የአዲስ እሳቤ ንቅናቄ (New Thought Movement) ወረርሽኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ስለ አዲሱ እሳቤ ምንነት፣ አላማ እና የሚያስከትለው ማህበራዊ ቀውስ፣ የአነቃቂዎች ማጭበርበሪያ ዘዴዎች በኢትዮጵያ፣ ከአዳራሽ እስከ ቤተመንግስት በኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ በሀሳብ ገበታ ይዳሰሳል።

ความคิดเห็น • 115

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  ปีที่แล้ว +4

    የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason?+share-sheet&FIRSTTIME&

  • @sintayehumamo4996
    @sintayehumamo4996 ปีที่แล้ว +11

    Today it became crystal clear that Abiy's Biltsigna is leading the country with this thought. Thanks Moges and Engineer Getahun

  • @bethlehemabebe2324
    @bethlehemabebe2324 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛውን ሰው ነው የጋበዝከው። እንደዚህ አይነት ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ብታተኩር ደሞ🙏

  • @mengistugizaw
    @mengistugizaw ปีที่แล้ว +12

    በጣም ትልቅ ትምህርታዊ ሀሳብ የተንፀባረቀበት ውይይት ነበር መቀጠል አለበት

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ውይይት። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @nd8869
    @nd8869 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ መጽሐፉን አርእስትና ደራሲዋን ጻፍልን

  • @universal8534
    @universal8534 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much, it's an awesome explanation 👍👍👍

  • @matieyoashagre7491
    @matieyoashagre7491 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ሞገስ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ትልቅ ትምህርታዊ ውይይት ነበር

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +1

    የሀሳብ ገበታ በጣም እናመስግናለን ስለምታስተምሩን እግዚአብሄር እም ልክ ይቁምላችሁ በእርግጥ እነዚህ ህብረተስቦች ተለክፈዋል የሚስሩት ሁሉ በሴጣን አለቃቸው ፍልስፍና ነው የሚነቃነቁት ሁሉ የኛም ህዝብ እዚህ ያለው ብዙው ሳያውቅ ተበክሎል ያፍነን አምላካችን ምንም አይሳነውም ይጠብቃችሁ አገራችንንም በክለዋታል እሱ ይድረስልን እንኮራባችኆለን ሞገስ ብርታልን እናንተ ናችሁ እውነትን በመግለፅ የምታድኑን ❤ተባረኩ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus ปีที่แล้ว +3

    Moges & Engineer Good job keep it up 👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @asfahasolomon
    @asfahasolomon ปีที่แล้ว +2

    It's a fantastic discussion, unfortunately not viewed by many.

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 ปีที่แล้ว +3

    ኢ/ር ጌትዬ ❤ ምርጥ ምሁር ። እውነትም የሀሳብ ገበታ በርቱ

  • @biruktesfaye6643
    @biruktesfaye6643 ปีที่แล้ว

    Thank you! Moges & Eng. Heramo

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የነቃ ሃሳብና ሌላውን የሚያነቃቃ ነው በርቱ ቀጥሉበት ❤

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 ปีที่แล้ว +3

    የሀሳብ ገበታ ህዝብን #ለማንቃት የምታደርገው ጥሩ ዝግጅት ስለሆነ እናመሰግናለን!
    ኢንጅነር ጌታሁን በብዙ አሳቦች ላይ ስለማታደርገው #ንፁህና_ግልፅ ማብራሪያዎች እናውቅሀለን! ግልፅና ንፁህ እይታ ስላለህ ሕዝብን በማንቃት በርታ!
    Here you have also exposed the “#New_Age movement” very clearly!
    ውይይቱ እጅግ ጠቃሚ በአገራችን እየተንሰራፋ ከመጣው #ከስህተት_ትምህርቶች አሰራር የሚያስጠነቅቅ እንደተባለውም 'የሚያነቃ' (awareness creation) በመሆኑ ብዙዎቹ ይማሩበታል!!!
    ... #Positive thinking ባግባቡ ሊጠቅም የሚችል ሲሆን... እንደ #እምነት_ቃል ('Words of Faith) እና እንደ 'New_age movement' ፅንፈኛ እምነቶች ከሆነ ግን ግለሰብም ሕዝብም ያጠፋል!
    በቤተመንግስትም ቢሆን #በእውቀትም_ይሁን_ሳያውቁት በ prosperity Gospel እና pragmatic ideology አመለካከት በኩል ሰትቶ ብሎ በመግባት መሰረታዊ መርህ (principle) እየሆነ ለመምጣቱ አንድ ሁለት ብሎ ማስረጃ መጥቀስ ይቻላል!...
    ቤተክርስቲያንም በተለይም "name it to claim it” የ word of Faith /#የእምነት ቃል/ አራማጆች ወይም የሀሰተኛ ነቢያት "ቤተክርስቲያን" ውስጥ "ስለሚጠቀሙበት" ነውኮ እዚህ ሁሉ #delusional ማህበራዊ_ቀውስ ውስጥ ሀገራችን የገባችው!

