የባልትና ውጤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ Spices Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @Vip123-j7m
    @Vip123-j7m 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ጅግና እናት ጽዳቱ ጣእሙ የተመረጠ እዴት ወደ እስራኤል ትልክልኛል በጣም ጡሩ ስራ ተባረኪ

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 4 หลายเดือนก่อน +10

    እጅግ ባለሙያ ነሽ በርቺ ዳቦው ያስጎመጃል ❤

  • @soliabraham5237
    @soliabraham5237 4 หลายเดือนก่อน +9

    ልዩ ባልትና እንደስሙ ልዩ ነው ይጣፍጣል

  • @JetLagRecords
    @JetLagRecords 4 หลายเดือนก่อน +4

    Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር, great video keep up the good content

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ይሉሻል ❤ እዳወራሽው ከሆነ እጅሽ ይባረክ ግን ስለማላቅ ዋጋው ከዶዶኛል ደሀ እደት ነው የሚዋጣው መቸም ረዛቂው አለ

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ሲቀንስ ወዲያው እቀንሳለሁ ሲጨምር እጨምራለሁ እንጂ በዛው አልቀጥልም ጥራት እንዳትጠራጠሪ ነይና ደንበኛ ሁኚን ሰለ አስተያየትሽ አመሠግናለሁ።

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዋጋ መናገርሽ ጥሩ ነው ለኛ ካገር ውጭ ላለነው እድናስብበት ይረዳናል

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሌለ የለም ደስ ይላል በተለይ ስያዩት ጽድት ያለ.

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 3 หลายเดือนก่อน +1

    This lady sounds like an honest business and a very talented woman.
    What is ዳጣ ? Is it Salsa

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዳታ ቀዮ ቃሪያ ትንንሹ የሚጥሚጣ ነጭ ሽኩርት የድብላል ቅጠል ዝንጅብል በሶቢላ ፍሬ ትንሽ የሾርባ ቅጠል ጨው አብሮ ይፈጫል።አመሠግናለሁ ለሠጣችሁኝ አስተያየት

    • @mdaaaa1211
      @mdaaaa1211 3 หลายเดือนก่อน

      @@aynalemmekonnen5043 thanks 😊

    • @pearls1626
      @pearls1626 3 หลายเดือนก่อน

      @@aynalemmekonnen5043Thanks!

  • @menberebeyene2037
    @menberebeyene2037 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ayiniye berchi gobez!!

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ውድ ነው የዋጋ ጭማሪ በምን ምክንያት ነው ገና የሚጨምር ይመስለኛል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 หลายเดือนก่อน

    Arif new

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነዉ እናታችን

  • @TedyAdmasu-k9f
    @TedyAdmasu-k9f 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዋጋቹ በጣም አይቀመስም ለደሐ አይሆንም

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሲቀንስ ወዲያው እቀንሳለሁ አመሠግናለሁ

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ነዉ ግን ኢትዮ ሚኖረዉ አንመጣም😮😮

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባልትናዋ ደንበኛዬ ነች ጥራት ያለው እቃ ነው እምታቀርበው

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አመሠግናለሁ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከሹሮ ግን ብሶ እርካሽ ነው በሶ ለመስራት ገብሱ አድካሚ ነው

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 3 หลายเดือนก่อน +3

      ነው ግን በሶ ገብሱ ብቻ ነው ሽሮ በርበሬ ኮረሪማ ነጭ ሽንኩርት ጣጣው ብዙ ነው አመሠግናለሁ

  • @aytenewgebremariam2870
    @aytenewgebremariam2870 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የሰነፍ ቆሎ በኩታል የሚሸጥበት ቦታ ጠቁሚን ማለትም ያልተቀመመ አዘጋጅቶ ለመሸጥ ነው፡፡

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 3 หลายเดือนก่อน

    ጏበዝ ሴት ነሽ የልዩ ባለቤት

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🙏🙏

  • @ዕዳጋመቐለ
    @ዕዳጋመቐለ 4 หลายเดือนก่อน

    Arif nw ketulbet

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 หลายเดือนก่อน +3

    አተር ሽንብራ በጠቅላላ ሁሉም ጥራጥሬ አጥባችሁ ለቅማችሁ ይሆን? በርበሬስ አዋራው እየተጠረገ ይሆን? አይመስለኝም ። በ4 ቀን የሚደርስ !!!! መልስ የሚሰጠኝ ካለ

    • @ritwaendale6764
      @ritwaendale6764 4 หลายเดือนก่อน +2

      Dewy pls

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +5

      ሽሮው ሰኞ ይከካል መክሠኞ ይለቀማል እሮብ ወይም ሓሙስ ይፈጫል እናእውነት ለመናገር የአቃቂ ሽሮ ስታጥቢው ነጭ ነው ውሓው ላይምንም ቆሻሻ የለውም እና መጀመርያ አጥብ ነበር ፍሬሽ ክክ ስለሆነ ጣሙ ስታጥቢው ይቀንሳል ቅመሙ ግን ይታጠባል አብሽ ነጭ አዝሙድ ይታጠባል ለሽሮ ያው ኮረሪማ ይፈለፈላል ነጭ ሽኩርት በበጋው አድርቀን እናስቀምጣለን በሶቢላ እርጥብ ተሸምጥጦ በ2 ቀን ይደርቃል እውነት ነው እስኪ ብቅ በይ በአድራሻችን
      በርበሬ ይቀነጠሳል በጣም ከተጠራጠርኩና ቆሻሻ ካለው እውነት ነው በአቡጀዲ ትንሽ እረጠብ አርገን ይታሻል ቅመሞቹ ጥቁር አዝሙድ እነ አብሽ የሚታጠቡት ይታጠባሉ እውነት ነው ስለ አስተያየትሽ አመሠግናለሁ።

