Ethiopia: በእርቅ ማእድ በተዋወቅን በ15-ቀን ተጋባን የዶክተር ሰምሐር ተክሌ አነጋጋሪ የፍቅር ታሪክ | DR Semhar Tekle |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha4118 5 ปีที่แล้ว +17

    በዘመኔ ሙሉ የምመኘው ነገር ቢኖር ይሄ ነው
    በሰመሀር ሀሳብ በሙሉ እስማማለሁ ትዳር እየኖርክ የምትገነባው ተቋም እንጅ አንደ አስተካክለህ የምትቀመጥበት ቤት አይደለም ቤትም በየጊዜው ካላደስከው ይቆሽሻል !
    እናመሰግናለን እርቅ ማእድ
    እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ትዳርህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድሜ ሰመሀር !
    እናንተ የሚድያ ሰዎች ደግሞ እንድህ የራሳችሁ ስኬታማ ሂወት ካላችሁ ሌሎችን ስታስተምሩ ከልብ የወጣ ከልብ ይደርሳል የሚባለውን አባባል ህያው ማድረግ ትችላላችሁ
    እኛ የተቸገርነው ያነበቡትን ሁሉ አንድ ቀን ኖረው ሳይሞክሩት እየመጡ ሲመክሩን ነው ፡፡
    መልካም የአረፋ በአል ለሁላችሁም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +16

    የተማር ይግደለኝ እንዳተ ያለው ሀላፊነት የሚስማው ወንዲ በሀይማኖቱም የበርታ ፈጣሪ ያዲለን አሜን🙏🙏
    ዶክተር እግዛብሄር ይስጥልን ብዙ ተምርናል 😍😍ትዳራችሁም የአብርሃም የሳራ ይሁን😍

    • @emebettola7509
      @emebettola7509 5 ปีที่แล้ว

      Sewa yekelam temerte sela seyehon yeEgzabhrin ferye selalelo new tedar yemkebdo.

  • @fetinatajems4600
    @fetinatajems4600 5 ปีที่แล้ว +13

    ዶ/ር ስመሀር ማሻ አላህ አላህ በተሻለ በዱንያም በአሄራም ደስታ አላህ ይወፍቅክ ምርት አራያ ነክ እንኩዋን አደረስክ አብዲም ስመሀርም ከመላቤተስቦቻቹ ጋር መልካም ኢድ ለመላው ሙስሊም

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 3 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ደስታህን ያብዛልህ ያረብ ምርጥ ምርጥ አሏህን ፈሪ ኡማውን የሚያገለግሉ ልጆች ይረዝቅህ ለኛም ይረዝቅህ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውው ምርጥ ስው ደስ ሲል እውነት ነው መጠናናት ምንም ፋይዳ የለውም እግዛብሄር ብቻ ጥሩ ትዳር ሲስጥ ነው።
    እግዛብሄር ይጨምርላችሁ ትዳራችሁ ይባርክ ዶክተር 💋💋💋❤❤👏👏👏

  • @sohannamariyam9009
    @sohannamariyam9009 5 ปีที่แล้ว +2

    እ/ር ሰላምህን ያብዛልህ ዶ/ር በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የኢስላም ልጆች
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻ለ🌾አ🌾ረ🌾ፋ🌻🌻
    በአል

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
    @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡሰታዛችን ትዝ ይለኛል መቼ ነው ዬምታገባው ተብለህ ሰትጠዬቅ ዬኢድ ፕሮግራም ጊዜ ላብ ዋጥ አርገህ እና አገባለሁ በቅርብ ቀን ብለህ ሰትመልሰ መልካም ትዳር እንድታገኝ ዱአ አርገንልሀል በጣም ደሰ ብሎኛል ያማር ትዳር ሰላገኝህ ማሻ አላህ

