ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመሠሉ ንግግር ስሜት ይነካል አርቲስቶች ሰውን ለጥቅም አትቅረቡ ለመረዳዳት እጂ መሠሉ እናመሠግናለን!!
መሰሉ ሽሮ አሮበት ነው ከምትል ስንት ባለሀብት ታውቅ የለ ለምን አልጮኸችለትም
ዘሪቱ ከበደ ፍቅራዲስ አብነት አጎናር የታሉ ሆዳም ከሀዲ ወች ናቸው
@@صقرالكربي ሁሉም አርቲስት እራስ ወዳድ ነው ለጥቅማቸው ብቻ ነበር የቀረቡት
@@Tg-oh5nx የሆሽ ዘዋሪ ሁሌ ስለ ኤልያስ በተሳ ቁጥር የምትናደጅው ነገር ይገርመኛል ችግር አለብሽዴ
እውነትሽን ነው ሀሊማ ይህን ያህል እያወቁት ጥቁር ሽሮ አጥቶ ከሞተ አሁን እንዲህ እና እንዲያ ማለት ሰውን ሳያልፍ ማድነቅና መርዳትን እንልመድ
ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጁት ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል
ቤተሰብእንሁን
እኔ ባካል አላውቀውም ግን ስለሱ መስማት አቅም ያንሰኛል የኔጌታ ምናለ አውቄ በኖረና አቅሜ የምችለውን ባረኩለት የኔጌታ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ያሳዝናል ትልቅ የጥበብ ሰው ነበር 😭😭😭
የእውነት እኔም ባውቀው 💔💔💔😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
Me too if I was known him I will do my best
እኔ ጥያቄ አለኝ ኤሊያስ የህዝብ ልጅ ሆኖ ሳለ ሽሮ አሮበት እስኪሞት ድረስ ለም ለህዝቡ አላሳወቃችሁም እኔ በዙርያው የነበራችሁ በሙሉ ከሳሽ ነኝ ደብቃችው አጣነው በቀ በየግዜው እየመጣችሁ አታስለቅሱን አኔ በቁጭት ያመኛል ተውት ይረፍበት እውነተኛው አገር ነው ያለው 😭😭😭😭
ልክ ነው ከሞቱ በኋላ አፍ መክፈት ነው የሚያውቁት ስንቶቹ እርዳታ እየፈለጉ የህዝብ እርዳታ እያስፈለጋቸው ሰው ናፍቋቸው አለፉ ሳይደርሱላቸው ብዙሀኖቹ አርቲስቶች ተዋንያኖች ለኔ እጂ ለኛ አይሉም ምድረ ሆዳም ለሆዱ ያደረ ህዝብ
😭😭😭😭💔💔💔
እውነት ነው እርዳታ ጠይቃቸው ባልሰማ ላሽ ያሉ ናቸው አውን አፊቸውን የሚከፍቱት
Men waga alew regi Ato kalefe behuwala meleflef. Esu meteyek bayfeleg enkwan biyanse himemu kebad huneta lay sideres lemen le hizbu donor biyagene endemiterfena Legashe endemiyasfelegew betasaweku . Yehay hizb adelem ende Elias lale baleweletaw lemanem azgne, legashe New. Asafari new !! Egzer endeyelebonachew yestachew !! Shefenew Redat ,Asatetew Talak sew asatun . Nebsun be asede Genet yanurat.
Oromo silehone new yedebekut mekneyatum elias benesu yewushet Ethiopiawinet amno neber gin enegni sew belaeoch 😊
አቤት እኛ ሐበሾች አስመሳይ ጥቅመኞች ኤላ ጌታ የሰማዩን ያብጅልህ ባይተዋሩ ወንድሜ😭😭🙏🙏🙏
ሰው በህይወት እያለ ማወደስ ካለብንም ማወደስ፣ መርዳት ካለብንም መርዳት ከሞተ በኃላ ምራቅ መምጠጡ ለእኛም ለሰውየውም አይጠቅመውም፡፡
ሳይሞት በፊት በታመመ በከሳ በጠቆረ ግዜ ለምን አልደረሳችሁለትም ወይም ለሚድያ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላሳወቃችሁትም ነበር አሁን ዛሬ ካለፈ በኃላ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብትሉ ዋጋ የለውም " ጅብ ከሄደ ውሻ ጮህ ነው" ለነገ ትምህርት ይሁናችሁ
Exactly.... Betye
ሀበሻ ስንሞት ውድ ነን!ደባሪ ባህላች!!!
አትራቀኝአትሽሸኝቤቲታማኮ አልደረሠላትም
መሰሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌ ጏደኞቹ የት ነበሩ የሚለውን ጥያቄ በደንብ ነው የመለሽልኝ ሁሉም አስመሳይ ነው ለማንኛውም ነፍስ ይማረው
ውውውውውውዌውውዌ
የሞተ ተጎዳ ብቻ እግዚአብሔር ነብሱን ይማር😭
የልጂነት ጋደኝዬ ኤሊዬ በጣም ልቤ አዝኖል መታመመህን ሳልሰማ ሙትህን ሰማው ስደት ክፉ
ስትአመት ሆነው ተሞተ አላቀውም
Oromo mehonun lemen altenagerachum terebareben atleast yemenchelewen enadergalen be wushet Ethiopiawi asamenewut si dekmew zim alut oromo silehona becha new chela yalut trust me
I love you Meslu. You are honest and fun artist.
ሁሌም ስለ ኤልያስ ሳስብ እንባዬን ማቆም አልችልም ብዙም የዘፈን አድናቂ አይደለሁም እንደ ሰው ያለው ስብእና የሚገርም ነው በተለይ ለፈጣሪው ያለው ፍቅር እና መታዘዝ የሚገርም ነው በስጋ ስለተለየን በጣም ባዝንም የዚህ አለም ነገር ከንቱ እንደሆነ በልጅነቱ የወደደው እና የገባው ክርስቶስ ጋር እንደሄደ ሳውቅ ደግሞ ደስ ይለኛል
አትሞኝ ወንድሜ!መጽሐፍ ቅዱስ--ዘፋኝነት ሐጢአት ነው ይላል፣ይህንን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይእወርሱም ይላል።መጽሐፍ ቅዱስ ህን አንብብና ንስሀ ገብተህ ክርስቶስን በመከተል ራስህን አድን!!