  • @seifuhussain8977
    @seifuhussain8977 ปีที่แล้ว +7

    Tnx Moges for presenting such an eye opening & insightful discussion!!!Btw i love most of yr shows beginning with the title የሀሣብ ገበታ..keep it up!!!

  • @nunuyota9965
    @nunuyota9965 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያንተ ዝግጅቶች ይጥሙኛል ። የምታቀርበው የምትናገረው አስተማሪነት ያላቸው ሆነው አግኝቻለሁ ።

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 ปีที่แล้ว

    Very insightful and constructive .....keep it up u both wonderful !

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 8 หลายเดือนก่อน

    ምገስ ሠላም

  • @TheDibue
    @TheDibue ปีที่แล้ว +2

    Both of you are critical thinker I wish you to take extra steps : formulate ideas creat a road Mao to achieve the goel and organize people under a modern ideology benefits all Ethiopians.

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 ปีที่แล้ว +2

    ሞጌ የምወድህ በምክንያት ነው!❤❤❤
    ወደ ፌስቡክ ገፄ አጋርቼዋለው

  • @truthforalltube
    @truthforalltube ปีที่แล้ว +1

    ኢንጅነር ጌታሁን ሔራሞ ሳይንቲስት፣ ሁለገብ ምሑር። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @amenehaileselasse3963
    @amenehaileselasse3963 ปีที่แล้ว

    Positive thinking እንዲሁ ሲታይ ችግር የለበትም:: ችግሩ በስመ positive thinking ስግብግብነት; እውነታን መካድ; ኣርቆ ኣለማሰብ; ለሌሎች ኣለማሰብ; ወዘተ... የሚያስፋፋ የጥፋት/የዕብደት መንገድ ነው::

  • @Name-ub4zu
    @Name-ub4zu ปีที่แล้ว

    The guest is really brilliant thank you for making us conscious of what they're planning to do.Indeed they'll never succeed!!!

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 ปีที่แล้ว

    Mogse, glad you're start on society discussion... It's very important working on youngsters... They are completely lost..one of the reason is because, of these anti Crist motivational speakers...
    Mr.Engineer ( I am sorry, didn't get his name ) very well aware of everything ,
    And knowledgeable, wow!!! I am very proud of him and happy to know he is Ethiopian....

  • @ashenafiabayneh6182
    @ashenafiabayneh6182 ปีที่แล้ว +1

    Moges well done I am very happy to see Engineer,I used to follow Yenga Ethiopia with Doctor he raise frutfull ideas. Today's subject is crucial for the society specialy those who are not evaluate ideas from source.

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 ปีที่แล้ว +1

    እውቀት ደስ ሲል!!

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 ปีที่แล้ว +1

    የማንቃት ሳይሆን የማጥፋት ስራ ነው እየሰሩ ያሉት።
    መምህር ወዳጄነህም መፈተሽ አለበት

  • @LuckyB722
    @LuckyB722 ปีที่แล้ว +1

    Moges a person of principle

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ውይይት ነው እባካችሁ ትውልዱን አድኑት። ካለማወቅ ወጣቱ ገደል እየገባና ወዳልሆነ መንገድ እየሄደ ነው።

  • @hibistinatad4718
    @hibistinatad4718 ปีที่แล้ว +1

    Selam moges

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቱ
    አካል ጉዳተኝ በል ከይቅርታ ጋር ስንኩል ስባል አይወዱትም ስለማይባል በጣም ይከፋቸዋል !

