የአዲሱ ዘመን የሀይማኖታዊ አስተምሕሮትና የመንግስት መዋቅር! | Dr Ersido | Eng. Getahun Heramo | Dawit Dreams | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2023
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 104

  • @JONTAMBEK
    @JONTAMBEK 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ምርጥ ትንታኔ ትንሽ ሰው ጋር መድረሱ አሳዝኖኛል።

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 11 หลายเดือนก่อน +13

    አንድ አፍታ እባክህ ደግመህ ደጋግመህ አቅርባቸው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እኔ የነሱ ንግግር እጅግ አነቃቅቶኛል በእውነት።
    እናመሰግናለን እንደ እናንተ አይነት ያብዛልን❤

  • @wibshetsahilu3353
    @wibshetsahilu3353 11 หลายเดือนก่อน +24

    ዶ/ር ኤርሲዶ ሚባለውን ሰውዬ እንዴት እንደምወደው..እድሜ ከጤና ይስጠው

    • @maggiemaggie7009
      @maggiemaggie7009 11 หลายเดือนก่อน +1

      Me too😊

    • @m.nassirsalih4148
      @m.nassirsalih4148 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ስወደው፡ያረካኛል በቃ።

    • @seyumfekadu6571
      @seyumfekadu6571 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @tesfayeeshete8674
    @tesfayeeshete8674 11 หลายเดือนก่อน +11

    ገራሚ ትንታኔ እናንተን ስናይ ሀገራችን ችግርን ሊፈቱ የሚችሉ አስተዋይ ልጆች እንዳልአት ተረድቻለሁ እናመሰግናለን!!!

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር ኤርሲዶና ኢ/ር ጌታሁን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተናቸው አጅግ በጣም ይመቸኛል ።

  • @atrsawandualem7674
    @atrsawandualem7674 11 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you guys. እኔ'ማ ሁሉም ያበደ መስሎኝ ነበር። ደህና ሰዎችም እንዲህ አሉ ማለት ነው።

  • @aberatesfaye5621
    @aberatesfaye5621 11 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት አርነት ያወጣል። መልካም ሥራ ነው በርቱ

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ የኢትዮጽያ ልጆች እግ/ር ይባርካችው ጌታ ሰው አለው አሜን ተባረኩልን

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 11 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ትንታኔ እናንተን ስናይ ሀገራችን ችግርን ሊፈቱ የሚችሉ አስተዋይ ልጆች እንዳልአት ተረድቻለሁ እናመሰግናለን!

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል እኔአንዳንዴ ሲያስተምሩ በድንገት ሳይ በአንክሮ ፣በጥርጣሬ ነበር የማያቸው። ምንም ደስ የሚል ነገር አላይባቸውም ነበር። የሚታየኝ ትውልድ እያነቁ ሳይሆን ትውልድ እያበላሹ እንደሆነ ውስጤ ይነግረኝ ነበር። ይህ ስጋቴ ደግሞ ከምንም አልመጣም ። ካነበብኩት መፅሃፍ ከ"ሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ" ነው። መንቃት የሚፈልግ ሀገሩን የሚወድ ሰው ከፈለገ ይህንን መፅሀፍ ያንብብ። የናንተ ውይይትም ገንቢነውና ይህንን በርቱበት።

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አስተዋይ ልጆች ያሏት ኢትዮጵያ በደንቆሮዎች ልትፈርስ ነው

  • @FirewDaniel-mf9hy
    @FirewDaniel-mf9hy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦች ናችሁ ።የአካደሚክ ነፃነት እንዲረጋገጥ የሚታደርጉት ጥረት የላቀ ነው።በርቱ።

  • @lemlemdemssie6565
    @lemlemdemssie6565 11 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጣቸሁ ለትውልዱ ድረሱለት

  • @mussasiraj6289
    @mussasiraj6289 11 หลายเดือนก่อน +2

    Very nice discussion. You have exposed the truth. Thanks Gents.

  • @user-yh9du3pd3k
    @user-yh9du3pd3k 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku!

