ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከ46 አመት የትዳር ጉዞ በኋላ ባለቤቴ እንደሚሞት ያዉቅ ነበረ"መጽሐፉን ከፃፍኩ በኋላ እሞታለሁ!" "አደራ ዉዷ ባለቤቴ"አስደናቂዉ የፍቅር፣ የጽናትና የህይወት ታሪክ።
ጌታ ይባርክህ ዘርዬ አሁንም ዘርህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ከጋሽ ብሉፅ የማይተናነስ ኃላፊነት ነው የወሰድከው ጌታም አከናወነልህ እንኳን ደስስስ አለህ።እንዳልክም ብርክ በል🙏
እንዳልክ የኢትዮጵያ ጅግና ቅን ሰው እንወድሀለን እናመስግናለን ወንድምህ ተሻለውወይ?
የኔ ፓስተር እንኳን ጌታ ረዳክ! በዚህ ተልቅ ታሪካዊ በሆነ ስራ ላይ ከፀሃፊው ያለተናነሰ ያንተም አሻራ አለበት። ለሀገራችን በረከት ይሆን ዘንድ ይህንን አደራን በሚገባ ስለተወጣህ ከልብ እናመሰግናለን። ዘመንህ ይባረክ!
እዳልከ ዮኒ ተሻለው በፀሎት አሰበዋለው እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክለት ❤❤❤
ልክ እንዳልክን ሳይ የሚታወሰኝ''ሰው እርጥብ ነው አይነድም''
Pastor Zarihun, you've truly done it. you've brought it to completion. You are an incredible servant of God, and His hand is guiding you. Well done. All praise to God. Amen.
እንደአንድ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ክቡር ዶር እባ ዳንእኤል እሰፍን ማወቄ እና በሳቸው አገልግሎት ተካፈይ በመሆኔ ደስተኛ እና እድለኛ ነኝ።አባ እግዚአብሔር እአገልግሎቶትን ይባርክ እንዲሁም ፖስተር እአገልግሎትህን እግዚአብሔር ይቀበል።
እንዳልክ አደራ የእግዚአብሔርንቃልየሚወድ ውድባል አለኝ ሰፖራይዝላድርገውአደራ ሳይደርስኝ እንዳያልቅ እኔንእንኳን እጋጉቶኛል አደራ እንዳክ🙏🕊️💐👏
ታሪኩን እየሰማሁ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ኮ ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁእንዳልክ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት ያለበትን እዳ ለመክፈል መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መናገር አለባችሁ ይሄ ስራ የእግዚአብሔር ነው
ስለሁሉ ነገር ጌታ ይክበር🙏
ሰላም ሰላም እንዳልክ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ የዮኒ ጉዳይ ከምን ደረሰ ቸር ወሬ ያሰማን ❤❤❤❤
ሰላም እንዳልክ ወንድማችን ወንድምህ እንዴት ሆነ ምህረቱን ይላክለት
እንዳልክ በጣጣጣጣጣጣጣም ነው ምወድህ ብተዋወቅህ ደስስስስ ይለኛል ፍቃድህ ከሆነ
ከወንድማችን ብሉፅ ጋር ለአራት ሴሚስተር የግሪክ ኮርሶችን አብረን ተምረናል፤ ይሁን እንጂ ብሉፅ በታማኝነትና በትጋት ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ ሰርቶ ወደ ዕረፍቱ ሄደ።
ሌላምይታተም ይጨመር የምትሉላይክአድርጉ በቂአይደለም ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enedenezeh ayenet abatoch siyalfu yikocheghnal tikimu lenesu bihonim
tebareku
Endalkachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ezeh lay metarem yalebet " ...... neberin keza weten getan tekebelin" yalut ababal lik ayedelem neberin yalut emnetim begetachin medhanetachin yemeyamin tilk eyetekebele ye'emnet tequwam mehonu meglets efeligalehu!!
'mote' ayibalim Arefu/Arefe bel.'mist' ayibalim Balebet Bel betam fara neh
ወንድማችን ሰላም ላንት ይሁን መፅሐፍን እንዴት ማግኘት እችላለው?