  • @amaremulatie4491
    @amaremulatie4491 ปีที่แล้ว +4

    ሞገስ ዛሬ እውቀት ያለው ሰው በወሳኝ አጀንዳ አቀረብክልን፤ ዛሬ አስገድደህ እንዳዳምጥህ አድርገኸኛል። አመሰግናለሁ።

  • @Fb0011
    @Fb0011 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @alula961
    @alula961 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ውይይት ነው በርታ

  • @shigutehabtamy1109
    @shigutehabtamy1109 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቪድዮውን አጭርአድርጉት በዳታ ለመንጠቀም

  • @alexm9431
    @alexm9431 ปีที่แล้ว

    Very interesting. Thank you Moges and Eng. Getaneh

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 ปีที่แล้ว

    ኢንጅነር ጌታሁን በጉዳዩ ላይ ኤንሳይክሎፔዲያ እውቀት ይዞ ነው የቀረበው። የአካዳሚክ ዝግጅቱ ኬሚካል ምህንድስና ከሆነ ሰው ያነበባቸው ማጣቀሻቸው ብዛት በጣም ገራሚ ነው።

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz ปีที่แล้ว

    Great job guys! Thank you for opening our eyes! This is how u protect a generation! It’s obvious that it’s የኣብይ ኣጀንዳ! ኣብይ እኳ ኣውሬ ነው in every aspect!

  • @koyestube3523
    @koyestube3523 ปีที่แล้ว

    Good Job!

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 ปีที่แล้ว

    Iaw of attraction በሚለዉ መምህር ዶክር ዘነበ በዩቲቢ በደንብ በመጽሐፉ ላይ ያለዉን እያጣቀሰ ስለ አስረዳዉ መመልከትም ይቻላል መጽሐፉን ማንበብ ይቻላል።በአጠቃላይ ሰይጣን ማምለክ ነዉ።

  • @Sheger129
    @Sheger129 ปีที่แล้ว +1

    አንድ በዚህ እብደት የተጠመቀ ማንያዘዋል የተባለ እብድ ባንድ ዲስኩሩ ማህበረስቡን አትስማ እያለ ሲለፈልፍ ነበር ይሄም የዛው እብደት አካል ነው የማህበረሰቡን እሴት ባህል እምነት ማናናቅ ሁዋላቀር ማስመስል ወዘተ...

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix ปีที่แล้ว +1

    EG/R yigetsetsachewu

  • @yehunmekonnen6863
    @yehunmekonnen6863 ปีที่แล้ว +3

    So amazing , your conversation answered a lot of my questions 🙏🏿👍

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 ปีที่แล้ว +1

    ሞገስ: በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ ጉዳይ ነው ያቀረባችሁት! ይኸ negative thinking የሚባል ጉዳይ ቤቴ ውስጥ ገብቶ ምን ያህል እንደበጠበጠይ እኔ ምስክር ነኝ:: አሁን ጉዳዩ ገባኝ! እጅግ በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር:: በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @alemayehudense
    @alemayehudense ปีที่แล้ว +1

    ሞገሴ የዛሬው ውይይት ፍጰም የተለየ ነው መቀጠል ያለበት ነው

  • @toruadane
    @toruadane ปีที่แล้ว

    🙏

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ ውይይት ነው። ግን ኒው ኤጅን ከትራምኘ ይልቅ ዲሞክራቶች በፖርቲ ደረጃ ያራምዱት የለም ወይ?

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu ปีที่แล้ว

    ❤🙏

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    ሞገስኢንጂነርን በዚጉዳይ አስተያየቱን ስላሰማኸን ለኔትልቅ ንቃትነው የሰጠኸኝ ለነገሩ ጌች እዚም108,FM እከታተለዋለሁ በርታ❤❤

  • @Elizewde
    @Elizewde ปีที่แล้ว

    ሞገስ በነገራችን ላይ መጽሃፍ ቅዱስ እናንተ ያለም ብርሃን ናችሁ ይላል፡፡ አዲሱን አስተምህሮ መደገፌ ስይሆን መጽሃፍ ቅዱስ እግዚአብሄርን በቻ ነው ብርሃን የሚለው ያልክ ለለስመሰለኝ ነው፡፡ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ ቀጥልበት፡፡