የኢትዮጵያ ህዝብ ወረተኛ ነው.. ኤልያስ የእጁን አላገኘም.. መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን 🙏ሁሌም በልባችን ይኖራል❤❤❤
ልክ ነህ ጁንታው ኤልያስ ያሳዝናል
@@eliasmengesha8409 kkkkkkkkk ye juntaw telalaki
ኤልያስ የሱ ዘመን ትውልድ መሆኔ እድል ነው እሱን ማንን አይተካም
እባካችሁ ሰው በቁሙ እያለ እንረዳዳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
"የሚረዳው አጥቶ ማለት" ኤሊያስን ያህል ምርጥ ሰው ሰው አጣ ለማለት ይከብዳል::ነገር ግን እርዳታ አለመፈለግ አንዱ የራሱ የህይወት መርህ ሆኖ ቢሆንስ? ለዚህ አለም ከነበረው አተያይ የተነሳ::
አይታወቅም እንግዲ
ሲጀመር የዋልክለት ሰው ውለታ ይውልልኛል ብለህ ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው ዋጋ የሚከፍል ሳሚ ከተናገርከው ለእህቱ መሳሪያ ሊጫወት ቤተ ክርስቲያን እንዳይሄድ በጨዋታ መንገድ አስቀረኸው ሳሚ ጏደኛህ ፕሮቴስታንት ነው አልክ አንተ ከእሱ ምን ተማርክ ? መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ሃይማኖት አያፀድቅም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል የሞተው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ! ያላመነ ይፈረድበታል
😭😭ያሳዝናል ይሄ አይገባውም ለሱ በሱ ሙዚቃ መንፈሳችን ሲታደስ ነው የኖርነው ስንቱን ሰው አርጎ እሱ ሰው ማጣቱ
አይይይ እኛ ሰዎች ሰንባል በቁም አንረዳዳም ሰለዩን ግን እንፀፀታለን እኔ የማላቀው እንኳን ይሄን ሰፀፍ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ጨለማ አይንጋልኝ እኔ ማቀው በአርቱ ሰራው ነው ብቻ አሳዝኖኛል ነፍሱን ይማር
እዚህ program ላይ በመገኘቴ አቤት የተሰማኝ የተዘበራረቀ ስሜት።አንዴ ሳዝን እምባዬ እንዳያሸንፈኝ ስታገል ወዲያዉ ፈገግ ስል፤ ስተክዝ።ኤሉ ሰዉ የሆንክ ሰዉ ነክ❤❤❤❤
መሰሉ አትዋሺ እሱ ቤት ሁሌም ቡፌ ነው ሳትበይ ስትዘፍኚ ያደርሽበት ቀን የለም ስትዘፍኚ ጫት ሳትቅሚ ያደርሽበት ቀን የለም የሚያውቅ ሰው የለም ብለሽ አትበጥረቂ።
ኤላይ ምርጥ የስፍሬ ልጅ ነብስን ይማርው
አስለቀሽኝ መሠሉ እውነት ያማል ሰው እስካለው ነው የሚወደደው 😭😭😭 ነብስህን ይማር ኤልያስ መልካ
So sad rest in paradise 😪🙏🙏🙏
ይህንን የኤልያስ መልካ የህይወት ትውስታ ፣እውነታውን በመናገራችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ይህ የዕውቀት አባት በማስታወሳችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ፣የኤልያስ ነፍስ በገነት ያኑርልን
እኔ የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ግን እደሠው የሠው ህመም ያመኛል የኤሊያሥ መልካ ሥራወች ሌሎች እደተጠቀሙበት ሢገባኝ እሡን ግን ለማሣከም አልቻለም ባጪሩ ኤሊያሥ መልካ ሻማ ነበር ለሌሎች ብርሀን ሁኖ ለራሡ የቀለጠ ነብሥ ይማር ወድሜ በጣም ነው ያሣዘነኝ
ሁሌም ስለሱ ሳስብ ልቤ ይደማል ኤልያስ😭😭
me to
መታሰቢያ ስላደረጋችሁለት በጣም ደስ ይላል በቁም መረዳዳት ብንለምድ ጥሩ ነው
እኔ ሁሌም ውስጤ ጥያቄ ነበረ እዴት አልታከምም አለ በዬ በጣም ያሳዝናል አስመሳይ ብቻ ነው ያለው 😢😢😢😢
መሰሉ ንግግርሽን አስተካክይ
የአርቲሰት ግሩፕ የጫት ነው ትክክል መሰሉ ፍቅር የላቸውም አርሰበርሰ መጠፋፋት መመቃኞት ነው ከቴዲ አፍሮ ውጭ
ቴዲ አፍሮም አሁን መቃም አቁሞ ይሆናል እንጂ ድሮ ሃይለኛ ቃሚ ነበር
ቢቅምም ሰረአት አለው አዲሱ ለመሁን ዳግም መወለድ አለባቸው ቴዴ አፍሮ ይለያል አሱን ለመሆን መጋጋጥ ይመጣል አና ከሱ ተማሩ
መሰሉ በጣም የውነት ሰው ነሽ ከወደቁ ጓደኛ የለ ዘመድ የለ ያን ሁሉ ሰርቶ ረዳት አጥቶ መታከሚያ አጥቶ መሞቱ ያሳዝናል ያስከፋል።
ኬኔዲኮ ጨርሶታል ነገሩን በቁሜ ያረዳኝ በህይወት ዘመኔ ሰሞት ቢያለቅሰልኝ ምን ሊጠቅመኝ ለኔ ብሉዋል😭😭😭
ስንሞት ውድ ነን መሰሉ ነጭነጩ እውነት ብለሻል
እስዋ እራስዋስ የት ነበረች ??ማሳከም ትችል ነበር ።ወሬኛ ።
የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው ሁሉም ሲኖር ነው ሰውን እሚወደው በማጣትህ ተገለልክ ሁሉም ካለፈ በኃላ ጥቁር ሱፍ ለብሰው ያስመስላሉ በተለይ አርቲስቶች እራስ ወዳዶች ናችሁ ላለው ብቻ ነው ምታሽቃብጡት ለሱ እናንተ ብቻ ትበቁት ነበር😭😭😭😭💔
I miss you legend!
እንዳንቺ እውነትን የሚናገር መሠሉ ሰው አይወደውም
The most brilliant talented person Elias Melka, RIP Esune yekeda Teddy Afro newe. Teddy Afro meksefetun belegoche Agegewe eshi Ante Erkuse❤
Lemin alsh/alk?
ሰው ከሞተ በህላ ማልቀስ በኛ ዘንድ ቢቀር መልካም ነበር
ሀበሻ ሰው ከሞተ በኃላ ማለቃቀቅ ይወዳል ለምን አላሳከማቹት
ትክክልየውሸትኖረንየእውነትእንሞታለን
ማሳከሙ ቀርቶ ኧረ ለሰው ሚገባውን ክብር እና ፍቅር መስጠት ማንን ገድሎ ነው ?!ውሸታም አስመሳይ ህዝብ ሀበሻ ሰው ሲሞት አድናቂ እና ወዳጅ መምሰል ቱ!ሲመስለኝ ሰው ሲሞት አዛኝ አወዳሽ ተቆርቋሪ ምትመስሉት እሰይ እንኳን ቦታ ለቀቀ ሞተ ነው ትክክለኛው!!!
ሀበሻ የሞተ ሰዉና የሄደን ሰዉ ይወዳል ከነዛ ሁሉ ጎደኞቹ አንድ ሰዉ ማጣቱ ያሳዝናል😭
ትክክል መሴ እውነት ነው ተቸግሮ ነው የሞተው
ወይዘሮ መሰሉ ፋንታሁን ሽሮ ካረረበት ታዲያ ለምን በሂወት እያለ አልረዳሽውም ነበር
It is a huge loss 😢
ስለ እወነት የሚናገሩ ሰዎቸ ልከ አንደ መሠሉ ያሉ ይበቃሉ የውሸት ህይወተ እነደሆነ የዚህ አለም ኑሮ ና ጓደኝነት ማወቅ ይቻላል ጌታ ይባርካችሁ ላስታወሳችሁት
ምን ነበር በቁሙ እያለ ብታሞጋግሱት የአበሻ ነገር መቼም ሰው ከሞተ በሁአላ ነው ዘራፍ የምንለው
ነፍስክይማረው
ዲስላይክ ያረጋችሁ እድሜያችሁ ይጠር
መሰሉ ያው እንደ መረዳት ችሎታዋ ና ግንዛቤ ደረጃዋ ነው የተናገረችው:: ለኤላ ካላት መውደድ የተነሳ በየዋህነት የተናገረችው ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ስህተት ናት::1- ኤልያስ ሲጀመር እርዳታ የሚፈልግ ሰው አልነበረም:: እርዳታ የሚፈልግበት ደረጃም ደርሶ አያውቅም::2-ልርዳህ ብትለው ራሱ "እራስህን እርዳ!" የሚል ከሰው እርዳታ የማይቀበል አይነት ስብእና ያለው ሰው ነበር::3-እርዳታ ግድ ቢሆንበት ራሱ እሳት የላሱ ወንድሞችና እንደወንድም ከዛም በላይ የሚሆኑ ቆራጥ ጏደኞች የነበሩት የሰው ጎርፍ ያጠቃው ሰው ነበር:: መሰሉ ይህን የተረዳች አልመሰለኝም::4-ኤልያስ የራሱ ፍልስፍና የነበረው እውነተኛ ፈሪሀ እግዜር የነበረው: ለአምላኩ ታማኝና ያለ ቄስ ፓስተር ቸርች ወዘተ በቀጥታ አምላኩ ጋር የሚናበብ ያልተወዛገበና ቀጥተኛ ግንኙነት የነበረው ሰው ነው:: 5-በሳይንስና በህክምና ቢያምንም የግሉ የሆነ አቋም ነበረው (ደም ያለመቀበል ትራንስፕላንትም ያለመፈለግ አቋም) ስለነበረው ለሱ ከሚያስፈልገው ህክምና ያገኘው በከፊል ነው: ይህም ህይወቱን አሳጥሮታልኤላ እምነቱ ጠንካራ ስለነበር ሞትንም የማይፈራ ጀግና ነበር::: እንደኔአይነቱ ቢሆን ይን አርጉልኝ ያንን አምጡልኝ ታይላንድ ውሰዱኝ ጀርመን አድርሱኝ እል ነበር:: ሰው ሲታመም ይቅርና የኮንዶሚኒየም ቸግሮኛል ሀብቴ ህዝብ ነው እትት ጎ ፈንድ ሚ ብሎ የሰው ፊት ሲቀርብ አይተናል::ቅዱስ ኤልያስ እንደዛ አልነበረም:: ይሄን ሁሉ ድንቅ ስራ እየሰራ እንኳን ሞት የኔ እጣ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እንደፈቃዱ ይሁን የሚል ደፋር ነበር::
god be with you beautiful person 😭😭😭
የት ነበርሽ ታዲያ ከሞተ በሗላ ማውራት ጥቅሙ ???? ምንድነው ሁሉ አስመሳይ ነው
ኤልያስ መልካ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙሰው ነው የተጠቀመበት የጠቀመው ማለት በሱ አይ ኢትዮጵያ ያበቀለቻቸው እነ ነጥቆ በራሪ አሁን ስትናገር ጥቁር ሹሮ አሮበት አለች ጥቁር ሹሮ አይቼ ባላውቅም እህቴ አገላልፅዋን እጋራዋለሁ አባካችሁ ተጎበኛኙ ተጠያየቁ ለጥቅም ብቻ አንዱ አንዱ ጋ አይሩጥ ከዛ ተጠቅሞ እስታይሉን ጭንቅላቱን ድምፁን እጁን ሳይቀር ወስዶ እንደሸንኮራ መጦ መጣል አረ እስከመቼ::: ዛሬ ጥላሁን ዶክተር ምንትስዬ እሚባለው የትኛው መንግስት ምን አደርገለት አላሙዲ ባይደርስለት አረስንቱ ዘፋኝ ወድቆ አይደል እንጂ ይቀረው መረዳዳትን እንልመድ አፈር ነህና ወደ አፈር ትገባለህ ነው!! ጫወታው::
መሰሉ ጀግና!! ሀበሻ ቅቤ አንጓች ምቀኛ ነው!!