  • @tsionaberham3325
    @tsionaberham3325 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው. 💚💛❤😍 እሲ. ዝም. አትበሉ. እደዚህ. እውቀት. ያላችሁ. ወገኖች

  • @heyab1471
    @heyab1471 11 หลายเดือนก่อน +3

    ገራሚ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።❤

  • @eyobmabratu6053
    @eyobmabratu6053 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u Sir

  • @yohannestadesse7193
    @yohannestadesse7193 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ነው ! ከተማረው የምንጠብቀው ትልቅ ስራ ! እስቲ በዚህ ህዝብ ገንዘብ የተማራችሁ እንዲ አስተምሩ አስሳውቁን ። ከሳጥናችሁ ውጡና አገራችን እናስቀድም ። ሊሰራ የሚገባውን እንወቅ !

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 11 หลายเดือนก่อน +3

    What an excellent intellectuals discussion…Both Dr. Ersido and Eng.Getahun have rational mentality and clear understanding of the subject matter they are talking about. I have learned and gained a lot from this great discussion. Thank you 🙏

  • @yohannestadesse7193
    @yohannestadesse7193 11 หลายเดือนก่อน +2

    አገራችን እናድን ! የሚሉትን እንስማ ።

  • @servanttm3192
    @servanttm3192 11 หลายเดือนก่อน +2

    Getish heramo a good expositor God bless u

  • @serkalemmussie5604
    @serkalemmussie5604 11 หลายเดือนก่อน +1

    After long time, I got it. Thanks for everyone ❤❤❤

  • @solomonmasresha6179
    @solomonmasresha6179 11 หลายเดือนก่อน +2

    እነ doctor ersido ጠፍተው ነበር ... ስለሀገሪቱ ሁኔታ ወደ አንዳፍታ ቶሎ ቶሎ እየቀረቡ ሀሳብ ይስጡ... we lov to listen them

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 11 หลายเดือนก่อน +2

    "ከተማረ" ሰው የሚጠበቅ ተግባር !! በቃ እንዲህ ነው መገለጫው በየመለኪያ መጨለጫው ማጣጫ ከማድረግ እና ሀሜት ሆኖ ለማንም የማይጠቅም ሜዳ ቀር ወሬ ሆኖ ቀር ከሚሆን እንዲህ ሰውና ኑሮውን ነቅሶ የሰውን አስተሳሰብ አተያይ በሚያሳድግ መንገድ እንዲታይ እንዲሰማ ማድረግ እጅግ ጠቃሚ ነው ።
    እናንተ ሰዎች አክብሮት እና ምስጋና ይገባችሁዋል !!!!

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 11 หลายเดือนก่อน +2

    I think these gentlemen have understood the problem of this country’s government.

  • @fikerwale-sg4yy
    @fikerwale-sg4yy 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይን የሚከፍት ሃሳብን ነው ያነሳችሁት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ይጠብቃችሁም።

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 11 หลายเดือนก่อน +1

    critical analysis on government stand which is alien from reality

  • @hopelove9057
    @hopelove9057 11 หลายเดือนก่อน +1

    maturity people good sound ,and also i would like to recommended black glass wearing people ,with reasonable

  • @MezgebuDemissie
    @MezgebuDemissie 11 หลายเดือนก่อน +1

    የልጆቻችን ኢትዮጵያን በሬዲዮ ነበር እምሰማችሁ፣ እያየኋችሁ ስለሰማኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፣ እንዳትጠፉ እባካችሁ፣ የሃሳብ የብላነቱን ያልምንም ዳኝነት ወስዳችሁታለ፡፡

    • @habetamubond8813
      @habetamubond8813 11 หลายเดือนก่อน +1

      የበላይነቱን !!!!