  • @esayastecle767
    @esayastecle767 ปีที่แล้ว

    ሓላፊነት በሚሰማው መንገድ የተሰጠ ግሩም ትንታኔ፡ በእርግጥ ማንቃት ወይ ማነቃቃት እውነትን በሚገባ በመግለጥ እንጂ በመካድ ወይ በነጠምዘዝ የሚገለጽ እይደለም ። ምስጋናችንን ተቀበሉ።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ብዙ ነገር ስለሚያመቻችላቸው የሌላውን ዕድል እየዘጋ ባንዴ ነው ተተ ኩሰው ለውጥ ምያሳዩት ከካድረ እኩል ስለዝህ መንግሥቶች ስቀያየሩ ዉጠታቸው ይታያል ሀገር ዉጥ ከቆይ

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 ปีที่แล้ว

    ዓይን ገላጭ ነው

  • @TamiratDeressa-vh3zc
    @TamiratDeressa-vh3zc ปีที่แล้ว

    Unexamined life is not worth living.
    ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ::
    በጣም አስፈላጊ እና ወቅታዊ አጀንዳ ነው::
    በስፋት ውይይቱ ይቀጥል::

  • @Check675
    @Check675 ปีที่แล้ว

    “They named it they claimed it”!

  • @mesayyami3192
    @mesayyami3192 ปีที่แล้ว

    I agree with some issues like the proliferation of young churches who preache prosperity only. At the same time, we have to challenge the cultural trends of other religion who promotes laziness such as orthodox. Our farmers don't work for more than 1 o days within a month.

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว

      ሰለ ጉዳዩ ምን ያህል እውቀት አለህ?

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว

      what is laziness ?
      do you think veneration of saints is practiced only in Ethiopian Orthodox church ?

  • @eth9546
    @eth9546 ปีที่แล้ว

    አዲስ አስተሳሰብ (progressive idea) ባሕልን የሚፃረር ህዝብን የሚከፋፍል እንደ ግብረሰዶም አይነት ባሕል ማስፋፊያ አደገኛ የምራብያኖች ወጥመድ ነው

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 ปีที่แล้ว

    I think it contradicts with the core principles of States formation and Governance. Can you please discuss?

  • @fitsumworku7911
    @fitsumworku7911 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 ปีที่แล้ว

    ዘዴዝ ኦፎ ፕሮፌሽናሊዝም ተመቸኝ

  • @AbebaHaile-co9vl
    @AbebaHaile-co9vl ปีที่แล้ว

    በዚ ሀሳብ የቅርቤ የምላቸው ሰዎች ተወስደዋል

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ትክክለኛው new age is Christianity and Islam ናቸው ሚሟገተኝ ካለ ይምጣ

  • @davidmehari3631
    @davidmehari3631 ปีที่แล้ว +1

    I think ordinary ordinary motvational speakers may not know the trap the real one who pull the strings behind. No one denies the power of positive thinking. Bibles teachings are tends to positive thinking by default but like guys Dawit have no religious bases and he can be easily trapped by whom drives the agenda behind. I think by making open debate with motivational speakers can one know whether they do it intentionally or not.

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 ปีที่แล้ว +1

    As to a new thought, I mean 'theologically' It's ok. But, when it comes to Politics, Afraid to say it contradicts with the principles of states formation.

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 ปีที่แล้ว

    የምትለጥፈውን ቪዶ ኮሜንት አትዝጋው። ሌላውን ተቃራኒ ሃሳብ አያስተናግድም እያልክ ወቀሰህ ራስህ? በመሳይና አንዳርጋቸው መጠይቅ ላይ ያቀረብከው ወቀሳ በአብዛኛው አግባብ አይደለም

  • @minteyifru2907
    @minteyifru2907 ปีที่แล้ว

    What about business networks

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c ปีที่แล้ว

    መንቀኝነት ባይኖር ሀገራችን ትለወጥ ነበር:

  • @reflection9636
    @reflection9636 ปีที่แล้ว

    Manekakat beyegezew tedegagmo yemidereg teret yemeslegnal. Mankat and geze tenagro tenebo yemifastem yemeslegnal.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ድሪምስን የምትቃወሙ ከሆነ ትሳሳታላችሁ። እርሱ ሰዎች በስራ እንዲበረቱ ፥ ከወሬ እንዲፋቱ ብቻ ነው የሚሰሩት።
    እግዚአብሔርን መፍራትንም ያስተምራሉ። ሲጀመር ሐይማኖት ሳይሆን እምነት ነው ትክክል። ቀጥሎ የሚታመንበት ነገር ላይ ማተኮር፤ ሰው በድንጋይም አምኖ ሐይማኖት አለኝ እያለ ነውና።

