2 ብልት ያላት ሚስቱ | በ 6 መለኪያ አረቄ ጎምዶ ጣለው !! ክፍል2

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 309

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 19 วันที่ผ่านมา +31

    ኡፍ በጣም ነው ያዘንኩት ከዚህ በፊት የተረዳች የተስተካከለላ ልጅ ነበረች እንደው በፈጣሪ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ ያላችሁ ሰዋች ይች ልጅ ትረዳ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው ወዶ ያመጣችው አይደለም ፈጣሪ ይርዳችሁ የኛህዝብ ደግ ነው ያለውን ይረዳል እመቤቴ ትዳብስሽ ኦህቴ

    • @Mohammedahmed-p8n
      @Mohammedahmed-p8n 19 วันที่ผ่านมา

      ትክክክክልል😢😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 19 วันที่ผ่านมา +15

    ግራ የገባው ትውልድ
    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 19 วันที่ผ่านมา +17

    ቸሩ መድሀኒዓለም አባቴ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @yrgazrubabel9513
    @yrgazrubabel9513 19 วันที่ผ่านมา +16

    ውነትም ኢትዮጵያ ውስጥ, ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም የሚባለሁ

  • @Nur-r9n
    @Nur-r9n 19 วันที่ผ่านมา +25

    ጉድ ነው ንጉሱ 👑 ፈርዶብሀል

  • @سميرهسميره-د7ش
    @سميرهسميره-د7ش 19 วันที่ผ่านมา +27

    በስማአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማሪያምን ሁለመናየን ወረረኝ እሱ ለተናገረዉ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 19 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ጉድ ቀረጠው??? በጣም። ያሳዝና

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 19 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔ በስማም እኛም በአቅማችን እናግዛቸዋለን ስልክ አስቀምጡልን አይ አንዳድ ቀን

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 19 วันที่ผ่านมา

      Egziabher yebarekesh

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 19 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ የዘንድሮ ጉድ የአርቄ ዶክተር. ገደላት እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 19 วันที่ผ่านมา +11

    በር ታ ንጉስ❤❤❤ጥፍተኛ አችነሽ እሱ ወድነዉ አማራጭ አለዉ አመት ነዉ ቢቀመጥ እጅ ጥሎሽ ይሄዳል ቢቀርብ ሽ ትዳር ነዉ እራሽን ተቀብለሽ እደኖርሽዉ መኖር ነበረብሽ እኳን አደለም ባል ቤተሰብ ም ይጠላል ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @TigistKinde-p5w
      @TigistKinde-p5w 7 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 19 วันที่ผ่านมา +3

    ይማርሽ በጣም ያሳዝናል

  • @የልፋል
    @የልፋል 19 วันที่ผ่านมา +9

    አስቶግፊሩላህ አላህዬ እዝነትህን ምን ጉድ በዬቦታው ምንሰማው 😢😢😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 16 วันที่ผ่านมา

    ቢቁርስ ሙሉ አካልሽን ወዶሽ። እብሮሽ ካልኖረ ገደል ለምን እልገባም ፈጣሪን ።የሰጠሽን ጤና ለወንድ ብለሽ ። ምርጫሽ ሞት ይሻልሽ ነበር❤

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 19 วันที่ผ่านมา +3

    ፍቅረኛሞቹ በጣም ያሳዝናሉ::በጣም ከባድ ፍቅር በመካከላቸው አለ:;የባነክ ቁጥራቸው ላይ የምንችለው አናስገባላቸውና ወደ ውጭ ሃገር ሄደው እሷ ትታከም::እግዚአብሄር ይርዳችሁ::የባልዬው ታማኝነትና ከባድ ፍቅር የሚገርምነው😮😮😮😮😮

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 19 วันที่ผ่านมา +14

    አረ ምን አይነት ጨካይ ባል ነው ቢያስብላት ሀኪም ይዟት ይሄድ ነበር ምን ጉድ ነው የምንሰማው አቤትኔ እደት ጨከነለት እጁ ለመቁረጥ ያደረሰው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ የማረሽህ እህቴ አየዘሽህ ሁሉም የላፋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 19 วันที่ผ่านมา +12

    ቆረጥኩት ፈጣሪ 😮😮😮🙊🙊🙊

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 19 วันที่ผ่านมา +25

    ዉይ ድፍረት ዉይ በቢላ ቆረጥኩት ሢል እኔን ዘገነነኝ

  • @Hana-z3c
    @Hana-z3c 14 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 19 วันที่ผ่านมา +5

    በጥም ያስዚናል አካውንት ካላት እባክህን አስውቀን ግን ስህተት ስረተዋል እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አንተም ድክተሮችን አማክርላት እባክህ ባል እባክህን ትዕግስት አድርግ እና እርዳት

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 19 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ ኢትሆጵያ መከራችን