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አያሥገርምም እኔም በ15 ቀን ነዉ ያገባዉት ለዛዉም የትዉልድ ቦታችን ይለያያል ቋንቋችን የተለያየ ነዉ
    ግን አላሃምዱሊላህ አሁን 6 አመታችን ነዉ 1 ወንድ ልጅ አለን በጣም ነዉ የምንዋደደዉ ማሻአላህ በሉን

  • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
    @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 ปีที่แล้ว +17

    ደስ ሲሉ እኔ 2 አመቴ ላጥናህ ምናምን እያልኩ አለሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ባልና ሚስት ይስጠን

    • @asenqutadasa4858
      @asenqutadasa4858 5 ปีที่แล้ว

      Ammeenn

    • @tiyaamee9638
      @tiyaamee9638 5 ปีที่แล้ว

      Amin Amin Amin lahulachunem

    • @mentwabgebru9088
      @mentwabgebru9088 5 ปีที่แล้ว +2

      በመጀመሪያ የሰው ልጅ ተጠንቶ አያልቅም። 1. ከላይ ሲሰጥ፣ 2.የስው ልጅ ሁልጊዜ አዲስ ባህሪ አለው። በትዳር 41 እመት ሆኖኛል ትልቁ ነገር መቻቻል ነው።

    • @asenqutadasa4858
      @asenqutadasa4858 5 ปีที่แล้ว

      @@mentwabgebru9088 unetishinew

    • @mentwabgebru9088
      @mentwabgebru9088 5 ปีที่แล้ว

      @@asenqutadasa4858
      አዎ። ብዙጊዜ አዳማጭነኝ አስተያየት አልስጥም

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዉይ ሙሲሊም ነወ ዴስ ሲል አላህ እጥግ ዲረሰ ያርግላቹሁ ሙሲሊሙ ዉዲማችን

    • @የልጄአፍቃሪ
      @የልጄአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      አታቄውምእድየኢስላምቻናልንአትከታተይምማለትነውሰመሀረትተክሌአፍሪካቲቪላይይቀርባል

    • @የልጄአፍቃሪ
      @የልጄአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      ቡላልሜዳላይምአለ. ይቱብቻናል. ላይ

    • @ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
      @ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ 5 ปีที่แล้ว

      ከሙስሊምም አልፎ ዳኢ ነዉ

    • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
      @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว

      @@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ ማነወ ሰሙ ኡሰታዝ ነወ ዴስ ሲል

    • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
      @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 ปีที่แล้ว

      @@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ እዬቀለድኩ ነው በይኝ ኢትዮጵያዊ መሆንሸ አጠራጠርኝ ሰማሀር እኮ ነው

  • @yonas9945
    @yonas9945 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሴ በተዋወቅን በ1ወር ጌዜ ነበር ወደ ትዳር የገባነው እና ትዳራችንን እግዚአብሔር ባርኮልን ይሄው 25 አመታታችንን እየደፈን ነው በዚህ ሁሉ ዘመን በጣም ከምገልፀው በላይ በመልካም ፍቅርና መተሳሰብ ትናንት እስኪመስል ድረስ እየኖርን ነው እንዲያውም አምላክ በልጀ የጎበኘን ዘግይቶ ነበር ግን ጥያቄ ሆኖብን አያውቅም ከፍቅራች የተነሳ ቀሪውን ዘመናችን ደግሞ እግዚአብሄር ይባርክልን !!!!!!!

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 5 ปีที่แล้ว +3

    በውነት በጣም ድሰ የሚል ቆይታ ነው ብዙ ነገር ተማርን እናመሰግናለን በእርቅ ማድ ሰም

  • @fatmhmeshari3510
    @fatmhmeshari3510 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው እናመሰግናለን

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 ปีที่แล้ว +8

    የሰፈሬ ልጅ[ጆኒ] የኔ መልካም እናትህ እሩሩ ናት ሲቀጥል አባትህ እራሱ ተክሌ መልካም ሰው ነው ከሴት ጋር ሳናይህ ትዳር መሰረትክ መብሩክ ብዬሃለው

    • @keepright5232
      @keepright5232 5 ปีที่แล้ว

      Mekdes Gelila atekebatri.

