ደስታ እንዲህ ያሰክራል - ድብልቅልቅ ያለው የእንሳሮው አባ ደምሴ የመቶ አመት ልደት /ትዝታችን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @Eyasu-v1s
    @Eyasu-v1s หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከሰጠን አቶ ጸጋ ከ አባ በላይ ይኖራል! ልጅ ሆኜም ይህው ነው ስፖርት ይሰራል፣ይዋኛል ይዝናናል ነጻ ሰው ! የሾፌር መብት አስከባሪ ደፋርና ጠንካራ ሰው ነው! የአባቴም ጓደኛ ነው❤❤❤

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 4 หลายเดือนก่อน +12

    የማቱሳላ እድሜ የጨመረ እግዚያብሄር ኣምላክ ነው ጸጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን የኛ ኣባት ምንኛ መታደል ነው እሰይ በደስታ ቀሪውን ዘመኖት ይለፉት❤🎉🎉🎉

  • @getahunmandefro6013
    @getahunmandefro6013 4 หลายเดือนก่อน +10

    አባ እንኳን ለዚህ አበቃዎ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi 4 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው የተባረከ ቤተሰብ ነው እድሜህ እንዲረዝም እናትህንና አባትህን አክብር ይላል ቃሉ ጤና ይስጦት

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 4 หลายเดือนก่อน +9

    Wow መታደል ነው ቀሪዘመንዎ የተባረከ ይሁን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน

    አይመስሉም እግዚአብሄር አጎናፅፎአቸዋል 🙏🙏🙏 ❤❤❤🎂 መልካም ልደት ይሁንልዎ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 3 หลายเดือนก่อน +1

    This a one of the best programs by far.
    God bless the family more.
    Thanks you ebs

  • @samrinegash178
    @samrinegash178 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት መታደል አሁንም እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን❤❤❤❤

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ፀጋ አሳመረ የታደለ ንፁህ ክርስቲያን የተባረከ ዘር ነው ምክንያቱም ከፍሬው ይታወቃልና ያልተባረኩቱ በቤታቸው የቡዳ መንፈስ በየስራ ቦታቸው ሁሉም የቡዳ መንፈስና የምቀኛ መንፈስ እስከ የራሱን ዘር እስኪበላ ይልከሰከሳል የዘረ ጥሩ መንፈስ ፀሎተኛ ቤተሰብግን እንዲህ በዓለም እየታየ ይከበራል እግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል ዘርህ ይባረክ አቶ ፀጋ አሳመረ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lukej2891
    @lukej2891 3 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini 4 หลายเดือนก่อน +10

    ይታደሉታል እንጂ ኣይታገልቱም ሲባል ለካ እውነት ነው 🙏❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 หลายเดือนก่อน

    ታድለህ እነኚን አግኝቶ እኮ መጫወት መታደስ ነው እኮ ተባረክ ዮኒ ወይ ፀጋ መታደል ነው ድንቅ ዘር

  • @Eshet7
    @Eshet7 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ አበቃዎ አባ ደምሴ!!!

  • @azebg328
    @azebg328 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እንደዚህ ነዉ የድሮዉ ትዝ አለኝ የተባረከ ቤተሰብ እድሜዉን አብዝቶ ይጨምርላችሁ መላቤተሰቡን ተባረኩ እላለሁ ልብ ላደረገ እንዲህይኖራል የአሁን ትዉልድ ተዚህ ተማሩ

  • @henoktadesse2454
    @henoktadesse2454 3 หลายเดือนก่อน

    May the almighty GOD bless us with a long and healthy life like Aba Demissie! Amen!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋ አሳመረ ወንድሜ ነው የእንሳሮ ልጅ !

