ውሃ መጠጣት የሚሰጠው አስደናቂ ጥቅም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 214

  • @user-uf2re2ep7t
    @user-uf2re2ep7t 5 ปีที่แล้ว +29

    ያለ ውሀ እና wifi መኖር ለእኔ በጣም ከባድ ነው ማለት ሁለቱ ነገሮች ለእኔ አሰፈላጊ ናቸው ድካሜን ጨንቀቱን ሁሉን ነገር የምረሳባቸው ወንድማችን ከልባች እናመሰግናለን እኛም እንወድሀለን !!!!!

  • @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ
    @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አብርሽ እኔ በጣም ላውጥ አለኝ ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ እኛም እንወድሀለን ወንድማችን

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji5490 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም ትክክልና እውነት ነው ውሀ መጠጣት በጣም ብዙ ጥቅም አለው ይህም የምለው በራሴ ስላየሁት ነው

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 5 ปีที่แล้ว +1

    እመሠግናለሁ ካተ በቂ ትምህርት አግኝቻለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ

    • @zebutube
      @zebutube 5 ปีที่แล้ว

      ፈቀደኛ ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @geni3064
    @geni3064 5 ปีที่แล้ว +1

    *እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ውሀ ብዙ ኣልጠጣም ራስ ምታት ድካም ይሰማኛል ለዛ ነው ከእንግዲ እጠጣላሁ*

  • @asedukidane4172
    @asedukidane4172 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww betame temchegn
    Egzeabiher yeseteh enamsegenalen

  • @selamselam5419
    @selamselam5419 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መምህር.እኔ ውሀ አልጠጣም ነበር አሎድም እና ሆዴን በጣም ያመኛል ግን አሁን አንድ አስራምት ቀን ይሆነኛል መጠጣት ከጀመርኩ አሁን ግን በዜህ አጭር ቀኑስጥ በጣም ጤነኛ ሆኛለሁ. እውነት እንደሆነ ካንተ ተርዳሁኝ.እረጅም እድሚና ጤና ይስጥክ

  • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
    @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ እኔ በጣምምምም ነው የምወድህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥህ ባለህበት ፍቅር ሰላም አይለይህ love you more ♥

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እስከ 9 ስዓት በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሳልበላ ዉሃ በመጠጣት ብቻ እቆያለሆ ፊቴ በጣም ጥራት አለሁ..ከዛ በፊት ጥቁር ነበርኩ አሪፍ ነው ልምድ ካላችሁ...

  • @hshsggsgsbdhdhbehsh5013
    @hshsggsgsbdhdhbehsh5013 5 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ የድካምህን ፍሬ ልቀም የልጅነት ምርቃቴ ነው በመቀጠል ግን እንዴት ማጥናት እንዳለብን ጥቂት አስተምረን እስኪ

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚሉ ሀሳብ ነህ የምታካፍለን

  • @inspired5054
    @inspired5054 5 ปีที่แล้ว

    All you teach us very beneficial ,i do this every day it change my life,take cold shower too ,thank you!

  • @almazapp8407
    @almazapp8407 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ናው ያስተላለፋካው።

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ወላሂ እስከሶስት ቀን ሳልጠጣ እቆይነበር ከዛ ፊቴ ጨው ነበር የመሰለው በዛላይ የብጉሩ ጠባሳ ተቆሮ ይደብርነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ ውሀ በደንብ ስጠጣ ፍክት ያለ ፊት ሆነልኝ አመሰግናለሁ ብሮየ👌👌

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 ปีที่แล้ว +1

    ዌል አቤክስ ከልብ እናመሰግናለን አንተ ምርጥ ሰው ተባረክ

    • @tgstealemu1852
      @tgstealemu1852 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ስለንስር መፍትሄ ካላችሁ

  • @alamfikre1706
    @alamfikre1706 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን...ቲችር..አብርሽ...ዘመንህ...ያማርይሁንልህ

  • @VG-zc9kf
    @VG-zc9kf 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም እግዚብሔር ይስጥልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen abereham wedimachin

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ጠቃሚ ምክር ነው በርታ

  • @user-jo8nj4uc6z
    @user-jo8nj4uc6z 5 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @maryamseraj7669
    @maryamseraj7669 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን በጣም እናመስግናለን

  • @surajkl5674
    @surajkl5674 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕዉቀት ስላጋራሀን እናመሰግናለን

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ በእውነት አይደለም ሁለት ሊትር ይቅርና ሁለት ብርጭቆ እንኳን አልጣጣም ምን ይሽለኝል እንዴት እንደማረግ አላውቅም ጥቅሙ ብዙ ነው ግን ቁጭ ብዬ ትዝ ሲለኝ ሁለት ብርጭቆ መጨረስ ያቅተኛል ለማንኛውም እናመሰግናለን ወንድማችን 💕👏

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +2

      አድን ጊዜ ነው እዴ ምጠጭው? ከመኝታሽ ስትነሽ 1 ብርጭቆ ጠጭ ስራሽን ምታከናውኝው ስራ ካለ እየጠጣሽ ይሁን ከምሳ በፌትም ምሳከበላሽ ከ30 ዲቃ በኋላ ከራት በፌት ከመተኛትሽ በፌት ሽትን መሽናት ነው ያጥብሽል

  • @zebutube
    @zebutube 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro 😍😍

  • @user-lc6qn7wn3n
    @user-lc6qn7wn3n 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኛም በጣም እንወድሀለን ወንድማችን

  • @alemteklaab5878
    @alemteklaab5878 5 ปีที่แล้ว

    We love you too Sr Abreshe.