    • @mekdesgelila4414
      @mekdesgelila4414 5 ปีที่แล้ว +3

      ቲሽ

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 2 ปีที่แล้ว

      ሰፈራችሁ ነው አይደል መልካም የሆነ ልጅ ነው ታድለሽ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
    @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ከህፃንነቴ ጀምሮ ያጠናውትን 1ቀን ሳላቀው ተለያየን መጠናናት እድሜ መጨረስ ነው ትዳር ስንገባ ያጠናውት ሳይኦን ማላቀው ነው የመሠለኝ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 ปีที่แล้ว +2

    I am glad He got a chance to share his knowledge and experience to general public. He is known in Muslim media for a long time.

  • @bezabeza4885
    @bezabeza4885 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ ይላል እኔም 3ወርትውውቅ ነው ወደ ትዳር የገባውት እግዚያብሄር ይመስገን ሰባተኛ አመታችን ነው በጥሩ ፍቅርና መተሳሰብ እየኖርንነው

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +6

    ኡዝታዜ ኢድ ሙባረክ መልካም የትዳርሂወትህን ልታካፍለን ስለመጣህ እናመሰግናለን
    ዱአ አርግልኝ ለኔም

  • @sofi2991
    @sofi2991 5 ปีที่แล้ว +4

    አልፍ አላህምዱሊላህ እኔም ከባሌ ጋር 3 ወር ውስጥ ብቻ ነው በፍቅር የቆዬነው በፍቅር 3 ወር ቆዬን በትዳር ደሞ ህዳር ሲመጣ ሁለት አመት ሊሆነን ነው በጣም ደስ የሚል ሂወት ሰቶኛል አላህምዱሊላህ አላህ እስካ መጨረሻው የዝልቅልን

  • @ሀውይቢንትይማምኢስላምነው
    @ሀውይቢንትይማምኢስላምነው 5 ปีที่แล้ว +1

    እርቅ ማእዶች ውስጤ ናችሁ እንኳንም አደረሳችሁ ብያለሁ በስደት ላይ ሁኘ ነው የማዳምጣችሁ ብዙ ተምሪለሁ በናተ ፕሮግራም ይሄን ትዳር ደጋፊ ነኝ አላህ ያዝልቅልህ ወንድም

  • @ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ
    @ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ 5 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah አላህ ትዳራችሁን ከዚህ በላይ ያሳምረው ምርጥ ውሳኔ ነው ዶክተር

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው
    ለኛም ከውርት የፀዳ ፍቅር ይስጠን

  • @mesimesi9063
    @mesimesi9063 5 ปีที่แล้ว

    በፍቅር ነው ያዳመጥኩት በጣም ተመስጨ በእውነት የሰው ልጂ ሁሌም ጎዶሌ ነው ግን ጉድለታንንን አየሞላላለን ብራ ስንቶቻችን ነን እየኔ እንኖራለን ብለን እርን ያለነው ተባረክ

  • @OfficialNickJr.UK6642
    @OfficialNickJr.UK6642 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ትክክለኛ ሰው ነው እውነቱን ነወ አናት እናት
    ሚሰት ሚሰት የእናት ቦታ የሚተካ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    ሕግዚያአብኤር ያክብርልን ጥሩ ትምህርት ነው የስጣችውን ሁላችንንም መልካም ሚስት ያርገን መልካምነት ክእራስ ኢጀምራል እናመስግናለን መጠናሃናት ለምንለው ስውች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይስመርላችሁ
    ከላይ ሲሰጥ ነው ትዳር በ15 ቀን♥

  • @muhsin3961
    @muhsin3961 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ተስማምቶኛል
    አመሰግንሃለሁ

  • @selwashemsushemsubilata6246
    @selwashemsushemsubilata6246 4 ปีที่แล้ว

    Dr Semahar always I like how to answer the question you are the Best I ask Allah to give you long life

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰመህር እናመሰግናለን ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግላችሁ

  • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
    @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል እኔም በተዋወቅን በ 1 ወር ነው የተጋባነው

  • @aliyahusen3177
    @aliyahusen3177 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሐሣብህ በጣም ተመቸኝ አሏህ ይጨምርልህ !!!!