ብዙ ወቹ ዘፋኞች ቴዲ አፍሮን ጨምሮ በሱ ነበር በቤት ላይ ቤት ባለ መኪና የሁኑት ግን በጣም ነዉ የሚገርዉ እሄን ያህል እደዚህ ሁኖ ሲሞት ያን የመሰለ መልክ እደዚህ ሲረግፍ በጣም ያሳዝናል እኳን እሱ ሰንቱ አይደልዴ እየታከመ የዳነዉ ዘፋኞች ግን ትገርማላቹ ልክ በአካል እደማዉ ቀዉ ያክል ከዉሰጤ አልጠፋልኝ ያለዉ አሁንማ የነካሙዙ ካሳ መጫወቻ ሁነናል
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!"!!
ያሳዝናል አትክፍሉትም ማለት ነው ምን አይነት ጉዶች ናችው አውዳሚዎች ልታፍሩ ይገባል ውይ ፎሮፎር ብዛታችው ሰአሊለነ ቅድስት!
መሰሉ እውነቱን ተናግራዎለች እኔማ ከኤሉ በሆላ የኢትዪጲያ አርቲሰቶች ያሰጠሉኛል
ጀማነሽ ጥሩልጅ ናት እህትሽ ወለቱ አለች?ታግዥን ነበር ሁለታችሁም ጥሩ ልጆች ነበራችሁ ።የህትሽን ስም ካልረሳውት ።ተባረኪ
I love you eliyas melka
መድረክ አገኘን ብላችሁ ወጥታችሁ አትተርተሩ ኤልያስ ጎበዝና ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከተ የሙዚቃ ሰው ነበር ያም ቢሆን ጤናውን የጎዳው በራሱ ችግር ነው ህክምናም የማድረግ ሰፊ እድሎች ኖረውት አይሆንም ብሎ የገዛ የቅርብ ጓደኞቹን ተገዳድሮ ሌላው ቢቀር ለሁለት ሳምንታት የኩላሊት እጥበቱን በገዛ ፍቃዱ አቋርጦ ነው ለሞት የበቃው ከትልልቅ ድምጻውያን አንስቶ ጀማሪዎቹ ባልደረቦቹ ጭምር ታከም ብለው መክረውታል ተማጽነውታል ታዲያ ማንን ነው በየመድረኩ ወጥታችሁ የምትወቅሱት ሰዎች እውነት መነጋገር ቢለምድብን መልካም ነው ያልተደረገውን ዝም ብለው መተርተር ለታሪክም ህሊናም አይበጅምና ሃቁን መመስከር ይልመድባችሁ።
የኔ ወንድም ኤልያስ የወስጡን ችግር ማንም አልተረዳውም ገንዘብ ምንም አልነበረውም በብድር ነው ሲታከም የነበር ታከም ብሎ መናገር እና ብሩን አምጥቶ መስጠት ሁለት የተለያዮ ነገሮች ናቸው አርሂቡ ላይ ቀርቦ ያደረገውን ቃለመጠየቅም ተመልከተው ጋዜጠኛው ሀብታምነህ ብሎ ሲጠይቀው ብሩ እማን ጋራ እንዳለ ተናግሯልይሄ ተመልክተህ እራስህ ፍርድ ስጥ አውታርን ሲያስተዋውቅ የተናገረው ነው ከዛ ደግሞ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ የሚለውን ሙዚቃ ስማው th-cam.com/video/XZTd_ZgPv9w/w-d-xo.html
@@fasilil5592 ሶስቱንም ማየት አያስፈልገኝም ኤልያስ ባረፈ ጊዜ አርቲስቶች ስለሱ የተናገሩትን ደግሞ አንተ ፈልገህ ስማው መቼም አብረውት ከሰሩ አርቲስቶች በላይ አንተ አታውቀውም የነበሩበትን ልምዶች ራሱን አለመጠበቁን ህክምናውን እንዲከታተል በማግባባት ያደረጉትን ጥረት መስክረዋል ሰው የሚፈልገውን መርጦ ማድመጥና ማየት ይወዳል ስለ ኤልያስ የመጨረሻዎቹ ሶስትና አራት አመታት በስፋት ይነሳል ይነገራል ከዚያ በፊት በነበሩት አስራ ምናምን አመታት ስለነበረው ላይፍ ስታይል ግን አንድም የሚናገር ሰው የለም ለምንድነው የምንፈልገውን ብቻ መርጠን የምናየው የምንሰማው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አካል ና ማሰቢያ አዕምሮ ሰጥቶን ሳለ በራሳችን አጓጉል ልምዶችን ሰዋዊ ቸልተኝነት ጤናችን አቃውሰን ስናበቃ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብሎ አጉል መፈላሰፍ ጅልነት ብሎም ፈጣሪን መፈታተን ነው ክፍያ አልተከፈለውም ላልከው በምንድን ነበር ይተዳደር የነበረው በገቢ የምታግዘው የትዳር አጋር ከሌለችው ሌላ ቢዝነስ ከሌለው ቤተሰብ ካልደጎመው ያን ያህል ኮንሰርቶችን ሲሰራ ካልታየና የሰራቸውም ኮንሰርቶች ጥቂት ጥቅም ብቻ ያስገኙለት ከሆነ እርግጥ በክፍያ ውል ላይ ችግር ያለባቸው አርቲስቶች አሉ ያም ቢሆን ይህን ያህል የሚጋነን አይደለም መቼም ቀብድ ከፍለው ሰርተው ማስተር ሲወስዱ ቀሪውን ክፍያ መፈጸም አለባቸው ነው ወይስ ዝም ብሎ ነው እያወጣ በነጻ ሲሰጣቸው የነበረው ዝም ብላችሁ በመንጋ ከምትነዱ ጠይቁ አመዛዝኑ ይሄው ነው።
@@yonman9437 ከመቼ ወዲህ አርቲሰቶች ከጥቅማቸው በቀር ኤልያሰ ያሰቡለት ዳይለሲሰ ሢየደረግ ብር እየተበደረ ነው ወይ ጉድ ህዝቤ ከሞተ በሆላ ይቀባጥራል ኤሉ ካረፈ በሆላ ቤተሠብ የቅርብ ሥለ ኤሉ ሲነግሩኝ በጣም አዘንኩ ባለመድረሴ ኤሉ ከሰረው ውጪ ምንም አመል የለበትም
Rip. ከአሁን በዋላ የኢትዮጵያ ህዝብ በማስተዋል ተራመዱ። ሁልጊዜም ሞት እንዳለ አምነን ከክተፋት ደግነትን መርጠን በማስተዋል እንራመድ። መቀናናት፣ መጠላለፍ እናቁም። ጥሩ እንሁን እርስ በርሳችን። የሚቀና፣ አንዱ የአንዱን ውድቀት የሚመኝ ሁሉ ጠላቴ ነው። ኤልያስ መልካ እንደሻማ የቀለጠ ሰው ነበር ምን ያደርጋል አመለጠን
ምን ሰው አለ ብዚች ምድር ነፍስህን ይማረው
ሁሉም ውሸታም ነው ካልሽ አንቺስ ለምን አትረጂውም ነበር ሰው ሲሞት አገቱ ረጅም ነው አትዘባርቁ ስለሰው ሳይሆን እኔ ምን አደረኩ እንበል እሱ ተገላገለ ከዚች ቆሻሻ አለም ነብሱን በጻደ ገነት ያድርገው
ሁሉም ካልተባበረ የሷ ብቻ እርዳታ የትም አይደርስም
ቢመርክ ዋጠው ትክክል ናት የጫት ጉርፕ ናቸው አርቲሰት ማለት
እስዋማ የቻለችውን አርጋለች ለዛም ነው በኮንፊደንስ የተነገረችው ብቻዋን ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርካት።።።
@@tirsitdebebe5075 በትክክል ብለሻል
እኔም ሀሳብሽን እጋራሎው ሮዛ ብቻዋን መርዳት አቅሙ ካልነበራት ካልቻለች ቢያንስ ወደ ሚወደው ህዝብ ብታቀርበው መዳን እንኮን ባይችል ለተወሰነ ግዜ ህይወቱን የማቆየት ህመሙን መከፋቱን ያስታግስለት ነበር ዛሬ ላይ መወቃቀስ ባልነበር
that’s so sad
እኔ እምለው ጠነኛ ሲሆን ከሱጋር ስታጎበድዱ ከርማቹህ ሲታመም አልጋ ሲዝ ባላወቀ ቁጭ ብላችሁ እሱ ከሞተ በሆላ መታሰብያው ምንድነው የሚጠቅመው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም ነው ምን አለበት
ቢኖር ነበር እንጂ ይሔ አይጠቅመው
አይ እኛ ስነሞት ውድነን
South Africa he has a family but ....😭😭😭
መሰሉ እውነት ተናግረሻል ጎበዝ አድንቄሻለሁ ምን ቸገረኝ ብለሽ መደበቅ ትችዬ ነበር ፡፡ ግን አንቺስ? ታዋቂ አይደለሽ? ይህን አሁን ሲሞት ያልሸውን በህይወት እያለ ላንዱ ዩቲዩብ ብታቀብይ ምን ነበረበት? አሁን ከሞተ በኋላ አንጀታችንን የምታቃጥይን፡፡ ህዝቡ ስለኤልያስ የሚያውቅበት ምን መንገድ አለው? እንጂ ለመርዳት እንኳን ለኤሊያስ ለማንስ ማንብሎት፡፡ ብቻ የኛ ሃገር አርቲስቶች … ሁሉም የጁን ያገኛል፡፡
ለእናንተ:ነው:ያዘጋጃችሁት:አይደል?ለእርሱ:ምን:ይጠቅመዋል? ይህ:ማስመሰል:ነው:: you should help him before he passed away.