  • @MeriKeros
    @MeriKeros 19 วันที่ผ่านมา +5

    ኣምላኬይ እግዚኣብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 19 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ዪሳዝንል😢😢😢😢😢

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 19 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር እንዲምርሽ ፀሎቴ ነው፡፡ የባንክ አካውንታችሁን አስተዋውቁ የብሩንም መጠን ግለፁት እና መርዳት የሚፈልግ ይርዳት እና ትታከም ሰው ያለውን ይሠጣል፡፡

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 19 วันที่ผ่านมา +7

    ውይ በጣም ያሳዝናል እዴት እርዳታ አጠይቅም እደዚህ አይነት ከባድ ሪስክ ከመውሰድ ለምነህ አታሳክማትም እዴት ትቆርጣለህ በራስክ ፍቃድ

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 19 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት እኔ ምን እንደምል አላውቅም በእውነት ቃላት የለኝም 💔 በጣም ነው የምታሳዝነው ትዳሯን ለመጠበቅ ብላ እዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ተገባ 😭😭😭

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም አፈር ብላ በጣም ይዘገንናልልል የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ አይኔኔኔኔ አረ ያሳዝናልልል

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt 19 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 በጣም ያሳአዚና🙉🙉🙉🙉🙈😭😭💔😭💔 ወይ ፋቆር!! አይዞሽ የእኔን እህት

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 19 วันที่ผ่านมา +4

    ,እግዜኦ ማረን ክርስቶስ እጅህ እዴት ጨከነ አይዞሽ ፈጣሬ አይቶ ይማርሽ😢😢😢

  • @RyfeVfggc
    @RyfeVfggc 19 วันที่ผ่านมา +3

    ወይጉድ 🤔ሠላም የምሠማበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 19 วันที่ผ่านมา +2

    ለዘላለም ብትነግሮት ያስተካክልላቺሁነበር እዴአይነት ኬዝገጥሞትያውቃል ከከከከከከከ

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ከባድ ዉሳኔ ነዉ ማርያምን ኑሮሽ ቢቀር ይሻላል ወንድ እኮ ይሸለቻል አድቀን ጥሎሽ ይሄዳል

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 19 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአቢሄር ይድረስላቹ ያሳዝናል😭😭😭

  • @AnnoyedFreshwaterLake-oz2ck
    @AnnoyedFreshwaterLake-oz2ck 19 วันที่ผ่านมา +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን አላህ ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mohammed-e9w9h
    @Mohammed-e9w9h 19 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ማርና ክረስቶስ በጣምነዉ የሚያሳዝነነዉ ፈጣሪ ይድረስልሺ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 19 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታሆይ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 19 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት😢😢😢ትዳሩ ቢቀርብሸስ ባልሽ ስጀምር ደስ አይልም ነበር ንግግሩ እኮ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልሽ

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 19 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ልቤን ሰበረችዉ እመቤቴ ትሁንሽ የኔ እናት

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 19 วันที่ผ่านมา +2

    በስመአብ ምን አረ ወዴት እየሄድን ነው 😢
    ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢 ሊያውም በዚህ ዘመን በህክምና ሁሉንም ማስተካከል ሲቻል
    ሙሉ ሰውነቴን ነው ያንቀጠቀጠኝ ስሰማው 😢😢😢😢 ምን አይነት የጉድ ሀገር ሆነ ሀገራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahelSeid
    @RahelSeid 19 วันที่ผ่านมา +2

    መድሀኔያለም ይርዳሽ አብሪየሽ አልሆንም ሳይል እናስወግደው አብረን እንሁን ማለቱ አይዞዋችሁ የቻለ ይርዳችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @MusefaHamdelaMusefaHamdela
    @MusefaHamdelaMusefaHamdela 17 วันที่ผ่านมา +2

    ንጉስ አካውንቷን እና ሥልኳን አሥቀምጥ
    50ሎሚ ለ50ሰው ጌጡ
    ለአንድ ሰው ሸክም ነው
    አላህ አፊያ ያርግሽ እህቴ
    እባክህ ወንድም አትለያት

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 17 วันที่ผ่านมา

    አኡዝብላ ቆረኩት ዘገነነኝ ለመስማትራሱ ጉድ ኢዮትጵያ ያልተሠማጅ ያልተደረገየለም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mdet8849
    @mdet8849 19 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ታሳዝኝለሺ እደት እንደዚህ ታደርጌለሺ የሱ ትዳር ብቀርስ ቀስ ብለሺ ይሃን ነገር ማስተካከል ትችይ ነበር 😢😢