  • @abdoo911
    @abdoo911 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሰው ነው ዶ/ር ሰምሀል አሏህ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሠማሀር አላህ ይጠብቅህ ፎቶውን ሣይ ውሸትመሥሎኝነበር ትዳራቹን ያማረ የሠመረ የአልይና የፋጢማ ያርግላቹ ደሥታቹን ይብዛ

  • @ashkiajamal8755
    @ashkiajamal8755 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛአካ አላህ ኸይር ወድማችን በርታልን

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +4

    ቫዝሊን ሠተህ ኒቪያ አትጠብቅ ደሥይላል 😂😂😂😂😂😂😂ዶክተር አሣከኝ ልክነህ ሥንት ዶማ ወንዶች አሉ ምንም ሣይሠጡ ተዋቢልኝ የሚሉ 😳😳😠😠😠

  • @hjhjjj4947
    @hjhjjj4947 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና የኛ ጀግና አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ የተማርካቸው የሀይማኖት ትምህርቶች ከ ውስጤ አይጠፋም

  • @sofiyaabdela4531
    @sofiyaabdela4531 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሸ አለህ ኡስተዝ አለህ ይጨምርለቹ

  • @aliyahusen3177
    @aliyahusen3177 5 ปีที่แล้ว +2

    የቀናት፣ የወራት ፣ የአመታት መጠናናት ምንም ጥቅም ሊኖረው ላይኖረው ይችላል ዋናው ነገር አሏህ ያለው ብቻ ነው ሚዛን እሚደፋ እናም መጨረሻው ይመር ትዳርህ!!

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህንነው ዶክተር እናትን የሚተካ ፍጡር የለም የኔ ወንድም ግን እናቱን በሚሥቱ ተክቶ ክዶ ከምትኖርበት ቤት አውጥቶ አንከራተታት እሱም በልጆቹ ያግኘው እናቱን ለሤት ለሚሥቱ ብሎ ማክድ ፈጣሪ ይካዳቸው እናቴ አዝናበታለች አልቅሣለች እናት ሥለሆነች ግን ታርቃወል እኔግን ነፍሠገዳይነው የማመሥለኝ ከነሚሥቱ ለዛውም አረቄ ሽጣ ሣትማር ያሥተማረችው ባለሀብትም የሆነው በእናቱ ነበር ግን ለኔ ይሁዳነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፈቲየራሱልወደጅ
    @ፈቲየራሱልወደጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰመሀር ዉዴታ እስካ ጄነት የሪግለቹሁ 😘😘😘

    • @umaranbidayaum6266
      @umaranbidayaum6266 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላቹ

  • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
    @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ በል ጎንደር ደስ ይላል መሰለኝ ልስማውና እኮምታለሁ

  • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
    @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዳውም ይሄ እንጥናና የሚለው ቃል ትልቅ ሙሲባ እያመጣ ነው ሀራምን እያስፋፋ ነው ይሄ ደሞ በቅርብ የመጣ ነው እንጂ እናቶቻችን እንድ ቀን እንኩዋን ሳይትያዩ ቤተሰብ መርጦ ይዳራሉ ግን ባማረ መልኩ ሀያ ያለው ትዳር ይሆን ነበር በዚህ ዘመን ሁሉ ገለባ ኧረ ተውኝ ስንቱ ይዘርዘር እኔ በስምንት አመታችን ነበር የተጋባነው ግን በተጋባን አንድ አመት ሳይሞላን ተለያየን አሁን ግን ማገባው ሰው የሳምንትም እጥናና የሚለው አልቀበለውም ከፈለገ እሱ ያደርገዋል እንጂ እኔ ግን አላህ አጠገቤ እሚያቀርብልኝ የትዳር አጋሬ ሰላም ያለው ያድርግልን ብዬ ምልምነው አላህን ነው እንጂ እኔ አጥንቼ የሰውን ማንነት አውቃለሁ አልልም

