ትውልድን የማደንዘዝ ተልእኮ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 14

  • @wintatube5870
    @wintatube5870 ปีที่แล้ว

    ጌችዬ ምርጡ ወንድማችን ስለሰኼው ምክርና ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ።አንተኮ ብቻህን መጽሀፍ ነህ።ሞገስም በርታ።❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz ปีที่แล้ว +2

    I am so grateful for u two! Thank you guys! This is exactly what we need! የኛ ህዝብ ምስኪን ነው እንዲም ተነግሮት ኣይነቃም ! ዝም ብለው ነው የሚነዱይት it’s really sad !

  • @ABEL-bl5ik
    @ABEL-bl5ik ปีที่แล้ว +8

    ጌታሁን ሄራሞ በ2002 ላይ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሌሊሳ ግርማ ጋር በነበረክ ውይይት አስገርመኸኝ ነበር በለማኙም ሎጂክ አውቅሀለው ።አንድ ቻናል ቢኖርክና ህብረተሠባዊ ሒሶችን በዛ ላይ ብታቀርብ አገርህን በደንብ መጠቀም እንደምትችል አስባለው።❤❤❤

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 ปีที่แล้ว

    Moges how much I love your program. It an interesting and professional discussion.

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 ปีที่แล้ว +2

    ጌታሁን ሄራሞ በ Facebook የምወደው የማከብረው ጎበዝ ፀሃፊ ነው። ሂስ ሲያደርግ እጅግ የሚገርም እይታዎች አሉት።

  • @surafealberhanemeskel9110
    @surafealberhanemeskel9110 ปีที่แล้ว

    "ፖዘቲቪቲን አንቃወምም፤ ስራ ግን እንስራ።" አሪፍ ማጠቃለያ ናት ኢንጂነር🙏

  • @fitsum328
    @fitsum328 ปีที่แล้ว +2

    ሞጌ በርታ

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 ปีที่แล้ว

    Sira atseru sew madenakef bich...seregnoch

  • @ABEL-bl5ik
    @ABEL-bl5ik ปีที่แล้ว +1

    የሀሳብ ገበታ ቻናል ሩቅ እንደሚጓዝ ከኮቴቶቹ ያስታውቃል።

  • @seifuseifu7766
    @seifuseifu7766 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ እንግሊዝኛ ባትደባልቁ ብዙዎቻቾን ኢትዮጵያውያን እንግሊዝኛ አንችልም እኮ !

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 ปีที่แล้ว

    በእነ ኢንጂነር ጌታሁንና ጓደኛው ይዘጋጅ የነበረ የልጆቻችን ኢትዮጵያ ፕሮገራም ጥሩ ነበረ። ለምን ተቋረጠ ?

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว +1

    Saweyaw gobaz naw ke anta baybaLteem moges

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

    Daweten enda teLek rees mansat lmen falagachu