የአስጌ ዴንዳሾ እስረኛ ሆንኩኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 120

  • @zinutube4781
    @zinutube4781 ปีที่แล้ว +13

    ይህ የአሰጌ ወንድም ዘማሬ ይሁን መዝሙሩን ይልቀቀ የምትሉ በላይክ?😍😍😍

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye ปีที่แล้ว +33

    ጸጋና ኃይል ከጥበብ ጋር ይብዛልህ ወንድሜ። የአገልግሎት ደጅ ይከፈትልህ ! እንደስምህ ለምስጋና ሁን ❤👋

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat ปีที่แล้ว

      ካል❤❤ተባረክ

    • @ReemIsa-lu4sv
      @ReemIsa-lu4sv ปีที่แล้ว

      ቃልዬ የተባረክ ሰው 🥰🥰

    • @hailebade7468
      @hailebade7468 ปีที่แล้ว

      Not kal kalu😊

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +18

    ክብሩን ጠቅልሎ ጌታ ኢየሱሰ ይውስድ እሳይ ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛ መንገድ ወደ ብርሀን ወደ ኢየሱሰ መጣክ በቤቱ ያፅና ❤❤❤ እሳይ ዘንድሮ የወላይታ ወጣቶች ነፃ እየወጡ ነው ለለሎችው ይድርስ ❤❤❤

    • @acint-bq5hk
      @acint-bq5hk ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk ปีที่แล้ว +12

    መዘሙሩን ቶሎ ልቀቅ መስማት ጓጓተናል ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ነጻ አወጣክ ያለ ገንዘብ ያለ ምንም ክፍያ ጌታ ዬባረክ እእእእእእልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ሰለ ሁሉ ነገረ ቀን አለዉ አሹ ጋላታ ነስ ጊድ ጦሶ አሜን በሉ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ ወጣቶች ስለተደክ 🙏♥️🙏🙏🙏 መዝሙር ደሞቶሎ ሊቀቅ ወንድሜ ዮኒዬ እንደ አንተ የተሳከለት የለም ❤❤

  • @SamuelErmeco-qf9sn
    @SamuelErmeco-qf9sn ปีที่แล้ว +12

    በሚቀጥለው አመት አስጌን እንጠብቃለን የማዘር ፀሎት ልጃቻን አሳለፍ ይሰጣል ጎልበት ሁሉ ለሳደገው አምላክ ይንበረከካል

  • @tamuyemame1217
    @tamuyemame1217 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ wawo አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ tebareki 💥💥💥💥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😘እልልልልልል እልልልልልል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ 🥰

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 ปีที่แล้ว +2

    wawo antenim yereda amilak asigenim wode betu yasgebal

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i ปีที่แล้ว +8

    ደሞ ስታምር አስተዋይ ነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አንድ የቪድዮ መዝሙርህን አይቼዋለሁ ወድጄ ነው የምሰማው 🥰🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    ዩንዬ ተሣክቶልሀል ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርህ ሥፋ የረገጥገው ውረሥ ያየህ ይውደድህ እንወድሀለን

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ አንተ ጨክን እንጂ እግዚአብሔር አምላክ የሚያከብረው ሰው ያከብራል ታያለህ ከማንም በላይ ከፍ ያደርግሃል. ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ሆይ አንተ የምህረት አምላክ ነህ ተመስገን🙏

  • @user-uq9ni6wq9k
    @user-uq9ni6wq9k ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በሰመይም በምድርም ትልቅ ነው ጌታ ያሰብኮን የታመኛን የሰከልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    😂😂❤❤በቅናት ስሙ ያጠፉታል❤❤❤የተመኘኸው ያርግልሕ ከልብሕ ፈልገው እጂ ጌታ ያረግልሓል አያደላም❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይ ዮዬ ለምልም

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳክ ተባረክ በርታ በጌታ ጸጋው ይብዛል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️📖📖📖📚📚😍😍😍😍😍

  • @user-bk2ju9wr9m
    @user-bk2ju9wr9m ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ጌታ እረዳክ አስጌም ይመለሳለል እየሱስ ለዘላለም ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @marrylome9804
    @marrylome9804 ปีที่แล้ว +1