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 ปีที่แล้ว

    Masha.allah
    ዶ/ሠመሀር።አላህ።ይጠብቅህ

  • @ፈቲየራሱልወደጅ
    @ፈቲየራሱልወደጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰመሀር ዉዴታ እስካ ዜነት የሪግለቹሁ 😘😘😘

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 ปีที่แล้ว

    ትዳር ከፈጣሪ ነውና ለሁላችንም ንፁህ ትዳር ይስጠን ሰውን መቼም ቢሆን አጥንተንአንጨር ስም 15 ቀን በጣም ደስ ይላል😍😍😍

  • @fatumafatuma6185
    @fatumafatuma6185 5 ปีที่แล้ว

    ደሥ የሚል ፕሮግራምነው እናመሠግናለን

  • @ፍሬፍሬ-ቐ2ጐ
    @ፍሬፍሬ-ቐ2ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

    አባ ተባርከ አንደበቱ አነጋግሮ ደሰ ሰል

  • @hishdhdjhhd8697
    @hishdhdjhhd8697 4 ปีที่แล้ว

    Mashallh MashAlla

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 ปีที่แล้ว

    ሀይ አለም ሰገድ። ዶክተር ሰመሀል። አብዴ እንኳን አደረሳችሁ።!!!

  • @marifaali8442
    @marifaali8442 5 ปีที่แล้ว +12

    ትዳራችሁ እስከመጨረሻዉ ይስመርላችሁ

  • @አሲያ
    @አሲያ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰመህር ውዱ ወንድማችን ኡስታዛችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አላህ ትዳርህን ያሳምርልህ ክርስቲያ ነበር አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ መራው አላህ የሚፈልገውን ቀጥተኛ ምንገድ ይመራል

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 5 ปีที่แล้ว

    This is beautiful thanks Dr semehar tekle I wish I heard u before I blew my marriage (we both responsible) anyway lesson learn inshallah 🙏🏾

  • @mube8885
    @mube8885 5 ปีที่แล้ว +3

    Egzabhare enenme endanate yerdage Egzabhare malkmewne swe yagtmage🙏💏💏💏💏💏👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦❤❤❤❤💙❣❣❣❣❣💖💖💖💖💖💖

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +21

    ከላይ ሲሰጥ ነው ትዳር በ15 ቀን

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እዉነትነዉ❤❤❤

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድማችን ሠምሃር አላህ ይጨምርልህ

  • @tiggege7440
    @tiggege7440 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @abiyeassaallaanegn1782
    @abiyeassaallaanegn1782 4 ปีที่แล้ว

    Mashala

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +3

    መጠናናት. እስልምና ችን. አይገድፈውም ይብላኝ. ለነሷራወችመጠናናትላይ. ድቃላ. ይወለዳልይቅርታ. እርቅ. መአድላይየሜቀርበውለምሳሌብዙሴቶችይቀርባሉግንትዳርአጀማመራችበጣምይከብዳል. ያለጋብቻይወልዳሉከዛችግርላይይወድቃሉ

  • @vi21t42
    @vi21t42 ปีที่แล้ว

    Jezakumullahu Heyren

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww baexam astemari nae fikirachihun yazilikilachu feyari yewunet taskenalachu temirebetalewu

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว

    ሱለላአሌወሰለም😘😘😘😘

  • @jgghkfjj2522
    @jgghkfjj2522 5 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ኡስታዛችን ማሻአላህ