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 4 หลายเดือนก่อน +4

    What a blessed Father and Family this is 🥰🥰🥰 Happy 100th birthday to Abba Demise Asmare 🎂💐🎁 Glory be to God 🤗🤗🤗 for giving this Honorable Man with all this graces of age, descendants & abundance for them(Honorifics) to celebrate this grand occasion in this beautiful way 😍😍😍 Btw the difference between the two Brothers (The Holy Elderly Monk & the Rich Younger Brother who threw this birthday party) and how all their children look so different based on their profession & lifestyle just reminded me this is a true reflection of Ethiopia in one Family Household 💚💛❤️👴👵👨👩👦👧👶 The newer generations all look so cute like Flower girls & Candle holders accompanying their Great Grandpa 🤴 who is the Groom of the Centenary celebration day 1️⃣0️⃣0️⃣🕯️✨🎇 May God bless them with health & longevity and keep their entire family in peace & love for the favor they did for our Our Orthodox Tewahdo Church ⛪ protecting the Convenant & Church properties is appreciated we thank them sincerely 🙏❤️🙏

  • @Ethion63
    @Ethion63 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ እና ታሪክ ህንፃና መደር ብቻ እንዳልሆን ዛሬ እየን:: ትዝታም ሀገርም ሰውም ነው ሰው አትግደሉ, አትበድሉ ገዥዎቻችን::

  • @mekdesgebretsadik621
    @mekdesgebretsadik621 4 หลายเดือนก่อน

    Waw amazing God blessed all family ato tigaw yemgrem sew❤❤❤

  • @TehayeDamite
    @TehayeDamite 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እንኳን አደረሰዎትነየ ለዝች ቀን ያላዩ ?

  • @TigistTsegaye-i2p
    @TigistTsegaye-i2p 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባ እንኳን ለዚህ አበቃዎት

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 4 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነውኮ

  • @ዳንኤልሙላቱ
    @ዳንኤልሙላቱ 3 หลายเดือนก่อน

    I can see Ethiopia in this family.

  • @tektek2648
    @tektek2648 4 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረከ አገር የተባረከ መንደር የተባረከ ቤተሰብና ማህበረሰብ ያፈራ ለመሆኑ የአባ ደምሴ በዓል ምስክርም ነው እንኳንም አደረስዎት🎉❤🎉❤🎉

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እድለኞች 🎉 ደስ ይላል

  • @samriyegetalije4683
    @samriyegetalije4683 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት መታደል ነው🎉

  • @negedebirhankiros5425
    @negedebirhankiros5425 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ለአባታችን!!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 หลายเดือนก่อน

    Adorables familles Egziabher yimesgn metadel newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 4 หลายเดือนก่อน

    Enkuan lezh edma aderswot
    Yensaro abatoch gobezoch nachew malet new.
    Yena abatem gobez neberu
    Bensaro sendana shemebera new yadegnew Betam woob yetbareke batesb tebareku

  • @yemirugebretsadik1947
    @yemirugebretsadik1947 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለ100ኛ አመት አደረሰዎ አባ ደምሴ፡፡

  • @bsgconstruction9293
    @bsgconstruction9293 4 หลายเดือนก่อน

    Long life to Aba Demessie we love you 😍

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 3 หลายเดือนก่อน

    Wyew metadeli tegawn adilotal abatachin ❤ melikam lidet 🎉

  • @GetahunAfram
    @GetahunAfram 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኩሩ ማኽበረሰ ካለበት የተፈጠሩ

  • @kiwiayaya528
    @kiwiayaya528 4 หลายเดือนก่อน

    metadel new tadelachu❤

  • @hamedinebil8142
    @hamedinebil8142 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow so purd for that family

  • @weto3354
    @weto3354 4 หลายเดือนก่อน

    ☝☝☝👍👍👍

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kesirMedia
    @kesirMedia 3 หลายเดือนก่อน

    አቆጣጠር ተሳስተው እንዳይሆን 😂😂🤔🤔

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል ግን ሞት አይቀርም ይሞታሉ

  • @TesfayeGetnet-l9j
    @TesfayeGetnet-l9j 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