እኔ እራሱ እንደዛ እያልኩ ነው ያናዳሉ ተሰብስበው ሌላውን ያማሉ
መስመሠል እንጅ ሆኖ እሚኖር የለም
Where are u
ይሄን ሁሉ ወሬ ከማረፉ በፊት ብትናገሩት አይሻልም ነበር ?አሁንም እንደ እሱ በስቃይ ላይ ያሉ ይኖራሉ ። እንግዲህ ሲያልፉ ነው መቼም የምትቀባጥሩት ያኔ እንሰማለን ።።።።።።። አስመሳይ ብቻ
Eliyas melka libachin Adimitehewu headik, mineber behimemihe bechigirihe sewu batahe gizea ategebihe binor 💔💔💔Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏
አበሻ ሰው ሲሞት ነው የሚመሰግነው አይ
በጣም እንጂ
Elias melka, He is a way a way different From the ppl where he from,Simply he is special not the same as many Ethiopian.
Where are u before
Aneches yetabash neberesh kotetam
ለምንአላስተባበራችሁም ሁላችሁም ነበር ነው መድረክ ላይ ለመውጣት ነው: ቡልሽት ነስ!!!!
Mote adds new ende. Let him rest in peace.
Artist serg enji mech hazen yajibal
ይህን የምትሉት ከረፈደ በኋላ ነው በፊት የት ነበራችሁለማንኛውም ነብሱን ይማረው ኢሊያሰ ሰእሱ ቢሞትምሰራው ህያው ነው።
ነብሱን ይማር የኔ ሚስኪን መሰሉ ፈታዉ ሸዋር ከራስ ይጀምራል አች ዘፋኝነሽ ታሞል እንርዳዉ ብለሽ የሰራሽዉ ቪዶዮ አለ?? ካለ አያለሁ ሁላችንም ሰዉ ከመዉቀስ የራሳችንን ዲርሻ ብንወጣ አሁን ያለንበት ባልተገኘን
ስታናድዱ ሲጀመር መች እርስ በእርሳችሁ ትረዳዳላቺሁ ስግብግብ ብቻ አሁን አታሺቃብጡ ነፍሱ ትረፍበት እዚህ ከምታወሩ በእሱ ተምራችሁ አሁን ላይ ያሉ እርዳታ የሚስፈልጋቸውን ሰው የሚያስፈልጋቸውን አስቡ ህዝብ መታመሙን ቢሰማ በወር ውስጥ ያሰክመው ነበር ግን ማንም የማንንም ህመም አይረዳል እሱን ነው የሚሳዬው ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲነሳም ሲፈጥርም ሲወስድም ልክ ነው ግን ስግብግብነታችሁን በእዬ ግዜው አታናዱን 😏
ከዘመኑ ቀድሞ የመጣ ስለነበርብዙ ሳናውቀው ሄደ😭
ሰዉ ስለረዳ ስለአልረዳ አይደለም ፈጣር የፃፈለት ቀን ግን ሀበሻ ሰዉ ከሞተ ማድነቅ ማለቃቀስ ይወዳል ይረፍበት ተዉት
ቴዲ አፍሮን እንደ ሠንደቅ ከፍ ያደረገ ኤልያ ነዉ ለይምሠል አይደለም የሚለዉ ዘፈን ቅንብሩን አድምጡት ነገር ግን 😭😭😭😭
ምንም ሳያረግለት ቀረ
እንዴ ታርቀዋል እንደውም እኳ ኤላ ነው ሽማግሌ የላከው እና ሲተያዩ ሁለቱም አለቀሱ 😭😭
ግን እኮ እናተ በቅርቡ ያላችሁት ሰዎች ብታስተባብሩለት የኢትዬጵያ ህዝብ ይረዳው ነበር ለምን ከአቅራብያው ያለ ሰው ሁኔታውን አይቶ ነው አደባባይ ይዞ የሚወጣውና ያኔ ለምነን ሰው አልሰጥ አለን ቢባል ያምራል አሁን ከሞተ ወዲህ ለሱ ምን ሊጠቅመው ምንም ፡ መሰሉ አንቺስ ብትሆኚ ወርቁ አይተነው በጣም ቸር ሰው ነው የናጠጠ ሀብታም ነው ምንም የቀድሞ ባልሽ ቢሆንም ደግ እንደሆነ ይወራል ያም ካልሆነ አደባባይ ወታችሁ ለህዝቡ ብትጮሁ መላ አይጠፋም፡፡ግን አሁን ያሁሉ ከረፈደ ሆነ ግን እኛ ሀበሾች እኛ በቅርብ ሆነን ምንም ያላደረግነውን ነገር ካለፈ ወዲህ ጣታችንን ምንም ያላየው ያልሰማው ሰው ላይ መቀሰር ብንተው ባይ ነኝ ለሁላችንም ለሰው የሚራራ ልብ ይስጠን ኤልያስንም መልካም ስራው ነፍሱን እግዚሐብሄር በመልካም ቦታ ያሳርፍለት፡፡
,Alyas melka betam yasazenege artist nefs ymar Deg sew nebere
ኤሊያስ መልካን የኢትዮጲያ አርቲስቶች ጓደኞቹ ሁሉ ገንዘቡን በልተውበልተው አበድረን እያሉ ታሞእንኳ ስጠን እንመልሳለን እያሉ አጃጅለው እሚረዳው ሰው እሚረዳው ሰው አጥቶ ተሰቃይቶ ነው የሞተ ውጪሂዶመታከም እያቻለ አቅሙን ቀምተውት ነው የሞተው
Yasazinal betam beselam eref so sad
ምናለ ተሰባሰባችሁ ለኤሊያሰ አዲሳባ ውሰጥ መታሰቢያ ብታረጉለት ለአጫሉ የተደረገው አይነት በርግጠኝነት ትችላላችሁ ከልብ ካሰባቸሁበት ለነገሩ በሰማየ በእጅ ያልተሰራ ቤት በእግዚር ዘንድ አለው
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
Hidu kezi tamo endeza melku tefto aynachu eyaye and ken le su yaltegafetachu ... tigermslachu ahun ketem kehede bewala asre ereft mensat..artist tebyewoch.. abkitochaeal
አይ አይ የኢትዮጵያ አርትስት ሰወ ከሞተ በሃላ የእናንተ መሽቀበጢ ምን ያረግልታል ኮታት ። ምስክኑ ኤልያስ ነፍስህ በስላም ትረፍ ።
Blen ewnetem blen bhulum andegna negeger mizanawinet ewket ..
እንደማመር
ከሞት ጋር አንደመርም
@@colorado2218 ክክክክክክሰብአድርገኝ በቃ
@@asnakechtube4485 አልጋ ላይ ድምር ከሆነ
@@colorado2218 ምኑአዝግነህ
ሳሚ ይኤን ቪዲዮ ሳየው ጭራሽ እረበሸኝ የወድማችን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍ
Miyasazinewu lij maxatu new andi binorew xiruu nebr
Nebsih beselam tiref Eliye silante sasib libe yaznal
Hulum wstme we now that 💯
Meselu tadya lemen anchi astebabreshe alaskmshewem besu tekesha new habtam yehonachut ahun ke mote bhwala way way waga yelewem Toultoula hula
የመሠሉ ንግግር ስሜት ይነካል አርቲስቶች ሰውን ለጥቅም አትቅረቡ ለመረዳዳት እጂ መሠሉ እናመሠግናለን!!