  • @zm6132
    @zm6132 5 ปีที่แล้ว +2

    አሁን አሁን እንጂ መጠናናት ሚባል ነገር የመጣው ድሮ ባልና ሚስት ሳይተዋወቁ ነበር ሚጋቡት።
    ወንዱም አባቱ የመረጠለት ሴቷም አባቷ የመረጠላትን ነበር ሚያገቡት አባት እናቶቻችን ይኸው የልጅ ልጅ አይተው አሉ አይደል?!
    የጓደኛዬ እናት እና አባት አባቶቻቸው ጓደኛ ነበሩ እና ልጆቻቸው ለመዳር ተስማሙ ከዛ ልጅቷ የሚያገባት ሰውዬ እሁድ ሰርጌ ነው ብላ ጠራችው እሱ ያውቅ ነበር እኔም ሰርግ አለብኝ አላት ከዛ እራሱ ባል ሆኖ ሄደ ።
    አሁን ስታስታውሰው ሁሌም ታስቀናለች 😁

    • @hayatmoha4118
      @hayatmoha4118 5 ปีที่แล้ว

      እውይይይይይይ

  • @ekramendrissnurelove2108
    @ekramendrissnurelove2108 5 ปีที่แล้ว

    Allah tedarachehune ybarekelchue mashaa allah beyalhue allah yechamerelchue wedeta eseka jante

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለአረፍ ባአለ ደስ ይላን ዶ/ ር ጡሩ ቅጭላት አለህ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 5 ปีที่แล้ว +3

    የሚጣፍጥ አነጋገር

  • @ozil-oe1vd
    @ozil-oe1vd 2 ปีที่แล้ว

    የኡሰታዝ ሰምሀርን ሰልክ ሰጡኝ😥

  • @httm3608
    @httm3608 5 ปีที่แล้ว

    Mashaallah Allah mechereshachihun yasamirilachi

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 5 ปีที่แล้ว +2

    እሲቴይ ጥሩው ትዳር ይስጥሺ በሎኝ ይከው ስመርጥ ሳማርጥ እድሜየን ከስዲት ጋር ፍጀሁት ደስ እሚል ትዳር ይስጥሺ በሎኝይ

    • @ፉይዚከድር
      @ፉይዚከድር 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅርነው። ለአንቺም ለኔም ደስ ሚል ትዳር ይስጠን ያንቺው ቢጤ ነኝ

  • @wase220
    @wase220 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 5 ปีที่แล้ว

    ዋው !!ምርጥ አባባል ነው

  • @michealgher368
    @michealgher368 5 ปีที่แล้ว

    Alem seged geta yibarkachihu

  • @abiyeassaallaanegn1782
    @abiyeassaallaanegn1782 4 ปีที่แล้ว

    Wawu

  • @kedirnure4610
    @kedirnure4610 5 ปีที่แล้ว

    Mashialahe betam tekami tmhert new yestachun

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰመሀር ተክሌ ከአይን ይጠብቅህ

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 5 ปีที่แล้ว

    Mashalla ustszuna

  • @መሲትግራይ
    @መሲትግራይ 5 ปีที่แล้ว +5

    በትግርኛ ሰማሃል ማለት በጣም ቆንጆ ጠረን ያለው እንደ አበባ ማለት ነው ልክ እንደ ስም ልሳን ርቢ ምሳካ ይኩን ኣስሊ

    • @የልጄአፍቃሪ
      @የልጄአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      ግን. ውይ. መልኩያምራል. ጠረኑንባላውቅ

  • @zahraawel9790
    @zahraawel9790 5 ปีที่แล้ว +8

    እናት ና አባታችን ሳይተዋወቁ ተጋብተው ነው የወለዱን ሀራም እንዳይሰራ ወደ ትዳር መግባት ነው ቀጥታ ዚና እየሰራ መጨማለቅ የለበትም ልቡን አታውልቀው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว

      ሊጠየቅ አይደል እንደ የሄደው ጠየቀው እንጂ ምን አደረገው

    • @zahraawel9790
      @zahraawel9790 5 ปีที่แล้ว

      @@sifuntiya7559 ሳይጠሩሺ አቤት አትበይ እኔ ከእንችን አይደለም ጋዜጠኛውን ነው

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 5 ปีที่แล้ว

    Wow very interesting Dr semhar everything's true I agree with you I wish if I contact you.

