show. I was embarrassed for her. But GOD is teaching them a lesson today.
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ የገኘ !
መልካም ሰው❤❤❤❤
አይዞህ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው መጨረሻውን ያሳምርልህ
ቄሶች እንኳን በለዉ እያሉ ጦር ሜዳ በወረዱበት ወቅት እሱ ሰላም ሰበከ በ እዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ 👏👏👏
በሰማዓትነት ፡ እነ አቡነ ጴጥሮስ እንኳን ፋሺስቶችን አንበርክከዋል ። 🤔🤔🤔
ኢትዮጵያን ከእንግዲህ እርሳት ብለው ወተው የተራገሙት የናተ ቄስ ምን አሉ አሁን ስትታረቁ ?😂😂😂
የሰላም ኖቤል ሽልማቱ ለአንተ ነው የሚገባህ
እግዚአብሄር ልጆችህን ትዳርህን ኑሮህን ይባርክ ወንድሜ
I respect this men. He is a genuine, he stands for truth. Ethiopians should learn many things from him. Ethiopians let unit and make our country great!
you learn first
አስተሳሰቡ ና ትህትናውን ከተማረ በላይ አዋቂ ነው ዕድሜና ጤና አብዝቶ የስጥልኝ
ታሪኩ ምርጥ ሰው እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ የትግራይ መንገድ በሰምህ መሰየም አለበት አንተ የሰላም ጮራ የኢትዮጰያ ህዝብ ዝም ሲል ለህሊናህ የቆምክ ምርጥ።።።።።።።።ሰው።!
አይዞህ ፈጣሪ እረድቶሀል ንጽህናህ አድኖሀል የዋህ
_#ታሪኩ__ መልካም ሠው ክበርልን ሰው በጠፋበት ዘመን የእውነት ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ሰው ነህ እኛ የትግራይ ልጆች በፍቅር እንወድሀለን ሁሌም በልባችን ነህ አባቴ መልካሙ ሁሉ እመኝልሀለው♥♥♥♥_
ታሬ ምርጥ ሰው እድሜ ጤና ከመለሠው ቤተሰብህ ጋር አይዞኝ ሁሉም ነገር ተሰተካክሎ ማየት የሁላችንም ተስፉ ነው የብና ቅጠል"ቁጢ"ይባላል ታጥብ ,ተለቅሞ,በእጀራ ምጣት ተምሶ,..ወደገደለው ይሄዳል ባሌ ጎባ(ሮቤ)አከባቢ በወተት ይጠጣል "ቁጢ በብ❤❤❤
Wow!he is amazing 👏
Respect tariku 💚💛❤
አንተ መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሰካልህ
Long life my brother 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ምርጥ ሰው 🥰
ohh my goodness this man really kind-hearted celebrity .big respect dishta gina. long live big bro.
ተባርክ ውንድሜ ሃቂ ተናገርክ መሞትም ጸድቅ ነው በልህ ነው እንደዚ ያልከው እንጂ እውነት የሚናገር ኢትዮጵያውያን ኣይውድም we love u more hubib
እግዚአብሔር ይባክክ እኛ ለመፍደድ እቾክላለን
ልዩ ሰው መቸም እውነት መች ይወድላታል ይች አለም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ታሪኩ ጅግና ናይ ሰላም ኣምበሳደር❤
ብርቅዬ ልጃችህን ሁሌም እንወድሃለን! ብርክ በልልን!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ 💚💛❤️
Respect ✊🏿🙌✊🏿✊🏿🙌🙌
አንተ ብቻ ከጌታ ኢየሱስ ጋር ሁን እሱ ከማንም የበለጠ ለአንተ አለው ። የአንተ ነገር በጌታ እጅ ነው እንጅ በሰው እጅ አይደለም። ብዙ ፀልዬልህ ነበር ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር እዲቆም እና ጥበቃውን ለአንተ እዲአበዛልህ ደግሞ ፀሎቴን መልሶልኛል።ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን። አንተን ቢሰሙ ኑሮ የብዙዎች ነፍስ ይተርፍ ነበር።
ታሪኩ የኛ ጀግና
የስላም አምባሳደር🤙🏻
ታሪክ አይረሳህም🙏🙏🙏🙏
ታሪኩ ሁሌም ታሪክ ሰሪ ነህ እዛች የእርኩሳን መፈልፈያ የሀነች ምድር አትመጥንህም ብሩክ ነህ ዘርህ ይባረክ::
Yes she is American