መሰሉ ሽሮ አሮበት ነው ከምትል ስንት ባለሀብት ታውቅ የለ ለምን አልጮኸችለትም
ዘሪቱ ከበደ ፍቅራዲስ አብነት አጎናር የታሉ ሆዳም ከሀዲ ወች ናቸው
@@صقرالكربي ሁሉም አርቲስት እራስ ወዳድ ነው ለጥቅማቸው ብቻ ነበር የቀረቡት
@@Tg-oh5nx የሆሽ ዘዋሪ ሁሌ ስለ ኤልያስ በተሳ ቁጥር የምትናደጅው ነገር ይገርመኛል ችግር አለብሽዴ
እውነትሽን ነው ሀሊማ ይህን ያህል እያወቁት ጥቁር ሽሮ አጥቶ ከሞተ አሁን እንዲህ እና እንዲያ ማለት ሰውን ሳያልፍ ማድነቅና መርዳትን እንልመድ
ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጁት ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል
ቤተሰብእንሁን
እኔ ባካል አላውቀውም ግን ስለሱ መስማት አቅም ያንሰኛል የኔጌታ ምናለ አውቄ በኖረና አቅሜ የምችለውን ባረኩለት የኔጌታ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ያሳዝናል ትልቅ የጥበብ ሰው ነበር 😭😭😭
የእውነት እኔም ባውቀው 💔💔💔😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
Me too if I was known him I will do my best
እኔ ጥያቄ አለኝ ኤሊያስ የህዝብ ልጅ ሆኖ ሳለ ሽሮ አሮበት እስኪሞት ድረስ ለም ለህዝቡ አላሳወቃችሁም እኔ በዙርያው የነበራችሁ በሙሉ ከሳሽ ነኝ ደብቃችው አጣነው በቀ በየግዜው እየመጣችሁ አታስለቅሱን አኔ በቁጭት ያመኛል ተውት ይረፍበት እውነተኛው አገር ነው ያለው 😭😭😭😭
ልክ ነው ከሞቱ በኋላ አፍ መክፈት ነው የሚያውቁት ስንቶቹ እርዳታ እየፈለጉ የህዝብ እርዳታ እያስፈለጋቸው ሰው ናፍቋቸው አለፉ ሳይደርሱላቸው ብዙሀኖቹ አርቲስቶች ተዋንያኖች ለኔ እጂ ለኛ አይሉም ምድረ ሆዳም ለሆዱ ያደረ ህዝብ
😭😭😭😭💔💔💔
እውነት ነው እርዳታ ጠይቃቸው ባልሰማ ላሽ ያሉ ናቸው አውን አፊቸውን የሚከፍቱት
Men waga alew regi Ato kalefe behuwala meleflef. Esu meteyek bayfeleg enkwan biyanse himemu kebad huneta lay sideres lemen le hizbu donor biyagene endemiterfena
Legashe endemiyasfelegew betasaweku . Yehay hizb adelem ende Elias lale baleweletaw lemanem azgne, legashe New. Asafari new !! Egzer endeyelebonachew yestachew !! Shefenew Redat ,Asatetew Talak sew asatun . Nebsun be asede Genet yanurat.
Oromo silehone new yedebekut mekneyatum elias benesu yewushet Ethiopiawinet amno neber gin enegni sew belaeoch 😊
አቤት እኛ ሐበሾች አስመሳይ ጥቅመኞች ኤላ ጌታ የሰማዩን ያብጅልህ ባይተዋሩ ወንድሜ😭😭🙏🙏🙏
ሰው በህይወት እያለ ማወደስ ካለብንም ማወደስ፣ መርዳት ካለብንም መርዳት ከሞተ በኃላ ምራቅ መምጠጡ ለእኛም ለሰውየውም አይጠቅመውም፡፡
ሳይሞት በፊት በታመመ በከሳ በጠቆረ ግዜ ለምን አልደረሳችሁለትም ወይም ለሚድያ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላሳወቃችሁትም ነበር አሁን ዛሬ ካለፈ በኃላ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብትሉ ዋጋ የለውም " ጅብ ከሄደ ውሻ ጮህ ነው" ለነገ ትምህርት ይሁናችሁ
Exactly.... Betye
ሀበሻ ስንሞት ውድ ነን!ደባሪ ባህላች!!!
አትራቀኝ
አትሽሸኝ
ቤቲ
ታማኮ አልደረሠላትም
መሰሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌ ጏደኞቹ የት ነበሩ የሚለውን ጥያቄ በደንብ ነው የመለሽልኝ ሁሉም አስመሳይ ነው ለማንኛውም ነፍስ ይማረው
ውውውውውውዌውውዌ
የሞተ ተጎዳ ብቻ እግዚአብሔር ነብሱን ይማር😭
የልጂነት ጋደኝዬ ኤሊዬ በጣም ልቤ አዝኖል መታመመህን ሳልሰማ ሙትህን ሰማው ስደት ክፉ
ስትአመት ሆነው ተሞተ አላቀውም
Oromo mehonun lemen altenagerachum terebareben atleast yemenchelewen enadergalen be wushet Ethiopiawi asamenewut si dekmew zim alut oromo silehona becha new chela yalut trust me
I love you Meslu. You are honest and fun artist.
ሁሌም ስለ ኤልያስ ሳስብ እንባዬን ማቆም አልችልም ብዙም የዘፈን አድናቂ አይደለሁም እንደ ሰው ያለው ስብእና የሚገርም ነው በተለይ ለፈጣሪው ያለው ፍቅር እና መታዘዝ የሚገርም ነው በስጋ ስለተለየን በጣም ባዝንም የዚህ አለም ነገር ከንቱ እንደሆነ በልጅነቱ የወደደው እና የገባው ክርስቶስ ጋር እንደሄደ ሳውቅ ደግሞ ደስ ይለኛል
አትሞኝ ወንድሜ!መጽሐፍ ቅዱስ--ዘፋኝነት ሐጢአት ነው ይላል፣ይህንን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይእወርሱም ይላል።መጽሐፍ ቅዱስ ህን አንብብና ንስሀ ገብተህ ክርስቶስን በመከተል ራስህን አድን!!