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว

    ስሙ ሰመሀል ነው የልጁ ስም ግን መሐመድ አሚን ነው እንዴት ሊሆን ይችላል ወይስ ኢትዮጵያ ላስት ኔም ተጀመረ

    • @hawasiraj4821
      @hawasiraj4821 5 ปีที่แล้ว

      Sifan Derege yelegu sem naw mahmmed amin

    • @nicoleoliver2499
      @nicoleoliver2499 5 ปีที่แล้ว

      Hi alemeseged and salmon endate nhe from Mexico

  • @hemensamra2657
    @hemensamra2657 5 ปีที่แล้ว +1

    Vaslin seteh nevia cream atetebek temechitognal amesegnalehu lemabrareaw

  • @tizumar1574
    @tizumar1574 5 ปีที่แล้ว

    Betam des yemile timrt new yagegnhubt amsginalhu

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 ปีที่แล้ว

    ሳህ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናችሁንም ይባርክ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 5 ปีที่แล้ว

    Betam yemigerm agelales enamesginalen

  • @اللهمارزقنيالجنهاللهمارزقنيالج

    አለህ ስየሰምረዉ ነው እንጂ የጊዜ መርዘምም ሆነ መጠር ወሰኝአይደለም ስንቱ ነው ለብዙ ዓመታት ተጠነንቶ ትደሩሲፈርስ በየጊዜው እየዬንነዉ።

  • @asenqutadasa4858
    @asenqutadasa4858 5 ปีที่แล้ว +1

    Tideri yemiseti igizeberi new etenetim eletenetim feteri kelifekede eyihonim igezebeheri ye etemerewn minim eyileyim

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 5 ปีที่แล้ว

    አይ ፍቅር አጋጣሚና እድል ነው

  • @nejutingngdgd7994
    @nejutingngdgd7994 5 ปีที่แล้ว

    Ykrta ena musilam bkafewum bedalwum mdeya laye myete des ayelgnem lhulume allah naw ymesaraw lza gdaychune lallah mwrate yklale

  • @nurunuru5073
    @nurunuru5073 5 ปีที่แล้ว

    Yatamara yegidalage ewonate yabazilene eyasata yakirame fite yetabeqale ae wandochi yasazinale

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 5 ปีที่แล้ว

    Ehen tidar degifewalew Ene bizum altetewawekinim gn be 15 kenust Enigaba silegn kuy Eniteyay alkut gn Esu becirash alkoyim alegn kezan beka Ene zigiju adelehum tewkugn hareb hager metaw liju gn wedaw new yagebaw gn kocign

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 5 ปีที่แล้ว

    Besu esmamalew wendoch saten lej lemagegnet sel meleak hono yekerbna tedaruste sgeba satanayew baherew yegelestal!!!

  • @shawatetesafaye3998
    @shawatetesafaye3998 5 ปีที่แล้ว

    unatenawu asebu esamaliwu

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 5 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ዶክተር ሠማሀር ትክክል በልህላ አላህ ይጠብቅህ ትዳራችሁ ያማር የሠመር ይሁንላችሁ ማሻ አላህ

  • @fghcnmbvjbg8026
    @fghcnmbvjbg8026 5 ปีที่แล้ว

    ي الله يكرم

  • @abiyeassaallaanegn1782
    @abiyeassaallaanegn1782 4 ปีที่แล้ว

    ጥይት እማይበሳው ቱታ

  • @اللهمارزقنيالجنهاللهمارزقنيالج

    ማሸለ አስተሰሰብሀህ አንጀት የርሰል

  • @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ
    @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ 5 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመርያ ሙስሊም ሲቀርብ ስማሁ ዛሬ

    • @hayatmoha4118
      @hayatmoha4118 5 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፊትም ቢን መሊክ ከሚስቱ ጋር ቀርቦ ነበር

    • @kahisateferi7365
      @kahisateferi7365 5 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰💙💙💙💙