    Kiber hulu le Geta yehun ❤❤❤❤❤

  • @meseyegetalije7421
    @meseyegetalije7421 ปีที่แล้ว +1

    yoni tebarek ❤❤❤❤❤

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 ปีที่แล้ว +1

    ከባየ ይቅር በለኘ ኦዳረሳህ ❤❤❤❤ጠብቀኘ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እንኳንጌታደረሰልህ የእናት የፀሎት እንኳን መልሰ አገኘ አንተ ደሞ ወንድምህን ከዘላለም ሞት እየፀለይህ አሰመልጥ ጌታ እየሱሰ በፀጋው ይግለጥህ

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d ปีที่แล้ว +1

    Amen tageleglaleh tebareku

  • @marthatidesa3535
    @marthatidesa3535 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንኳን ጌታ እረዳክ በርግጥም እግዚአብሔር ቀን አለው አሁንም አረፈደም ማለዳ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ🎉❤🎉❤
    ዮዬ በረከታችን አንተን እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብዬ ምገልጽበት ቃል የለኝም አንተን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ ቤትህ በተሰብህ ይባረክ አንድ ሰው ከስህተቱ ሲመለስ ሁሌም የሚሰማኝ አንድ እናት ከስቃዩዋ እንዳረፈች ነው እና ዮኒዬ በእውነት እንወድሃለን እናመሰግናለን❤🎉❤።

  • @user-jq1jm4dq6y
    @user-jq1jm4dq6y ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ልጅ ቲከቶክ ላይ አውቀዋለው እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 ปีที่แล้ว +1

    4 በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤
    5-6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና። 1ኛቆሮንጦስ 1:4-6

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +1

    #ዘድሮ_ውጤታማ_ነህ_ዮኒዬ_ስንቱ
    ከችግር ስንቱ ከእስራት ተፈታ
    ስንቱ ጌታን እንደግል አዳኝ አድርጎ
    ተቀብሉዋል የስንቱ እናቴ አባት እንባ ታበሰ አራ ስንቱ አለ በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ደስ ብሎኛል በጣም ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ በርታልኝ ❤❤❤

  • @genetlamago
    @genetlamago ปีที่แล้ว +1

    Egziabiher yirdah

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ብቻ ያድናል 🙏

  • @tibebumathewos7218
    @tibebumathewos7218 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዮን

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 ปีที่แล้ว +1

    ጐበዝ ቶሎ ነቅተሀል ግዜህን ተጠቀምበት ለሁሉም ግዜ አለው

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

    ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 👍👍👍👍👍👍ዮንዬ ተ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +1

    ብዙዎች በቤተሳብ በወንድሜ በብዙ ነገር ጥገኛ ሆኖ ነው ምኖሮ በራሱ ሁሉን ነገር መድረግ ስችል አይዞህ ወንድሜ አሁን እግዚአብሔርን አገልግል እናትህንም ደስ አሰኝ ጌታ ይባረክህ በአንተ ብዙዎች እረሳቾን እንዲያወቁ እንዲድኑ ምክንያት ሆናሃል ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ረዥም እድሜ ኑር

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን ያድናልል

  • @user-kw1tw5es1f
    @user-kw1tw5es1f ปีที่แล้ว

    ጌታ ይርዳክ

  • @adanechhanjala9305
    @adanechhanjala9305 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰ዋው ዋው ተበርክ ተበርክ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🎤🎤🎤😰😰💯💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 ปีที่แล้ว +2

    አስጌም ይመጣል ከዚ ከንቱ አለም ያመልጣል እየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 ปีที่แล้ว +1

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e ปีที่แล้ว +1

    የአሰጌ ወንድም ነው እንዴ ይሄኛው ቆንጆ ነው

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እንካን ጌታ ረዳክ ጌታ በቤቱ ያጸና

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v ปีที่แล้ว +1

    የረደሂኝ እግዚአብሔር ነው ከመንም ቃድሞ ለእኔ ደራሰ ጌታ ሆይ ታባራክ ስምክ ብርክ ይሁን ከፍ በል የኔ መከታሄ
    ፀጋ ይጨማር

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd ปีที่แล้ว +1

    ሀሌ ሉያያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ጀግና ነህ ይመልሳል ጸሎት ታማኙ ጌታ

  • @ememesore4603
    @ememesore4603 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💯💯💯👈Tabaraki Tabaraki