  • @freesociety684
    @freesociety684 ปีที่แล้ว

    ጌታሁን ሄራሞ ከቀለም ጋር የተገናኘ ትምህርትና እውቀት ያለው ሰው ይመስለኛል ስለዚህ የሀይማኖት አባቶች የት ሄደው ነው እርሱ የሀይማኖት ተሟጋች ያረገው በተደጋጋሚ የሚያወራው በተለይ ስለ ዳዊት ድሪምስ ነው ተቆርቁሮ ሳይሆን በዳዊት ስኬት ስር የሰደደ ቅናት ያደረበት ይመስላል።
    ለማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ በሀይማኖቱ ገር ሚጋጭ ነገር አስተምረኸው ዝም ይላል ማለት ዘበት እና ህዝቡን መናቅ ነው በተለይ ዳዊት እስካሁን 1.5 ሚሊየን ሰው አስተምር ሌላ በአድ ትምህርት ቢኖረው ማንም አይለቀውም እውነታው ግን ሁሉም ያመሰግኑታል ያደንቁታል።
    የተለየ ሀይማኖት ቢሆን ኦርቶዶክሱ ፕሮቴስታንት ሙስሊሙ ይለቀዋል ?የሚያስተምረው በገሀድ።
    ጌች ቀንተሻልልል😅😂

  • @dammaqechifranduga
    @dammaqechifranduga ปีที่แล้ว

    what do you think about the books 'the power of subconscious mind. just do it...?

  • @shewangizawtegegn
    @shewangizawtegegn ปีที่แล้ว

    Name it and Claim it ትርጉም ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ነች ይሏታል.

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 ปีที่แล้ว

    ለመብትህ እንዳታገል አሚን ብሎ ህዝብ ለአብይ እንዲንገዛ አብት እንዳትል ጫና ለመፍጠር ነው

  • @tesfayh4037
    @tesfayh4037 ปีที่แล้ว

    አንጻራዊ ህሳቤ ያላቸው ሰዎች ብታቀርብ ተመልካች ጥሩ ግንዛብ ይነረዋል። ካልሆነ ያንተን ፍላጎት ብቻ ማስለፈፍ ይመስላል ሞገስ።

  • @dammaqechifranduga
    @dammaqechifranduga ปีที่แล้ว

    ሰው የሚድነው በሃይማኖቱ ነው ወይስ በኢምነቱ ነው ?

  • @atalosisay3908
    @atalosisay3908 ปีที่แล้ว

    የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ማለት ይቻላል ወይ? ምክንያቱም 17መቶ ጀምሮ ይካሔድ ነበር ተብሎ ይገለጻልና።

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว

    አገሩን የሚበጠብጡት እኮ አማተር ፖለቲከኞች ናቸው፣ የተደበላለቀ ነገር አለ፣ ዱቄት ፈጪውም ገብቶበታል። የሚገርመው ሁሉም ነጋቲቭ ናቸው።

  • @mareshetseleshi2717
    @mareshetseleshi2717 ปีที่แล้ว

    ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለው ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም:: ዲያቢሎስ ምንም መልአክ ቢመስል ዞሮ ዞሮ አንተ አምላክ ነህ ዝም ብለህ እራስህን አምልክ በሃጢያትህ አትፀፀት በሁሉ ደስ ይበልህ እንጂ አንተ አምላክ ነህና:: ደህና ደህናውን ብቻ አስብ :: ይህ አዲስ ነው? ጥንት ለአዳም በኤደን ገነት እባብ ላይ አድሮ ተናገረው ዛሬ በቫቲካን በሚመራው ኒው ኤጀርስ ሙቭመንት የብልፅግና ወንጌል ያው የሉሲፈር ወንጌል ነው እሱም 1-ብላ 2- ለሰይጣን ሰግደህ አለምንና በውስጧ ያሉትን ግዛ 3- እምነትህን በጥቅም ቀይር ( ተጠቀም)

  • @dammaqechifranduga
    @dammaqechifranduga ปีที่แล้ว

    እምነት እና ሓይማኖት አንድ ናቸውፀፐ ?