  • @jafarjafar8344
    @jafarjafar8344 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ
    በጣም ጥሩ.ነው

  • @በላይነሽአሊናይሪያህ
    @በላይነሽአሊናይሪያህ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @fhjxgjk4741
    @fhjxgjk4741 5 ปีที่แล้ว +1

    እዴት እደምወድህ እዳትረሳ !!!!
    አመሰግናለሁ! 7ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።..

  • @user-be4vb8ew4t
    @user-be4vb8ew4t 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን እኔ ድሮ በጣም እጠጣ ነበር አሁን ግን ልጠጣ ስል ይዘጋኛል ምን እንደሆን አላቅም ሁኖም በጣም ያመኛል እራሴን ልቤን ሆዴን ወ ዘ ተ

  • @adamtalent3559
    @adamtalent3559 5 ปีที่แล้ว

    what are the merits and demerits of drinking much cups of tea? thanks for all you have been working!!!

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @zinetmuhammed6708
    @zinetmuhammed6708 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታ እናመሰግናለን ከልብ

  • @amoobb8279
    @amoobb8279 5 ปีที่แล้ว

    Selamh bzittt yibel ante melkam sew betam enamesegnalen tmhrtih wuha new

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 9 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesgenalen

  • @tsegenetmedia6822
    @tsegenetmedia6822 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏አንድ ነገር ግን ልጠይቅህ እኔ በጣም ብዙ ነገሮችን የምይዝና ፋስት የምትባል ልጅ ነኝ ግን ለምን እንደሆን ባላውቅም አረብ ሀገር ከመጣሁ አራት አመት ነው አብዛኛውን አመት አሜሪካኖች ላይ ነው የሰራሁት ግን ቋንቋውን አረበኛውም እንግሊዘኛውም በፍፁም ለመናገር መድፈር አልቻልኩም እያወቅሁት ለመመለስ እንተባትተባለሁ ግን በጣም ይገባኛ የገባኝን በተግባር ትምሰርቼ አሳያቸዋለሁ ግን እንዴት ላውራ በጣም አስቸግሮኞል በጣም ፈሪ እየሆንኩ ነው ብዙ እድሎችም እያመለጡኝ ነው እስኪ አብርሽ የሚዋጥ ነገር ካለም ገዝቼ ብውጥ ደስ ባለኝ

    • @melkamdegen9079
      @melkamdegen9079 5 ปีที่แล้ว

      veronica adane አትፍሬ ድፍርትይኑርሽእናት

  • @maritu1983
    @maritu1983 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 5 ปีที่แล้ว

    እኔም እወድሀለሁ thank you bro!

  • @yohansworku9933
    @yohansworku9933 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !!!

  • @user-uc9fr3tr8k
    @user-uc9fr3tr8k 5 ปีที่แล้ว

    Kelib Enamesegnalen
    Wud Wendimachin
    Lule Egizeabher Zemenhn Yibarkew

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በቀን ቢያንስ 3 ሊትር እጠጣለሁ ተመስገን*

    • @elroitube27
      @elroitube27 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-zu5ff 12ብርጭቆ

  • @tigisttigist6438
    @tigisttigist6438 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግን አለን በጣም አሪፍ ምክር ነዉ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 5 ปีที่แล้ว

    Betam ameseginalehu memehir edimena tsana yabzalh

  • @user-pc4qj2lt4p
    @user-pc4qj2lt4p 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል መምህር አብርሽ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen wdu astemariacin

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አብርሀም ውሀው በሎሚ ደሞ ቢጠጣ በጣም ቆንጆነው

    • @madenamohmood
      @madenamohmood 11 หลายเดือนก่อน

      አታበዠ ያዞርሻል ሲበዛ

  • @saudiarabiajeddahaddisabab2159
    @saudiarabiajeddahaddisabab2159 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen mirt sew .