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +1

      ላንቺ መልስ የሠጠሁ መስሎኝ ቀጥሎ ያለው ላይ መለስኩኝ እሕቴ በጣም አመሠግናለሁ ለጥያቄሽ አቢቢው

    • @menbereandre8860
      @menbereandre8860 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ጊዜ ወስደሽ ስለመለሽልኝ እደውልና እመጣለሁ ተባረኪ ሥራ​ሽም ይባረክ አሜን@@aynalemmekonnen5043

    • @menbereandre8860
      @menbereandre8860 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ritwaendale6764እሺ አመሰግናለሁ

  • @Mesta-e6d
    @Mesta-e6d 4 หลายเดือนก่อน

    ዳቦ aybelshem

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +3

      አይበላሽም ምክንያቱም ቆርጠን ስለምንሸጥ አያድርም አንድ ቀን ቢያድር አይበላሽም። አመሠግናለሁ

    • @JUNXO
      @JUNXO 3 หลายเดือนก่อน

      @@aynalemmekonnen5043 Social media lay manager bionarchu yebtelte tederash tehonalchu

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 3 หลายเดือนก่อน

    የሽንብራ ሽሮ ዋጋውን ሳታሳውቁን

  • @ESk146
    @ESk146 3 หลายเดือนก่อน

    የተፈጨ ሸክላ በርበሬ ሚጥሚጣ

  • @MasaratNuguse
    @MasaratNuguse 4 หลายเดือนก่อน

    ዬት ኣካባቢኖ

    • @gebrelluaanmut977
      @gebrelluaanmut977 4 หลายเดือนก่อน +1

      ገርጂ መብራትሀይል ጫፍ ላይ ነው። ልዩ ባልትና

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +2

      ገርጂ መብራት ሓይል

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 3 หลายเดือนก่อน

      የሮባና የቦሌ ታክሲ መያዣ ላይ ​@@aynalemmekonnen5043

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 หลายเดือนก่อน +8

    ግን ጭማሪ ያረገው አሁን ነው አንቺ ይሄን ሁሉ ምርት ኑሮው ከጨመረ በኃላ ነው ያሰናዳሽው በፍፁም እኔ በግሌ አላምንሽም ኑሮው ሳይጨምር ያስገባሽውን ዕቃ በበፊት ዋጋ ብትሸጪ እውነተኛ ሰው ነበርሽ የማይመስል ነገር አታውሪ ዋጋው ከበፊቱ በጣም የጨመረው አሁን ቅርብ ቀን ነው አንቺ እያልሽ ያለሽው ደሞ ይሄ ሁሉ ዕቃ የአሁን ነው አይ ነጋዴ ይሄ ህዝብ አያሳዝናችሁም ዳቦዎቹን እሺ ትኩስ ናቸው ሌላው ግን በፍፁም ለማንኛውም ጥሩ ነው

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +4

      እውነትነው ሁሉንም አሁን ባለው ዋጋ ነው የገዛሁት እደተናገርኩት ምንም ነገር ገዝቼ አላስቀምጥም ወዲያው እየገዛሁ ነው የማዘጋጀው ስለ አስተያየቶ አመሠግናለሁ።

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ገዝቼ አላስቀምጥም ከጅ ወደ አፍ ነው የኛም ስራ አመሠግናለሁ

    • @batkerobekele3610
      @batkerobekele3610 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤፍ በሶ ቆሎ እፈልግ ነበር ወደውጭ ትልኪያሽ​@@aynalemmekonnen5043

    • @HanaDemisu-f6c
      @HanaDemisu-f6c 3 หลายเดือนก่อน

      ባልትና መጀመር ፈልጋለው ምክር ስጪኝ

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 หลายเดือนก่อน

    ሕዝብ ለህዝብ እንዳይረዳዳና እንዳይተሳሰብ ብልፅግና ማህበራዊ መስተጋብሩን ሲበጣጥሰው ዝም መባሉ ገና የባሰ ያመጣብናል::

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 3 หลายเดือนก่อน

      የኑሮውድነት አለምአቀፍነው እንደውም ተመስጌን እኛ አገር አሪፍ ነው ሁሉምነገር ከመንግስትጋ ማያያዝ አላዋቂነት ነው ማምበብ ከቻልሽ የሌላሀገር ጎግልን ጠይቂ መሀይብነት ሀብትሽ ከሆነ ግን ምንም ልረዳሽ ረልችልም።

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 4 หลายเดือนก่อน

    በርበሬው አያቃጥልም ማለቷ አልገባኝም። ምን ምን ይላል ማለት ነው?

    • @gebrelluaanmut977
      @gebrelluaanmut977 4 หลายเดือนก่อน +4

      በደምብ የተቀመመ እና አጉል በርበሬ ብቻ ተፈጭቶ በጣም የሚያቃጥል አደለም ማለቷ ነው።

    • @aynalemmekonnen5043
      @aynalemmekonnen5043 4 หลายเดือนก่อน +7

      ማለት አንደኛ ደረጃ ከሆነ አይለበልብም በርበሬው አይነትና ደረጃ አለው ግድ ማቃጠል የለበትም ቆንጆ በርበሬ አያቃጥልም አመሠግናለሁ