    • @habetamubond8813
      @habetamubond8813 11 หลายเดือนก่อน

      "የሀሳብ የበይነቱን ያለምንም ዳኝነት "

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 11 หลายเดือนก่อน +3

    ልብሴን አጥቤ ኤደጅ ባሰጣዉ ወዳኝ ነዉ መሰለኝ እረግጣዉ አለፈች የሚለዉ አባባል የአብይና ስብስቦቹ እየገደሉ ፓዘቲቭ ነን ብለዉ ራሳ ላይ እንደማላገጥ ደጋግመዉ እንደመግደል ነዉ መታሰብ ያለበት።

  • @servanttm3192
    @servanttm3192 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ermi berta bro

  • @adamuabeje9109
    @adamuabeje9109 11 หลายเดือนก่อน +3

    I think these gentlemen have understood the problem of this country’s government especially the leader of our country Abyi Ahmed, he is one of believers of the “law of attraction” it’s really true

  • @nasremohammed
    @nasremohammed 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው አንጀት አሪስ ውይይት

  • @zerihunalex9345
    @zerihunalex9345 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen tiwldu ankulin endi

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 11 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome 🎉

  • @nigussiewandaferew8521
    @nigussiewandaferew8521 11 หลายเดือนก่อน +3

    የት እየጠፋቹ ነው የምትመጡት? እባካቹ በጣም በአሁን ሰዓት ታስፈልጋላቹ

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 11 หลายเดือนก่อน +1

    Welcom🎉

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 11 หลายเดือนก่อน +1

    Why don't you invite the trainers so that we can see both side and in my part i appreciate those who give training to Ethiopians without creating any confusion pure awakening .

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ለዚህ ነው ጠ/ሚሩ ኢትዮዽያን ማንም ከብልፅግና አያቆማትም የሚሉት መሬት ላይ ግን ችግር ብቻ ነው ያለው
    ለማንኛውም አትጥፉ እባካችሁ ታስፈልጋላችሁ

  • @nasremohammed
    @nasremohammed 11 หลายเดือนก่อน +3

    በሳል ውይይት ሙሁራን አለን ሚን ዋጋ አለው ዘመኑ በእውቀት ሰይሆን በዘር ሆኖ ሀገር አተራማሽ ሆነ

  • @deregeabuhaymekonen7005
    @deregeabuhaymekonen7005 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @chernetdina1783
    @chernetdina1783 11 หลายเดือนก่อน

    Balance is very important

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 11 หลายเดือนก่อน

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💯💯💯🙏🙏🙏

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 11 หลายเดือนก่อน +2

    የት ሰንብታችሁ መጥታችሁ ነው የልጆቻችን ኢትዮጵያ የምትሉት እንዳችሁ ጥቁር አንዳችሁ ነጭ መነፅር አድርጋችሁ መጣችሁ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 11 หลายเดือนก่อน +1

    አገር እየዘረፈ ብቻዉን እየበላ ፖዘቲቭ እሳቤ የሚባል ነገር የለም :: አብሮ ተከባብሮ መኖር እንጂ ህጋዊ ደሀ እያደረጉ ህዝብን አብሮ መኖር አይታሰብም ::

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kedada wushetam

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 11 หลายเดือนก่อน

    🤩🤩🤩

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሚደንቅ መልኩ ነው እያፍታታችሁት ያላችሁ:: እናም በርቱበት ቁንጮው ድረስ ያለባቸው ችግር ነውና ሊያደምጡ ስለሚችሉ ማባነኑ ተገቢ ነው

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለካ ከቀልባቸው የሆኑም አሉን
    ለካ ያልተጠለፉ ያላበዱም አሉን
    ለካ እኔ ከሞትኩ የማይሉ አሉ
    በሉ የናንተን ቢጤዎች ችላ ሳትሉ አበርቱ አንቁ

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eng. ... you touch the button ...prosperity gospel ... you will be invited to the palace .... you both analyst need some position from the government, yes for sure.

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 11 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት እምነትና ድፍረት ተምታቶበታል

  • @NatechBF
    @NatechBF 11 หลายเดือนก่อน

    Finally....somebody has said it

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 11 หลายเดือนก่อน +1

    What is the problem. Eat bread with banana. If you register the mark, You will be reich selling banana sandwich If you find Banana is expensive imagine something with banana peal. Everybody through it..