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 19 วันที่ผ่านมา +3

    የምር ነው ግን እኔ ማመን አልችልም አለመሞቱዋ እራሱ ታምር ነው😢😢😢😢

  • @WerkeneshZebene
    @WerkeneshZebene 19 วันที่ผ่านมา +5

    ለመስማትም ይከብዳል😢😢

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 19 วันที่ผ่านมา +4

    ዘንድሮ ምን ጉድ ነዉ የፈላብን
    የሚሰማዉ ሁሉ እንቅልፍ ይነሳል
    ያስፈራል 😢😢😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 19 วันที่ผ่านมา +6

    ፍፍፍፍ በጠም ያስዝናል ወይኔ በቀርብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመርሽ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 19 วันที่ผ่านมา +5

    ያረቢ ያከሪም አይሰማየለም ጉድ

  • @GilyTzagay
    @GilyTzagay 13 วันที่ผ่านมา +1

    👍❤

  • @saaraKwt
    @saaraKwt 14 วันที่ผ่านมา

    አረ በስማም ቆርትቁት የላል እንዴ አሄ አሄ ጨካኝ ሊ ገዓት ናው 🥲🥲🥲🥲i

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 18 วันที่ผ่านมา +1

    በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢😢😢😢 አምላኪ ሆይ የምናረገውን አናቅም እና ይቅር በለን 😢😢😢

  • @NsrahAhmad-t3t
    @NsrahAhmad-t3t 16 วันที่ผ่านมา

    እረ ምን አይነት ጨካኝ ነው😢😢😢ልጅቷ ግን ስታሳዝን

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 19 วันที่ผ่านมา +5

    የኢላሂ. ምኑንነውየምታሳየኝ የምታሠማኝ 😢😢😢

  • @sarahfahad2269
    @sarahfahad2269 19 วันที่ผ่านมา +1

    ንጉስ እባክህ ወንድሜ ድዃሸዉ (ዘልአለም ዘገየ ) እንደዚ አይነት ኬዝ ገጥሞት አስተካክለዋል እና ለሱ በፍጥነት አማክረዉ

  • @DaveGirma-f8n
    @DaveGirma-f8n 19 วันที่ผ่านมา +4

    ወይጉድ ድፍረት ቆርጬ ጣልኩት ይላል አት ዶክተር ነክ ወይ የምትገርም ነክ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 19 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን አላህ ያንዳዱ ሰው ጭካኔ ብትሞትሰ ቆረጥኩት ይላን ያረብ አላህ ይድረሰልሸ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Habesha28
    @Habesha28 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ጉድ ይሄን አገር 😂ጉደኞች በዙ 😂ሃኪሞቹማ 😮ገርሞአቸው ይሆናል ሹፌሩ ዶክተር ሆኖ😂

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 19 วันที่ผ่านมา +1

    ባልም ምስትም እግዚአብሔር ጮርሶ ይማራቹ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 19 วันที่ผ่านมา

    ወይ ትዕግስት ማጣት ! ባልና ሚስት ከባድ ስህተት ነው የሰራችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ መቼም አይጨክንም እርዳታ ጠይቁ።

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 18 วันที่ผ่านมา

    እግዜር ይማርሽ ከባድ ነው የተፈጠረው ነገር ይከብዳል

  • @tigesttshoma8665
    @tigesttshoma8665 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭ለመሰማትም ይከብዳል😢😢😢እህቴ😢😢😢😭

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq 4 วันที่ผ่านมา

    ያኣሏህ በገዛ እጃቸው እዳ መጣባቸው ሥለዚህ ሙሥሊሞቺም ክርሥቲያኖቺም እንረባረብና ከቺግር እናውጣቸው ሚሥኪና ስታሳዝን መጀመሪያም ሢደነፋ ነበር በአሏህ ሥራ ገብቶ ሡበሀን አሏህ

  • @BarisaNasru
    @BarisaNasru 2 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ተሰምቶ የማይታወቅ ጉድ እርዳታ ያስፈልጋታል ጋዚጠኛው በናትህ ማድረግ ያለብህን አድርግና እንርዳት

  • @addisw1713
    @addisw1713 19 วันที่ผ่านมา +1

    በስመአብ እግዚኦኦ😥😥😥

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 19 วันที่ผ่านมา +5

    ዘግናኝ ነው አረ 😢😢😢

  • @SadaKadir-v4k
    @SadaKadir-v4k 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ሱባሀን አላህ ምንጉዽ ነው ዘንድሮ

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 17 วันที่ผ่านมา

    Geta hoyi yeqeribelen betam tesasitachuali egizaber yerdachu kebadi new 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 18 วันที่ผ่านมา

    ጎድ እኮ ሠው በደዚህ ያክል ይወርዳል አቤት ጨካኔ😢

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 19 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝኦ😢😢

  • @DemwozYalew
    @DemwozYalew 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፉፉፉ ምን አይነት ዘመን ነዉ አያስብም ማለት ነዉ ልጁ