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱን፣ፓስተር ቸሬን፣ኡስታዝ አቡበከርን መኖሪያ ቤቶቻቸዉን ብትመለከቱ የሆሊዉድ አክተሮች ወይንም ሴሌብሪቲስ የሚባሉት እንኳን እንደ እነ እርሱ ዉድና ቅንጡ ዉድ ቤቶች የሏቸዉም😂 ለአብነት ያክል የመጋቢ ሐዲስን ቤትን ብትመለከቱት አሁን ባለዉ የቤት ገበያ ዋጋ ግምቱ ከ250ሚልዮን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጣ እጅግ ቅንጡ ቤት ነዉ😂😂😂ልብ በሉ የፓስተር ቸሬም ይሁን የኡስታዝ አቡበከር ቤቶቻቸዉ ዋጋቸዉ እጅግ ሰማይ ጠቀስ በመቶ ሚልዮኖች የሚገመቱ ቤቶች ናቸዉ😂😂😂እነኚህ ሰዎች ወደ ሰማይ ተመልከቱ ብለዉ ተከታይ ምእምናኖቻቸዉን ለእራሳቸዉ ግን ሃብትን ያጋበሱ የሃይማኖት አባቶች ባለስልጣኖች ባጠቃላይ የተሳካላቸዉ ሞላጫ ሌቦች ይህንን ምስኪን ድሃን ህዝብ ዘርፈዉታል አደንዝዘዉታል!😂😂😂

    • @asfawabebe5938
      @asfawabebe5938 ปีที่แล้ว

      ሠይጣን በማምለክ መፍትሔ ይሆናል? ሰዎቹ የጠቀስካቸዉ በልፋታቸዉ ዉጤት ከሆነ ምን ችግር አለዉ? መቼገር እኰ የኀይማኖት አስተምሮ አይደለም።

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 ปีที่แล้ว +2

    You guys have exaggerated. The movement is simply about the attraction of energy. Like energy attract each other. Whenever you emanate a positive energy (for example love and affection) the possibility of you attracting a positive energy is high. ጂኒ ያልከው energy ነው:: But you can symbolize it in whatever form or matter you think is memorable for you. You can even simply imagine it too. The movement is actually a philosophical thinking derived from schools of psychology and physics. But it is true that the movement is misused and distorted by some followers of the movement.

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว

    This movement is very old why habeshas are always making deafning noise at this time as if its a new thing? You can't manipulate nor force people to believe in your belief , people are free to take up any belief of their own conviction at any time in this 21st century and also not to believe in any gods for that matter.

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 ปีที่แล้ว

    አሁን ነው ግን የገባችሁ?

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 ปีที่แล้ว

    ጠ/ር ዶ/ር አብይም የዚህ እሳቤ ሰለባ ይመስላልና ምን ትላላችሁ?

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 ปีที่แล้ว

    Pm abiy exemplifies the genre 😅 He is telling citizens to rejoice for the "Successful " campaign of joining brics while waging deadly war on his own citizens

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    አንዱዋ በወር 12 ሚልዮን እሰራለው ብላ መሰከረች ቤተመንግስት ስመረቅ ወድያው ያዘች አብይንም አናግራለች
    አነሳሱዋ ከተናገረች ው ዉስጥ በጣም የገረመኝ የቦታውን ክራይ የከፈለችው የመጅመያ ቀን የሰራች ውን ነው የከፈለችው እንግድህ ትንሽዬ ሱቅ እንኩዋ የ 6 ወር ተከፍሎ ነው እሱዋ ግን በግማሽ ተቀነሰላት ሙሉ ቦታውን ያዘች ከዛ ድራማ ት ራብናለች ! አባኞቻቸው የመንግስት ደጋፊ ናቸው

  • @rahelgmichael8335
    @rahelgmichael8335 ปีที่แล้ว

    አሉባልታ 😮😮 ዳዊትን ጋብዘውና እራሱን ይግለፅ እንግዳው ግን ገርሞኛል ቲፎዞ ያገነነው 😢😢

  • @ashenafihadera3794
    @ashenafihadera3794 ปีที่แล้ว

    የምታወሩት በአብዛኛው ውሸት አለበት። ማስረጃ አትሰጡም። እናንተም በአጋጣሚው ኪስ-አውላቂው የፕሮቴስታንት ልትሰብኩ እየሞከራችሁ ነው ።

  • @tesfayh4037
    @tesfayh4037 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ሳትጋብዝ ስለ ዳዊት ባትወተውት