  • @yordanoseadisu6101
    @yordanoseadisu6101 11 หลายเดือนก่อน +1

    Menew tefachu

  • @1benyam1
    @1benyam1 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተም ጠፍታቹ ትመጣላቹ ኤጭ, እንዲ አንጀት አርስ ውይይት እያለ በስንት ዶማ አሳበዱን እኮ. እባካቹ ስለ ሀገር ይሁንባቹ አትጥፉ

  • @willyou2030
    @willyou2030 11 หลายเดือนก่อน +2

    ነብይ ነን ባዬችም በባንክ ደብተርህ ብር ይገባልሀል እያሉ ህዝቡን ሚያጃጅሉት የዚሁ ሀይማኖት አካል ናቸዉ !

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ጴንጤዎች ዛሬ ሰብሰባ አለ ኑኡ ሲባሎ አይ እኔ ፆሎት አደርጋለው የሚልቱ አይነት🤣 የነሱ ፀሎት አንዳች ለውጥ ያመጣ ይምስል ተተኪ ትውልድ እንዳይኖር ወጣቱን የማጀዘብ ነገር መልካም ወጣት ይላሉ በመንግስት በጀት ተበጅቶ ነው የሚዳከረው
    እኔ ግን ምንም መልካም ነገር ወይም የ።ለወጠ ሰው አላየሁም በተቃራኒው አመፀኛና በሰው ደም እንጠጣለን የሚሉ አስፈሪ ትውልዶችን ነው ያየነው ባልነቃ ይሻለኝ ነበር

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 11 หลายเดือนก่อน

      እናንተስ ምን ጥሩ ነገር ሰራቹ ለህንድ actor እየሰገዳችሁ ለአገሪቷን እረግማን አመጣችሁ እንጂ።በየጭፈራ በየጠጅ ቤት የምውለው ማናው።

  • @yeshiworkassefa9157
    @yeshiworkassefa9157 11 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል! ህዝቡ ቅዠታም አደረጉት🤭

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 11 หลายเดือนก่อน

    you should have to differentiate politics and personal development industry ... trust me you also have a hidden agenda (politics) .... mawrat yefelegachut biltegenan metechet new go ahead...

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጴንጤ የውሸት ነብያት ሲነቃባቸው አነቃቂዎች ነን ብለው እስታይላቸውን ቀይረው መጡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ካላደነ አይድንም።።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 11 หลายเดือนก่อน

      ከጴንጤ አይንህን አንሳ እዛ እንደለመድክው ለስዕል ስገድ

    • @sumeyanuredin8458
      @sumeyanuredin8458 11 หลายเดือนก่อน

      @@yonathan2895 ሌባ እጭበርባሪ ውሸታም የትኛው አይን ይጣላል ጴንጤ ማለት እምነት አይደለም ተስፋ የቆረጠ፣ ሴት ወይም ወንድ የፈለገ ፣ባቋራጭ ሃብት የፈለገ ፣አልያም ተገፍቶ ያደገ ፣ወይም ጎዳና ኑሮ ያስመረረው፣በቀልተኛ፣ያልተማረ(መሃይም)ወዘተ መሰብሰቢያ ነው!!

  • @zerguat
    @zerguat 11 หลายเดือนก่อน +1

    what did you do to solve the problem of the country! As an elite , try to show a way!!! no bla..bla..

  • @kevin_dan1984
    @kevin_dan1984 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ እንደዚህ ማሰብ የሚችሉ ሰዎች ሠንግስት ሰፈር እንዴት ሊጠፋ ቻለ። ቢያንስ መንግስት አማክሩኝ ባይል እስኪ እናማክር በሉዋቸው። ወይ ማሰብ ለሚችል ሰው ስልጣን ያስረክቡ

    • @tsionaberham3325
      @tsionaberham3325 11 หลายเดือนก่อน

      መንግስት. ምሁር. አይወድም. አገር. ለማጥፋት. እወቀት. ያለው. አያስፈልግም.አገሩን.አበለሻሹሹት. ፈጣሪ ይርዳን. እጀ. ለሚሰኪኑ. ህዝብ

  • @derejetesfaye9476
    @derejetesfaye9476 11 หลายเดือนก่อน

    jel ye jel kemechet esti dena were awruna genzeb agegnu

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 11 หลายเดือนก่อน +1

    Believe it or not, Ethiopia has successfully integrated quantum mechanics into its government system, making it the first country to do so. Surprisingly, this implementation is yielding positive results.