ሠላም🎉🎉🎉
እንዳልክ ሰዎቹን እኮ ዕድል አትሰጣቸውም አውርቼ ልሙት አልክ
ከመተቸት ውጪ ምንም ስራ የሌላችሁ ዕድል ከለከለን አሉህ ዜና ስማ ማንም ሳይጠይቃቸው የሚያነበንቡትን ጥያቄም መልስም የሌለበት
salam betasaboche ❤❤
Amazon bimetalin
Why don't you mention his fathers name
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ጋሽ ብሉፅን መቼም አልረሳውም የመከረኝንም ጭምር
Yihè Hulu le dictionary
Why hide the cause of his death? Ayeee habesha but the pastor had a sleep of tongue, Cancer is not a crime it happens to millions of humans daily
የምን ካንሰር ነው የምታወራው ለረጅም ጊዜ ስኳር ታማሚ ነበር ታምሞ በነበረ ጊዜ ስራዬን ጨርሻለሁ ልሄድ ብሎ ሲነግራት ባለቤቱ ስትደነግጥ ምነው ምድር ላይ የምርሽን ነወይ የምትኖሪው ያለ ጀግና ነው ፈሪ ሁላ አፍህን ሰብስብ
ከ46 አመት የትዳር ጉዞ በኋላ ባለቤቴ እንደሚሞት ያዉቅ ነበረ
"መጽሐፉን ከፃፍኩ በኋላ እሞታለሁ!" "አደራ ዉዷ ባለቤቴ"
አስደናቂዉ የፍቅር፣ የጽናትና የህይወት ታሪክ።
ጌታ ይባርክህ ዘርዬ አሁንም ዘርህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ከጋሽ ብሉፅ የማይተናነስ ኃላፊነት ነው የወሰድከው ጌታም አከናወነልህ እንኳን ደስስስ አለህ።እንዳልክም ብርክ በል🙏
እንዳልክ የኢትዮጵያ ጅግና ቅን ሰው እንወድሀለን እናመስግናለን ወንድምህ ተሻለውወይ?
የኔ ፓስተር እንኳን ጌታ ረዳክ! በዚህ ተልቅ ታሪካዊ በሆነ ስራ ላይ ከፀሃፊው ያለተናነሰ ያንተም አሻራ አለበት። ለሀገራችን በረከት ይሆን ዘንድ ይህንን አደራን በሚገባ ስለተወጣህ ከልብ እናመሰግናለን። ዘመንህ ይባረክ!
እዳልከ ዮኒ ተሻለው በፀሎት አሰበዋለው እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክለት ❤❤❤
ልክ እንዳልክን ሳይ የሚታወሰኝ''ሰው እርጥብ ነው አይነድም''
Pastor Zarihun, you've truly done it. you've brought it to completion. You are an incredible servant of God, and His hand is guiding you. Well done. All praise to God. Amen.
እንደአንድ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ክቡር ዶር እባ ዳንእኤል እሰፍን ማወቄ እና በሳቸው አገልግሎት ተካፈይ በመሆኔ ደስተኛ እና እድለኛ ነኝ።
አባ እግዚአብሔር እአገልግሎቶትን ይባርክ እንዲሁም ፖስተር እአገልግሎትህን እግዚአብሔር ይቀበል።
እንዳልክ አደራ የእግዚአብሔርንቃልየሚወድ ውድባል አለኝ ሰፖራይዝላድርገውአደራ ሳይደርስኝ እንዳያልቅ እኔንእንኳን እጋጉቶኛል አደራ እንዳክ🙏🕊️💐👏
ታሪኩን እየሰማሁ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ኮ ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንዳልክ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት ያለበትን እዳ ለመክፈል መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መናገር አለባችሁ ይሄ ስራ የእግዚአብሔር ነው
ስለሁሉ ነገር ጌታ ይክበር🙏
ሰላም ሰላም እንዳልክ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ የዮኒ ጉዳይ ከምን ደረሰ ቸር ወሬ ያሰማን ❤❤❤❤
ሰላም እንዳልክ ወንድማችን ወንድምህ እንዴት ሆነ ምህረቱን ይላክለት
እንዳልክ በጣጣጣጣጣጣጣም ነው ምወድህ ብተዋወቅህ ደስስስስ ይለኛል ፍቃድህ ከሆነ
ከወንድማችን ብሉፅ ጋር ለአራት ሴሚስተር የግሪክ ኮርሶችን አብረን ተምረናል፤ ይሁን እንጂ ብሉፅ በታማኝነትና በትጋት ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ ሰርቶ ወደ ዕረፍቱ ሄደ።
ሌላምይታተም ይጨመር የምትሉላይክአድርጉ በቂአይደለም ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enedenezeh ayenet abatoch siyalfu yikocheghnal tikimu lenesu bihonim
tebareku
Endalkachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ezeh lay metarem yalebet " ...... neberin keza weten getan tekebelin" yalut ababal lik ayedelem neberin yalut emnetim begetachin medhanetachin yemeyamin tilk eyetekebele ye'emnet tequwam mehonu meglets efeligalehu!!
'mote' ayibalim Arefu/Arefe bel.
'mist' ayibalim Balebet Bel betam fara neh