የኢትዮጵያ ህዝብ ወረተኛ ነው.. ኤልያስ የእጁን አላገኘም.. መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን 🙏ሁሌም በልባችን ይኖራል❤❤❤
ልክ ነህ ጁንታው ኤልያስ ያሳዝናል
@@eliasmengesha8409 kkkkkkkkk ye juntaw telalaki
ኤልያስ የሱ ዘመን ትውልድ መሆኔ እድል ነው እሱን ማንን አይተካም
እባካችሁ ሰው በቁሙ እያለ እንረዳዳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
"የሚረዳው አጥቶ ማለት" ኤሊያስን ያህል ምርጥ ሰው ሰው አጣ ለማለት ይከብዳል::
ነገር ግን እርዳታ አለመፈለግ አንዱ የራሱ የህይወት መርህ ሆኖ ቢሆንስ? ለዚህ አለም ከነበረው አተያይ የተነሳ::
አይታወቅም እንግዲ
ሲጀመር የዋልክለት ሰው ውለታ ይውልልኛል ብለህ ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው ዋጋ የሚከፍል ሳሚ ከተናገርከው ለእህቱ መሳሪያ ሊጫወት ቤተ ክርስቲያን እንዳይሄድ በጨዋታ መንገድ አስቀረኸው ሳሚ ጏደኛህ ፕሮቴስታንት ነው አልክ አንተ ከእሱ ምን ተማርክ ? መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ሃይማኖት አያፀድቅም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል የሞተው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ! ያላመነ ይፈረድበታል
😭😭ያሳዝናል ይሄ አይገባውም ለሱ በሱ ሙዚቃ መንፈሳችን ሲታደስ ነው የኖርነው ስንቱን ሰው አርጎ እሱ ሰው ማጣቱ
አይይይ እኛ ሰዎች ሰንባል በቁም አንረዳዳም ሰለዩን ግን እንፀፀታለን እኔ የማላቀው እንኳን ይሄን ሰፀፍ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ጨለማ አይንጋልኝ እኔ ማቀው በአርቱ ሰራው ነው ብቻ አሳዝኖኛል ነፍሱን ይማር
እዚህ program ላይ በመገኘቴ አቤት የተሰማኝ የተዘበራረቀ ስሜት።አንዴ ሳዝን እምባዬ እንዳያሸንፈኝ ስታገል ወዲያዉ ፈገግ ስል፤ ስተክዝ።ኤሉ ሰዉ የሆንክ ሰዉ ነክ❤❤❤❤
መሰሉ አትዋሺ እሱ ቤት ሁሌም ቡፌ ነው ሳትበይ ስትዘፍኚ ያደርሽበት ቀን የለም ስትዘፍኚ ጫት ሳትቅሚ ያደርሽበት ቀን የለም የሚያውቅ ሰው የለም ብለሽ አትበጥረቂ።
ኤላይ ምርጥ የስፍሬ ልጅ ነብስን ይማርው
አስለቀሽኝ መሠሉ እውነት ያማል ሰው እስካለው ነው የሚወደደው 😭😭😭 ነብስህን ይማር ኤልያስ መልካ
So sad rest in paradise 😪🙏🙏🙏
ይህንን የኤልያስ መልካ የህይወት ትውስታ ፣እውነታውን በመናገራችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ይህ የዕውቀት አባት በማስታወሳችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ፣የኤልያስ ነፍስ በገነት ያኑርልን
እኔ የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ግን እደሠው የሠው ህመም ያመኛል የኤሊያሥ መልካ ሥራወች ሌሎች እደተጠቀሙበት ሢገባኝ እሡን ግን ለማሣከም አልቻለም ባጪሩ ኤሊያሥ መልካ ሻማ ነበር ለሌሎች ብርሀን ሁኖ ለራሡ የቀለጠ ነብሥ ይማር ወድሜ በጣም ነው ያሣዘነኝ
ሁሌም ስለሱ ሳስብ ልቤ ይደማል ኤልያስ😭😭
me to
መታሰቢያ ስላደረጋችሁለት በጣም ደስ ይላል በቁም መረዳዳት ብንለምድ ጥሩ ነው
እኔ ሁሌም ውስጤ ጥያቄ ነበረ እዴት አልታከምም አለ በዬ በጣም ያሳዝናል አስመሳይ ብቻ ነው ያለው 😢😢😢😢
መሰሉ ንግግርሽን አስተካክይ
የአርቲሰት ግሩፕ የጫት ነው ትክክል መሰሉ ፍቅር የላቸውም አርሰበርሰ መጠፋፋት መመቃኞት ነው ከቴዲ አፍሮ ውጭ
ቴዲ አፍሮም አሁን መቃም አቁሞ ይሆናል እንጂ ድሮ ሃይለኛ ቃሚ ነበር
ቢቅምም ሰረአት አለው አዲሱ ለመሁን ዳግም መወለድ አለባቸው ቴዴ አፍሮ ይለያል አሱን ለመሆን መጋጋጥ ይመጣል አና ከሱ ተማሩ
መሰሉ በጣም የውነት ሰው ነሽ ከወደቁ ጓደኛ የለ ዘመድ የለ ያን ሁሉ ሰርቶ ረዳት አጥቶ መታከሚያ አጥቶ መሞቱ ያሳዝናል ያስከፋል።
ኬኔዲኮ ጨርሶታል ነገሩን በቁሜ ያረዳኝ በህይወት ዘመኔ ሰሞት ቢያለቅሰልኝ ምን ሊጠቅመኝ ለኔ ብሉዋል😭😭😭
ስንሞት ውድ ነን መሰሉ ነጭነጩ እውነት ብለሻል
እስዋ እራስዋስ የት ነበረች ??ማሳከም ትችል ነበር ።ወሬኛ ።
የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው ሁሉም ሲኖር ነው ሰውን እሚወደው በማጣትህ ተገለልክ ሁሉም ካለፈ በኃላ ጥቁር ሱፍ ለብሰው ያስመስላሉ በተለይ አርቲስቶች እራስ ወዳዶች ናችሁ ላለው ብቻ ነው ምታሽቃብጡት ለሱ እናንተ ብቻ ትበቁት ነበር😭😭😭😭💔
I miss you legend!
እንዳንቺ እውነትን የሚናገር መሠሉ ሰው አይወደውም
The most brilliant talented person Elias Melka, RIP
Esune yekeda Teddy Afro newe.
Teddy Afro meksefetun belegoche Agegewe eshi Ante Erkuse❤
Lemin alsh/alk?
ሰው ከሞተ በህላ ማልቀስ በኛ ዘንድ ቢቀር መልካም ነበር
ሀበሻ ሰው ከሞተ በኃላ ማለቃቀቅ ይወዳል ለምን አላሳከማቹት
ትክክልየውሸትኖረንየእውነትእንሞታለን
ማሳከሙ ቀርቶ ኧረ ለሰው ሚገባውን ክብር እና ፍቅር መስጠት ማንን ገድሎ ነው ?!ውሸታም አስመሳይ ህዝብ ሀበሻ ሰው ሲሞት አድናቂ እና ወዳጅ መምሰል ቱ!
ሲመስለኝ ሰው ሲሞት አዛኝ አወዳሽ ተቆርቋሪ ምትመስሉት እሰይ እንኳን ቦታ ለቀቀ ሞተ ነው ትክክለኛው!!!
ሀበሻ የሞተ ሰዉና የሄደን ሰዉ ይወዳል ከነዛ ሁሉ ጎደኞቹ አንድ ሰዉ ማጣቱ ያሳዝናል😭
ትክክል መሴ እውነት ነው ተቸግሮ ነው የሞተው
ወይዘሮ መሰሉ ፋንታሁን ሽሮ ካረረበት ታዲያ ለምን በሂወት እያለ አልረዳሽውም ነበር
It is a huge loss 😢
ስለ እወነት የሚናገሩ ሰዎቸ ልከ አንደ መሠሉ ያሉ ይበቃሉ የውሸት ህይወተ እነደሆነ የዚህ አለም ኑሮ ና ጓደኝነት ማወቅ ይቻላል ጌታ ይባርካችሁ ላስታወሳችሁት
ምን ነበር በቁሙ እያለ ብታሞጋግሱት የአበሻ ነገር መቼም ሰው ከሞተ በሁአላ ነው ዘራፍ የምንለው
ነፍስክይማረው
ዲስላይክ ያረጋችሁ እድሜያችሁ ይጠር
መሰሉ ያው እንደ መረዳት ችሎታዋ ና ግንዛቤ ደረጃዋ ነው የተናገረችው:: ለኤላ ካላት መውደድ የተነሳ በየዋህነት የተናገረችው ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ስህተት ናት::
1- ኤልያስ ሲጀመር እርዳታ የሚፈልግ ሰው አልነበረም:: እርዳታ የሚፈልግበት ደረጃም ደርሶ አያውቅም::
2-ልርዳህ ብትለው ራሱ "እራስህን እርዳ!" የሚል ከሰው እርዳታ የማይቀበል አይነት ስብእና ያለው ሰው ነበር::
3-እርዳታ ግድ ቢሆንበት ራሱ እሳት የላሱ ወንድሞችና እንደወንድም ከዛም በላይ የሚሆኑ ቆራጥ ጏደኞች የነበሩት የሰው ጎርፍ ያጠቃው ሰው ነበር:: መሰሉ ይህን የተረዳች አልመሰለኝም::
4-ኤልያስ የራሱ ፍልስፍና የነበረው እውነተኛ ፈሪሀ እግዜር የነበረው: ለአምላኩ ታማኝና ያለ ቄስ ፓስተር ቸርች ወዘተ በቀጥታ አምላኩ ጋር የሚናበብ ያልተወዛገበና ቀጥተኛ ግንኙነት የነበረው ሰው ነው:: 5-በሳይንስና በህክምና ቢያምንም የግሉ የሆነ አቋም ነበረው (ደም ያለመቀበል ትራንስፕላንትም ያለመፈለግ አቋም) ስለነበረው ለሱ ከሚያስፈልገው ህክምና ያገኘው በከፊል ነው: ይህም ህይወቱን አሳጥሮታል
ኤላ እምነቱ ጠንካራ ስለነበር ሞትንም የማይፈራ ጀግና ነበር::: እንደኔአይነቱ ቢሆን ይን አርጉልኝ ያንን አምጡልኝ ታይላንድ ውሰዱኝ ጀርመን አድርሱኝ እል ነበር:: ሰው ሲታመም ይቅርና የኮንዶሚኒየም ቸግሮኛል ሀብቴ ህዝብ ነው እትት ጎ ፈንድ ሚ ብሎ የሰው ፊት ሲቀርብ አይተናል::
ቅዱስ ኤልያስ እንደዛ አልነበረም:: ይሄን ሁሉ ድንቅ ስራ እየሰራ እንኳን ሞት የኔ እጣ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እንደፈቃዱ ይሁን የሚል ደፋር ነበር::
god be with you beautiful person 😭😭😭
የት ነበርሽ ታዲያ ከሞተ በሗላ ማውራት ጥቅሙ ???? ምንድነው ሁሉ አስመሳይ ነው
ኤልያስ መልካ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙሰው ነው የተጠቀመበት የጠቀመው ማለት በሱ አይ ኢትዮጵያ ያበቀለቻቸው እነ ነጥቆ በራሪ አሁን ስትናገር ጥቁር ሹሮ አሮበት አለች ጥቁር ሹሮ አይቼ ባላውቅም እህቴ አገላልፅዋን እጋራዋለሁ አባካችሁ ተጎበኛኙ ተጠያየቁ ለጥቅም ብቻ አንዱ አንዱ ጋ አይሩጥ ከዛ ተጠቅሞ እስታይሉን ጭንቅላቱን ድምፁን እጁን ሳይቀር ወስዶ እንደሸንኮራ መጦ መጣል አረ እስከመቼ::: ዛሬ ጥላሁን ዶክተር ምንትስዬ እሚባለው የትኛው መንግስት ምን አደርገለት አላሙዲ ባይደርስለት አረስንቱ ዘፋኝ ወድቆ አይደል እንጂ ይቀረው መረዳዳትን እንልመድ አፈር ነህና ወደ አፈር ትገባለህ ነው!! ጫወታው::
መሰሉ ጀግና!! ሀበሻ ቅቤ አንጓች ምቀኛ ነው!!