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc 11 หลายเดือนก่อน

    I think motivational speaking is one of the parts of secularism, so Dr. this thing will clash each other

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 11 หลายเดือนก่อน +2

    አገሪቱን እየመሩ ያሉት ምንም ህዝባዊ እሳቤ የለላቸዉ ባንዳና አገር ሹያጭ ማፍያቸዉ ነዉ :: እየገደለኝ ፓዘቲቭ ነኝ ብሎ ማለት ከሰዉነት የወጣ ጭራቃዊ እሳቤ ነዉ እንኳን አብሮ መኖር መዋልም አይቻልም እነዚህ ነዉረኛ ስበስቦች ጋር :: ልብና ህሊና ያለዉ ልብ ይበል::

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 11 หลายเดือนก่อน +1

    የመንግስት ሰዎች ሐይማኖታችሁን ቀይሩ አልተባሉም። ግን ባሉበት ታማኝ እውነተኛ ልከኛ እንዳሁኑ መምከር ምኑ ነው ወንጀሉ⁉️😂😂😂

  • @tsiontesemma6429
    @tsiontesemma6429 5 หลายเดือนก่อน +1

    Victims blaming እኔ አጋጥሞኝ ያዉቃል ,የመኪና ታርጋ ተሰርቄ ፓሊስ ጣቢያ ስሄድ ,ፓሊሱ ገና report ሳደርግ እራሳችሁ ነዉ ያሰረቃችሁት ብሎን ቁጭ

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 11 หลายเดือนก่อน

    you look an expert when you analyze the issue, you have the right to criticize the government based on evidence (because you are an academicians) otherwise you are simply an ACTIVIST.

  • @biniyamdaba8821
    @biniyamdaba8821 11 หลายเดือนก่อน

    Please guys don't make your unproven science. "Long distance nationality" is simply cynical concept.

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 11 หลายเดือนก่อน

    You are deteriorating guys, i don't see anything wrong with positive thinking and their motivation. Nothing wrong to train officials!!!!

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 11 หลายเดือนก่อน +1

    There is nothing wrong with teaching positive thinking. your guest doesn't know what he is talking about. Blaming the government for everything is not a solution. Don't be negative.

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 หลายเดือนก่อน

    Etiopia habtam Hager neche Meat Wenz Weha Meadn yalat lemn edmy lek wegya rehab sdet tornet lebnet mot aby negus lihon 10 BILLYON betemengst yasgenebal sntu nxuhan Dem le zafu ericha tkuru amlak Demu eytegebere be Haymanot sem bey Adrashaw rekese Hzbu men Azim endetaserbet alakm Amara tenes Amara tenes Amara tenes

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 หลายเดือนก่อน

    ericha ye tekuru amlak zaf amlaky Amara tenes Amara tenes Amara tenes Demh kentu endayhon

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለከት የለሽ ፖዘቲቭ thinking የሚባል ነገር የለም።
    መልካም ሀሳብ ለከት የለሽ ነው አይባለም።
    ሰዎች እየሞቱ ነውና ስራ እናቁም የምትሉ ደካሞች ናችሁ። ሰዎችን የሚገድሉት ሰዎች በዛም ሆነ በዚህ እንታገላቸዋለን እናስቆማቸዋለንም። ከዚህ ውጪ መልካምነት ምኑ ነው ክፋቱ⁉️

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የልጆቻችን ኢትዬጲያ።
    መጀመሪያ ከእኛ እልፋ ልጆቻችንን የሚረከቧትን ኢትዬጲያ መቼ አቆየንላቸው????
    በዛ ላይ ልጆቻችን በየጊዜው በጦርነትም ሆነ በአፓርታይድ አገዛዙ በጥይት እየተቆሉ ነው።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 11 หลายเดือนก่อน +2