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 ปีที่แล้ว

    motivational speak is not new thought its been for ages even jesus teach them. It also have many places in bible . ያፍህን ፍሬ ትበላለህ፣ የሠናፍጭ ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖርህ እሄን ተራራ ማዘዝ እንደምትችል፣ ክርስቶስ ሲያርግ ለሀዋሪያቶች በዓለም ሁሉ ወንጌልን ስበኩ ካለ በኋላ እኔ በምድር ላይ ከሰራሁት በላይ እናንተ ታደርጋላችሁ ይላል ኢንጂነር አንተፐነጮች አይምሮህ ዉስጥ የጫኑብህ ጋር ባታገናኘዉ ጥሩ ነዉ የታወቁ ሠወችን በመተቸት እዉቅና ለማግኘት መሞከሩ አንተን ያሳንስሀል ዶክተር ወዳጀነህ መነሻና መድረሻ እቅዳቸዉን በቡክሌት አስፍረዉት እንደጀመሩት ተናግሯል። እሄ ሀይማኖትም ፓለቲካም አይደለም ሰዉን አሸማቃችሁ በድህነት ባትነዱት ጥሩ ነዉ እንደኔ ሀሳብ ማንቃት ላይ በሰዉ ልጅ ዉስጥ ያለዉን እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረን በመሆኑ ጥረህ ግረህ ብላ መባሉና የሠዉ ልጂ መንገዶች ሲጠፉት በሳይኮሎጂ እና ቲዩሎጂ በማገዝ ማበርታትን በግልህ በምታስበዉ ዉስጥ ሠወች ባላሠቡት መንዳት ከናንተ አይጠበቅም ለኔ ህልም ያለዉ ሰዉ መንቀፉ ትንሽነት ነዉ አዲስ ሀሳብ አራማጅ ግን እናንተ ናችሁ የሆናችሁብኝ

    • @frezer3432
      @frezer3432 11 หลายเดือนก่อน

      Dude your need help pls listen the video and you will be cure

  • @KelemeworkAdmassu-bg3bf
    @KelemeworkAdmassu-bg3bf ปีที่แล้ว

    እነኝህን ሰዎች እኮ ገና እንደጀመሩ ዲያቆን ዮርዲያኖስ የኦርቶዶክስ አስተማሪ እና ( ጋዜጠኛ) አሰቀድሞ ተናግሮ ነበር የሚሰማ ጠፍቶ እንጂ።

  • @mysticwonderer2722
    @mysticwonderer2722 ปีที่แล้ว

    ዝምብሎ ከመዘብዘብ በላይ the new age thought ላይ ያለውን ችግር የሚያሳይ ነገር አላየሁም።ጌታሁን ከአንድ የመንጋ ሀይማኖት ድርጅት እንደመጣ ሰው ይኼን መቃወሙ የሚጠበቅ ነው።ከዛ ውጪ the new liberal thoughts and schools ችግራቸው ይኼ ነው የሚል የረባ ሂስ አልሰማሁም።

  • @ashenafihadera3794
    @ashenafihadera3794 ปีที่แล้ว

    የዛሬ 8-10 ዓመት በፊት ጌታነህ እራሱ የዚህ እንቅስቃሴ አባል እንደነበርክ ትታማለህ። ዙርያህ በዚህ እንቅስቃሴ የተከበብክ ነበርክ

  • @mesayyami3192
    @mesayyami3192 ปีที่แล้ว

    Such a wrong narrative. It means you endorse the weak work habits of Ethiopia. Generalisation of everything to religion is a wrong path. Sew ye afune fere ye belale yelale geta. Geta ene kerbe neghe yelale ye slayachutene neger besem betamnu endehonelgahchu yekoterale. Wake up and entertain new perspectives. Everything is not a religion. Ethiopia weste aydele weye ye melake sehele eyetsale endebuda emenete yalew

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 ปีที่แล้ว

    ዉርድርድ ነዉ ያላችሁብኝ ከሀሜት ያለፋችሁ አይደላችሁም

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz ปีที่แล้ว +1

    ኢንጂነር እነሱ ኣይደለም በፖለቲካ ሊደበቁ የመጡት . ሲጀመር የኣብይ ሀሳብ ነው, እሱ ነው ያሰማራቸው! It’s his idea not theirs, they are just his tools!

  • @Fb0011
    @Fb0011 ปีที่แล้ว

    Thanks