ብዙ ወቹ ዘፋኞች ቴዲ አፍሮን ጨምሮ በሱ ነበር በቤት ላይ ቤት ባለ መኪና የሁኑት ግን በጣም ነዉ የሚገርዉ እሄን ያህል እደዚህ ሁኖ ሲሞት ያን የመሰለ መልክ እደዚህ ሲረግፍ በጣም ያሳዝናል እኳን እሱ ሰንቱ አይደልዴ እየታከመ የዳነዉ ዘፋኞች ግን ትገርማላቹ ልክ በአካል እደማዉ ቀዉ ያክል ከዉሰጤ አልጠፋልኝ ያለዉ አሁንማ የነካሙዙ ካሳ መጫወቻ ሁነናል
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!"!!
ያሳዝናል አትክፍሉትም ማለት ነው ምን አይነት ጉዶች ናችው አውዳሚዎች ልታፍሩ ይገባል ውይ ፎሮፎር ብዛታችው ሰአሊለነ ቅድስት!
መሰሉ እውነቱን ተናግራዎለች እኔማ ከኤሉ በሆላ የኢትዪጲያ አርቲሰቶች ያሰጠሉኛል
ጀማነሽ ጥሩልጅ ናት እህትሽ ወለቱ አለች?ታግዥን ነበር ሁለታችሁም ጥሩ ልጆች ነበራችሁ ።የህትሽን ስም ካልረሳውት ።ተባረኪ
I love you eliyas melka
መድረክ አገኘን ብላችሁ ወጥታችሁ አትተርተሩ ኤልያስ ጎበዝና ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከተ የሙዚቃ ሰው ነበር ያም ቢሆን ጤናውን የጎዳው በራሱ ችግር ነው ህክምናም የማድረግ ሰፊ እድሎች ኖረውት አይሆንም ብሎ የገዛ የቅርብ ጓደኞቹን ተገዳድሮ ሌላው ቢቀር ለሁለት ሳምንታት የኩላሊት እጥበቱን በገዛ ፍቃዱ አቋርጦ ነው ለሞት የበቃው ከትልልቅ ድምጻውያን አንስቶ ጀማሪዎቹ ባልደረቦቹ ጭምር ታከም ብለው መክረውታል ተማጽነውታል ታዲያ ማንን ነው በየመድረኩ ወጥታችሁ የምትወቅሱት ሰዎች እውነት መነጋገር ቢለምድብን መልካም ነው ያልተደረገውን ዝም ብለው መተርተር ለታሪክም ህሊናም አይበጅምና ሃቁን መመስከር ይልመድባችሁ።
የኔ ወንድም ኤልያስ የወስጡን ችግር ማንም አልተረዳውም ገንዘብ ምንም አልነበረውም በብድር ነው ሲታከም የነበር ታከም ብሎ መናገር እና ብሩን አምጥቶ መስጠት ሁለት የተለያዮ ነገሮች ናቸው አርሂቡ ላይ ቀርቦ ያደረገውን ቃለመጠየቅም ተመልከተው ጋዜጠኛው ሀብታምነህ ብሎ ሲጠይቀው ብሩ እማን ጋራ እንዳለ ተናግሯል
ይሄ ተመልክተህ እራስህ ፍርድ ስጥ አውታርን ሲያስተዋውቅ የተናገረው ነው ከዛ ደግሞ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ የሚለውን ሙዚቃ ስማው th-cam.com/video/XZTd_ZgPv9w/w-d-xo.html
@@fasilil5592 ሶስቱንም ማየት አያስፈልገኝም ኤልያስ ባረፈ ጊዜ አርቲስቶች ስለሱ የተናገሩትን ደግሞ አንተ ፈልገህ ስማው መቼም አብረውት ከሰሩ አርቲስቶች በላይ አንተ አታውቀውም የነበሩበትን ልምዶች ራሱን አለመጠበቁን ህክምናውን እንዲከታተል በማግባባት ያደረጉትን ጥረት መስክረዋል ሰው የሚፈልገውን መርጦ ማድመጥና ማየት ይወዳል ስለ ኤልያስ የመጨረሻዎቹ ሶስትና አራት አመታት በስፋት ይነሳል ይነገራል ከዚያ በፊት በነበሩት አስራ ምናምን አመታት ስለነበረው ላይፍ ስታይል ግን አንድም የሚናገር ሰው የለም ለምንድነው የምንፈልገውን ብቻ መርጠን የምናየው የምንሰማው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አካል ና ማሰቢያ አዕምሮ ሰጥቶን ሳለ በራሳችን አጓጉል ልምዶችን ሰዋዊ ቸልተኝነት ጤናችን አቃውሰን ስናበቃ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብሎ አጉል መፈላሰፍ ጅልነት ብሎም ፈጣሪን መፈታተን ነው ክፍያ አልተከፈለውም ላልከው በምንድን ነበር ይተዳደር የነበረው በገቢ የምታግዘው የትዳር አጋር ከሌለችው ሌላ ቢዝነስ ከሌለው ቤተሰብ ካልደጎመው ያን ያህል ኮንሰርቶችን ሲሰራ ካልታየና የሰራቸውም ኮንሰርቶች ጥቂት ጥቅም ብቻ ያስገኙለት ከሆነ እርግጥ በክፍያ ውል ላይ ችግር ያለባቸው አርቲስቶች አሉ ያም ቢሆን ይህን ያህል የሚጋነን አይደለም መቼም ቀብድ ከፍለው ሰርተው ማስተር ሲወስዱ ቀሪውን ክፍያ መፈጸም አለባቸው ነው ወይስ ዝም ብሎ ነው እያወጣ በነጻ ሲሰጣቸው የነበረው ዝም ብላችሁ በመንጋ ከምትነዱ ጠይቁ አመዛዝኑ ይሄው ነው።
@@yonman9437 ከመቼ ወዲህ አርቲሰቶች ከጥቅማቸው በቀር ኤልያሰ ያሰቡለት ዳይለሲሰ ሢየደረግ ብር እየተበደረ ነው ወይ ጉድ ህዝቤ ከሞተ በሆላ ይቀባጥራል ኤሉ ካረፈ በሆላ ቤተሠብ የቅርብ ሥለ ኤሉ ሲነግሩኝ በጣም አዘንኩ ባለመድረሴ ኤሉ ከሰረው ውጪ ምንም አመል የለበትም
Rip. ከአሁን በዋላ የኢትዮጵያ ህዝብ በማስተዋል ተራመዱ። ሁልጊዜም ሞት እንዳለ አምነን ከክተፋት ደግነትን መርጠን በማስተዋል እንራመድ። መቀናናት፣ መጠላለፍ እናቁም። ጥሩ እንሁን እርስ በርሳችን። የሚቀና፣ አንዱ የአንዱን ውድቀት የሚመኝ ሁሉ ጠላቴ ነው። ኤልያስ መልካ እንደሻማ የቀለጠ ሰው ነበር ምን ያደርጋል አመለጠን
ምን ሰው አለ ብዚች ምድር ነፍስህን ይማረው
ሁሉም ውሸታም ነው ካልሽ አንቺስ ለምን አትረጂውም ነበር ሰው ሲሞት አገቱ ረጅም ነው አትዘባርቁ ስለሰው ሳይሆን እኔ ምን አደረኩ እንበል እሱ ተገላገለ ከዚች ቆሻሻ አለም ነብሱን በጻደ ገነት ያድርገው
ሁሉም ካልተባበረ የሷ ብቻ እርዳታ የትም አይደርስም
ቢመርክ ዋጠው ትክክል ናት የጫት ጉርፕ ናቸው አርቲሰት ማለት
እስዋማ የቻለችውን አርጋለች ለዛም ነው በኮንፊደንስ የተነገረችው ብቻዋን ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርካት።።።
@@tirsitdebebe5075 በትክክል ብለሻል
እኔም ሀሳብሽን እጋራሎው ሮዛ ብቻዋን መርዳት አቅሙ ካልነበራት ካልቻለች ቢያንስ ወደ ሚወደው ህዝብ ብታቀርበው መዳን እንኮን ባይችል ለተወሰነ ግዜ ህይወቱን የማቆየት ህመሙን መከፋቱን ያስታግስለት ነበር ዛሬ ላይ መወቃቀስ ባልነበር
that’s so sad
እኔ እምለው ጠነኛ ሲሆን ከሱጋር ስታጎበድዱ ከርማቹህ ሲታመም አልጋ ሲዝ ባላወቀ ቁጭ ብላችሁ እሱ ከሞተ በሆላ መታሰብያው ምንድነው የሚጠቅመው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም ነው ምን አለበት
ቢኖር ነበር እንጂ ይሔ አይጠቅመው
አይ እኛ ስነሞት ውድነን
South Africa he has a family but ....😭😭😭
መሰሉ እውነት ተናግረሻል ጎበዝ አድንቄሻለሁ ምን ቸገረኝ ብለሽ መደበቅ ትችዬ ነበር ፡፡ ግን አንቺስ? ታዋቂ አይደለሽ? ይህን አሁን ሲሞት ያልሸውን በህይወት እያለ ላንዱ ዩቲዩብ ብታቀብይ ምን ነበረበት? አሁን ከሞተ በኋላ አንጀታችንን የምታቃጥይን፡፡ ህዝቡ ስለኤልያስ የሚያውቅበት ምን መንገድ አለው? እንጂ ለመርዳት እንኳን ለኤሊያስ ለማንስ ማንብሎት፡፡ ብቻ የኛ ሃገር አርቲስቶች … ሁሉም የጁን ያገኛል፡፡
ለእናንተ:ነው:ያዘጋጃችሁት:አይደል?ለእርሱ:ምን:ይጠቅመዋል? ይህ:ማስመሰል:ነው:: you should help him before he passed away.