  • @sosi5702
    @sosi5702 19 วันที่ผ่านมา +2

    ላሀውላወላቅወተኢላቢላ

  • @YesharegMekibib
    @YesharegMekibib 17 วันที่ผ่านมา

    Egziabher ymarshi

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 19 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪይማርሽ ፈጣሪሰውያዘጋጂልአሽ😢😢😢😢

  • @DemelashGelaye
    @DemelashGelaye 3 วันที่ผ่านมา +1

    part 1

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 18 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይድራስልሽ🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 18 วันที่ผ่านมา +1

    የሀኪም ወጢት አሶየኑ

  • @ghada1723
    @ghada1723 18 วันที่ผ่านมา

    ፍጣሬ.የማርሺ❤❤❤

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይብትሞትስየተወዛገበትውልዲ 🤔🤔🤔

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Mehaym Sira Yiseralu Ende Min Aynet Gud newu Nigusu Bichal Sponsor Bifeleglachewu

  • @ttww9470
    @ttww9470 19 วันที่ผ่านมา +1

    ከጥመት አላሁ ሙሥትአን

  • @SofiaMohammed-ij9bx
    @SofiaMohammed-ij9bx 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያሽርሽ የኔ እናት

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 19 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጪከኔ ስዘገንን በሰው ልጂ ቢለን የእል አረበስማሐም 💔💔ልብይሰብረል

  • @KoleKolan
    @KoleKolan 19 วันที่ผ่านมา +1

    አምላኪሆይ 🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @GetasewAlemayehu-gz8si
    @GetasewAlemayehu-gz8si 19 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ ግን

  • @BiniyamSirak
    @BiniyamSirak 12 วันที่ผ่านมา

    እሄ ጋዜጠኛ ኮመንት አያይም አያነብም ማለት ነው!! ምክንያቱም ስንቱ ነው ዘላለምን እነግረው እሱ አንደዚህ አይነት ኬዝ ገጥሞት በህክምና የተስተካከለ አለ እያልን ስንት ግዜ ነው የተናገርነው

  • @TgBokona
    @TgBokona 19 วันที่ผ่านมา +1

    Egzo marina kiristoos endet chaken aderge

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g 16 วันที่ผ่านมา

    ፊስቱላ እንድትሄድ ንገራት:: የዶ/ር አምሊን ሆስፒታል::

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማርሽ😢💔

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 19 วันที่ผ่านมา +2

    እሱ ለተነገረዉ እኔን ዘገነነኝ በጣም ደፈር ነህ ምን አለበት ወደ ህክምነ ብትወስዳት የሰዉ ህመም አይገባህም እንዴ 😢😢😢😢ያ አላህ ከበድ ነዉ

  • @messir363
    @messir363 18 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ኢትዮፒያ እምትባለው አገር አለች
    ፈልጉልኝ የትነው ሕዝቦን ዝርግፍ አርጋ የሂደችው ?😢😢😢

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢እግዞ፣ምን፣ጉድነው፣በስማአም

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 19 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ምንጉድነው አላህይድርስልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EeeeEe-v8w
    @EeeeEe-v8w 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢

  • @Halima18685
    @Halima18685 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ😥😥😥😥😭😭አህቴ አይዞሸ

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 18 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ከዚ በፊት ዘላለም እንደዚ።አይነት ኬዝ ገጥሞት አሳክሞአል ስለዚ ለዘላለም ዱካ ሾ ንገሩት እሱ ያቃል

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 19 วันที่ผ่านมา

    ወይ ዘንድሮ 😢😢😢😢😢😢

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 19 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙቢላህ

  • @MameWalloo-u2g
    @MameWalloo-u2g 19 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ አሁን ልዘን ልሳቅ ጉድኮነው በልተህ ጣልከው

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 19 วันที่ผ่านมา

      ምን ያስቃን ይህ ያሳዝናን እጅ😢

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 19 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ያስቃል በጣም ነው የሚያሳዝኑት በተለይ እርሷ😢😢😢😢😢

    • @MameWalloo-u2g
      @MameWalloo-u2g 19 วันที่ผ่านมา +1

      @RodiBayou ምን ልበል ግራ ገባኝኮ ማለቴ አምሮ ያለው ሰው እዴት እደዚ ያደርጋል ልጅቱ በጣም አሳዝናኛለች

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 19 วันที่ผ่านมา

      ,አረ ምን ያስቃል እህታለም እፍፍፍፍ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 19 วันที่ผ่านมา

      Men yaderegu genkachew eko new ayeferedebachewem

  • @nebi9412
    @nebi9412 19 วันที่ผ่านมา

    Betam betam tesastchiwal hulatchum kebad tefat nw yatefchut

  • @Foz-gp9xe
    @Foz-gp9xe 19 วันที่ผ่านมา

    አሁንስ ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራው ነገር በዛ ገለመመ በምናየው በምንሰማው ነገር