    አብይን ጴንጤና አነቃቂ አጀዝበውታል😂

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 11 หลายเดือนก่อน

    አንድ ክፉ የሚቆመው ሰዎች ክፋትን ተጸይፈው ወደ መልካምነት ሲመጡ ነው። ምነው ፈራችሁ⁉️
    ሲጀመር ሁሉን ነገር ከብልጽግና ጋር አገናኝታችሁ ትችሉታላችሁ⁉️🤔

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደፍሮ ይመጣል መርዝ ብልፅግናሲዝም ውስጥ ገብቶ የሃገር ሃብትና ንብረት እያዘረፉዋቸው ነው አብይ ጴንጤና አነቃቂ አደንዝዘውታል(አጀዝበውታል)

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሐይምኖታችሁን አጥብቃችሁ ግን ሰው ለምን መልካም አሰብክ ትሉታላችሁ እንዴ⁉️🤔
    ኧረ ትገርማላችሁ⁉️

  • @hagereethiopia1735
    @hagereethiopia1735 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን፡የመሰሉ፡ምሁራንን፡ይዘን፡ቆሮቆንዳ፡እየመራን፡መሆኑን፡ሳስብ፡ያመኛል።

  • @gdr668
    @gdr668 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ይነሳና መንግስትን የመተቸት ብቻ እንጀራዉን ይጋግራል ...እስቲ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉን ሕገ ወጥ የትጥቅ አደረጃጀት በሃላፊነት ተቹ ። ያ ሲሆን ነዉ ሰላም የሚሰፍነዉ ። አሁን አሁን መታሰር ጥሩ ገቢ ማግኛ እየሆነ ነዉ መንጋ ደጋፊ ስላለ

  • @MrBirhanu
    @MrBirhanu 11 หลายเดือนก่อน

    እንደናንተ አይነት ጠማማ ሙሁር ተብየዎች ናቸው ሀገር የሚያባሉ:: ወደድክም ጠላህም ደተደጋጋሚ የለፈፍከው በብዙ እጥፍ ተስፋፍቶ ታየዋለህ:: ጠብቅ

  • @freesociety684
    @freesociety684 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታሁን ሄራሞ ከቀለም ጋር የተገናኘ ትምህርትና እውቀት ያለው ሰው ይመስለኛል ስለዚህ የሀይማኖት አባቶች የት ሄደው ነው እርሱ የሀይማኖት ተሟጋች ያረገው በተደጋጋሚ የሚያወራው በተለይ ስለ ዳዊት ድሪምስ ነው ተቆርቁሮ ሳይሆን በዳዊት ስኬት ስር የሰደደ ቅናት ያደረበት ይመስላል።
    ለማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ በሀይማኖቱ ገር ሚጋጭ ነገር አስተምረኸው ዝም ይላል ማለት ዘበት እና ህዝቡን መናቅ ነው በተለይ ዳዊት እስካሁን 1.5 ሚሊየን ሰው አስተምር ሌላ በአድ ትምህርት ቢኖረው ማንም አይለቀውም እውነታው ግን ሁሉም ያመሰግኑታል ያደንቁታል።
    የተለየ ሀይማኖት ቢሆን ኦርቶዶክሱ ፕሮቴስታንት ሙስሊሙ ይለቀዋል ?የሚያስተምረው በገሀድ።
    ጌች ቀንተሻልልል😅😂

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንተ ሁለት ሰዎች ግን ግርምና ታስቁኛላችሁ እናንተ እስካንዲኒቪያ ነው መኖር ያለባችሁ እዚህ እኛ አገር ባለስልጣኖቻችን አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም አንባገነን ናቸው ሁሉም ስልጣን እስከሚያገኙ ተቆርቃሪ ይመስላሉ ስልጣና ሲሲይዙ ህዝብ ትዝ አይላቸውም

  • @yohannestadesse7193
    @yohannestadesse7193 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነው ! ከተማረው የምንጠብቀው ትልቅ ስራ ! እስቲ በዚህ ህዝብ ገንዘብ የተማራችሁ እንዲ አስተምሩ አስሳውቁን ። ከሳጥናችሁ ውጡና አገራችን እናስቀድም ። ሊሰራ የሚገባውን እንወቅ !