እኔ እራሱ እንደዛ እያልኩ ነው ያናዳሉ ተሰብስበው ሌላውን ያማሉ
መስመሠል እንጅ ሆኖ እሚኖር የለም
Where are u
ይሄን ሁሉ ወሬ ከማረፉ በፊት ብትናገሩት አይሻልም ነበር ?
አሁንም እንደ እሱ በስቃይ ላይ ያሉ ይኖራሉ ። እንግዲህ ሲያልፉ ነው መቼም የምትቀባጥሩት ያኔ እንሰማለን ።።።።።።። አስመሳይ ብቻ
Eliyas melka libachin Adimitehewu headik, mineber behimemihe bechigirihe sewu batahe gizea ategebihe binor 💔💔💔Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏
አበሻ ሰው ሲሞት ነው የሚመሰግነው አይ
በጣም እንጂ
Elias melka,
He is a way a way different
From the ppl where he from,
Simply he is special not the same as many Ethiopian.
Where are u before
Aneches yetabash neberesh kotetam
ለምንአላስተባበራችሁም ሁላችሁም ነበር ነው መድረክ ላይ ለመውጣት ነው: ቡልሽት ነስ!!!!
Mote adds new ende. Let him rest in peace.
Artist serg enji mech hazen yajibal
ይህን የምትሉት ከረፈደ በኋላ ነው በፊት የት ነበራችሁ
ለማንኛውም ነብሱን ይማረው ኢሊያሰ ሰእሱ ቢሞትም
ሰራው ህያው ነው።
ነብሱን ይማር የኔ ሚስኪን መሰሉ ፈታዉ ሸዋር ከራስ ይጀምራል አች ዘፋኝነሽ ታሞል እንርዳዉ ብለሽ የሰራሽዉ ቪዶዮ አለ?? ካለ አያለሁ ሁላችንም ሰዉ ከመዉቀስ የራሳችንን ዲርሻ ብንወጣ አሁን ያለንበት ባልተገኘን
ስታናድዱ ሲጀመር መች እርስ በእርሳችሁ ትረዳዳላቺሁ ስግብግብ ብቻ አሁን አታሺቃብጡ ነፍሱ ትረፍበት እዚህ ከምታወሩ በእሱ ተምራችሁ አሁን ላይ ያሉ እርዳታ የሚስፈልጋቸውን ሰው የሚያስፈልጋቸውን አስቡ ህዝብ መታመሙን ቢሰማ በወር ውስጥ ያሰክመው ነበር ግን ማንም የማንንም ህመም አይረዳል እሱን ነው የሚሳዬው ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲነሳም ሲፈጥርም ሲወስድም ልክ ነው
ግን ስግብግብነታችሁን በእዬ ግዜው አታናዱን 😏
ከዘመኑ ቀድሞ የመጣ ስለነበርብዙ ሳናውቀው ሄደ😭
ሰዉ ስለረዳ ስለአልረዳ አይደለም ፈጣር የፃፈለት ቀን ግን ሀበሻ ሰዉ ከሞተ ማድነቅ ማለቃቀስ ይወዳል ይረፍበት ተዉት
ቴዲ አፍሮን እንደ ሠንደቅ ከፍ ያደረገ ኤልያ ነዉ ለይምሠል አይደለም የሚለዉ ዘፈን ቅንብሩን አድምጡት ነገር ግን 😭😭😭😭
ምንም ሳያረግለት ቀረ
እንዴ ታርቀዋል እንደውም እኳ ኤላ ነው ሽማግሌ የላከው እና ሲተያዩ ሁለቱም አለቀሱ 😭😭
ግን እኮ እናተ በቅርቡ ያላችሁት ሰዎች ብታስተባብሩለት የኢትዬጵያ ህዝብ ይረዳው ነበር ለምን ከአቅራብያው ያለ ሰው ሁኔታውን አይቶ ነው አደባባይ ይዞ የሚወጣውና ያኔ ለምነን ሰው አልሰጥ አለን ቢባል ያምራል አሁን ከሞተ ወዲህ ለሱ ምን ሊጠቅመው ምንም ፡ መሰሉ አንቺስ ብትሆኚ ወርቁ አይተነው በጣም ቸር ሰው ነው የናጠጠ ሀብታም ነው ምንም የቀድሞ ባልሽ ቢሆንም ደግ እንደሆነ ይወራል ያም ካልሆነ አደባባይ ወታችሁ ለህዝቡ ብትጮሁ መላ አይጠፋም፡፡ግን አሁን ያሁሉ ከረፈደ ሆነ ግን እኛ ሀበሾች እኛ በቅርብ ሆነን ምንም ያላደረግነውን ነገር ካለፈ ወዲህ ጣታችንን ምንም ያላየው ያልሰማው ሰው ላይ መቀሰር ብንተው ባይ ነኝ ለሁላችንም ለሰው የሚራራ ልብ ይስጠን ኤልያስንም መልካም ስራው ነፍሱን እግዚሐብሄር በመልካም ቦታ ያሳርፍለት፡፡
,Alyas melka betam yasazenege artist nefs ymar Deg sew nebere
ኤሊያስ መልካን የኢትዮጲያ አርቲስቶች ጓደኞቹ ሁሉ ገንዘቡን በልተውበልተው አበድረን እያሉ ታሞእንኳ ስጠን እንመልሳለን እያሉ አጃጅለው እሚረዳው ሰው እሚረዳው ሰው አጥቶ ተሰቃይቶ ነው የሞተ ውጪሂዶመታከም እያቻለ አቅሙን ቀምተውት ነው የሞተው
Yasazinal betam beselam eref so sad
ምናለ ተሰባሰባችሁ ለኤሊያሰ አዲሳባ ውሰጥ መታሰቢያ ብታረጉለት ለአጫሉ የተደረገው አይነት በርግጠኝነት ትችላላችሁ ከልብ ካሰባቸሁበት ለነገሩ በሰማየ በእጅ ያልተሰራ ቤት በእግዚር ዘንድ አለው
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
Hidu kezi tamo endeza melku tefto aynachu eyaye and ken le su yaltegafetachu ... tigermslachu ahun ketem kehede bewala asre ereft mensat..artist tebyewoch.. abkitochaeal
አይ አይ የኢትዮጵያ አርትስት ሰወ ከሞተ በሃላ የእናንተ መሽቀበጢ ምን ያረግልታል ኮታት ። ምስክኑ ኤልያስ ነፍስህ በስላም ትረፍ ።
Blen ewnetem blen bhulum andegna negeger mizanawinet ewket ..
እንደማመር
ከሞት ጋር አንደመርም
@@colorado2218 ክክክክክክሰብአድርገኝ በቃ
@@asnakechtube4485 አልጋ ላይ ድምር ከሆነ
@@colorado2218 ምኑአዝግነህ
ሳሚ ይኤን ቪዲዮ ሳየው ጭራሽ እረበሸኝ የወድማችን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍ
Miyasazinewu lij maxatu new andi binorew xiruu nebr
Nebsih beselam tiref
Eliye silante sasib libe yaznal
Hulum wstme we now that 💯
Meselu tadya lemen anchi astebabreshe alaskmshewem besu tekesha new habtam yehonachut ahun ke mote bhwala way way waga yelewem
Toultoula hula