  • @bnmmbnmm2756
    @bnmmbnmm2756 5 ปีที่แล้ว

    በጣምእንወድሃለን፡አብርሃም፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጥህ

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወዲማቺን ኑርልን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว

    Thank you abrshi❤

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 5 ปีที่แล้ว

    welcome መምህር🙏

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak2611 5 ปีที่แล้ว

    Wowow Wowow Nice Thnaks you

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 5 ปีที่แล้ว

    thank you teacher

  • @surafelgetu1853
    @surafelgetu1853 4 ปีที่แล้ว

    🙏Tnx. Sr god job 🙏

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 5 ปีที่แล้ว

    Berta hulem endemlh geta aymrohn yasfaw

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የደም ግፊት መደሀኒት ማቆርጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም እባክህ ንገርኝ

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንወንድም

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn2050 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን 😘😘😘

  • @hayatshambel4826
    @hayatshambel4826 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግነለሑወንድሜ👍👍

  • @lemlemlemlem5141
    @lemlemlemlem5141 5 ปีที่แล้ว

    thank you abrish

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 5 ปีที่แล้ว

    ማሿ አላህ አሏህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጫምርልህ
    እስኪ እንግልዝኛ ቋንቋ እንዴት ልገባኝ እንደምችል ንገረኝ!

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 ปีที่แล้ว

    እኛም እንወድሀለን ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን bro

  • @user-ot1uz9ru2m
    @user-ot1uz9ru2m 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አብርሽ

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @dubaidxb811
    @dubaidxb811 4 ปีที่แล้ว

    WAW good Thank

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @yeethiolij
    @yeethiolij 5 ปีที่แล้ว

    Well done!

  • @yemariyamlija737
    @yemariyamlija737 5 ปีที่แล้ว

    baxam baxam xaru tamart nw TKS👍

  • @10qgod73
    @10qgod73 5 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @elfiielfiii3665
    @elfiielfiii3665 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @asrat1823
    @asrat1823 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ነው ጥሪ

  • @Starlove-fl2yg
    @Starlove-fl2yg 5 ปีที่แล้ว

    I am proud of you

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b 5 ปีที่แล้ว

    salam welcome abrshye linta yemhon word yelgnm egziyabher edimna tena ystlgn amen

  • @HanaHanase
    @HanaHanase 2 หลายเดือนก่อน

    kezabelay beteta chegere alwe eni beken esk 8 letere metetabete ken ale ena chegere yenorewe yehun

  • @medanitmedantmedanit7366
    @medanitmedantmedanit7366 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽዬ በቃ በሽታ ገደል ግባ ልለው ነዋ በውሀ ብቻ የማዳሚቲ ስራ እኮ ገደለኝ በሽተኛ አደረገኝ እልካለሁ አንድ ተረት ልንገርህ በድሮ ግዜ ነው አሉ አንድ ሀብታም እመቤት ታመው ምግብ አልበላ አላቸው እናም ሰራተኛቸው እስኪ ውሀ ጠጡ እሜቴ አለቻቸው እሳቸውም እስኪ ስጭኝ ብለው ጠጡ በኋላ ህመማቸውም ቀነስ ሲልላቸው ድገሚኝ ብለው ከጠጡ በኋላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው ግን ወሀን ለድሀ ማን ሰጠው አሉ መቼም ሀብታም........? አብርሽዬ እናመሰግናለን

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen Abirsh

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว

    Bewnet betam new yeminewdik teruo temirt sechi wedimachin nek bezhu chegeroch tewgidewlignal tewegdwal

  • @bdkg6400
    @bdkg6400 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ትቸር

  • @hanamohammed4152
    @hanamohammed4152 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነክ ነግግርክ ማራኪ!

  • @samriman9747
    @samriman9747 5 ปีที่แล้ว

    Betam enmsgnlen broyyy Arife Tmro new edme ysth ❤❤

  • @UH-qj8wu
    @UH-qj8wu 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ አመሰግናለሁ

    • @habeebihbe3743
      @habeebihbe3743 5 ปีที่แล้ว

      አላህ በእዉቀትህ ይጨምርልህ እዉነትህንነው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว

    Awo betam yidekimegnal

  • @metamenlerasnew7187
    @metamenlerasnew7187 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በቀን ከሁለት ሊትር በላይ ወይም 3 ሊትር ብንጠጣስ ጉዳት ይኖርዋልን?? ካየኸው እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 ปีที่แล้ว

    Mashllha. 👍👍

  • @አድርገልህኛልናለዘላለምአ
    @አድርገልህኛልናለዘላለምአ 5 ปีที่แล้ว

    Tanxx

  • @meserettenaw5036
    @meserettenaw5036 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen abereham

  • @muhamednurahmed1442
    @muhamednurahmed1442 ปีที่แล้ว

    Meche ena bemn bemn seat entetaw new tyakew

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ እንተንም ሰላም ሁንንን

  • @hanniassafa2270
    @hanniassafa2270 5 ปีที่แล้ว

    Enamsgnal teacher aberham

  • @hayemiyemaryamelegmekurya1638
    @hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 ปีที่แล้ว +2

    ውሀ ህይወት ነው !

    • @zebutube
      @zebutube 5 ปีที่แล้ว

      ፈቀደኛ ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @mohammedkedir1338
    @mohammedkedir1338 ปีที่แล้ว

    አዎ ይደክመኛል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሺ እጠጣለሀሁ ገና ዛሬ ሳይህ