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ስታምር❤❤❤

  • @AmerashGood
    @AmerashGood ปีที่แล้ว

    ውኡውውውው በጣም ደስ ይላል
    ዮንዬ እሱ እንዳለ ስትቆጣ እኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ይበልጥ ወደ ማስተዋል ትመልሰኝለ ጌታ ይባርክህ እወድሀለው ❤❤❤

  • @nehemiah3716
    @nehemiah3716 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ስታምር እንኳን ጌታ ረዳህ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb ปีที่แล้ว +1

    አስጌ የዋህ ልጅ ጌታ ይሻልሀል የምንወድህ ወንድማችን ና ወደ አባትህ ቤት

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg ปีที่แล้ว +1

    Amen ❤❤❤

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 ปีที่แล้ว +1

    ጅግና❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ጌታ ረዳህ ወድማችን ደሞ ስታምር እኮ❤❤

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ተባረክ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 ปีที่แล้ว

    You are so blessed eko yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃን አሌ አዎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልል

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Geta abzto yebarkeh !!!

  • @newacc8787
    @newacc8787 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዝአብሔር ፈታሁ በርታ አንተ ጀግና ነህ

  • @miskmisk1340
    @miskmisk1340 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤✝️🤲🙏🏼

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j ปีที่แล้ว

    ጌታ ይርዳክ ያገልግሎት በር ሁሉ ይከፈትል ውረስ

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v ปีที่แล้ว +1

    Keber legeta yun

  • @tigst1238
    @tigst1238 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤

  • @gameingprostudio3784
    @gameingprostudio3784 ปีที่แล้ว

    በሚቀጥለውወንድምህንአስጌንእንጠብቃለንጌታታማኝነው

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy ปีที่แล้ว

    Eshiìi
    Ameeeeen

  • @comcell1549
    @comcell1549 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ዉድድድድድድድድ እንኩዋን ጌታ አረዳክ 😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የንዬ ተበርክ 😘😘😘🥰🥰

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ጌታ ይባርክ uuuu መልካም ሰዉ ዮንዬ ❤️

  • @freegame1689
    @freegame1689 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ተከፍሎኝ ነው ድራማነው ብለህ እደምትመጣ እናቃለን

  • @faresmarkne2387
    @faresmarkne2387 ปีที่แล้ว

    የሀገረ ልጅ እግ/ር እንዴት እንደምያኖረንኮ ነው ምገርመኝ....

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዛብሔር ይሑን

  • @hanahsye7347
    @hanahsye7347 ปีที่แล้ว

    Wowowow lgeta zarmi nagmi saw ale yonyeee zamnki yelamlmi ❤❤

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤እንካን ጌታ እረዳክ

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጌታ ይመስገን❤❤❤❤

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል❤❤❤

  • @tesfneshpaca1934
    @tesfneshpaca1934 ปีที่แล้ว

    Wowo tebareki❤❤

  • @MamushaEmmanuel-cq7bz
    @MamushaEmmanuel-cq7bz 15 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ከእስረት የምፈታ አምላክ ነው

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ያድርጋል ❤

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 ปีที่แล้ว

  • @user-ys2yr9em9l
    @user-ys2yr9em9l ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Ame 🙏😢

  • @totoammanturnesh5484
    @totoammanturnesh5484 ปีที่แล้ว

    😢😢❤❤

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 ปีที่แล้ว

    ጀግና ❤

  • @danochafamo8497
    @danochafamo8497 ปีที่แล้ว +1

    Geta yiridaliki

  • @user-tm4ir9my3i
    @user-tm4ir9my3i ปีที่แล้ว

    Shi giza diha bitihon lijochuwa getan emdiyagalagilu new mitifaligaw

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว

    Eebbifami ❤

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 ปีที่แล้ว

    Wawww kibre legta yehune

  • @taminichserkalem15
    @taminichserkalem15 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-vi4of4ph5l
    @user-vi4of4ph5l ปีที่แล้ว

    Ameseginalew ashko kenega be hawassa industrial park sertual waw yemawkew lij endeee antema yetelewtk lijne tiru sinemgbar yaleh

  • @comceil9544
    @comceil9544 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretmala2194
    @meseretmala2194 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምለሙልይኝ❤❤❤❤❤❤😊

  • @dhugaafmedia8867
    @dhugaafmedia8867 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😢

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ፬ኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍❤

  • @sinte335
    @sinte335 ปีที่แล้ว

    Yone❤